የመዳም ቅመም ቤቷን መርቁላት የውጭ ቀለም ቀባንላት ሴቱኮ አልተቻለም \ስንት ብር ፈጀ ሙሉ መረጃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 171

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 14 วันที่ผ่านมา +11

    በርታ ወንድማችን እነ ቅመም እደት ናችሁልኚ አይዞን በርቱ ጠንክሩ ውዶችዬ

    • @SANINASRO
      @SANINASRO 10 วันที่ผ่านมา +1

      ስንት ብር ፈጀ በአላህ፣

    • @AminaAm-y6q
      @AminaAm-y6q 10 วันที่ผ่านมา +1

      እሽ አላህ ያበርታን❤❤🎉

  • @sameerame3173
    @sameerame3173 11 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ዉድ እህት Fዬ ወለጅበት ክበጅበት አገራችንበሰላም ገብተን እምንደሰትበት ያርገዉ🤲🤲❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 15 วันที่ผ่านมา +7

    ማሻላህ ያምራል በጤና በፍቅር በሰላም ኑሩበት ጉሉ አሚን ❤❤

  • @EmuAbdullah-di8mb
    @EmuAbdullah-di8mb 11 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ያምራል ማሻ አላህ

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 14 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ደስ ይላል የሰላም የፍቅር የደስታ መኖሪያ ያድርግላት ደረጃው ግን ትንሽ ሰቀል ብሏል ዙሪያው ልጅ ስወልድ እደኔ ስታባርር መዋሏን ልጆቹደግሞ ደስታቸውነው ገደል ላይ መጠልጠል😢😢በተረፈ ለአገሯ ያብቃት እግዚአብሔር😢😢

  • @hawlltomar6162
    @hawlltomar6162 5 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህነውቤቱ ቁረአን እጥረትአለ ለህፃናቶች እናም መቅራት ፈልገው ቁረአንያጡልጆች አሉ መግዛት መትችሉ ኡስታዝን ላገናኛችሁ

  • @እሙሀያት-ፈ1ቨ
    @እሙሀያት-ፈ1ቨ 15 วันที่ผ่านมา +8

    መሽአላህ ቅመሞቺ አልተቻሉም 🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹 ለናተ እማልሆነው የለም ጠጡልኚ መሽአላህነው እዱኔፎብለሽኑርበት የልጂልጂ እምታይበት ያርጋት

  • @semiradesalegnyoutube1904
    @semiradesalegnyoutube1904 14 วันที่ผ่านมา +2

    አሚንንንንንን ያረብ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻😍😍❤❤❤

  • @SANINASRO
    @SANINASRO 10 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ ፣ለኛም አላህ ይስጠን ።

  • @fozi-h9g
    @fozi-h9g 14 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ስለምሰጠን መረጃ እናመስግናለን

  • @HabultuDubiin
    @HabultuDubiin 13 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ የበረካ ያርግልሽ
    እስቲ የ75 ቆርቆሮ የቦለኬት ቤት ስራልን

  • @امسلمان-ف3ث
    @امسلمان-ف3ث 15 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል አላህዬ በሰላም ገብታ እምትኖርበት ያድርገው

  • @thaibathaiba7012
    @thaibathaiba7012 14 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያምራል❤❤❤

  • @ዙልበረካ-ሐ8ጘ
    @ዙልበረካ-ሐ8ጘ 15 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህያምራልእንኳንደስያለሽየማላቅሽየስደትእህቴ አላህበደስታየምትኖሪበትያድርግልሽ

  • @HawaYusof-g7d
    @HawaYusof-g7d 14 วันที่ผ่านมา

    አሚንንንን ማሻላህ እህቴ

  • @የምስቴቅመም
    @የምስቴቅመም 15 วันที่ผ่านมา

    በርታ ወንድሜ ምርጥ ስራ ነዉመረጃም ነዉ።

  • @ZainbAl-f5s
    @ZainbAl-f5s 14 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ❤❤

  • @RahelMamo-zn3ww
    @RahelMamo-zn3ww 14 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያምራል በሰላምና በፉቅር የምትኖርበት ያርጋት❤❤❤❤

  • @ቢንትሙሀመድ-ዐ4ኈ
    @ቢንትሙሀመድ-ዐ4ኈ 15 วันที่ผ่านมา +4

    አብደላህ የአጥር በር ስንትነው ደሞ ልጎማ
    ሂደህ ትሰራልኛለህ ማለት ኮርኒስ እና ቀለም አጥር ነው

  • @طيبه-ك8د
    @طيبه-ك8د 14 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላ።ያምራል

