ፌሰቡክን ሀክ/መጥለፍ/ ሀክ ተደርገን ከሆነ እንዴት እንወቅ ተጠልፈንሰ ከሆነ እንዴት እናሶጣቸው ሀክ እንዳንደረግ እንዴት እንከላከል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 60

  • @ረዱፍቅርየዝማምዬልጅ
    @ረዱፍቅርየዝማምዬልጅ 3 ปีที่แล้ว +8

    አቦ ተባረክ ሀክ ተደርጌ ነበር አሁን አስተካከልኩት

  • @rahelgirma971
    @rahelgirma971 3 ปีที่แล้ว +2

    አካዉንቴ ሀክ ተደርጎ ተወስዶብኛል እንዴት ማስመለስ እችላለዉ ?እባክህ

  • @GenetLove
    @GenetLove 3 ปีที่แล้ว +2

    አረኩኝ እናመሰግናለን ማኛዬ

  • @zelalemshitaw1399
    @zelalemshitaw1399 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ትት ነው ፡፡ ቀቁጥጥር ውጭ የሆነ አካውንት ማለትም በበሌላ ሰው ስልክ የተጠለፈን አካውንት መመለስ ይቻላል ወይ?

  • @GenetLove
    @GenetLove 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን የምፈልገው ነገር ነበረ አካውንት ተዘግቶብኝ ነበረ

  • @mahletprintingandadvertisi36
    @mahletprintingandadvertisi36 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታ ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለው

  • @selamtube9966
    @selamtube9966 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ወድሜ

  • @kaluybu6083
    @kaluybu6083 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን በርታልን ወድማችን

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 11 หลายเดือนก่อน

    የጓደኛን ሚሴጀር እንዴት መጥለች እንችላለን

  • @mekdi1921
    @mekdi1921 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን🌿🙏😍

  • @GenetLove
    @GenetLove 3 ปีที่แล้ว

    በርታልኝ

  • @firomsademissie704
    @firomsademissie704 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ሴኪሪቲ ሎግ ኢን የሚል የለውም

  • @MeMe-wq6ks
    @MeMe-wq6ks 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ተቸግሬ ነበር አመሰግናለሁ 👌👌👌

  • @fhfjg4042
    @fhfjg4042 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ

  • @salam_love
    @salam_love ปีที่แล้ว

    ሚሴጀርም ሲቲንግ አላወጣምአለኝ😢

  • @selamselamm2031
    @selamselamm2031 3 ปีที่แล้ว +1

    ወድሜአመሰግናለሁ

  • @mariyammariyak6852
    @mariyammariyak6852 3 ปีที่แล้ว

    ኢሞልጠልፍነው. ያለኮድ እደትነው እሚከፍተው

  • @SaraSara-by3bz
    @SaraSara-by3bz 3 ปีที่แล้ว

    ውደ በርታ

  • @ሮቤልታደሰ
    @ሮቤልታደሰ 3 ปีที่แล้ว +1

    የምር አመሰግናለው በጣም🙏

    • @js-ou9dh
      @js-ou9dh 3 ปีที่แล้ว +1

      ሞዛዛነገር

    • @ሮቤልታደሰ
      @ሮቤልታደሰ 3 ปีที่แล้ว

      @@js-ou9dh ሞናኒዛ ነገር

  • @BaniyamHaftey
    @BaniyamHaftey 6 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ነህ ውንድም ኢዛና የሀገር ባህል ልብስ መሸጫ የሚል facebook ፐጅ ነበረኝ እና ሃክ ተደርገብኝ እንዴት ልመልሰው ብራዘር መልስ ንገረኝ ከይቅርታ ጋ ከቻልክ ደውለ ብትነግረኝ

  • @zahraradeya
    @zahraradeya 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢እረ እኔጋ የለም ግን ተደርጌለሂ

  • @الوالو-ق4ذ1ب
    @الوالو-ق4ذ1ب 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድሜ 🥰🥰

  • @haymitadilo-yd8tj
    @haymitadilo-yd8tj ปีที่แล้ว

    ወንድሜ በጣም Fb አሥቸግሮኝነው በመጀመሪያ የከፈትኩበት ሥልክ ቁጥር ሌባ ወሥዶብኝ እሥከ ሥኬ ጠፍቶብኛል ሢሙን ሌላ ሠው ነበር ያወጣው እና fb ከፍቼ ሥጠቀምበት ነበር በጠፈው ቁጥር እና አሁን ያንን አካውንት ማጥፋት ፈልጌ ነበር እንዴት ነው ማደርገው እባክህ ወንድሜ ተባበረኝ fb የከፈትኩበትን ሥም ልላክልህ ታጠፋልኝ አለክ እባክህ ወንድሜ መልሠህ ጣፍልኝ

  • @haymitadilo-yd8tj
    @haymitadilo-yd8tj ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ከይቅርታ ጋር ሥልክህን ላክልኝ ከFb አሥቸገረኝና እምብኝ ብሎ ነው

  • @chalewyohanniscj5641
    @chalewyohanniscj5641 ปีที่แล้ว

    Thank you bro 👍

  • @beyenedargei3732
    @beyenedargei3732 ปีที่แล้ว

    ተባረክ❤❤❤❤

  • @Smrena
    @Smrena 2 ปีที่แล้ว

    Ene gn kedmew pasword change argew sileneber ene fb page lay metekem alchalkum please

