Amharic music keybord lesson G pentatonic major with Chords

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025
  • ሰላም ለእናንተ ይሁን
    ዛሬ ሌላ ክፍለ ጊዜ ይዜ ቀርቤያለሁ ይህዉም ጄ ፔንታቶኒክ ሜጄር ከግራ እጅ አጃቢ ኮርድ ጋ ር መልካም ትምህርት
    አመሰግናለሁ ለአስተያየታችሁ ሁሌም አስተማሪ እና የሚያሻሽል ምርጥ አስተያየታችሁ አይለየኝ።
    שלום חברים יקירים במיוחד לאלה המתלמדים לנגן באורגן מוסיקה אמהרית,הנה
    לכם עוד שיעור בסול סולם עם אקורדים ,שיהיה לכם בהצלחה

ความคิดเห็น • 83

  • @tekaerabo2171
    @tekaerabo2171 7 ปีที่แล้ว

    Hailu u are best teacher because I never touch keyboard before, now I am perfect Glorry to God and u thank u Hailu I like ur teaching style b/c u teaching method is from begining it is best way to understand thank u for ur best wish!

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  7 ปีที่แล้ว

      Teka Erabo Thank you very much. God bless you too.

  • @mehreteababraha8314
    @mehreteababraha8314 4 ปีที่แล้ว

    Betam tru

  • @solomongetachew3608
    @solomongetachew3608 3 ปีที่แล้ว

    Betam arif

  • @surafelminale2200
    @surafelminale2200 9 ปีที่แล้ว

    i wan to thanks you biro my God blesse you more and more!

  • @alimahassen3123
    @alimahassen3123 8 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ሃይሉ ስብሃት

  • @wondafrashtaddele5369
    @wondafrashtaddele5369 9 ปีที่แล้ว

    please never stop,continue thank you a lot

  • @henoksebhat2470
    @henoksebhat2470 10 ปีที่แล้ว

    Lovely guy pls keep it up i'll learning from u when i buying piano.

  • @TameneAsefa
    @TameneAsefa 7 ปีที่แล้ว

    Geta yibarikih Hailu Ene antanina ina samin iyeteketatelku negn Betam arif t/t new...am new and am learning here too much May God bless you!!

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  7 ปีที่แล้ว

      Tamene Asefa በጣም አመሰግናለሁ አሜን ሁላችንም ይባርክ

  • @zemedtirunew4584
    @zemedtirunew4584 6 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ኃይሉ በእውነት ያለህን እውቀት ለማካፈል ጊዜህን እና ያለህን ማቴሪያል ተጠቅመህ ላካፈልከን እውቀት እግዚአብሔር ይስጥልን: ስትችል ሌላም ጨምርልን: ተባረክ!!!

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  6 ปีที่แล้ว

      Zemed Tirunew እኔም በጣም አመሰግናለሁ

  • @abelsamuel7141
    @abelsamuel7141 9 ปีที่แล้ว

    hei bro i really like the way u teach us .Great performance bro

  • @tadesseshalu2556
    @tadesseshalu2556 7 ปีที่แล้ว

    Betam des yelal

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  6 ปีที่แล้ว

      tadesse shalu በጣም አመሰግናለሁ

  • @danielwayu7322
    @danielwayu7322 4 ปีที่แล้ว

    ዋዩ ዳንኤል አድስ ነኝ ከውጭ አገር

  • @Mikyashaile
    @Mikyashaile 6 ปีที่แล้ว

    Gobez

  • @joni2680
    @joni2680 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አሪፍ ትምእርት ነው ለእደኔ ላሉ ለተጠሙ

  • @sifennigusie1876
    @sifennigusie1876 5 ปีที่แล้ว

    Arif nw ketlebat

  • @muluchokele3121
    @muluchokele3121 6 ปีที่แล้ว

    I do not have enough words, thank you!

  • @kevinkidane8613
    @kevinkidane8613 8 ปีที่แล้ว

    Very helpful thank so much bro

  • @eskindrzarehune9551
    @eskindrzarehune9551 2 ปีที่แล้ว

    Beni lagegnhi

  • @emmanueldesalegn193
    @emmanueldesalegn193 6 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @nataneeel
    @nataneeel 8 ปีที่แล้ว

    Very helpful thank you so much.

