ነገረ ማርያም ክፍል 2፡ የእመቤታችን ድርሻ በነገረ ድኅነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 31

  • @እንደእግዚአብሔርያለ-በ1ጘ
    @እንደእግዚአብሔርያለ-በ1ጘ 4 ปีที่แล้ว +3

    ማቴ16፣19" የመንግስተ ሰማያትንም መክፈቻዎች እሰጥኻለኹ በምድር የምታስረው ኹሉ በሰማያት የታሰረ ይኾናል በምድርም የምትፈታው ኹሉ በሰማያት የተፈታ ይኾናል።"
    እንኳን እናቱ ይቅርና ቅዱሳን ሀጢያትን ይቅር ብለው መንግስተ ሰማያት ያስገባሉ አልያም አስረው ወደ ሲዖል ማውረድ ይችላሉ።
    ሰይጣን ሆን ብሎ ነው ጊዜያችንን በጥያቄና በክርክር እንድናሳልፍ አጀንዳ እየሰጠ ዕድሜያችንን እንድንጨርስና ወደ ሲዖል ለማውረድ የሚያደርገው ተንኮል ነውና እንንቃበት።

  • @saratsfaye3187
    @saratsfaye3187 6 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእማምላክ ምልጃ ፀሎቷ አይለየ

  • @shebreasmamaw3182
    @shebreasmamaw3182 ปีที่แล้ว

    አሜን ለሊቃውንት አባቶቻችን ቃለሂወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @haymihaymi4059
    @haymihaymi4059 6 ปีที่แล้ว +1

    ሊቃዉት መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ባገልግልት ያቆይልን

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 26 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ይሰማል።

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህሮቻችን

  • @ቅድስቲሃገረኤርትራ
    @ቅድስቲሃገረኤርትራ 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያሰማልን ፍቅራ ይህደርብን

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi511
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi511 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በውነት ድቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያስጥልን ማህበረ ቅዱሳን አሜን

  • @lemlemlemlem3996
    @lemlemlemlem3996 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን🌿🙏🙏🙏🙏🌿

  • @abrahamalemayehu3516
    @abrahamalemayehu3516 4 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነው።ተባረኩልን

  • @የዙፋንየቅዱስጊዮርጊ-ኀ9ኸ
    @የዙፋንየቅዱስጊዮርጊ-ኀ9ኸ 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቃለ ህይወትን ያስማልን አባቶቻችን

  • @krstosanteamlake3524
    @krstosanteamlake3524 6 ปีที่แล้ว

    አሜን ለመምህራችን ቃለ ሂደት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @hdfjhfhdffh5832
    @hdfjhfhdffh5832 4 ปีที่แล้ว

    AmenAmenAmen❤❤❤❤❤🙏🙏🙏💒

  • @hawwiimucaayawayidoo4156
    @hawwiimucaayawayidoo4156 6 ปีที่แล้ว +1

    Qalahiyot yasmalin 😍😍😍

  • @shayabit3133
    @shayabit3133 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @SARAANDENET
    @SARAANDENET 29 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    የድምፂ ጥራት የለውም አይሰማም

  • @almazteshome4143
    @almazteshome4143 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @yemaryamlij2780
    @yemaryamlij2780 6 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 6 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen amen abatoch

  • @haymihaymi4059
    @haymihaymi4059 6 ปีที่แล้ว

    አምላከ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ፀጋዉን ያብሻላቹህ

  • @ወለተማርያምየእማምላክልጅ
    @ወለተማርያምየእማምላክልጅ 6 ปีที่แล้ว

    abatoch kale hewotn yasemaln tega egzabher yebzalachu nourouln

  • @koveryabro9992
    @koveryabro9992 6 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 💖💖💖

  • @adigebrie9579
    @adigebrie9579 5 ปีที่แล้ว

    ተባረክህ

  • @workeyeawoke6619
    @workeyeawoke6619 6 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @bezateshome6826
    @bezateshome6826 6 ปีที่แล้ว

    amen amen amen qale hiwoten yesemalin abatochachn
    enamesganlen wendmachin akew
    lemetaft EGIZHABER mastewlun yedlachw kadyochn namafkanun EGIZHABER ke orthodox tewahedo amanchley yestagslen sile simu

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 6 ปีที่แล้ว

    EllllllllplllElllllllllllllllllllEllllllllllllllll
    Kil hiwot yasemalen Amen amen amen

  • @safyaalmansoori7183
    @safyaalmansoori7183 6 ปีที่แล้ว +1

    አምን ቃለሂወት ያሰምልን

  • @አለምየታዬልጂ
    @አለምየታዬልጂ 6 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 6 ปีที่แล้ว

    Enameseginalen

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 6 ปีที่แล้ว

      እግዜአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንግል ትስጥልን

  • @zeresenayfishale7998
    @zeresenayfishale7998 4 ปีที่แล้ว

    ኢትሕሰሡ ለቱ እመ በሰማያት ወኢትሕሰሡ ለቱ አብ በዲበ ምድሪ