  • @Jesusy777
    @Jesusy777 8 หลายเดือนก่อน

    የድሮ አካወንቴ ሙሉ ለሙሉ ተወስዶብኛል መላ መሉኝ😢

  • @LameriLala
    @LameriLala 18 วันที่ผ่านมา

    Yelawem yena

  • @ሺመልሰታከለ
    @ሺመልሰታከለ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀክ ማድረግ አስተምረን ባክህ

  • @ሺመልሰታከለ
    @ሺመልሰታከለ 3 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አመሰግናለው

  • @konizeleke7353
    @konizeleke7353 2 ปีที่แล้ว

    ስለትምህርትህ እናመሰግናለን ተባረክ ግን የኔን በሁለት ስልክ ሀክ ተደርጌለሁ ግን ፖስወርድ እዳልቀይር እነሱ ቀድመው ቀይረውት ፖስወርድ ቼንጅ ብዬ የራሴን ሳስገባ ኢቫሌት እያለ እንቤ አለኝ እንዴት ላርግ እባክህ መልስልኝ

    • @Yene_Elshaday
      @Yene_Elshaday ปีที่แล้ว

      እኔም እንደዛ ድርገውኝ ከ12 ኣመት በላይ ተጠቅሜበት ብዙ ዶክመኖቶችን የያዘ ፌስቡኬን ጉድ ሰሩኝ ፓስዋርድ ኢሜል ስልኩን ቀየሩት

    • @HiwotTegegne-z1m
      @HiwotTegegne-z1m ปีที่แล้ว

      የኔም እንደናንተው😢😢

  • @tokiyoon9685
    @tokiyoon9685 2 ปีที่แล้ว

    waw konjo new

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 3 ปีที่แล้ว

    ቤተሰብ ሁኛለሁ

  • @TitiTina-jh8tv
    @TitiTina-jh8tv ปีที่แล้ว

    እባክህ እኔ instagram ሀክ ተደርጊያለው ምታውቅ ከሆነ እንዳታልፈኝ🙏

  • @አቢየሸዋሮቢቷ
    @አቢየሸዋሮቢቷ 2 ปีที่แล้ว

    ሠራህልኝ

  • @mileyard5102
    @mileyard5102 3 ปีที่แล้ว

    የምፈልገው ነገር

  • @silvanasilvana1221
    @silvanasilvana1221 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @Yene_Elshaday
    @Yene_Elshaday ปีที่แล้ว

    ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥረውታል መክፈት ኣልችልኩም

  • @የናትዋ
    @የናትዋ วันที่ผ่านมา

    ብዙ ታወራለህ ወደ ገደለው ግባ😅

  • @salam_love
    @salam_love ปีที่แล้ว

    እረ የኔ አለውም😢😢😢😢😢

  • @salam_love
    @salam_love ปีที่แล้ว

    እባክህ ተባበረኝ እባአለኝ

  • @munanasir435
    @munanasir435 6 หลายเดือนก่อน

  • @robeldesta8926
    @robeldesta8926 2 ปีที่แล้ว

    Hack mareg aktoh new

  • @Yene_Elshaday
    @Yene_Elshaday ปีที่แล้ว

    እባክህ ከ12 ኣመት አላይ ብዙ ዶክመንቶች ያስቀመጥኩበት ፌስቡኬን መክፈት ኣልቻልኩም ሙሉ ለሙሉ ሃክ ኣድርገውኝ ኢሜልም ቁጥርም የራሳቸው ነው መክፈት ኣልቻልኩም

  • @አቢየሸዋሮቢቷ
    @አቢየሸዋሮቢቷ 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ያልከውን ተጠቅሜ ፌሥቡክ ጭራሽ ጥርቅም አለ ኡፍፍፍፍ አናደድከኝ ከምር ሎግ አዎት አለኝ ገባሁ ከዚያ ጭራሸ ባልከው መሠረት ሥገባ እቢ አለኝ

  • @blenfitaneges8746
    @blenfitaneges8746 2 ปีที่แล้ว

    Password sekeyr kezh befit password maltkm kehone wym ybftun kersawt mn marg albng

  • @አቢየሸዋሮቢቷ
    @አቢየሸዋሮቢቷ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ሢሜ ተቃጥሏል ጭራሽ ምንም አልተላከልኝም ፌሥቡክ ተዘጋ ቆይ ምን አቀለቀለኝ እናንተ ዩቱበሮች ኡፍፍፍፍ መዘላበድ ሥትወዱ አቦ አቃጠልከኝ

  • @kedstettube6712
    @kedstettube6712 3 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @feedaslalidsa3662
    @feedaslalidsa3662 3 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @js-ou9dh
    @js-ou9dh 3 ปีที่แล้ว

    💕💕💕💕👉

  • @TUBE-tm8zt
    @TUBE-tm8zt 3 ปีที่แล้ว

    🧡🧡🧡

  • @mileyard5102
    @mileyard5102 3 ปีที่แล้ว

    😍

  • @አሌክስዲጄ
    @አሌክስዲጄ 3 ปีที่แล้ว

    tax

  • @millenyemane
    @millenyemane ปีที่แล้ว

    ተባረክ❤