ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ወፍ ዘራሿ ልዕልት | Ethiopian Narration | Ethiopian love story | Yesewalem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2024
  • #ethiopia #audiobook #yesewalem
    Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

ความคิดเห็น • 56

  • @tigistgirma5666
    @tigistgirma5666 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @Susuborena23
    @Susuborena23 7 หลายเดือนก่อน +9

    የምር ሁሌም ፊያሜታ ትፃፍ የምር የሷ የምፅፈው ሁሉ በጉጉትነው የማዳምጠው 👌👌👌👌ምርጥ ፀሀፊ ፊያሜታ ምርጥ ተራኪ ፍቄ👌

    • @fiyametaamha
      @fiyametaamha 7 หลายเดือนก่อน +1

      🙏🙏

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ፀሀፌዋም ተረካዌም ከልብ አመሰግናቹሁ አለሁ❤❤❤በርቱ ውዶቼ

  • @rahelteshome3788
    @rahelteshome3788 7 หลายเดือนก่อน +2

    በስተርጅና ያገኘሁት ብእር በርቺ

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 7 หลายเดือนก่อน +2

    ይምጋርም ነው መጨርሽ ሳምር ዳስላል እናመሰግናለን ፍቄ 👏👏👏👏🙏🙏

  • @hannagoa6426
    @hannagoa6426 7 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ዋው ግሩም ታሪክ ነው

  • @genetm.6934
    @genetm.6934 7 หลายเดือนก่อน +2

    That’s amazing story I enjoyed listening it

  • @azebhumblot9430
    @azebhumblot9430 5 หลายเดือนก่อน

    ድምፅህ አንደኛ ፍያሜታ ምርጥ ፀሀፊ 🙏🙏🙏

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 6 หลายเดือนก่อน +2

    መጨረሻው የሚያስደት ታሬክ ነው መልካም ሰዎች እንደተከፉ አይቀሩ ❤❤❤ ሀለታቹሁም አቅራቢ ፀሐፌ በርቱልን ከዘመኑ የዘር ፖለቲካ ወጥተን መልካም ቁምነገር የምንቀስምበት ስለሆነ

  • @asmaruatnafu5915
    @asmaruatnafu5915 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው ደስ ይላል እንደዚህ አይነቶቺን እናት ያብዛልን❤

  • @yirgalemteshome9764
    @yirgalemteshome9764 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል እህታችን እናመሰግናለን

  • @meazaagedew8630
    @meazaagedew8630 7 หลายเดือนก่อน +1

    Malikam tariek!!! Tirekawim tafach neber! Tebarek wanidimee!!

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፊያሜታ ትፃፍው ፍቄ ብቻ ይተርከው በጣም ነው የሚገርም ❤❤❤

  • @lilyteklu1093
    @lilyteklu1093 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው ምርጥ ትረካ ተባረኩልኝ

  • @user-pj4vj4dv3h
    @user-pj4vj4dv3h 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @ma-qs1vd
    @ma-qs1vd 7 หลายเดือนก่อน +1

    💚💛❤ እና መሰግናለን ወድማችን በርታ 👍👍

  • @kedis9050
    @kedis9050 7 หลายเดือนก่อน +2

    አልሃምዱሊላ መጨረሻው ሲያምር ነብሴ ልትወጣ ነበር ቃል ኪዳንንና ጥላየ መጥፎ ነገር ይገጥማቸዋል ብየ🥰🥰🥰

  • @fekertam
    @fekertam 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ተራኪ

  • @user-rz3vd4xi8j
    @user-rz3vd4xi8j 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ❤❤❤ አይጠገቤ ትረካ

  • @mekuriyatesfaye6456
    @mekuriyatesfaye6456 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመሰግናለሁ ምርጥ ድርሰት ከጥሩአተራረክጋር

  • @liyuliyu8230
    @liyuliyu8230 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow በጣም ደስ ይላል 🥰🥰

  • @ribkaafework5656
    @ribkaafework5656 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ብዬ እንደምገልፅሽ አልችልም ጀግና ነሽ ፊያሜታ አድናቂሽ ነኝ በርችልን
    ፍቄም አንደኛ እናመሰግናችሆለን

  • @mhireta8102
    @mhireta8102 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፊያመታ በጣም ከፍተኛ ተሰጥኦ ከእግዚአብሔር የታደልሽ ነሽ ። የምታቀርብያቸው ፅሁፎች ሁሉ እጅግ እንወዳቸዋለን።
    እናመሰግናለን🙏
    የተራኪው የፍቄ አተራረክህ በይበልጥ ለፅሁፉ ነፍስን ይዘራበታል።
    Thank you so much❤❤❤❤❤

