አትሄጂም ከሶፊያ ጋር ተጣላን😱// ስለ ዘረፋዉ በግልፅ ተናገረች😳

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 812

  • @kraasaayitha
    @kraasaayitha หลายเดือนก่อน +263

    እስኪፊየ አትሂጂ ባገርሺላይ ሠርተሺ ተለወጭ የምትሉ ላይክ😭✌️✌️

    • @አስያ.ዩቱብ
      @አስያ.ዩቱብ หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝውዴልደምርሽ

    • @መድመድናሙሀመድ
      @መድመድናሙሀመድ หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @Eden-e3w
      @Eden-e3w หลายเดือนก่อน

      ሶፊዩ ይቅርብሽ እኝም አስጠልቶን❤ማን እንድሀገር በቃለራሶትኑር🎉 ስድት ምንም እይጥምም ድስትም ኩርፋም በሀገር ያምራል

    • @FayizaHaji-u9d
      @FayizaHaji-u9d หลายเดือนก่อน

      😢🎉🎉🎉​@@አስያ.ዩቱብ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p หลายเดือนก่อน +274

    ሶፉዬን ስትካፋ ዳስ ያማይለው ብቻ ለይክ😢😢😢😢🎉🎉😊😊

    • @aass5403
      @aass5403 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ወድ

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز หลายเดือนก่อน +1

      አይይይይእኔማስታለቅስአብሬየማለቅሰውነገርስ😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

    • @SemiraSemira-v9g
      @SemiraSemira-v9g หลายเดือนก่อน

      የምርብሯንየሰረቀቺዉልጂ መረጃካላትትቀበላት የምንየሠዉሀገርነዉ

    • @genet_tube
      @genet_tube หลายเดือนก่อน +1

      ደሙርኝ ፕልስ እኔም ሀገር ልገባ ነኝ

    • @JvJg-vz3fy
      @JvJg-vz3fy หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @KedraDjku
    @KedraDjku หลายเดือนก่อน +114

    በርታ ጆሲ።እንዳሰጣት የባሰ እንጅ የተሻለ አይመጣም

  • @RukiaAhmed-s2w
    @RukiaAhmed-s2w หลายเดือนก่อน +93

    አላህ አድነው ነብዩ ሙሀመድ መላክተኛነው ሰሉ አለነቢ ሰለላሁ❤❤አለይሂ❤❤ወሰለም❤❤

    • @HawaHawa-n3x
      @HawaHawa-n3x หลายเดือนก่อน +3

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 หลายเดือนก่อน +3

      ስለላህአለይሂ ወሰለም❤

    • @Dchfdfh-u2g
      @Dchfdfh-u2g หลายเดือนก่อน +3

      ሠለላሁ አለይሂ ወሠላም

    • @saadaside7640
      @saadaside7640 หลายเดือนก่อน +1

      ሱለላህአለሂወሰለም

    • @ShamilaGeletuShifa
      @ShamilaGeletuShifa หลายเดือนก่อน +1

      S. A. W. ❤❤❤❤❤

  • @H̤i̤w̤e̤-p2q
    @H̤i̤w̤e̤-p2q หลายเดือนก่อน +91

    ጆስዬ መልካም ሳዉ ሶፍዬ ሰደት ጡሩ አይደለም ታይ 😢

    • @TadaluBalcha
      @TadaluBalcha หลายเดือนก่อน

      Eta esiti sikieshini lakilegn

  • @mehaleta1348
    @mehaleta1348 หลายเดือนก่อน +36

    ሶፊዬ ስደት ለኛም አልበጀም የኔ እናት ጠክረሽ በርትተሽ ባገርሽ ላይ ስሪ አቺ ደሞ ጠካራ ነሽ 💪😍😍😍

  • @KhanKhan-sh1xq
    @KhanKhan-sh1xq หลายเดือนก่อน +90

    ሶፊ መሄድ ዬላበትም ያምትሉ🥰🥰🥰

    • @Zinabyoussef-e4h
      @Zinabyoussef-e4h หลายเดือนก่อน +2

      አወይጉድ ግንምድነዉኮሜቱ ማሽቃበጥ ሁሌእኝኝኝኝኝኝ ከማለት 2አመትሰርቶመለወጥ አይሻለምወይነዉ የስንትልጅ እናትአረጋችሆትኮ ገናወጣትኮናት

  • @NameLost-ll2ky
    @NameLost-ll2ky หลายเดือนก่อน +29

    ጆሲዬ ምርጥ ሠው ወንድም ሶፊየ የኔ ውድ ሰደት እዳመጪ እህት ሁሉም ነገር ያልፋል የኔ የዋህ😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ หลายเดือนก่อน +60

