#ወግድ_የሚሄድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 163

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 5 วันที่ผ่านมา +37

    የመድየ ምርጫ የሚያስደምማችሁ እስኪ ላይክ

    • @reemm6896
      @reemm6896 4 วันที่ผ่านมา

      መድየእስቲቁጥርሽንላኪልኝ

    • @Aa-oadwu
      @Aa-oadwu 3 วันที่ผ่านมา

      ቁጡርሽ

  • @nahanaha9198
    @nahanaha9198 5 วันที่ผ่านมา +35

    ማሻአላህ ያገሬልጂ😂😂😂 አብረን እንጠቀማለን መዋዋስ ባህላችንነዉ

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 5 วันที่ผ่านมา +3

      እኮ አንተውም ባህላችንን 😂😂😂

    • @umuamartube3853
      @umuamartube3853 5 วันที่ผ่านมา +1

      ሳህ 😂😂

    • @IntactIntact
      @IntactIntact 5 วันที่ผ่านมา

      እኮ ክክ

    • @HayatMohamed-ch6vp
      @HayatMohamed-ch6vp 5 วันที่ผ่านมา +1

      እኮይበቃናል 😂ለሁላቺንም

    • @youtube4525
      @youtube4525 5 วันที่ผ่านมา

      መዲየ ማሻ አላህ ምረጫሽ እኮ ይለያል የኔ ውድ እህት

  • @zinet4861
    @zinet4861 5 วันที่ผ่านมา +8

    ማሻአላህ ተባርክ አላህ የሆነ እቃነው 🎉🎉🎉🎉🎉መዲ

  • @Zd.t-s3v
    @Zd.t-s3v 4 วันที่ผ่านมา +1

    መምረጥ ትችይበታለሽ እህታችን መድ ጎበዝ ነሽ

  • @MaikaKhan-tq3uf
    @MaikaKhan-tq3uf 5 วันที่ผ่านมา +9

    ሰሞኑን የኛወች ሚድያውንም እቃውንም እየመራችሁ ነው ቀጥሉ እኛም እንከተላለን ❤❤❤

    • @aminatube3280
      @aminatube3280 2 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሬሻለሁደምሪኝ

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 5 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ሀሪፍነው እህት መዲ በርች❤❤🎉🎉👍👍👌👌

  • @howaa
    @howaa 5 วันที่ผ่านมา +1

    መሻአላህ በጣም ደስይላል በአፈያ ትጠቀምበት

  • @fatumaseid9906
    @fatumaseid9906 4 วันที่ผ่านมา

    ፔርሙስ ሰሀኑ ከስተዛሬዉ ትልቅ ነዉ በጣም ዉብ ነዉ ማሻ አላህ

  • @ከድጃሙሀመድአድስ
    @ከድጃሙሀመድአድስ 5 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአሏህ ያርብሀገራችንን ሰላምያድረግልን

  • @hawatube7169
    @hawatube7169 4 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ በሰላም ገብታ የምትኖርበት የምትጠቀምበት ያድርጋት ምርጫሽም በጣም ያምራል❤❤ቀጥይበት

  • @zehabuhussen
    @zehabuhussen 5 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ የኛ ልጂች ኢንሻ አላህ እኔ ተራይ ይደርሰኛል

  • @hm3674
    @hm3674 4 วันที่ผ่านมา

    መሸአላህ ብረትበብረት ጴርሙሥ ሠለን በጣም አሪፍነው

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 4 วันที่ผ่านมา +1

    ግን እቃ እዛው መግዛት እንደሚሻል ነው የገባኝ ኢንሻ አላህ ብዙም ውድ አይደል

  • @ዙዙ.ወለየዋ
    @ዙዙ.ወለየዋ 5 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ ምርጥ እቃ ነዉ

