የመድ ህግጋቶች ክፍል-2 || أَحْكَامُ الْمَدِّ || ቁርአን ትምህርት በአማርኛ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 55

  • @Faiselmoha
    @Faiselmoha  ปีที่แล้ว +17

    0:00 መግቢያ/መንደርደሪያ
    2:46 መድ አስሊይ እና ክፍሎቹ
    8:43 መድ ጠቢዒይ
    14:13 መዱል በደል
    21:01 መዱል ዒወድ
    25:01 መዱ ሲለህ
    ................................................................
    የመድ ህግጋቶች (ክፍል-2) ትምህርት በ PDF መልኩ ለማውረድ (ለ download):
    drive.google.com/file/d/1fx8mgh_lOyKDnPjlxDJkPYQADsfjAZVi/view?usp=sharing
    ......................................................................
    እስካሁን የተማርነውን ትምህርት በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ:
    th-cam.com/play/PLCDRL-Ch1pYL8qrMPdwR3TdKpqlhNIjC1.html

    • @اللهأوحاكبر
      @اللهأوحاكبر ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👏👏

    • @Eman-u2v
      @Eman-u2v 8 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉🎉​@@اللهأوحاكبر

  • @lyelaSed
    @lyelaSed 24 วันที่ผ่านมา +1

    ጀዘከላኸይረን የለም ህጎች ይለቀቅልን

  • @Leilatubeadjibar
    @Leilatubeadjibar 2 หลายเดือนก่อน

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ብትቀጥልል ጥሩ ነበር ጀዛህን አላህ ይክፈለዉ

  • @GalaxyPrime-gj2ke
    @GalaxyPrime-gj2ke หลายเดือนก่อน

    ወአለኩም ሰላም ረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር

  • @AaBb-u8z9z
    @AaBb-u8z9z หลายเดือนก่อน

    ጀዛኪ አላሁ ኽይረን

  • @AsgoAsolio
    @AsgoAsolio 10 วันที่ผ่านมา

    ጀዛከላህኸይረን ያኡስታዝ ቂረአት አቋርጠሃ በሠላምነው ኡስታዝዙጊዜ ፈለኩህአላገኘሁህም

  • @hadiyaSeid-k7c
    @hadiyaSeid-k7c 27 วันที่ผ่านมา

    وعليكم السلام ورحمته الله وبركاته جزاك الله خير

  • @سعادهيمام-ي6ظ
    @سعادهيمام-ي6ظ หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩሙላ ሁኸይር

  • @Fatma-nw3wh
    @Fatma-nw3wh 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኸይረን

  • @zekiya8711
    @zekiya8711 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አሏህ ኡስታዝ ጀዛአኪላህ ኸይርን

  • @ኡሙዩሰራ
    @ኡሙዩሰራ ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩሙላሁ ኸይር ወላሂ በጣም ማወቅ ምፈልጋቸው ነገሮች አወኩበት በጣም ምፈህገው ትምህርተ አላህ ይጠብቅህ ኡሰታዝ በዚ ይቀጥል አይቃረተጥ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቁርአን ላይ ሰታሰተምረን የበለጠ ለመያዝ እነዚ ማወቅ ግድ ነው

  • @Fozeya-o9q
    @Fozeya-o9q ปีที่แล้ว +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    بارك الله فيك وجزاك الله خير

  • @aoidasfg2893
    @aoidasfg2893 ปีที่แล้ว +2

    ኢንሻአላህ

  • @hawahawa2214
    @hawahawa2214 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛከ አላህ ህይር ኡስታዝ

  • @yggg4793
    @yggg4793 ปีที่แล้ว +1

    جزك لله خير 👍👍👍

  • @Ethimidiya
    @Ethimidiya ปีที่แล้ว +1

    ጀዛካላህ ኸይር

  • @Birke-c1q
    @Birke-c1q 5 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩምላህ ኸይር ዱንያ ወል አኸራ

  • @ፋጡማቢንትያሲን
    @ፋጡማቢንትያሲን ปีที่แล้ว +2

    وعَلَيْكُمْ السَّلاَمُ وَرَحْمَةُ اللّٰه وَبَرَكَاتُهُ جَزَاكُمُ اللهُ خَيْرًا كَثِيْرًا

  • @fuggggf-l5g
    @fuggggf-l5g ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏህ ኸይር የሀምዘተል ወስል እደዚሁ አብራራልን ቂርአት ላይ በጣም ታስቸግረኛለች ምንዳህን አሏህ በጀነት ይክፈልህ

  • @mohadire2
    @mohadire2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ኡዝታዝ አላህ ይጨምርልህ

  • @najatoumar9729
    @najatoumar9729 ปีที่แล้ว +1

    و عليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا يا أستاذ حفظ الله

  • @ሱሱቲዩብ-ዸ7ቸ
    @ሱሱቲዩብ-ዸ7ቸ 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ

  • @hayatmohammed3297
    @hayatmohammed3297 ปีที่แล้ว

    አላህ ጀዛህን ይክፈልህ አገላለፅህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @Fozeya-o9q
    @Fozeya-o9q ปีที่แล้ว +1