    ሶፊዬ ኧረ በቃሽ መሄድ የሚለውን ንግግር አቁሚ ብትሄጂ የባሰ ነው የምትጎጂው ከራስሽ ጋር ሁኝ ፀሎት አድርጊ በሀይማኖትሽ ሁሉም ነገር የሚሆነው በእግዚአብሔር ፍቃድ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉 25:22

  • @Kemeria-e2r
    @Kemeria-e2r หลายเดือนก่อน +30

    አይዞሽ የኔ የዋህ አብሽሪ ያልፉል❤❤❤

  • @nesra3536-cm6ik
    @nesra3536-cm6ik หลายเดือนก่อน +14

    ጆስየ ያገሬ ልጅ እዳትሰጣት ፖስፖርቷን እሷ አንደኛ ያምሻል እዴት ነው ሰው ቤት የምሰሪው🎉🎉🎉🎉

  • @meseoroyoutube287
    @meseoroyoutube287 หลายเดือนก่อน +28

    Abshirii Sofii Mee warii afaan kanaa betanii matii nafii ta’a❤

  • @mkvivjvhhgohofh5976
    @mkvivjvhhgohofh5976 หลายเดือนก่อน +6

    ሶፊ እህቴ ከሀገር ስትርቂ ከሀሳብሽ ግን አትርቂም ስሊዚህ ፈጣርዬ ይወደኛል ካልሽ የምፈልገዉን ያደርግልኛል ብለሽ እመኝ ያደርግልሻል ስደት ጥሩ አይደለም አትሰደጂ❤❤❤

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 หลายเดือนก่อน +9

    ሶፉ ተረጋጊ ሥደትንም ታውቂዋለሽ ውደ 😢😢

  • @KibenshChichiso
    @KibenshChichiso หลายเดือนก่อน +5

    ሶፍዩ አትሳሳቺ አገር በመቀየር ጥሩ ነገር ይመጣል ብለሽ አታስቢ የኔ ማር ልንገርሽ በተቻለሽ እራስሽ መቀየር ነው ያለብሽ እንጂ እገር አይደለም በአላ በነቢ ይሁንብሽ የትም ለመሄድ አታስቢ እዚሁ ባልሽበት አገር እየቶጎዳሽበትን ያለውን ስው የማመኑን ነገር በፅሎት ለመቀየር ሞክሪ እንካን አንቺን በእይውት ቆምሽ እንቺኮ እንቁ ወርቅ ነሽ ገንዘብ አንቺ እገኝሽው እንጂ አሱ አላገኘሽም ሰለዚህ ብጤና ካለሽ ነገ ትመልሽዋለሽ ስለዚህ እንካን እንቺ ደህና ሆንሽ

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo หลายเดือนก่อน +6

    ጆየ የኔ ምርጥ ወንድም እስከ ቲረጋጋ ድረስ ሁሉም ከጎና ሁኑ ሶፍየይ የኣባትዋ ልእልት የወንድሞችዋ ቀበጥ የኔ ልዩ የኔ ጨረቃ ኣይዞሽ ፈጣርኮ ሚወደዉ ነዉ ሚፈትነዉ ሁሉም ያልፋል😢😢😢❤❤❤❤

  • @አሢያብንትባባ
    @አሢያብንትባባ หลายเดือนก่อน +11

    ለኸይርነው ሶፊየ አብሺሩ እህቴ አላህ የሚወደውንነው የማፈትነው

  • @Feenaaxahirii
    @Feenaaxahirii หลายเดือนก่อน +7

    Miskinii 😢😢😢😢tiyyaa sofii lubbuu tiyyaa hin demnii biyyaa arabaa rabii jedhii

  • @kasech3492
    @kasech3492 หลายเดือนก่อน +12

    የኔጠካራ አይዞሺ እደት አዳሣዘሺኝ😢😢
    እደኔ ብትርቅ ይሻላታል ለተወሰነ ግዜ

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 หลายเดือนก่อน +6

    አቺ ገና ልጅ ነሽ እዛው ጠክረሽ ስራ ሶፊዬ ግን ስደት እደዱሮው አደለም እዳመጭ በቃ😢😢❤

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ልዬ እህት አላህኮ ስለሚወድሽ ነው የሚፈትንሽ እመኝኝ አንድቀን ሁሉም አልፎ አደ ተረት ታወሪዋለሽ 😢😢😢

  • @MesiYouTube-ry3qv
    @MesiYouTube-ry3qv หลายเดือนก่อน +2

    ተረጋጊ ሶፉ ጠብቃ እኔ አገናኝሻለሁ አይዞሽ እህቴ በውስጥ አውሪኝ ጆን በፈጣሪ እንዳትሰደድ እናግዛት ሁሉም በፈጣሪ ይቀየራል

  • @አልሀምዱሊላሀ
    @አልሀምዱሊላሀ หลายเดือนก่อน +5

    እባከሽን።ሶፊ።አትሂጂ።ለኛም።አልጠቀመም።ጆስዬ።አደራ።ወድሜ።እዳትሄድ።እረዳት።አብሽር።በሏት።ለጠላት።አታስደስት

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
    @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ግራ ገባኝ ምን እደምል ማለት በጣም የማታልፈው የሚመስል ችግር ውስጥ ከሆነች እርዱኝ ብትል ለሶፊ ማንም የማይተባበር አይኖርም ግን እየደጋገማችሁ የምታዝጉን ነገር ራስ ያማል እውነቴን ነው ግራም ቀኝም ነው የገባኝ😢😢😢😢

