Yoni sele ante Gieta yebarek Egzyabehire xegawen yabezalh enie lemayew lebien amemegn ante Gieta redethon new engi yezi hulu sew tarik mesemat betam kebade new Giea kante gar selhon bertalegn tebarek
Yonatan You are w wise person why don't you help her for this poor woman with her son that will be a blessing I saw many times you're helping some other people better than her but this is really important
WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, WONDERFUL, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, TEACHABLE AND UNIQUE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, TEACHABLE AND UNIQUE TESTIMONY, ENCOUNTER, RECONCILIATION AND RESTORATION OF FAMILY PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
በሕይወት ጐዳና ፈተና ቢበዛም
ጌታን እየጠራ ንጹህ ሰው አይጠፋም
እጄን ያዘኝ ብሎ ሲጮህ ይሰማዋል
ከረግረግ አውጥቶ በድል ይመራዋል
አዝ፦ እግዚአብሔር ሲረዳ ከሰማያት ወርዶ
በደልን ሲያስወግድ በቅንነት ፈርዶ
አላያችሁም ወይ መጥመዱ ሲሰበር
ምርኮኛው ተለቆ ማዳኑን ሲናገር
ችግረኛውን ሊውጥ ጠላት ሲገዳደር
በሚያስፈራራ ቃል በትዕቢት ሲናገር
ደርሶ የሚታደግ እግዚአብሔር ብቻ ነው
በሰው መታመን ግን የከንቱ ከንቱ ነው
አዝ፦ እግዚአብሔር ሲረዳ ከሰማያት ወርዶ
በደልን ሲያስወግድ በቅንነት ፈርዶ
አላያችሁም ወይ መጥመዱ ሲሰበር
ምርኮኛው ተለቆ ማዳኑን ሲናገር
ያለውን ተነጥቆ ሁሉን ነገር አጥቶ
በአጠገቡ የሚቆም ጌታው ብቻ ቀርቶ
በእንግድነት አገር ተገርፎ ለሚያልፈው
ተስፋው መሰረቱ አምላኩ ብቻ ነው
አዝ፦ እግዚአብሔር ሲረዳ ከሰማያት ወርዶ
በደልን ሲያስወግድ በቅንነት ፈርዶ
አላያችሁም ወይ መጥመዱ ሲሰበር
ምርኮኛው ተለቆ ማዳኑን ሲናገር
የቅዱሳን ረድኤት ከሰማይ ይመጣል
ዘመናትን ቆጥሮ ጌታ ይመለሳል
የልጆቹን እንባ ከዓይናቸው ያብሳል
ክብርና ምሥጋና ለሥሙ ይሆናል
አዝ፦ እግዚአብሔር ሲረዳ ከሰማያት ወርዶ
በደልን ሲያስወግድ በቅንነት ፈርዶ
አላያችሁም ወይ መጥመዱ ሲሰበር
ምርኮኛው ተለቆ ማዳኑን ሲናገር
hey the
Can you please drop the link for the song if you have it
@@azebhaile4747 th-cam.com/video/w-PvK_1qNvA/w-d-xo.html
Tasifaye kabso 😘
የኔ እናት አሁን የቀረዉን እድሜሽን ፈጣር በደስታ ይለዉጠዉ🙏😭😭አክስቶች ግን ፈጣር ይቅር ይበላቸዉ😭🙏
አንዳንድ ጊዜ ኢትዬጲያ ብሆን ብዬ እመኛለሁ አንዳቸችን ላንዳችን ብነደጋገፍ መልካም ነው አብረን እንኖር ነበር እግዚአብሔር ማረፍያ ያዘጋጅልሽ የኔ እናት አይዞሽ
Amen Amen Amen Thanks so much Jesus eleeeeeeeeee
❤️❤️❤️❤️❤️❣️❣️💕👏
እናት ትኑር እድሜና ጤና ይስጣት እንኳን ጌታ ረዳሽ
አውቃታለሁ በጌታ ቤተክርስቲያን ነቀምት ሙሉ ወንጌል የኔ ተማሪ ነበረች OMG 😭😭😭😭😭
ዬንዮ ስፋ ሞገስ ጥገብ የብዙዎች አባት 😘😘
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እናትም አባትም ይሆንሻል አረፈደም ለውጥሽ ይፅና
ትልቅ መልዕክት ነው የኢትዮጵያ ችግር ማህበራዊ ቀውስ ነው ወጣት በከባድ የሱስ ውስጥ ተጠምዷል ይህን ሁሉ ወጣት ከሱስ ነፃ ለማውጣት ዮኒ ብቻውን አይችለውም ሁሉም ሊያግዙት ይገባል።ሁሉም በየዓቤያተ ዕምነት ውስጥ ለወጣቶች እራስን ከተለያዩ ዘርፈ ብዙ ችግሮች ነፃ ለማውጣት መረባረብ ያስፈልጋል ማንቂያ ደውል ለሀይማኖታዊ የአንድ ቀን ንቅናቄ ሳይሆን መሆን ያለበት ይልቁን ወጣቶችን ካሉበት የሱስ እስራት እንዲፈወሱ መታደስ እንዲሆንላቸው መስራት ይበጃል ባይ ነኝ።