    • @fiyametaamha
      @fiyametaamha 7 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏

  • @HabibaSaid-cu8zl
    @HabibaSaid-cu8zl หลายเดือนก่อน

    The amazing story ❤️

  • @user-qf5ld3mz9i
    @user-qf5ld3mz9i 26 วันที่ผ่านมา

    ዋው❤❤❤

  • @AffectionateDrink-rw1hy
    @AffectionateDrink-rw1hy 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ፍቄ❤❤❤

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c 7 หลายเดือนก่อน +2

    ትለያለክ ፍቄ አቤት ድምፁ❤እንወድሀለን አትጥፍብን

  • @lydiahani4678
    @lydiahani4678 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @mesyfeker8682
    @mesyfeker8682 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @mamabelete5365
    @mamabelete5365 7 หลายเดือนก่อน +1

    Tru tarka new gn fiyameta yemtsefew hulum ande aynet new yesetakel lelaw atrarekeh ena dmtsh betam new des yemilew

  • @hayatgetahun3391
    @hayatgetahun3391 7 หลายเดือนก่อน +15

    1ኛ ነኝ በረሮዋ ነኝ የፍቄ አፍቃሪ እዉነት ኮሜንት የሚያነበዉ ሌላሠዉ ነዉ ይህን ያክል በፍቅርህ ታምሜ 😢😢ኧረ ግፍነዉ ፍቄ 😢

    • @tewahdohaymanote7072
      @tewahdohaymanote7072 7 หลายเดือนก่อน +2

      ኣይዞሽ እህት 😄

    • @AAa-nq4mn
      @AAa-nq4mn 7 หลายเดือนก่อน +4

      ጎሽ እኔም የፀጋዬ አብራር ፍቅር ይዞኛል ፍቄ ሽምግልና ልላከው መስለኝ😂😂😂

    • @user-gd7qv4ki1r
      @user-gd7qv4ki1r 7 หลายเดือนก่อน +2

      አድ ጓደኛየ በተሳሳተ ስልክ ደውላ ስልኩን ያነሳው ሰው ወንድ ነበር ከዛም ድምፅህ ያምራል ወደድኩህ ካልተገናኘን ብላ ሙጭኝ አለች ከዛም ቀጠሮ ያዙ ሲገናኙ እደጠበቀችው አላገኘችውም ገና እዳየችው ሸሸችው ልጁ በክራች ነበር የሚራመደው ለማለት የፈለኩት እናተም ያፈቀራችሁት ድምፁን ብቻ የሰሆናል

    • @hayatgetahun3391
      @hayatgetahun3391 7 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@user-gd7qv4ki1rስኪ ዝም ይበሉ በፍቅሬ መሀል አይግቡ እባክወ ምሳሌ አልፈልግም።

    • @nigusieado8852
      @nigusieado8852 7 หลายเดือนก่อน +1

      ቀልዱ እናንተ ምን አለባቹ

  • @legesseyenenesh9518
    @legesseyenenesh9518 7 หลายเดือนก่อน

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ky3ts3ws7o
    @user-ky3ts3ws7o 7 หลายเดือนก่อน

    Ikan bslmi mtah❤❤❤

  • @haregethiopia2578
    @haregethiopia2578 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @muzitgebries6820
    @muzitgebries6820 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ps7tl2xn9y
    @user-ps7tl2xn9y 7 หลายเดือนก่อน

    በናትህ ምርኮኛን ተርክልን ፍቄ አመስግናለሁ

  • @Mariam-ml8te
    @Mariam-ml8te 7 หลายเดือนก่อน +1

    የባለፈው ክፍል ሶስትን ልቀቅልን ፨

  • @tewahdohaymanote7072
    @tewahdohaymanote7072 7 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-ps7tl2xn9y
    @user-ps7tl2xn9y 7 หลายเดือนก่อน

    ፍቄ በናትህ ምርኮኛን ተርክልን

  • @-fw2lp
    @-fw2lp 7 หลายเดือนก่อน

    𝙴𝚗𝚊𝚖𝚎𝚜𝚎𝚐𝚗𝚊𝚕𝚎𝚗

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማልቀስ ምን የሚሉትነው

  • @faizamehamed6708
    @faizamehamed6708 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው❤❤❤

  • @sadhsaad7843
    @sadhsaad7843 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @user-ps7tl2xn9y
    @user-ps7tl2xn9y 7 หลายเดือนก่อน

    ፍቄ በናትህ ምርኮኛን ተርክልን