  • @امايمن-ف
    @امايمن-ف 5 วันที่ผ่านมา +2

    የዛሬው እቃ መሻአሏህ ነው ወላሂ🎉🎉

  • @zuzu6777
    @zuzu6777 3 วันที่ผ่านมา

    ማሻአሏህ ቁጥረሺን አስቀምጭልን

  • @امايمن-ف
    @امايمن-ف 5 วันที่ผ่านมา +9

    ማነው እንደኔ ተመልካች ሁኖ የቀረ 😢😂 ተው ደምሩኝኝኝ 😢😢

    • @تمر-س2ص
      @تمر-س2ص 5 วันที่ผ่านมา

      እኔ አለሁ😀

    • @امايمن-ف
      @امايمن-ف 5 วันที่ผ่านมา +1

      @@تمر-س2ص እንደማመር ውደ

    • @hayatabate3621
      @hayatabate3621 5 วันที่ผ่านมา

      Ene kkk

    • @allahkarim5390
      @allahkarim5390 4 วันที่ผ่านมา +1

      አኔም ኢሻአላህ በቅርብጊዜ አሳስዛለሁ

    • @امايمن-ف
      @امايمن-ف 4 วันที่ผ่านมา

      @@allahkarim5390 አሏህ ያሳካልሽ ውደ👌

  • @fozi-h9g
    @fozi-h9g 4 วันที่ผ่านมา

    ያገሬ ልጅ እኔም ወግዲ ነኝ በቃ በጋራ እንጠቀማለን😂😂😂ማሻ አላህ በፍቅር በደስታ የምትኖሪበት ያድርግልሽ

  • @አቤቱበመንግስትኸበመጣኸጊ
    @አቤቱበመንግስትኸበመጣኸጊ 5 วันที่ผ่านมา +2

    መጋረጃው ያምራል😍😍😍😍

    • @user-dd5de6mj5n
      @user-dd5de6mj5n 4 วันที่ผ่านมา

      አዉ.ግን ዉድነዉ

  • @HalimaAhmed-r4q
    @HalimaAhmed-r4q 4 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህይጨምርልሽ

  • @fatumaseid9906
    @fatumaseid9906 4 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ በጣም ዉብ ነዉ❤

  • @ዜድነኝየገነቴዋ
    @ዜድነኝየገነቴዋ 4 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህሀገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤

  • @habibatube1887
    @habibatube1887 4 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ በርችመዲየ እህታችን

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 4 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ በርች ❤❤❤

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 5 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ በርች መድየ🎉🎉

  • @HawaSaed-d5e
    @HawaSaed-d5e 5 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ መድዬ በርቺ እህት❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሀዮወለዮ
    @ሀዮወለዮ 5 วันที่ผ่านมา

    መዲየየኔጀግና ጠክሪልኚ ሀቢብቲ❤❤❤

  • @BdjE-i7f
    @BdjE-i7f 4 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ እምለዉ እንዴት አመነው ዪልኩበተል እሄን ሁላ በረ ወገን የለቾዉም እዴ ጉድ ነው እኮ ጉራኝ ሁላ ለቤተሰብ በጠቀመቹ😏

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋው ጥራት ያለው ዕቃ

  • @totomaruf-bf4ec
    @totomaruf-bf4ec 4 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ መጋርጃው ያበዴ ነው

  • @saudah8298
    @saudah8298 4 วันที่ผ่านมา

    ወአለይኩምሰላም የኔውድ በርች

  • @HalimaHelima-rm8bk
    @HalimaHelima-rm8bk 5 วันที่ผ่านมา +1

    አንዳንድ ሰሀን እና ብርጭቆ አካፍሉኝ የምታስረትቡ ልጄች እኔ አልሳካልሽ ብሎኛል

  • @امام-ص3ز
    @امام-ص3ز 5 วันที่ผ่านมา

    እቃውን አችግዥው ማሻአላ በርቺየኔውዲ

  • @HikmaYamim
    @HikmaYamim 4 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ያምራልበርችወደ❤❤

  • @FsGdff-px7ef
    @FsGdff-px7ef 5 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ

  • @alem587
    @alem587 5 วันที่ผ่านมา

    በርች መድየ ጀግና ነሽ❤❤❤❤

  • @tinytiny7259
    @tinytiny7259 5 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ መድየ

  • @hayatrak1238
    @hayatrak1238 4 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህመድናየበርቺ

  • @mahannnahmsfguryvvhhhsrzam5134
    @mahannnahmsfguryvvhhhsrzam5134 5 วันที่ผ่านมา

    እኔም እሻላህ ማሻ ታደርሽልኛለሽ

  • @NejatTimer
    @NejatTimer 5 วันที่ผ่านมา +1

    መዴየ የኔ ወድ እህት አንቸ ለሰራሸወ እኔ ዴከመኝ አላህ ያጠከረሸ 🎉🎉🎉

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ቘ5ጐ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ቘ5ጐ 5 วันที่ผ่านมา

    መዲየ እህቴ ብርችልኝ እህቴዋ❤❤❤❤❤

  • @Hayattube345
    @Hayattube345 5 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህመዲየ🎉🎉
    በርቺ

  • @AsdYsd-r7q
    @AsdYsd-r7q 4 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ውደ በርቺ ሁቢ

  • @EmuBilal-yj1ly
    @EmuBilal-yj1ly 4 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ 👍🏻👍🏻 ጎበዝ ነሺ እንሻላህ አላህ ቤተን ልቺርስና አዝሻለሁ