True
ዮኒዬ እድሜ ከጤና ይስጥ
Baredduu koo omaa mitti jabadhuu amass yeroo qabdaa jijiraamuuf waaqayyo ayyanna isaa siif haa bayisuu 🥰
uuuuuuufffffeee dhugaadha
መልካም ወጣት ምን የልአስተማረን ነገር አለ ብዙ ነገሮችን አስተምሮናል ዮኒ ተባረክ ጌታ አንተን ሰለሰጠን አመሰግናለሁ 🙏
የመልካም ወጣት አባት ዮኒዬ ተባረክ
አቤት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ህስብ ወጣቶች ዮንየን ያንሳክ አንተ ተባርክ 😍😍 አይዞሽ የኔ እት 😭
የኔ እናት አይዞሽ ቀሪዉ ዘምንሽ ይለምልም ይሄ ስብራትሽ ለእኔ ይገባኛል ለዉጥሽ ይፅና እማ አግቸሽ ባግዝሽ ደስተኛ ነኝ😥
የኔ ቆንጆ አሁንም ጊዜ አረፈደም ልጅ ነሽ እንኳን አምላክ ረዳሽ ዮኒ አንተ ትለያህ እኔም አምላክ ረድቶኝ እዚህ ቦታ ለመምጣት ያብቃኝ 🙏🙏❤
ዮኒ ተባረክልኝ ክፉክን ያርቅልን የወጣቱ አባት
ፋጣሪ ሆይ ምደራችን አንቴ ፋዉሴን ዬንዪ ዘመንከ ይበራከ ገነ ብዙ እናያሌን
የውንዬ እውነትህን ነው ጌታ ምድራችንን ይፍውስው በእውነት ውጣቱ በዝህ ሆኔታ ውስጥ ሳየው የውኔ አንተ በዝህ ዘመን ስለተነሳህ ጌታ ይባርክ።
የሚያማምሩ ልጆች እኮ ነቸዉ በሱስ የሚያዙት ያሳዝናል ዮኒዬ ሰላተ እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው
ኧረ ዮነ ነገር እናርግላት ለዚች ልጅ
አሁን ብትወስንም ስትመለስ ችግር ሲበዛባት ወደቀደመው ሂወቷ ልትመለስ ትችላለች።ያ እንዳይሆን እንተባበር
Tekekl Tebarki
የኔ ማር ዳሞ ስታምር አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል ጌታ ይውረስ ህይወትሽን ።
ዮኒዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
የፅነ እግዚአብሔር። የበረክ ተበረክ 📚📚📖📖🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😓😓😓
ቀሪ ዘመንሽ የምታርፊበት ዘመን ይሁንልሽ
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ለምልም
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ3፣14, ንገሪአቸው በሎኛል። የያህዌ/ኤሎሂም አፍ ይህንን ተናግሯል!!አዋጅ!!አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ዝ
እግዚአብሔር መልካም ነዉ ልጄ ታድጓሻል ካአሁን በኃላ አዲስ ፍጥረት ነሽ ። ዬኔይዬ የእግዚአብሔር መንፈሰ ባንተ ላይ ሆኖ ወጣቶችን ለተፈጠሮበት ማንነት ማወቅ ሰለሆነላቸው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር
ጀግና ነች ።። እግ/ር ይረዳሻል።
የኔ ቆንጆ ዓይዞሽ እኔም እንዳንች. አክስት. የኔ አክስቴ በጣም መጥፕኦ ናት. ግን. አዑን እግዚአብሔር እረድቶኝ. ወልጄ አዑን ስራ እየስራው ነው. ግን የኔ ቆንጆ. ከዘመድ. ከናት. ከዑሉም. እግዚአብሔር. በቂ ነው. እኔ ግን. አዑን የዮንን. ትምርት. በዩትብ. ስከታተል. ስለ. ይቅርታ አዑን ገብቶኛል. እኔም አክስቴን. ይቅር ማለት ፈልጋለው. ዮንዬ እግዚአብሔር አንተን የሚመስል. መንፈሳዊ ዓባት ለምድራችን. ስለሰጠን እግዚአብሔር አመሰግናለሁ. ዮንዬ. ሌላ ቃላት ስለሌለኝ ብርክ በልልኝ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰አንዱን ልጅህን ሺ ያርግልህ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ዪንየ ጸጋይ ይብዛልህ ትውልዱ ለካጠፍተዋል. ቃንቃን ያጠፉው ትውልድ ምንአይነት ትውልድ እያስድግን እንደሆን አያሎህ ዋ ምን ዓይነት ነገር ነው እናትህ በውጭ ነው የምኖር ጥሮተኛ ነኝ ስስማት ልቤ አዘነ ምንላርግ አቅም ነዋ ጌታ ስፍውን ያፈስልሃል ሆሎ የሱነው ቦታ ይይዛሎ መገለጥ. ይብዛልህ ባህል ጠፍተዋል ተባረክ
ቤ/ክ. ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔርን ቃል (ደምጽ) ስሙ!!