  • @ጪጫጫ
    @ጪጫጫ 15 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻአላህ በጤናየምትኖርበትአላህያድርጋት❤❤❤🎉

  • @جنه-ذ9س
    @جنه-ذ9س 15 วันที่ผ่านมา

    ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ በርታ ወድሜ ለኛየሚጠቅም መረጃነው እናመሰግናለን

  • @hanan-c4k
    @hanan-c4k 15 วันที่ผ่านมา

    ማሸአላህ አላህ በከፈያ እምት ናር በት ያርጋት❤❤❤

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 15 วันที่ผ่านมา +16

    ቤቶቹ ያማምራሉ አሠራራቸው ቀለሙ ግን ብዙ አይነት ሆነ መሥመሩ ላይ ያለውነ አዱ ቢሆን ያምር ነበር ዝጉርጉር እደኔ የማይወድ ለማንኛው ምርርጫቸው ነው

    • @ፈፋ
      @ፈፋ 15 วันที่ผ่านมา +2

      መስመሩ ላይ ያለዉ እደኔ ሙሉዉን ቢሆን ያምራል

    • @ፋኖስ-mo3ha4me9d
      @ፋኖስ-mo3ha4me9d 15 วันที่ผ่านมา +4

      እኔም አልወድም ሙሉ ወጥ ነው የምወደው በተለይ አረብ ሀገር ያለን ምን አለ ከነ መዳም ብንኮርጂ😂

    • @ሡሡ-ጸ3ደ
      @ሡሡ-ጸ3ደ 15 วันที่ผ่านมา +2

      እኔም አልወድ😂 ኢሻአላህ ሲያልቅልኝ ውጩንም ውስጡንም አንድ አይነት ነው የማስቅባው​@@ፋኖስ-mo3ha4me9d

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 15 วันที่ผ่านมา

      ​@@ሡሡ-ጸ3ደ😂😂😂ተይእጂ ዉሥቱም ዉጩም ኧረ

    • @ሡሡ-ጸ3ደ
      @ሡሡ-ጸ3ደ 15 วันที่ผ่านมา

      @@MekyaSaeed ክክክ የምሬነው

  • @EmuAbdullah-di8mb
    @EmuAbdullah-di8mb 11 วันที่ผ่านมา

    እኔ የማረከኝ የቤቶቹ አቀማመጥ ማሻ አላህ

  • @tensaygorems-k6j
    @tensaygorems-k6j 14 วันที่ผ่านมา

    Betam arif new welidesh lijochishin yemitasadigibet yarigilish

  • @makyahussain3850
    @makyahussain3850 5 วันที่ผ่านมา

    ماشاءاللہ

  • @ሡሡነኝየረሡልወዳጅ
    @ሡሡነኝየረሡልወዳጅ 13 วันที่ผ่านมา

    የቤቶቹአቀማመጥ ሲያምር

  • @Alemitu654
    @Alemitu654 14 วันที่ผ่านมา +1

    ኮርኒስ /ለማሰራት ስንት ይፈጃን ለ1 ክላስ

  • @shjking2439
    @shjking2439 13 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላ የአፋ የኔና ቤት ያዳርገዉ

  • @ዝምታወስጤነውYouTube
    @ዝምታወስጤነውYouTube 14 วันที่ผ่านมา

    በጣምያምራል

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 14 วันที่ผ่านมา

    ደሥ ይላል በርታ

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 15 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ አላህ ይባረክላት

  • @ToybaT-i9s
    @ToybaT-i9s 14 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ የአፉያ የቁረአን አላህ የሚወሳበት ቤት ያረገው

  • @ራህማወሎዮዋዩቱብ
    @ራህማወሎዮዋዩቱብ 14 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ የኔ ቤትሥ መቸ ነዉ የሚያለሸቀዉ

    • @ዜድየገጠሯ
      @ዜድየገጠሯ 13 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ ስጋም ህይወቴም ሊያልቅ ትንሽ ነው የቀረው ቤቱ እንደነበረ ካለበት ፈቀቅ ሳይል😊

    • @SANINASRO
      @SANINASRO 10 วันที่ผ่านมา +1

      አይዞሽ ኢነላህ ማአኪ።

  • @HhHh-n2y5y
    @HhHh-n2y5y 14 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ወድሜ የምሪት ቦታ አድአይነት ቤት ነዉ እዴየሚሰራዉ