  • @zainab555-ui9ju
    @zainab555-ui9ju 4 วันที่ผ่านมา

    የኔውድእህት በርች❤❤❤❤❤

  • @suleymansemgenw
    @suleymansemgenw 4 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ መድ

  • @fatma6629
    @fatma6629 4 วันที่ผ่านมา

    ወግዴወች ማሻአለ

  • @hlimet
    @hlimet 4 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ❤❤❤

  • @bjgfew6546
    @bjgfew6546 4 วันที่ผ่านมา

    መድየ ቁጥር አስቀምጪ እድንጠልብሽ

  • @HayatMohamed-ch6vp
    @HayatMohamed-ch6vp 5 วันที่ผ่านมา

    ምሺአላህጎበዝነሺእህት

  • @semiratube9958
    @semiratube9958 5 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ሀገራችንንሠላምያረግልን አሁንስ 😢😢😢😢የበተሰቦቻችን ጉዳይ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 5 วันที่ผ่านมา

    በርች እህት መድ

  • @umabubakr-b8z
    @umabubakr-b8z 5 วันที่ผ่านมา

    አንደኛ ነኝ ዛሬ ማሻአሏህ መዲ

  • @bintislam3081
    @bintislam3081 4 วันที่ผ่านมา

    መዋዋስማ አለብን ያገሬ ልጅ ብቻችሁንማ አትጠቀሙም ❤

  • @Hunyalew-w5f
    @Hunyalew-w5f 4 วันที่ผ่านมา

    የኔ ዉድ ምርጫሽ አደኛ

  • @hayat3685
    @hayat3685 5 วันที่ผ่านมา

    በርች እህቴ

  • @IMAN-yx7uw
    @IMAN-yx7uw 5 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላሕየኔተራመቸነው.

  • @ሉሉነኚወሎየዋ
    @ሉሉነኚወሎየዋ 4 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ ወግድወች እስክ ስለወግድ ከተማ አዳድ በሉኚ የባሌ ሀገርነው ለመኖሪያጂ ለገበሀ አይመችም ስሉሰምቸ ትንሽ ደስአላለኚም ቤቴን እዛ ስላስጨረስኩ😊

    • @Jemila-p2n
      @Jemila-p2n 4 วันที่ผ่านมา +2

      @@ሉሉነኚወሎየዋ ለገበያ ይሻላል ለመኖሪያ የውሃ ችግር አለው ወደ ከተማ ከሆነ ቤትሽ ለገበያም ይሆናል

    • @fozi-h9g
      @fozi-h9g 4 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ ወግዲ ከተማው ነኝ አግብቸ ሶስት አመት ኑሬበታለሁ አሁንም ቤት ሰርቻለሁ አልሀምዱሊላህ ባለቤቴም ነጋዴ ነው ለስራ ወግዲ ከተማው ማሻ አላህ ነው ጠንካራ የስራ ሰው ከሆኑ እናም ችግሩ ውሀ እና መንገዱ ነው በጋ አባራው ክረምት ጭቃው በጣም ከባድ ነው ከዛ በተረፈ ሀሪፍ ነው ሁሉም ሀገሬ ወግዲየ❤❤❤❤

    • @ሉሉነኚወሎየዋ
      @ሉሉነኚወሎየዋ 4 วันที่ผ่านมา

      @@Jemila-p2n ቤቴኮ ወደ አድሱ ሀክቤት አከባብይነው ብለውኛል ያውለመኖሪያ የሚሆንነው የተሰራው ግንኮ ለገበያ ካላመቸ ከባድነው

    • @ሉሉነኚወሎየዋ
      @ሉሉነኚወሎየዋ 4 วันที่ผ่านมา +1

      @@fozi-h9g እሽእህቴ ስላከበሪሽኚ አላህ ያክብሪልኚ አላቅም ብቻ የገበሀውነገር ብዙም ጥሩ ነገር ስወራ አልሰማም ያው ለውጥ አያመጣም ነው የምሉትና አላህ ይሪዳን

    • @fozi-h9g
      @fozi-h9g 4 วันที่ผ่านมา

      @@ሉሉነኚወሎየዋ ሪዝቅ በአላህ እጅ ነው ውዴዋ አትሰቢ አላህ ሊሰጠን ያሰበውን ይዞልናል ደሞ ጠንካራ የስራ ሰው ከሆኑ የትም ሀገር ይሰራል ወረት ይጠይቃል እንጅ

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 4 วันที่ผ่านมา

    አቤት ምረጫሺኮ በጣምነው እሚገረመኝ ትችያለሺ

  • @ኢላሂሁሉንላተተውኩትያረብ
    @ኢላሂሁሉንላተተውኩትያረብ 4 วันที่ผ่านมา

    መዲና እደው በፈጠረሽ ለምን አመልሽም ስደውልልሽ በዋትሳብም አመልሽ ግን ለምን??