  • @ህልሜ
    @ህልሜ หลายเดือนก่อน +3

    የዋህ እኮናት ሶፊየ አብሽሪ በሽታ በሰውሀገርከባድነው ስለዚህ እንዲህ እያመመሽ መሠደድየለብሽም የኔእህት
    አደራሽን ተማሪበት እንጅ አትፀፀችበት
    ይሄሁሉደግነትሽ ከአሏህ የተሰጠሽነው

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr หลายเดือนก่อน

      ሱሱየ ደምሪኝ❤

    • @ህልሜ
      @ህልሜ หลายเดือนก่อน

      @ZAMZAM-dz6dr እንዴትነው አልችልም ማሚ ነገሪኝ

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 หลายเดือนก่อน +1

    ጆሲ አህሙየን ለምን ተውከው ጥፋትም ቢኖረው እለፈው እደድሮቸሁ አብራቸሁ ወድሜዋ ስትል አልነበረም አሁን ምን ተፈጠረ

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t หลายเดือนก่อน

    እያመመሽ ኣረብ ቤት እንዴት ትሰርያለሽ ሶፊ ኣይሆንልሽም ይቅርብሽ ዩቱብ ላይ ደህና እየሰራሽ ነዉ እየበረታሽ ነዉ

  • @bezitube-y2t
    @bezitube-y2t หลายเดือนก่อน +30

    ለማን ብለሽ ነዉ የምትሰደጂዉ ኧረ አርፈሽ ዩትብሽን ሸቅይ አለንልሽ 🎉😢❤

    • @fevenmeliro9374
      @fevenmeliro9374 หลายเดือนก่อน

      እወነትነው❤❤❤❤😊

    • @HawaLusa
      @HawaLusa หลายเดือนก่อน

      Ewunet new

    • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
      @እናቴእወድሻለው-ነ4መ หลายเดือนก่อน

      ​@ekramemohamad7392😢መሰለኝ የሰው ብር ስለሆነ የተወሰደባትነው የከበዳት መሰደድንየመረጠችው

  • @opop9349
    @opop9349 หลายเดือนก่อน +6

    ሶፍዬ ሥደት አትሂጂ ማማዬ ጆስ የኔ መልካም ተባረክ ምከራት አፅናናት የኔ ጎበዝ ስወደውኮ

  • @zinebgashaw1015
    @zinebgashaw1015 หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊ ያስጨነቃት የልጂቷ ገንዘብ ነውና ያንን ለመመለስ ነው ልሂድ የምትለው
    ስለዚህ እንረዳትና ትመልስ ሀገሯልይ ትረጋጋ የምትሉ

  • @MyZeynab
    @MyZeynab หลายเดือนก่อน +3

    ሶፊያ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው አብሽሪ ወላሂ አንጀቴን በላሽው😢😢

  • @sarinena4266
    @sarinena4266 หลายเดือนก่อน

    ይች ደሞ በጣም አበዛችዉ ምን ታዘበዚቢለሺ መሄድ ካለብሺ መሄድ ምዲነዉ ያዙኝ ልቀቁኝ ትያለሺ ትጨማለቃችሁ

  • @WhshHsbs
    @WhshHsbs หลายเดือนก่อน +2

    🎉ሶፊየ የኔ ዉድ ረጋ ብለሽ ኣስቢ እስኪ የኔ የዋህ እ/ር የወደደዉን ነዉ የሚፈትነዉ አብሽሪ አንቺ ብዙ ህመም ያለብሽ ሴት ነሽ እና በአገርሽ ሁነሽ ስሪ ሰደት ለኛም ምርርርር ብሎናል የኔ እህት😢😢