  • @Semire-wp2fz
    @Semire-wp2fz 8 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሁሉ የማትበገረው የመዳም ቅመሞች ልፋት ውጤት ነው 🎉

  • @sayeedsayeed6895
    @sayeedsayeed6895 15 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ

  • @ጀሚላኑርዬYouTube
    @ጀሚላኑርዬYouTube 15 วันที่ผ่านมา

    ወድሜ የውጭቀለም አሳየኝ ያለቁቤቶቺን አስተህ ላስቀባ አስቤነው😊❤

  • @جنه-ذ9س
    @جنه-ذ9س 15 วันที่ผ่านมา

    ماشاءالله

  • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
    @محمدعبدالله-ج5ه8ج 14 วันที่ผ่านมา

    ቦታኮ አለኝ ግን በውሉ እደልቤ የሚሰራልኝ አጣሁ ሰው እያለ ግን😢😢😢😌😌

  • @bintaba398
    @bintaba398 13 วันที่ผ่านมา +1

    ለውጩ ብቻ 80ሺ ብር??😎

  • @AlainCity-p5h
    @AlainCity-p5h 13 วันที่ผ่านมา

    በለው የኔማ ከሀያስድስት በላይየው የሙሆየው

  • @SoafiyaSoafita
    @SoafiyaSoafita 15 วันที่ผ่านมา

    በጣም ቆንጆ ነው

  • @farismuhammad8421
    @farismuhammad8421 13 วันที่ผ่านมา

    አንድ ቤት እረ ፈልግልኝ እባክህ❤❤❤❤❤ሆ

  • @እሙኢክራም-ጰ6ዘ
    @እሙኢክራም-ጰ6ዘ 15 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላ

  • @bedrianesru6973
    @bedrianesru6973 15 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ በርታ

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 15 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ ገና ላሰራ ነው ምን አይነት ቤት ነው የሚያምረው??😊😊

  • @mariodxb4770
    @mariodxb4770 15 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አሏሕ ማሻ አሏሕ

  • @lulululu-ge6rg
    @lulululu-ge6rg 13 วันที่ผ่านมา

    ስእል ደብተር ላይ የምንስለውን ይመስላል

  • @ZakerSaed
    @ZakerSaed 14 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ነህ ወዲም እኔጥያቄአለኝ እናታልፈኝ ቤቴሁለት በአዲስ ነው ገን ከሺብራገርፉ ከካርቲሱ ማኔኝውያሻላል ለበቱ ውበትአልፈልግም ለቤቱጥንካሬማንኛው ነው በአላህእዳታልፈኝ ? ማሰራትፈልጌ ነው በቅርቡ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  14 วันที่ผ่านมา +1

      ጥንካሬ ሽንብራ ግርፉ ይሻላል ለጭቃ ቤት

  • @AminaAm-y6q
    @AminaAm-y6q 10 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙ አለይኩም ወንድሜዋ ጥያቄ አለኝ የኔቤት መቶ ቆርቆሮ ነው የብሎኬት ነው እናም ሰሞኑን ኮርቲዝ ላስቀባነበር እናም ስንት ብር ይበቃኛል የባለሙያ አልከፍልም ኮርቲዙን ብታ ንገረኝ????❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Hyait
    @Hyait 14 วันที่ผ่านมา

    መሸለህ

  • @Jmila-y
    @Jmila-y 6 วันที่ผ่านมา

    እስኪ ኮመንት ታነብ እንደሆነ ቀለም ለማሥቀባት ፈልጌ ነበር የቀለሙ ዋጋ 11 ሺ ከሆነ የባለ ሙያውስ ስንት ነው???

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 12 วันที่ผ่านมา

    ደቡብክልል ወደሆሳህናነው እናየገጠር ከተማ የገበሬ መሬትባዶቦታ ገዝቻለሁ ስም እና ዘዋውርልኝ ብዬዋለሁ እና ቤትልጀምርበት እንዴትነው ቤትከሰራሁ ወዲህ ምንይፈጠር ይሆን ብዬ ስለሰጋው እስኪ አስረዳኝካወቅክእናበርታ ጥሩነው ስራክ

  • @Saeedun
    @Saeedun 14 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ዋጋ አለው ልፈርስነዉየለፋሁበት