    ወየንኩም ያበናት

  • @Eman-u2v
    @Eman-u2v 8 หลายเดือนก่อน

    ws wr wbጀዛከላሁ ኸዪረን ስታዝ

  • @medinayimami7160
    @medinayimami7160 ปีที่แล้ว

    ጀዛህ አላህ ኸይር

  • @haiati8154
    @haiati8154 ปีที่แล้ว

    جزاك الله خير

  • @ፉፊነኝከወሎሀርቡዋ
    @ፉፊነኝከወሎሀርቡዋ ปีที่แล้ว +1

    ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ከይር እስታዝ እንኛም ሰምተን የምንጠቀም አላህ ያድርገን

  • @Alima-ij5zu
    @Alima-ij5zu ปีที่แล้ว

    መሸ አለሀ

  • @MusinaUmer
    @MusinaUmer 9 หลายเดือนก่อน

    Walhii kalatylgn mashallh btaly lgna lsetoch jazkillh

  • @sameraal4980
    @sameraal4980 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ❤

  • @feruzebrahem7805
    @feruzebrahem7805 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካተሁ ኡስታዝ እር ቁርአን ተጅውድ በአማርኛ ቂርአቱን ቅራልን ጀዛ ከላህኸይር

    • @زمزماندرس
      @زمزماندرس ปีที่แล้ว +1

      ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ቁረአን በአማረኛ ይቀራል??

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ አልሃምዱሊላህ ኡዝታዝ ጀዘካላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ቁርአን ማንበብ የቻልኩት በምለቃቸው ቪዶው ነው 🌹🌹🌹

  • @ZainabZainab-cf2nb
    @ZainabZainab-cf2nb ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍

  • @SamiraAhmed-v2w
    @SamiraAhmed-v2w ปีที่แล้ว +1

    Masha allha 🥰 gen kefel 3 ena lelochun maggnat alchalkum wayes altalakakum🤔

  • @emanahmed-qy4ru
    @emanahmed-qy4ru ปีที่แล้ว +1

    ዋአለይኩም አሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሁ
    አላሕ ዱኒያ አኼራን ያሳምረው
    ወሏሒ በአንተ ትምሕርት ነው ቁርአንን አስተካክየ መቅራት የጀመርኩት
    ከታች ያስተማርከን አሕካሙ ሯ ፒዲኤፋን ብታስቀምጥልን ጀዛኩሙሏሕ ኽይር

    • @Faiselmoha
      @Faiselmoha  ปีที่แล้ว

      አሚን። ሹክረን እህቴ።
      ስለ ራ ህግጋቶች ያስተማርኩበትን PDF የለቀቅኩላቹ መስሎኝ ነበር። በዚህ ሊንክ አውርጂው:
      drive.google.com/file/d/1WEWakC19TPAouJMJCEdFGg5tdakd9z4N/view?usp=sharing

  • @ተወከልበአላህዩቱብ-ነ3ኰ
    @ተወከልበአላህዩቱብ-ነ3ኰ ปีที่แล้ว +1

    አህለን ወሳህለን

  • @Sitimunaa
    @Sitimunaa 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጣዩን ክፍል አረ 🙏

  • @ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ
    @ሲቲካሚላትእናቷንናፋቂ ปีที่แล้ว +2

    ዋአመይኩም ሰላም ኡስታዝ ስትጠፋ ቅር አለን ቀጥልበት ከመጀመሪያው እየተከታተልኩ ነው ኮመንት ባልጽፍልክም ጁዝ 6ከጥልልን አደራ አሏህ ሀጅርክን ከፍ ያድርግልን

  • @fuggggf-l5g
    @fuggggf-l5g ปีที่แล้ว +1

    ሁሩፉል ሲፋት የፊደላት ባህሪያት ብታብራራልን ጥሩ ነበር

  • @MakiaEdrees
    @MakiaEdrees 9 หลายเดือนก่อน

    ቀጣይ ልቀቅልን ሱረቱ غفر

  • @fuggggf-l5g
    @fuggggf-l5g ปีที่แล้ว +1

    ለምሳሌ ሱረቱል ዘልዘላ ላይ ሁለተኛው አቀፅ أثْقَالَهاَ የሚለው መዱ ዒውድ ነው ወይስ በስኩን ነው የምናቆመው ፈትሀቴን አይደም የአቀፁ መጨረሻው ነው እስቲ ልዩነቱን ንገርኝ

  • @nefisatube1703
    @nefisatube1703 ปีที่แล้ว +1

    ግሩፕ ክፈትልን እስኪ ከቻልክ ዋትሳፕ

  • @ShambelDessale-u8l
    @ShambelDessale-u8l 18 วันที่ผ่านมา

    ስለ መድ ክፍል 3 የለም እንዴ በዚህ መልክ የተዘጋጀ

  • @AdcGfd
    @AdcGfd 5 หลายเดือนก่อน

    🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🥀🥀🥀🥀🥀👍👍👍👍

  • @ASs-q8z
    @ASs-q8z 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ የተምታታብኚ መዴ ጦብዒይና መዱል አሥልይ ተመሣሠለብኚ

  • @aziti7741
    @aziti7741 6 หลายเดือนก่อน

    ክፍል ሶስት ካለ

  • @jamilasaeed3551
    @jamilasaeed3551 6 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ኡስታዝ ለምን ቅራአት ተቋረጠ በጣም እየተከታተልኩነበር ኧረ አታቋርጡ ኡስታዚ

  • @gdgghgfffhvhhh5405
    @gdgghgfffhvhhh5405 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን ቃኢዳን አላከተምኩምዝብየ ነው ቁረአንን የምቀራው

    • @Fozeya-o9q
      @Fozeya-o9q ปีที่แล้ว +2

      ግድ ነው እህት ቃኢዳን አክትሚ