  • @Habiba-l9m5m
    @Habiba-l9m5m หลายเดือนก่อน +3

    ጆሢየ ፓሥፑርቱን አትሥጣት ሶፊየየኔየዋህ አይዞሺወላሂ ሥወድሺ ክጎንሺብሆን ደሥይለኝነበር

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb หลายเดือนก่อน +2

    ኧረሶፊበቃተይላንቺብለዉነዉተረጋጊየሰዉአገርበጣምከፍቶል

  • @SelamFantu-k7n
    @SelamFantu-k7n หลายเดือนก่อน +1

    እረ ሰደት እኛም ሰልችቶናል ግዴታ ሆነብኝ አው የተቀመጥነው ሶፊ በደንብ አሰቢበት ላቺ አልነግርሺም ሰደትን😢😢😢😢

  • @RabiyaGstachio
    @RabiyaGstachio หลายเดือนก่อน +7

    ልጅቱን አዉጦት በለመደች ነገሊላዉንምሰዉ እዳታስለቅስ

  • @mesi2112
    @mesi2112 หลายเดือนก่อน +1

    መሄድ የለብሽም ሶፊ ያቅማችን እናግዝሻለን የልጅቷን ብር ትመልሻለሽ

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube หลายเดือนก่อน +1

    ሶፍዬ ልጆቹን ቶሎብላችሁ አስዚያቸው ውዶቼ ልጆቹ ግዴታ ሙጣት አለባቸው ጆዬ እኔ አሁን አልፈርድባትም የምት ምን ታድርግ ከባድ ነው በእዉነት

  • @Fikirita-e30
    @Fikirita-e30 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ውድ ሶፊነት አይዞሽ እማ😢 ሁሉም ነገር ያልፋል እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እማ የኔ የዋህ🙏😢😢 ጆሲ የኔ መልካም ከጎኗ ሁን ሁሉም ነገር ይስተካከል 🙏😢😢አንዳንድ ፈተናዎች ለበጎ ናቸው 😢😢😢

  • @hhht597
    @hhht597 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢ሷፊ የኔ ውደ አሏህ ሷብሩን ይስጥሽ ማሬ 😢😢😢😢😢ጆየ የኔ ውዲ ወንዲም ሷፊን እባክህ አለሁሽ በላት በሚያስፈልጋትም ነገር ከጎኗ ሁንላት በአላህ ኡፍፍፍፍ አሁንስ የሷ ነገር ጨንቆኛል 😢😢😢😢ግን አላቃትም በሂ ነው እማቃት ግን ወላሂ በጣም ነው እምወዳት ያረቢ ያአሏህ ሷፊየ ብርታቱን ይስጥሽ ማሬ😢😢💔💔💔💔😥😥😥🦋🦋🦋🦋

  • @AminaAmina-o7o
    @AminaAmina-o7o หลายเดือนก่อน +2

    ሶፊዬ አብሽሪ እህቴ አላህ በራስሽ ላይ የሆነ ነገር ሊመጣ ሲል አላህ ደግሞ በገንዘብ ያሳልፈዋል ስለዚክ አልሀምዱሊላህ በይ ሁሉም አላፊ ነዉ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ዉድ ❤❤❤❤

  • @KibenshChichiso
    @KibenshChichiso หลายเดือนก่อน +8

    ሶፍዩ አትሳሳቺ አገር በመቀየር ጥሩ ነገር ይመጣል ብለሽ አታስቢ የኔ ማር ልንገርሽ በተቻለሽ እራስሽ መቀየር ነው ያለብሽ እንጂ እገር አይደለም በአላ በነቢ ይሁንብሽ የትም ለመሄድ አታስቢ እዚሁ ባልሽበት አገር እየቶጎዳሽበትን ያለውን ስው የማመኑን ነገር በፅሎት ለመቀየር ሞክሪ እንካን አንቺን በእይውት ቆምሽ እንቺኮ እንቁ ወርቅ ነሽ ገንዘብ አንቺ እገኝሽው እንጂ አሱ አላገኘሽም ሰለዚህ ብጤና ካለሽ ነገ ትመልሽዋለሽ ስለዚህ እንካን እንቺ ደህና ሆንሽ አይዞሽ ነግ ሌላቀንነው ተይይቅርብሽ አይዝሽበርቺ የትም አትሂጅ

  • @BelatBelat-ou4ej
    @BelatBelat-ou4ej หลายเดือนก่อน +2

    ሶፊ ሰደት ይቅርብሸ ጅሲ ሰደት እንደት ምጣ ሰደት አይኑ ይጥፍ ኤጭ😢😢😢

  • @MastewalTube
    @MastewalTube หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ የኔ እህት ፈተናዉች ሁሉ ያልፋሉ ተስፋ መቁረጥ የለብሽም የኔእህት ጠካር ሁኝ ስደት አይደላም ቲቂለሽ ይብቸኝነት ስሚት አይሰማሽ 😢

  • @ayshah.885
    @ayshah.885 หลายเดือนก่อน +2

    ጆሲ በጣም ጥሩ ሰው ነዉ አሏህ ያቆይህ እዳተ ያለሰዉ አይገኚም❤❤❤

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 หลายเดือนก่อน +7

    እውነት ካለሽ የሚጎዱሽን ሰዎች መናገር ማጋለጥ ትችያለሽ በፍየል ዘመን በግ መሆን ያስጠላል አለቅጥ የዋህ የዋህ አያጫውትሽ በቃ ቆፍጠን በይ ሁልግዜ እየየ ያስጠላል ። አንድግዜ ያደናቀፈሽ መልሶ ካደናቀፈሽ እንቅፈቶ አንች ነሽ ማለት ነው ስንት ግዜ ሲጎዱሽ ነው ከእቅልፍሽ የምትነቂው እር ነቃ በይ