    • @HHM-dv3uj
      @HHM-dv3uj 14 วันที่ผ่านมา

      እ የት

  • @Zeyba-pr9oi
    @Zeyba-pr9oi 14 วันที่ผ่านมา

    ቁጥር

  • @TeauadaTseuada
    @TeauadaTseuada 5 วันที่ผ่านมา

    ስልክህን ፃፍልን እና ቀቢውን ታገናኘናለክ ፃፍልን ስልክህን

  • @lobabaaa6980
    @lobabaaa6980 14 วันที่ผ่านมา

    የትነህእፈልግአለሁ

  • @TeauadaTseuada
    @TeauadaTseuada 5 วันที่ผ่านมา

    የትነው ወድሜ

  • @hawletali-gm2dc
    @hawletali-gm2dc 14 วันที่ผ่านมา +1

    በአላህ መልሰልኝ ሸብራ ግርፍ ላይ ኮርቲዝ ይቀባል ወይ?????

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  14 วันที่ผ่านมา +1

      ቪድዎውን ብትሰሙን በደንብ አብራርቻለሁ በዚህ ዙሪያ

    • @hawletali-gm2dc
      @hawletali-gm2dc 14 วันที่ผ่านมา

      @-ahadutube ሰምቸ አለሁ ግን ሰላልገባኝ ነዉ ይይዛል ወይ ነዉ የኔ ጥያቄ

    • @mereymmuhamed8617
      @mereymmuhamed8617 2 วันที่ผ่านมา

      አይቻልም እህቴ ኳርቲዚ የሚቀባው ሁለት በአንድ ግርፍ ላይ ነው ❤

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 14 วันที่ผ่านมา +1

    አነስ ያለ ሽንት ቤት ዋጋ ንገረኝ

  • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
    @محمدعبدالله-ج5ه8ج 14 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢ቤት ሳይ ሆሌ ውስጤ ይቃጠላል😢😢😢

  • @umuaaziz3606
    @umuaaziz3606 14 วันที่ผ่านมา

    የመደም ቅመሞች ደምቱልኝ በቅንናት አድስ ጀማር ነኝ🎉

  • @fjggngj
    @fjggngj 15 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላላህ በጣም ያምራል ኳርቲዝ ማለት ምንድን ነዉ አስረዱኝ

  • @ወሎየ-ፈ7ሠ
    @ወሎየ-ፈ7ሠ 15 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ

  • @علىعلى-ز6ج7ص
    @علىعلى-ز6ج7ص 15 วันที่ผ่านมา +1

    መልሱልኝ ያጀማአ ጊራና ስም ማዞር ይቻላልደ

    • @hawamohammed4122
      @hawamohammed4122 15 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ ያገሬ ልጂ😊

    • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
      @እራቢነኝቢትሙሀመድ 15 วันที่ผ่านมา

      😊እኔ ትንሽ ቆየት ብሎዋል እጂ በወቅታዊ ችግር እደማይቻል ነበር የማውቀው አሁን እጃ ?? አጣሪ ሀገር ደውለሽ

    • @علىعلى-ز6ج7ص
      @علىعلى-ز6ج7ص 15 วันที่ผ่านมา

      እሽ እጠይቃለሁ

    • @ወሎየ-ፈ7ሠ
      @ወሎየ-ፈ7ሠ 15 วันที่ผ่านมา

      ሥምበራሥሺከሆነግዴታሀገርገብተሺነዉብለዋልህጋዉይለሆነቤት

    • @fatimahedrees2063
      @fatimahedrees2063 14 วันที่ผ่านมา

      ይቻልል

  • @eexx2236
    @eexx2236 14 วันที่ผ่านมา

    😘😘😘😘😘😘😘

  • @حضرمحمدسيد
    @حضرمحمدسيد 14 วันที่ผ่านมา

    የምታውቁ መልሱልኝ የምሪት ቦታ ካርታና ብላን አለው አደል ህጋዊ እደሆነ አውቃለሁ ግን ካርታና ፕላን ምንድነው የሚለየው አስረጉኝ

  • @የፋኖእህት-ቨ8ረ
    @የፋኖእህት-ቨ8ረ 15 วันที่ผ่านมา

    ወበቱ ግን የትኛው ያምራል

  • @AlainCity-p5h
    @AlainCity-p5h 13 วันที่ผ่านมา

    አሁንግን አቃተኚ የቤት እቃ ሳስበው ኡፍፍፍ

  • @hayatquin2249
    @hayatquin2249 15 วันที่ผ่านมา

    ዉጫሌ/ዉርጌሳ አስፋልት ዳር ቦታ አገኛለሁ

  • @AlainCity-p5h
    @AlainCity-p5h 13 วันที่ผ่านมา

    የኔግን 3ግዜነውየተገረፈው

  • @rytfut6138
    @rytfut6138 14 วันที่ผ่านมา

    ቦታችሁን የማትናገሩት ለምን ???