  • @noahashenafi1160
    @noahashenafi1160 5 ปีที่แล้ว

    Help full thank you

  • @semitube1642
    @semitube1642 4 ปีที่แล้ว +1

    ❤🤣❤

  • @berhebahram
    @berhebahram 6 ปีที่แล้ว

    hailu wendme betam tru amesegnAlehu b
    tastemr tchlale memar afelgalehu

  • @tesfayekibret9150
    @tesfayekibret9150 6 ปีที่แล้ว

    betam amesegnahu

  • @RobelRoberto
    @RobelRoberto 10 ปีที่แล้ว

    איך אתה עושה אח

  • @Ethiopiakeyboard
    @Ethiopiakeyboard  5 ปีที่แล้ว

    📣📢🔔🎹አስደሳች ዜና ለኪቦርድ ጀማሪ ተማሪዎች በሙሉ ይህ መልዕክት ስጦታዉ ለአልደረሳችሁ ይሁን ።ከሁለት ወንድሞች ከልጅ ዩሴፍ ታምራት እና ሳዉዲ ከሚገኝ ተጨማሪ ወንድም ኢትዩ ቦጊ እና ከእኔም በየጊዜዉ ከአሰባሰብኳቸዉ የተለያዩ የኪቦርድ ስታይሎች ድራም እና midi በጠቅላላዉ ወደ አምስት መቶ በላይ የሚሆኑ ፋይሎች ወደ እናንተ ለመስጠት እፈልጋለሁ ።ስለዚህ ኤሜላችሁን በትክክል ከአስቀመጣችሁልኝ ልልክላችሁ እችላለሁ ።ለሁሉ ወንድሞች በእናንተ ስም አመሰግናለሁ 🙏🎶🎵

    • @sisaymamo987
      @sisaymamo987 5 ปีที่แล้ว

      shrsrj@hotmail.ca thank you God bless you

  • @መንገድጥበብG
    @መንገድጥበብG 2 ปีที่แล้ว

    Mid sralen

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  2 ปีที่แล้ว

      በአለፈው ብዙ Midi song የተሰሩ ሼር አድርጌ ነበር ከአንድ ወንድማችን የተቀበልኩት ከyoseph tamerat በጣም ብዛት የአለዉ ከአልደረሰህ ኤሜልህን ላክልኝ

  • @henokbog7687
    @henokbog7687 9 ปีที่แล้ว

    Thank you. It would have been so nice if you slowed a little bit.

  • @Ephy23
    @Ephy23 9 ปีที่แล้ว

    i need to contact you if you dont mind pls.GOD bless you.

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  9 ปีที่แล้ว

      Adam Berhane Thanks skype20061
      weyem facebook hailu sebhat

  • @Ethiopiakeyboard
    @Ethiopiakeyboard  10 ปีที่แล้ว +2

  • @seyabaythtetlebamhtet2854
    @seyabaythtetlebamhtet2854 6 ปีที่แล้ว

    Ante betam gobezsch ena demo bena C chords chemr

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  6 ปีที่แล้ว

      Amsegnalhu 🙏sel "C Major"👇👇
      th-cam.com/video/nfwIGOmH-mQ/w-d-xo.html

  • @gapgap5
    @gapgap5 6 ปีที่แล้ว

    Please try one ebakeh

  • @gapgap5
    @gapgap5 6 ปีที่แล้ว

    Please show as how to make rhythms

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  6 ปีที่แล้ว

      Selm newo ለጊዜው እኔ የሰራሁት የለኝም ነገር ግን ይህ ምርጥ ወንድማችን ሳሜ የሰራዉ አለ ተከታተለዉ 👇👇
      th-cam.com/video/_VcND-enTDo/w-d-xo.html

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  4 ปีที่แล้ว

      የኢትዩ እና የኤርትራ የኪቦርድ ድራም የምትፈልግ ከሆነ ኤሜል አስቀምጥልኝ

  • @abrhamabebe4279
    @abrhamabebe4279 6 ปีที่แล้ว

    pls baxam amesagnal lela misatew comment keybord lay sinchawote bafitenat transposen endet
    magegnt inchilalen

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  6 ปีที่แล้ว

      Abrham Abebe በጣም አመሰግናለሁ ።ለጥያቄህ መልስ አንድ አይሆንም ለምን እያንዳንዱ ኪቦርድ የተለያየ ትራንስፖዝ አጠቃቀሙ ስለሚለያይ አንዳንዱ ዉጫዊ ነዉ አንዳንዱ ዉስጣዊ ነዉ።በተጨማሪ ለጀማሪዎች ይህን ጥበብ ባይጠቀሙ ጥሩ ነዉ።ለምን ሌሎቹን ቁልፎች ለማወቅ ስለማይገፋፋ።ኮሜንት አንባቢዎች ግራ እንዳይገባቸዉ ግልፅ ለማድረግ በትራንስፖዝ ሲሰትም እንበል በጥቁሮቹ ብቻ የምጫወተዉ ዜማ ከአለ ያ ቦታ ለመጫወት ለጣቶቼ አስቸጋሪ ከሆነ በትራንስፖዝ ጥበብ ወደ ሚመቸኝ ቦታ ማዛወር እችላለሁ ከላይ ያሉቱን ድምፆች ወደ ታች ማዛወር