  • @Bakeluolaan
    @Bakeluolaan หลายเดือนก่อน +2

    ሶፍዕዬ ልብ .ሺንዕ ያምሻልዕ እኮ ውደ አራብዕ አጋርዕ አቺምዕ 😢😢😢.አዞሺ

  • @አልሀምዱሊላሀ
    @አልሀምዱሊላሀ หลายเดือนก่อน +1

    የኔ።ዉድ።ሶፊ።ለጠላሽ።ደስታን።ለዎደደሽ።ህመምንነዉ።የሚተረፈዉ።እኔልገረሽ።የደረሰብኝ።አገር።በመቀየር።የሚፈጠር።ነገር።የለም።ከምሬነዉ።የምልሽ።

  • @Aster-k9p
    @Aster-k9p หลายเดือนก่อน +2

    ስደት አይኑ ይጥፋ ሶፊ አትሂጂ አይተሸዋል አዛው ስርተሸ የፍለገሸን ማድርግ ትችያለሽ አ እኔ ሳላገባ ሳልወልድ አስራ ስድስት አመት ስርቼ ምንም አልተሳካልኝም እህቴ እባክሽ አትምጪሀላህ

  • @berhmeth
    @berhmeth หลายเดือนก่อน +3

    ሶፊዬ አዎ ያለሽበት ሁኔና እኳን ስደት ምንም ያሠያኝ ስለዚህ ተረጋግተሽማሬ አስቢውዴ አለንከ ጎንሽነን😢😢

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊዬ የኔ አሰል አይዞሽ ባገርሽ ኑሪ ስደት ህይወት በጣም እንደሚያስጠላ ታዉቂያለሽ ስለዚህ ባሀገርሽ በርቺ 😢😢❤

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w หลายเดือนก่อน +2

    ከኝ ይልቅ አት ትበልጣለክ ጁሴየ የመኑት ሲከዳ እውነትነው መኑር ያስጠላል ግን ምከራት ውድማችን በብዙ በመልካም ስውች አስመክራት እዚህ ቢውጡ ቢውርዱ ስደት ከባድነው እኔእራሱ ስመጣ እሶን ሀይሚን የማግኝት ፍላጎቴ በጣም ያጎጎኝል❤❤❤

  • @YuuToo-q9j
    @YuuToo-q9j หลายเดือนก่อน +2

    ለቤን አመመኝ እያለሸ እንዴት ለትሠሬነው

  • @AsQw-b7u
    @AsQw-b7u หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ሶፍየ ጠካራሁኝ💪💪💪💪💪ሁሉምለበጎነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @HawwaHawa-b6u
    @HawwaHawa-b6u หลายเดือนก่อน +2

    ጆስየ መልካም ሰዉ ሶፊየ ስደት አትመኚ በምትፈልጊዉ ነገር ከጎንሽ ነን ዉዴ

  • @الحمداللهعلكلحال-ن4ع
    @الحمداللهعلكلحال-ن4ع หลายเดือนก่อน +3

    እረ ሶፍዬ ሁሉንም ሰው አትመኛ አታቅርቢ እህቴ 🎉🎉

  • @roham8166
    @roham8166 หลายเดือนก่อน +1

    ሶፍዬ አንቺ እኮ ጀጋና ሴት ነሽ ጆሲ የምልሽ ነገር እዉነቱን አስብባት 🙏

  • @MMss-s6m
    @MMss-s6m หลายเดือนก่อน +1

    ትልነገር አደራችሁት እኛተስድን አይድልዴ እምንነርው ሌላስራ አጣቸሁ
    እኛኮ ስለችን አንችበማየት

  • @HabibaSiyd
    @HabibaSiyd หลายเดือนก่อน +3

    ሶፊየ የኔ ዉድ እሕት ሰደት የሚባለዉን ነገር እርሺዉ አገርሺ ላይ ሰርተሺ ተለወጭ

  • @Lnurtedebkekesewechierke
    @Lnurtedebkekesewechierke หลายเดือนก่อน +2

    ሶፊየ የኔ የዋህ ሁሉም ያልፋል አንች ጎበዝ ጠንካራ ነሽ አገርሽ ላይ ሰሪ የኔ መልካም ❤❤

  • @fufuTube-v5f
    @fufuTube-v5f หลายเดือนก่อน +53

    ሶፊንና ጆሲን የሚወድ ብቻ በላይክ አሳዩ😢❤🥺🥺🙏
    ሶፊዬ ፈተናወች ሁሉ ከዃላቸው ጥሩ ነገር አለው ጠንካራ ሁኚ የምትሉ በላይክ 😢❤
    ጆዬ ምርጥ ሰው ከጎኗ ሁን የምትሉ በላይክ ❤😢

  • @LemlemSebhat
    @LemlemSebhat หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ጆየ አንተ መልካም ሰው ነህና በደምብ ምከራት ጤና አጥቶ በስደት ላይ እንዴት ነው መስራት የምትችለው? ሶፊ ግን በጣም አደራ የምልሽ ነገር ብኖር የሰው ምክር መስማት አለብሽ ሰው የምልሽ አይከብድሽም እንዴ?

