የሙሽራ ጅልባብ ለምትፈልጉ ኑ ምረጡ እዘዙ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 17

  • @om_sumaia14
    @om_sumaia14  5 หลายเดือนก่อน +3

    አሰላም አለይኩም ወረህመት አላህ ወበረካቱ ውድና የተከበራቸው እህቶቸ በያላችሁበት ያአላህ ጥበቃ አይለያችሁ ሀባይቤ ጅልባቡን ሆነ የምለቃቸውን ሁሉ በፎቶ ለመምረጥ ድስክሬብሽን ገብታችሁ #የቴሌግራም ሊክ በመጫን Join ብላችሁ ገቡና ምረጡ የምትፈልጉትን አውርዳችሁ በመቀጠል #በዋሳብ ብቻ ኑ አስተናግዳችዋለሁ ላይክ ሼር አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ ጀዛኩም አላህ ኸይር
    t.me/+Rkk2FMkHAitItMhS

    • @بنتبابا-ق9ه
      @بنتبابا-ق9ه 5 หลายเดือนก่อน

      وعليكم السلام ورحمةالله وبركاته
      ቴሊግራም መግባታችን ምን ዋጋ አለው በዉስጥ ካልመለሽልን ወላሂ በጣም ነው ያናደድሽኝ

  • @ረቢእርሀመሁማከማረበውና
    @ረቢእርሀመሁማከማረበውና 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልሽ ሹክረን

    • @om_sumaia14
      @om_sumaia14  5 หลายเดือนก่อน +1

      ወአለይኩም ሰላም ወረህመት አላህ ወበረካቱ❤

  • @sojoogoj1479
    @sojoogoj1479 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኪ አሎህ ኸይር ሴምር

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 5 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍እልልልልመሸአላህ

  • @ረቢእርሀመሁማከማረበውና
    @ረቢእርሀመሁማከማረበውና 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጀዛኪላህሁ ኸይረን

  • @teorin_shiekh
    @teorin_shiekh 4 หลายเดือนก่อน

    በረቺልን ማሻአላህ ❤

  • @Topg-dx8im
    @Topg-dx8im 5 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻአሏህ ጀግና ግን ለምነዉ የማናሳድጋት እሙ ሱሱን ይችን እንቁ ሌላ ሙሰልሰል እትና እንዲህ አለ እንዲህ አለች ከምንል ሰብስክራብ ላይክ ሸር እናድርጋት

    • @om_sumaia14
      @om_sumaia14  5 หลายเดือนก่อน

      ጀዛኪ አላህ ኸይር

  • @MedinaMuhammed-oo1fo
    @MedinaMuhammed-oo1fo 5 หลายเดือนก่อน

    ኢትዬጵያ ውስጥ እንዴት ማግኘት ይቻላል

    • @om_sumaia14
      @om_sumaia14  5 หลายเดือนก่อน

      እልክልሻለሁ

  • @ጀሙጀሙ
    @ጀሙጀሙ 5 หลายเดือนก่อน

    እኔም እፈልጋለሁ የት ነሽ ጅዳ ነው ያለሁ

    • @om_sumaia14
      @om_sumaia14  5 หลายเดือนก่อน

      ጅዳ ነኝ ነይ በዋሳብ

  • @Toybayoutube-t5b
    @Toybayoutube-t5b 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን አይናዋጅ ሁኖብኛል

  • @Aነኝየሰለፎችዉድጀቅድምያ
    @Aነኝየሰለፎችዉድጀቅድምያ 5 หลายเดือนก่อน

    ዬት ነሺ