  • @فاطمه-سعيد-ر3ن
    @فاطمه-سعيد-ر3ن 15 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ እስኪ ደምሩኝ ያበናት

  • @amaamm2400
    @amaamm2400 15 วันที่ผ่านมา

    ምንአይነት ድዛይን ነው🎉

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 15 วันที่ผ่านมา

    ቤት የምሰራ ባለ ሞያ አስተዋውቁኝ በራያ ትግራይ

  • @ቢንትሙሀመድ-ዐ4ኈ
    @ቢንትሙሀመድ-ዐ4ኈ 15 วันที่ผ่านมา

    እንዳየኸው መልስልኝ

  • @emanwelyewayawmamaraytu5919
    @emanwelyewayawmamaraytu5919 14 วันที่ผ่านมา

    እኔ ግን ምልሥ አሠራር አሎዲም

  • @መክያዬመካነሠላሟ
    @መክያዬመካነሠላሟ 14 วันที่ผ่านมา

    ሺብራ ግርፍ ዬሚባለው አደኛ ግርፍነውደ??

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  14 วันที่ผ่านมา +1

      ሁለተኛው

    • @መክያዬመካነሠላሟ
      @መክያዬመካነሠላሟ 14 วันที่ผ่านมา

      @@-ahadutube ባንደኛ ግርፍ ተለስኗል ቀለም ማስቀባት እችላለሁደ??

  • @ሦፊ
    @ሦፊ 14 วันที่ผ่านมา

    ማነው ሤዴኔ ውጭ ባይቀባ ምርጫው የሆነ

  • @ዘተዋህ
    @ዘተዋህ 14 วันที่ผ่านมา

    ማነዉ እደኔ ቀለም የማይወደዉ 😅

  • @HayuTube-q2k
    @HayuTube-q2k 15 วันที่ผ่านมา

    አብደላ መርሳ ቦታ በስት አገኛለሁ 200ካሬ

  • @aminamoh619
    @aminamoh619 14 วันที่ผ่านมา

    ሽብር ግርፈ ሳይገርፈ ኮርቲዝ ሳይስራ በመላጣው ማስቀባት አይቻልሞይ እር ለድሀም መላ አጡ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  14 วันที่ผ่านมา

      መላ እንፈልጋለን

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 14 วันที่ผ่านมา

    ቤት ነዉ ኩሽና

  • @gashawabate301
    @gashawabate301 14 วันที่ผ่านมา

    ሰለምትዋሹ ነው የማይታይላችሁ ለምን በ30 ሽህ ብር ብለህ ፖስት አደረክ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  14 วันที่ผ่านมา +1

      ሀቅ ነው ምንም ውሸት የለውም

  • @DsysTt
    @DsysTt 15 วันที่ผ่านมา

    ወዲማችን አሞራ. ክንፍ. ለውጩም. ለውሲጡም ሲንት ይጨርሳል

    • @DsysTt
      @DsysTt 15 วันที่ผ่านมา

      ውዲማችን. አሞራ. ክንፍ ለውጩም ለውሲጡም. ግርፍ ስንት ይጨርሳል

    • @DsysTt
      @DsysTt 15 วันที่ผ่านมา

      ገና ጭቃ. ልጥፍ. ነው

  • @AaBb-ye1rh
    @AaBb-ye1rh 12 วันที่ผ่านมา

    አተ ምን አሳወቀህ የሰራው ሌላ ሰው 😮

  • @saadablayo5218
    @saadablayo5218 14 วันที่ผ่านมา +1

    ዲዛይኑ ያሥጠላል አኪም ቤት ይመሥላል

    • @መክያዬመካነሠላሟ
      @መክያዬመካነሠላሟ 14 วันที่ผ่านมา +4

      አህያ ዬሌለው በቅሎ ያናንቃል አለአያቴ ያልጀመረማ ወጭውን ስለማያቀው አቃቂር ያወጣል😂😂😂😂😂😂

    • @batooltarifi
      @batooltarifi 14 วันที่ผ่านมา +1

      😅😅😅😅😅​@@መክያዬመካነሠላሟ

    • @sofia________bintislam8509
      @sofia________bintislam8509 14 วันที่ผ่านมา +1