  • @NajatAsafa
    @NajatAsafa หลายเดือนก่อน +2

    ትምጣ በሰው ሀገር በነፃነት ይኖራል በተለይ ምርጥየዋ ኢማራት❤️❤️

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 หลายเดือนก่อน +2

    ሶፊየ በአላህ አትሂጅ ደግመሽ ስደት የኔ እህት አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ጆሲ ምርጥ ሰው እንደ ነው ወንድም እንዳሰጣት ፓስፓርቱን ሀገሯ ላይ ነው መሆን ያለባት

  • @nebiyat-s8l
    @nebiyat-s8l หลายเดือนก่อน +1

    ጆን ሚባል ልጅ ግን በጣም ትልቅ ስው መልካም ልዩ ንፁህ ግልፅ ሰው ነው ብዙ ጊዜ አሰተውያለሁ ደስ ተምትል ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ የኛ አንደኛ ሶፊ አረፈሽ ተቀመጭ ይቅርብሽ እህቴ ከስው አገርም ቢሆን ሊያጋጥምሽ ይችላል ሀገር ላይ ሁነሽ ብትፈተኝ ችግር ቢደርሰብሽ ይሻላል

  • @MakahAhmed-f8o
    @MakahAhmed-f8o หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊየ ዱባይ እስውቤት መተሸ አትቀየሪም ምንአልባት ውጨላይ ከስረሸእጀ ሶፊየ አትምጨ ማሮ❤❤እቢከልሸ ነይ እኝም እዚህነህ የኔሴት❤❤ገን የስው ገንዘብ ምን ይጠቅማል ፈጣሪን አትፈሩም😢

  • @LobTop
    @LobTop หลายเดือนก่อน +1

    ጆሲ ክመጥፎ ነገር አላህ ይጥብቅህ ሱፊ ደግሞ አገርሺ ላይ ሰሪትሺ እምተቀየሪ እናውቃልን ግንእያመመሺ ክሀገሪ መወጣቱ ጡሩ አይደለም እንኳን እደንዚህ መልካም ወንድሞቸሺ አይዙሺ ከጉንሺ ንነ እያሉሺ

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f หลายเดือนก่อน +4

    ሶፍየኔ ውድ ስደት እንዳትመጪ🎉😢

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊ አትሂጂ እዚያው ሀገርሽ ላይ ጠንክረሽ ስሪ

  • @MyZeynab
    @MyZeynab หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊ ቤት ቀይሪና እ ኑሪ ሁቢ ስደት ያው የምታቂው ነው አላህ ካንች ይሁን

  • @sofayYouTube
    @sofayYouTube หลายเดือนก่อน +3

    ሶፊየአይዛሽ የኔውድ ስደትአትመኝ እደበፊቱአይደለም ❤❤

  • @Erahmeት
    @Erahmeት หลายเดือนก่อน +53

    ኡፍ ሶፊየ እዛዉ ጠንክረሽ ብትሰሪ ይሻላል የምትሉ 👍👍👍

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 หลายเดือนก่อน

      አወ ደምሪኝ በቅንነት

  • @ሞሚናTUBE
    @ሞሚናTUBE หลายเดือนก่อน +26

    ሶፊ ያሳዘነቻችሁ እደኔ😢😢😢

    • @Hay-bv4dp
      @Hay-bv4dp หลายเดือนก่อน

      በጣም አጀቴን በላይዉ😢😢😢😢

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d หลายเดือนก่อน

      ​@Hay-bv4እኔdp

  • @lulutube885
    @lulutube885 หลายเดือนก่อน +23

    ሶፊ ድጋሜ አረብ ሀገር መሄድ የለባትም እኛ ግሩብ እንክፈትና እናግዛት የስደት እህቶቿ ድጋሜ ስደት በጣም ከባድ ነው ሶፎዬ ፈተና በዛብሽ ደግሞ ብዙ አታልቅሽ 😓😓