አግዚአብሔር አምላካችን የሁላቺን አባት ነው 🙏🥰አይዞሽ የእኛ እህታችን 🥰🥰🥰🥰🥰
Anchii eze bemayet des belognal geta yeridash yne konjo
እህቴ ጌታ ይርዳሽ
እንዴት ያሳዝናል የወጣቱ ህይወት ጌታ ሆይ ተመስገን የብዙዎችን አይምሮ ስላለወጥክ አይዞሽ የእኔ እህት ጌታ መልካም አባት ነው
እግዚአብሔር መልካም ነዉ አይዞሽ 😭
ወሳኝ ሰው ዮን እድሜና ጤና ይስጠሰህ 🇪🇹🇪🇷
ዮን 🌍ለሰው ልጅ ሁሉ ተስፈልገሌህ🌍
አይዞሽ እህቴ ጌታ መልካም ነው አሁን ተቀይራሸል አላማሽ ኑ ተባረክ ዮኒ አንተ ግሩምና ድንቅ ነህ
ተባረክ ዮኒየ በናትህ ይችን ልጅ ምናለ ብትይዛት
ዮኒዬ የትውልድ አባት ነህ ተባረክልን👏👏👏
እህት አይዛሽ የኔ ቆንጁ ፈጣሪ መልካም ነዉ ዮኒዬ ዘመን ይባረከ
አረፈደም ገና ነው የኔ ቆንጆ ትችያለሽ እንኳን ጌታ እረዳሽ
እግዚአብሔር ከአፍሽ ቃል ያፅናሽ ተባረኪ ዮኒ ተባረክ 🙏🙏❤️
ጌታ ደረሰልሽ በጌታ ጽኑ። መንግሥት አብያተክርስትያናት ለእንደዚህ ዓይነት አገልግሎት ሊተባበሩ ይገባል ።ትኩረት ያስፈልጋል ወጣቱን ሳያነሱ ስለ ብልጽግና ማሰብ ሞኝነት ነው።ምስኪን መሆን ነው።
አይዞሸ ከዘመድ ቀድሞ የሚደረሰልሸ ጌታ አለሸ አታልቅሺ ከልብሸ ካመሸ ከተለወጥሸ ጌታን እንደ ግል አዳኝ አድረገሸ ተቀበይ ዮኒ በአንተ ውሰጥ ያለው እወቀት ለወጣቱ በማካፈልክ በማሰተማርክ እግ/ ርን እናመሰገነዋለን ።በእልልታ
አቤት ቃላቶች ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ እግዚአብሔር ይመስገን የትውልድ አባት
ጌታ መልካም ነው የውደቁት ያሳል አይዞሽ 😪😪 ዮንዬ ምለው ጠፋኝ ተባረኪልኝ ♥️♥️
የእኔ እናት አይዞሽ ገና ልጅ ናሽ
እኔን የኔ ልጅ ምናልባትም እናትሽ ብትኖር እንዲ ባልሆንሽ አይዞሽ እናት መኖሯ ብቻ በቂ ነው ወቶ ለመግባት
I know 🥹
አንድ ጊዜ የጎዳና ልጆች ጥናት ሲደረግ ሲጠየቁ ሰምቼ የብዙዎቹ የጎዳና መውጣት ምክንያት አክስቶች ናቸው ጣም ይገርማል አክስት እንዲህ እሩቅ አይመስሉኝም ነበር እባካችሁ ካልቻላችሁ ልጆቹን ይዛችሁ ህይወት አታበላሹ
ዮንዬ ተባረክ ጌታ ዘመንህን የበረከትየእረፍት ያድርገዉ
Ayezoshi Geta yeradshile tebarki
ወንጌል ይለውጣል !
በጌታ ፍቅር ልለምናችሁ ተማሪ ነኝ ኑሮ ስለከበደኝ TH-cam ከፍቻለሁ አግዙኝ!