  • @fozeya-h2y
    @fozeya-h2y 5 วันที่ผ่านมา +1

    ግን በምን ነው የምታገኙት ኢሞ ይመልሳል ሢዴወል ቴሌግራምም አመልሥም እሳ መድድድ መልሺማ የምነግረሺአለኝ 😂😂

    • @amina-bm9rn
      @amina-bm9rn 4 วันที่ผ่านมา

      በዎሳብትመልሳለቸ

  • @iamthemotheroftwokingsam3420
    @iamthemotheroftwokingsam3420 5 วันที่ผ่านมา

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን መድ መሻአሏህህህህህህህህሀ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @madinabelay213
    @madinabelay213 4 วันที่ผ่านมา

    ለምንዲነዉ የማመልሽዉ በኢሞ እያወራሁሽ እኔም እፈልጋለሁ ❤

  • @SsAa-xh5cy
    @SsAa-xh5cy 5 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ🎉🎉

  • @dgfffgfffgg7250
    @dgfffgfffgg7250 5 วันที่ผ่านมา

    መድየ እንደትነሺልኝ በርችልኝ

  • @ChaaaBultuma
    @ChaaaBultuma 4 วันที่ผ่านมา

    የኔ ወደ በጠም ነወ እምወደሸ

  • @FgHj-xb6wx
    @FgHj-xb6wx 4 วันที่ผ่านมา

    በርቻልን ሽር ላይክ እናድር ጋት ቅመሞችየ🎉🎉

  • @hamdibintbaba2788
    @hamdibintbaba2788 5 วันที่ผ่านมา +1

    እኔምለው በራድ ማለት የውሃ ማሞቂያ ነውዴ

  • @ዙዙ.ወለየዋ
    @ዙዙ.ወለየዋ 5 วันที่ผ่านมา

    ሀፍዳዉ እደዚሁ ሀገር አለ ማሻ አላህ የዛሬዉ እቃ ይለያል

  • @SxB-gz3mt
    @SxB-gz3mt 5 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉 ማሻአላህሀፍጣዉ መጣ ደ

  • @አሏህወኪል-ዐ8ቸ
    @አሏህወኪል-ዐ8ቸ 5 วันที่ผ่านมา

    መዱ እደትነው የማገኝሽ ስልክ አላስቀመሽም

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 5 วันที่ผ่านมา

    እረመድ በኢሞ መልሺልኝ በጣም ውድ ሆነሻል እንደፆም ውሃ❤❤

  • @SameraAlsamera
    @SameraAlsamera 3 วันที่ผ่านมา

    የት ነዉ

  • @tube3507
    @tube3507 5 วันที่ผ่านมา +1

    በአላህ እዳታልፊኝ ኮቻ የሚከራይ ቆንጆ ግቢቤት ዋጋ ንገሪኝ ዉጡ ግቡ የማይሉ 5 ክላሥ መብራት ዉሀ ሻወርሽትበት የተሟላ ጂምሰም በረዳዉ ሰራሚክ የሆነ

    • @UmmubarakHesuin
      @UmmubarakHesuin 5 วันที่ผ่านมา

      ቀሚስሽ አምሮኛል

    • @fatumaadem9570
      @fatumaadem9570 4 วันที่ผ่านมา

      እንደ ሰፈሩ እና እንደ ቤቱ ይለያያል ግን ከ 7 ሽ እስከ 10 ታገኚ ይሆናል

    • @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
      @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የምገዢዉ ነዉ የምትከራይዉ😂😂😂

  • @Mየስወድህ
    @Mየስወድህ 4 วันที่ผ่านมา +2

    ባል ተብዮው ቁጪ ብል መብላት ብቻ አይ እድላችነ እኛ ሴቶች

  • @مكهمصطفى-ظ7ظ
    @مكهمصطفى-ظ7ظ 4 วันที่ผ่านมา

    የት ነሽ ግን

  • @SamuelEnye
    @SamuelEnye วันที่ผ่านมา

    አረ እናተጋ እቃ ውድ ነው😮

  • @አሏህወኪል-ዐ8ቸ
    @አሏህወኪል-ዐ8ቸ 5 วันที่ผ่านมา

    እስኪ ስልክሺን አስቀምጨ

  • @Zahra-zr4ed
    @Zahra-zr4ed 2 วันที่ผ่านมา

    አሥቀምጭ

  • @rhemahusane
    @rhemahusane 4 วันที่ผ่านมา

    ውደ እደት ነሽ

  • @ammmgssfgh
    @ammmgssfgh 4 วันที่ผ่านมา

    ምን ዋጋለው ሲፅፉልሽ ካልመለሽ
    😢😢😢

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
    @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 4 วันที่ผ่านมา