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa หลายเดือนก่อน

      ተይጂ ወሪኛ ቡሀላ የማዳም ቀመሞች ስጦታ ሰጡ እያልሽ ለመውራት ነው ያችስ ከፋፋ ቱቱ

    • @Ethio7745
      @Ethio7745 หลายเดือนก่อน

      የኔ እከፍ 😂😂😂😂😂

    • @lulutube885
      @lulutube885 หลายเดือนก่อน +1

      @Ethio7745 ደግሞ እኮ ላይክ ያደርጋሉ እናዋጣ ማለት ነው 😂😂😂🙆

    • @FffccMohammed
      @FffccMohammed หลายเดือนก่อน

      አላህ ይርዳት

    • @Ethio7745
      @Ethio7745 หลายเดือนก่อน +1

      @@lulutube885 እኳን ፊት አይተው እደውም በጎች ናቸው እያወቅሽ ታሳያቸዋለሽ ቱቱ😂😂😂😂

  • @ሁለገብመድረክ
    @ሁለገብመድረክ หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊዬ እኔ ግን ወላሂ ላገኝሽ እፈልጋለሁ በጣም በሚገርም ሁኔታ የኔ አይነት ፀባይ ነው ያለሽ እና ባገኝሽ ደስ ይለኛል❤❤❤

  • @drr8432
    @drr8432 หลายเดือนก่อน +2

    ጆሲዬ መልካም ሰዉ ❤🎉ሶፊዬ ተይ ስዴት ይቅርብሽ ጥሩ አይደለም ተይ❤❤😢

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ በሶፊ አልፈርድም ግን ስው ይህንን ይሀክል ክፊ መሆን ጥሩ አይደለም ብቻ ጆሲዪ እንደምንም አረጋጋትና ሀገራ ብትኖር ጥሩ ነበር😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 หลายเดือนก่อน +3

    ሶፍ በሀገረሽ ሰረተሽ መለወጥ ትቺ አለሽ የሰው ልጅ ሊገጥመወ ይችላል ምክኛቱም ዱንያ ናት ዱንያ ፈተናን በሀገሽ ኑሩ ሀቢበት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i หลายเดือนก่อน +1

    ጆስዬ አደራህ አሁንም ምከራት ስደት እንዳቴድ ፈጣር ይክፈልህ አንተ መልካም ሰው ጆስዬ

  • @AmusedBlueLake-fs5rw
    @AmusedBlueLake-fs5rw หลายเดือนก่อน +11

    የሰረቀቻትንል ጅ ፎቶዋይለጠፍልን ጆሲ እናሲዛታለን በአላህ ወይም በማሪያም😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊ጅፎቶዋይለጠፍልንጆሲእናሲዛታለንበአላህወይምበማሪያም

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk หลายเดือนก่อน

      አወ ለምን ግን ዘም አሉ ፖቶዋ ይተጠፍ

  • @fafiAkesta
    @fafiAkesta หลายเดือนก่อน +1

    ሶፈዬመሄድዬላበትምያምትሉ ሶፈዬ የኔ ጀ ግና አይዞሸ❤❤❤❤😢😢

  • @KubraAli-s8r
    @KubraAli-s8r หลายเดือนก่อน +2

    ሰዎች ለአንቺ ክፉ ቢመኙልሽም አንቺ መልካምነትሽን ቀጥይበት አብሽሪ ለኸይር ነው

  • @GeySysy
    @GeySysy หลายเดือนก่อน

    ሶፉየ እህቴ ስደት ይከብዳል ታቅዉ አለሽ በደብ አሰቢበት እህቴ ደግሞ አች ያምሻል በሰዉ አገረ ባሚሽ እደጋረሽ አይሆንም ስለዝህ አትምጭ እዛዉ ስሩ እህቴ

  • @ፉፊነኝስደተኛዋ
    @ፉፊነኝስደተኛዋ หลายเดือนก่อน +1

    ሶፊ በአላህ ስዴት አትመለሽ ስዴት እንደ ድሮው አይደለም በጣም ያስጠላል እኛም እራሱ በሰላም ላገራችን እንድንመለስ ነው የምናስበው በትጎጂም አገርሽ ላይ ይሻላል ደግሞ አላህ ሱብሀንሁ ወተአላህ የሚፈትነው የሚወደውን ባሪያውን ነው ትእግስትሽን በዚሁ ቀጥይ

  • @zehara5
    @zehara5 หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ ሶፊ በሀገርሽ ተረጋግተሽ እየሰራሽ ኑሪ እህት❤❤

  • @فتياابراهيم
    @فتياابراهيم หลายเดือนก่อน +3

    ሶፊዪ የሊቢ ሂመተኛ
    አይደለም ጢነኛ ሠዉረሡ
    ከበዲነዉ ዉዴ የበሠ በሺተኛ
    ቲሆኛሺ ይቂረቢሺ።❤

  • @MesiYouTube-ry3qv
    @MesiYouTube-ry3qv หลายเดือนก่อน

    ሶፉዬ በፈጣሪ አትሰደጅ ማርያምን የባሰነው እህቴ ሁሉንም በሀገርሽ ተጋፈጭ

  • @አልሀምዱሊላህ-ቨ8ጐ
    @አልሀምዱሊላህ-ቨ8ጐ หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ ተበዲይ ከሆሺ ወነቱን ተናገር የዘረፈሺን ሰዉ አጋልጪ
    እሰከዛሬ እያዘኩልሺ ነበር አሁንሰ በዛ ሁሌ እኔ የዋህነኚ ማለት ተማሪበት