  • @መንገድጥበብG
    @መንገድጥበብG 2 ปีที่แล้ว

    mid seral

  • @johnsven2594
    @johnsven2594 9 ปีที่แล้ว +1

    Ende ante ayenetem sewm besedet yenoral tadya Ethiopia 1000 ametm ayalfelatem melekam sew deg sew

  • @kkebede439
    @kkebede439 4 ปีที่แล้ว

    ኮርድ አጠቃቀም ትንሽ ቀለል ባለ መንገድ ብታስረዳ ። የሚከብደኝ እሱ ነው
    አመሰግናለሁ ወንድሜ

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  4 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለሁ ወንድም እስኪ ይህን በደንብ ተመልክተህ አጥናዉ እና ልምምድ በድግግሞሽ ስታደርግ በደንብ እየተረዳህ ትመጣለህ ።መልካም እድል
      th-cam.com/video/ASbUo59rSg8/w-d-xo.html

  • @teketelerkelo7607
    @teketelerkelo7607 8 ปีที่แล้ว

    Piano lamechawot ka lijinate hilmna mignot neberegn gin iskahun almokarkum. so ka t/t yetenesa ahun lijamirnawu. la piano addis nagn jimarewun bitasayagn

    • @chertemegn1192
      @chertemegn1192 8 ปีที่แล้ว

      Teketel Erkelo በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጣህ ከዚህ ያሉት ክፍለ ትምህርቶች ለጀመሪዎች ናቸዉ በተጨማሪ ዉስጥ አለ ግባና ተመልከት።ሌላዉ የምመክርህ ቢኖር የፈረንጆች ለጀማሪዎች የሚሉትን ለመከታተል ሞክር በጣም ይረዳል

  • @RobelRoberto
    @RobelRoberto 10 ปีที่แล้ว

    תודה לך על כל העזרה שלך ולמדתי הרבה. לאחר s950 PSR מקלדת YAMAHA שעון שוב ושוב ואני הסתיים קניתי עבור $ 2000 דולרים. אני אוהב מוסיקה, אבל עדיין אני צריך ללמוד. אני רואה את התמונה שלך בפייסבוק עם מחשב נייד להתחבר למקלדת שלך. מה זה במינון כדי להתחבר למחש הנייד?

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  10 ปีที่แล้ว

      Robel Roberto እንኳን ደስ አለህ ወዳጀ Yamaha psr s950 ምርጥ ኪቦርድ ነዉ ማጋነን ባይሆንብኝ አሁን ከዚህ ከክሊፑ ላይ ከምታየዉ ኪቦርድ Yamaha psr 3000 በድምፅ ጥራቱ በብዙ ነገሮች ይበልጣል።ዋናዉ ግን መማሩ ነዉ ወዳጄ ለመራዥ አነጣጥሩ ለሚተኩስ ሰዉ የፈለክ መሳሪያ ብትሰጠዉ ኢላማዉን አነጣጥሩ ይመታለሃል ምሳሌዉን እንደተረዳህኝ ነዉ።መልካም እድል

    • @zukhanyegantsho8391
      @zukhanyegantsho8391 4 ปีที่แล้ว

      @@Ethiopiakeyboard hailu please yekeybordu simochuni falige nabera !!!press yemidargawhuni malatino !!

  • @RobelRoberto
    @RobelRoberto 10 ปีที่แล้ว

    כאשר מוסיקת Ethiopian לשחקואני מבינים אותך , אמרלבן שני כבל בין שחורים ו -3 מיתרים בין שנישחורים אבלכמו שאני רואה עכשיו והמייתרים משחקים

  • @vey3374
    @vey3374 10 ปีที่แล้ว

    You are important to us.so can you
    Give your address my bro

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  10 ปีที่แล้ว

      skype feker20061 bzhi mangager yechalale

  • @berhebahram
    @berhebahram 6 ปีที่แล้ว

    hailu wendme betam tru amesegnAlehu b
    tastemr tchlale memar afelgalehu

    • @Ethiopiakeyboard
      @Ethiopiakeyboard  6 ปีที่แล้ว

      wonde, hawerya brhane amsegenalhu ahune eko band laye eytemern newo berta

  • @berhebahram
    @berhebahram 6 ปีที่แล้ว

    hailu wendme betam tru amesegnAlehu b
    tastemr tchlale memar afelgalehu

  • @berhebahram
    @berhebahram 6 ปีที่แล้ว

    hailu wendme betam tru amesegnAlehu b
    tastemr tchlale memar afelgalehu