የኔ እናት አይዞሽ ❤❤💔💔
ዮኒዬዬ ጌታ አብዝቶ ይባረክ ❤❤😘😘😘
Please how can we support this girl make it to her feet again?
በእየሱስም ፈውስሺ ይፀና
በእዉነት በጣም ደስ ይላል ግን ይህች ልጅ ድጋፍ ትፈልጋለች
ብንተጋገዝ !!!!
Oufffffff yoni geta ybarkhe nafnat fewseshen yatsnaleshe betam des ylale
Yoni sele ante Gieta yebarek Egzyabehire xegawen yabezalh enie lemayew lebien amemegn ante Gieta redethon new engi yezi hulu sew tarik mesemat betam kebade new Giea kante gar selhon bertalegn tebarek
ለእኔ ንግግራችሁ እኮነዉ የምጋርሜኝ 😆😂😂
ዮንዬ ለምልምልኝ ❤❤🙏
Ayezoshe ehete egeziabeher melkam new
ይሄንን ኮሜቴ ምታይ ከሆነ ተባበረኝ ልጄና እህቴ መተው እንዲማሩ ፈልጌ ነበረ ግን ስልካቹ አልሰራ አለኝ የምዝገባ ግዜ እንዳለቀ አውቃለው ግን እባክህን እንደምንም ብለክ እፕሸጋሽገህም ቢሆን ተባበረኝ የኔ ወንድም በጣም ነው የሞከርኩት
Yoniye zemeneh yelemelem ❤️ 😍 tesaketolehal 🙏❤️🖐
ጌታ ይችላል
እስቲ ይቺን ቢራቢሮ ይቱዩብ ለይ ትለቀቅልን ምትሉ
ዬኒ እቺን ልጅ ካለችበት እረድተናት ብትወጣ ጥሩ ነው
yoni tebarklin
እኔ የሀገራችን ወጣቶች ጉዳይ በጣም ያሳስብል አምራች የሆነው ወጣት ሱስ ውስጥ ነው መንግስትም ሺሻ ቤቶችን ዝጋ እባክህ ህግ ይውጣ ይሄ ጉዳይ የዩኒ ብቻ አይደለም እኛስ እንደ ህዝብ ምን እናድርግ ?
የውንዬ ካሆን በፌት ተምርው የተለውጡትንም ምስክርነት አቅርብ እስኪ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ውጣት እየተለውጠ ነው።
ዋሆ ዮኒ እቺን ልጅ በደንብ ተከታተላት እና ትደግ አዋሳ ብትቆይ ጥሩነው እስከምትጠነክር
Yonatan You are w wise person why don't you help her for this poor woman with her son that will be a blessing I saw many times you're helping some other people better than her but this is really important
yoniyee yene melkam nurilin❤❤❤
Mech new ines wedezih sifra geta indihed yemiredagn
😭😭አዞሽ የኔ አተ
bless you yoni. she needs help
WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, WONDERFUL, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, TEACHABLE AND UNIQUE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
ዮንዬ ❤️❤️❤️
አይዞሽ ዋናው መጠንከር ነው
WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, TEACHABLE AND UNIQUE TESTIMONY, ENCOUNTER, RECONCILIATION AND RESTORATION OF FAMILY PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
Yene konjo gena lij nesh. How can we help her? You have bright future ❤
MY GOODNESS::
Ayee Yoni bertatune yesterh!
Uuuufffff Ayezosh mamey 😭❤
Asmesaye nk yonatan
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
ለዚህች ልጅ ምንም ማድረግ ባለመቻሌ ልቤ አዝኖአል ግን ደሞ ሁሉን ቻይ አምላክ አለላት የማይጥል 😥😥😥😥😥
ነቀምት የትኛው ጎዳና ወይም የት ሰፈር
እኔ ለምን እደሆነ አላቅም ባልሰማውም በኦሮምኛ ይቅርታ ሲጠይቁ በጣም ያሳዝኑኝላ አይዞሽ ገና ነው ጊዜ አለሽ ገና ትኖራያለሽ ጌታ ታማኝ ነው
Lezich lij sira bitsetat min alebet, sira efelgalehu eyalech aydel, sira katach temelsa wode kedeme hiywotua endatihed biye new
ዬኒ ያንተ እገዛ ያስፈልጋታል
Geta eyesus yimesgeni
Ayzosh ehite almeshem gena tiwat new, amlakachin ye endegena amlak new
echin lij mardat falegalw endet ne magegnat ?
miyyoo tana gargarun barbada akamitin argadha ?
ይሄ መዝሙር የማነው ፕሊስ ንገሩኝ
Ayizosh😥
YEAH::
WOW::