  • @Maaa-k9r
    @Maaa-k9r หลายเดือนก่อน +1

    አትምጠ ስደት በዝ ሰአትተከበድ ነው ስረም የለም ፍተነ ብቻ ነው 😢😢😢

  • @Heywat-u5m
    @Heywat-u5m หลายเดือนก่อน +1

    ኤጭ ይች ልጅ ነገር ትወዳለች ሁሌ እኝኝኝ
    ሚዲያውን ዘና ፈታ ለሚያደርግ ነገር ተጠቀሚበት

  • @Amnaahmed-h9u
    @Amnaahmed-h9u หลายเดือนก่อน

    ሶፊ ለማን ብለሽ ነው ማሬ ስደት ብለሽ የምታስቢው ማለት አንቺ እራስሽን ሁኘ በቃ ሂወትሽን እዛው አገርሽ ላይ ለመቀየር ሞክሪ በቃ ሁሉንም ነገር እርሽው ያሳለፍሻቸውን ነገሮች ለምን ትምህርት አትወስጂም ማንንም አትመልከቺ ራስሽን ሁኝ ለራስሽ ኑሪ ጥሩ ጓደኞች አሉሽ መጥፎወቹንም እርሻቸው እሽ ሥደት መምጣት የለብሽም ወሏ ለስው ብለሽ የሄደው ሄደ አበቃ አንችም ሂወትሽን ኑሪ ለሚጨነቅልሽ ነው መጨነቅ እናም ራስሽን አረጋጊ አሁን አረብ አገር እሚመጣበት አይደለም እሽ ለቤተስቦችሽም ስትይ ስርተሽ ለመቀየር ሞክሪ ማልቀሥ ላንቺ ምንም አይጠቅምሽም እንባሽን ማፍስሥ ያለብሽ ለሚወድሽ ለሚያከብርሽ ስው ነውጂ እስካሁን የምታደርጌቸው ሀሳቦችሽ አልተመቹኝም በጣም በራስሽ መተማመን አለብሽ አብሽሪ እህቴ

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 หลายเดือนก่อน

    ሶፊዬ የኔ ቆንጆ እባክሽ ተይው ስደት የሚለውን ነገር 😢 እሱው ሀገርሽ አላህ ያሳካልሽ ጠላትሽን ያስወግድልሽ

  • @Ummuabas
    @Ummuabas หลายเดือนก่อน +1

    እረ ሶፊ በአላህ ዳግመኛ ስደት አትሂጂ አሁን እኮ ጤነኛ አደለሽም እዚሁ ጠንክረሽ ሰርተሽ ትከፍያለሽ ውዴ

  • @AmetuAmetullah
    @AmetuAmetullah หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ. ተረጋጊ ወላሂ እዚህም መተሽ እኮ ላከፍሊዉ ትችያለሽ😢😢😢😢 ብዛ ላይ እንድህ እያመመሽ😢

  • @Samira-ik7pm
    @Samira-ik7pm หลายเดือนก่อน

    ሶፊየስደትንአትመኝአሁንከባድነውሁሉምያልፋል

  • @واجه
    @واجه หลายเดือนก่อน

    ኤሬ ሶፊ ጉዋደኖቺሽ እንደዚ እየሆኑ አይቀናሺም ተይው እዚው ሆነሽ ስሪ ❤❤❤❤❤

  • @Kfdssd
    @Kfdssd หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሺእህቴ.ሦፍየዉደ.አላህሱባሀነሁተአላየሚወደዉንሠዉነዉየሚፈትነዉወደ.አምሥትአዉቃትሦላትሺንእየሠገድሺዱአርጊ.እኒህንሠወቺክፉአላህየሦይሻልየነዉድ

  • @መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ
    @መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ หลายเดือนก่อน

    ቆይ ግን ምን አድርጊ ነው የሚሏት ሶፊን ምናለ እደሌሎቹ ሀገሯ ላይ ሁና ዘና ብትል ምቀኛ ባይሆኑ ኧረ አኡዙቢላሂ ስደት ይቅርብሽ የኔ ውድ በተለይ አሁን በጣም ነው ያስጠላው እደዱሮውኳ አይደለም እኛም ግደታ ሁኖብን ነው 😢😢😢😢😢

  • @rahmafantaw
    @rahmafantaw หลายเดือนก่อน

    ጆየ በፈጠረው አሁን እሮመዳን እየመጣ ነው ሥራው እራሱ ከባድ ነው ሰለዚህ ባስቦረቷን ቀናት እዳትወጣ የኔ አስተዋይ ቅን ከጎኖ ሁን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