    ወግድወች እሥኪ እየተዋዋሥን እንሥራበት ይበቃናል መቼም እኔም ባልገዛ ተው ግን አታሣጡኝ ብር ከየት እያገኛችሁ ነው ሥዴውል አንች ምንም አታደርጊ ብርሺን ያጂ ምናምን ነው የሚሉኝ እኔ አንድ ቤት መጨርሥ አቅቶኛል

    • @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
      @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እየሰራሽ አይደል አገዢም ቋጣሪ ሁነሽ መሠለኝ መግዣ አላጣሽም 😂😂😂

    • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
      @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ ምነው ጥሩ ኮሜት ብትፀፊ ማንም ሠው ካለው መግዛት አይጠላም ይቆጥርሺ አልልሺም መቼም አንድ ቤት አላልቅልኝ ብሏል ኤንዴምታሥቢው አይደለም ካለኝ ለምን አልገዛም

    • @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ
      @ሥደትመምህሬ-ወ9ኈ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد የኔ ዉድ ይቅርታ እደዛ ያልኩት ሥደዉል ብርሽን ያዢ ይሉኛል ሥትይ ነዉ አላህ ያሣካልሽ አብሽሪ ጭክን ብለሽ ማድረግ ያለብሽን አድርጊ

  • @Zahra-zr4ed
    @Zahra-zr4ed 2 วันที่ผ่านมา

    ቁጥርሽ

  • @chiefyahyatube9011
    @chiefyahyatube9011 4 วันที่ผ่านมา

    ያመዲ ቤታሰቦች ዘይሩኝ

  • @መሬምይማም-በ4ዐ
    @መሬምይማም-በ4ዐ 4 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @Hayat-r5m
    @Hayat-r5m 4 วันที่ผ่านมา +1

    ወግዲዎች ሴቶች አልተቻሉም

  • @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ
    @አባቴእወድሀለሁ-ቘ4ተ 5 วันที่ผ่านมา

    መድ በአሏህ በምን ላግኝ ሽ

  • @halimatube7942
    @halimatube7942 5 วันที่ผ่านมา

    ለእኔ ታሰሪልኛለሽ መድየ

  • @AleemaAleema-y4j
    @AleemaAleema-y4j 4 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @MbhMbb-ji2co
    @MbhMbb-ji2co 5 วันที่ผ่านมา

    Ar enam efalglwu gen selkishin askmchwu

  • @ahdbehabdbs6468
    @ahdbehabdbs6468 5 วันที่ผ่านมา

    ጎንደረ ታደረሻለሺ

    • @amina-bm9rn
      @amina-bm9rn 4 วันที่ผ่านมา

      እሁሎምቦታታደርሳለቸ

  • @milonbd1062
    @milonbd1062 5 วันที่ผ่านมา

    ወደ ራያ አላማጣ ታድርሻለሽ ብዝ ልጀች ነኝ

  • @user-sr1pu6ko3q
    @user-sr1pu6ko3q 4 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍🌿🌿🌿🌿🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓

  • @milonbd1062
    @milonbd1062 5 วันที่ผ่านมา +1

    በኢሞ ፅፈልሽ አትመልሽም

    • @rahmaha
      @rahmaha 5 วันที่ผ่านมา

      እኔ አልወጣልኝ አለሳ

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 5 วันที่ผ่านมา

      ​@@rahmahaእኔም ኢሞዋ አልወጣ ልኝ አለ እደትነው የሚወጣላችሁ

  • @rahmaha
    @rahmaha 5 วันที่ผ่านมา

    ቁጥርሺኮ እቢአለኝ ማርየ😢😢

  • @fatibentseid1592
    @fatibentseid1592 4 วันที่ผ่านมา

    መሽ አሏህ የምትገዣቸው እቃዎች፣በቴሌግራም ጵፌልሽ ነበር አላየሽውም መድየ የቤት እቃዎች እድትገዥልኝ ቅርብ ቦታነው እምታደርሽው

  • @HayatDubai-y9t
    @HayatDubai-y9t 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mrn3878
    @mrn3878 5 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 5 วันที่ผ่านมา

    ጦርነቱ ቆመ እንዴ

  • @hebe3258
    @hebe3258 5 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