      ​@መክያዬመካነእኮ 😅😅ሠላሟ

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 14 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም የሚያምር ቤት ነው አቺ አረብ ቤት ተቀምጠሽ ምንም የሌለሽ ሰው ነሽ

    • @መክያዬመካነሠላሟ
      @መክያዬመካነሠላሟ 14 วันที่ผ่านมา

      @@RahelMamo-zn3ww ንገሬትማ ወላ

  • @djsghsjshsh6896
    @djsghsjshsh6896 15 วันที่ผ่านมา +1

    አብይ ካላፈረሰው ጥሩነው

  • @jfDh-yp8ip
    @jfDh-yp8ip 14 วันที่ผ่านมา

    ምድነው. ኴርቲስ ????

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 14 วันที่ผ่านมา

      የነመዳምን ግቢ አይተሽዉ ከሆነ ያንን የመሰለ የዉጩ ቀለም

  • @AliJamal-mh5di
    @AliJamal-mh5di 14 วันที่ผ่านมา

    መስጂድ ነው እንዴ?

  • @youtube4525
    @youtube4525 15 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድም አብደላ እሰኪ መልሰልኝ ቤቴ ተምረጎ ተለስኗል አሁን ግረፍ ለማሰገረፍ ምንድን ግረፍ ነው የምላችው በኮሜት መልሰልኝ

    • @ገነትዩቲዩብ
      @ገነትዩቲዩብ 15 วันที่ผ่านมา

      እኔም እዳችው ነኝ።😥

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 15 วันที่ผ่านมา

      ዉጩ ከሆነ ጡቅጡቅ ነዉ መሆን ያለበት መለሠን የለበትም

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 14 วันที่ผ่านมา

      ዉጩ ከሆነ መለሰን የነበረበትም ከተለሰነም ግዴታ ልስኑ መዉረድ አለበት

    • @صافيه-و4ث
      @صافيه-و4ث 13 วันที่ผ่านมา +1

      ውዴ ውጩን ከሆነ አይለሰን የተመረገው ጭቃ ተጥቅጥቆ ነው ሁለት በአንድ ግርፍ ሚገረፈው

  • @umuaaziz3606
    @umuaaziz3606 14 วันที่ผ่านมา

    ሰብ መልስ

  • @haidarcell4237
    @haidarcell4237 14 วันที่ผ่านมา +1

    አንተን ነበር መግረፍ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  14 วันที่ผ่านมา

      ምን አይነቱን ግርፍ

    • @صافيه-و4ث
      @صافيه-و4ث 13 วันที่ผ่านมา +1

      ቲሽ ምን አይነት ሰገጤ ነገር ነሽ😢😢😢 ካላየሽ አትይ ካንቺ ሌላ ሚከታተል አለ

  • @youtobe4131
    @youtobe4131 15 วันที่ผ่านมา

    ለይቶብ መሥሪያ እንጂ መቸ ሢቀጥሯችሁ ትገኛለችሁ !!!ከላም ፍዲ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  15 วันที่ผ่านมา

      እናመሰግናለን

    • @DsysTt
      @DsysTt 15 วันที่ผ่านมา

      ወዲማችን አሞራ. ክንፍ ግርፊ ውጩም ውስጡም በግምት. ስንት ይጨርሳል

  • @Sadah-g8y
    @Sadah-g8y 15 วันที่ผ่านมา

    ቀለመበቸ30000000

  • @Hana-mm3ws
    @Hana-mm3ws 14 วันที่ผ่านมา

    አንተን ነበረ መግርፈ አንተ ምን አለብህ ለራስህ ገቤ ነው

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  14 วันที่ผ่านมา +1

      ይህን ኮሜንት ምን እንበለው ጎበዝ ከምን የመነጨ ይሆን

    • @WaloyNag
      @WaloyNag 14 วันที่ผ่านมา

      ዝበላቸዉ ወንድሜ​@@-ahadutube

    • @RahelMamo-zn3ww
      @RahelMamo-zn3ww 14 วันที่ผ่านมา

      ​@@-ahadutubeከሴይጣን አዌ ሰው ነው በጣም ምቀኛ የሆኖ ሰዎች ኮሜት ነው አትስማቸው

    • @صافيه-و4ث
      @صافيه-و4ث 13 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@-ahadutubeከሴይጣን ነዋ የሆነች ሰገጤ የስድብ ድግሪ አላት መሰለኝ😢😢

  • @FghJhg-t4u
    @FghJhg-t4u 14 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ 👍👍👍👍

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 14 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አሏህ