Mesfin Elias - Astamiew Endené (አስታሚው እንደኔ) 1977 E.C.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025
  • #ethiopian_music #mesfin_elias #mirkuzz
    መስፍን ኤልያስ ፥ አስታሚው እንደኔ [1977 E.C. // 1984[5] G.C.]
    ቅንብርና አጃቢ ፥ ኢትዮ ስታር ባንድ
    Note: መስፍን የዝነኛዋ የሂሩት በቀለ የበኩር ልጅ ነው (Mesfin is the first born child of the famous singer, Hirut Bekele)
    / mirkuzz

ความคิดเห็น • 34

  • @behailutamiratk4919
    @behailutamiratk4919 2 ปีที่แล้ว +6

    Mesfin Elias, son of Hirut Bekele!! I was grade 3 student in 1977 EC and I remember this son transmitted on "Timhirt Beredio"; i used to love the son as a child!! Thanks for posting the best oldies!

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 หลายเดือนก่อน

    ምርኩዜ የጥንት የጠዋቱ ምርጥ ስራዎ ከመስፍኔ ❤

  • @Mesfinyetesha
    @Mesfinyetesha 2 ปีที่แล้ว +13

    የድሮዋ ወደር እማይገኝላት የድምፀ መረዋዋ ስራዋ ተደምጦ እማይሰለቸዉ የሒሩት በቀለ ልጅ መስፍኔ እንዲያዉ የት ይሆን ያለኸዉ አብሬህ የሰራሁትን ጊዜ ካንድ ወዳጄ ጋር በተገናኘን ቁጥር ይጠይቀኛል እምታዉቁ ካላችሁ ንገሩኝ ጊዜዉ ቢያንስ 29 ዓመት አካባቢ ስለሆነ ሊረሳ ይችላል እኔ መሐሪ ደገፋዉ እሱ መስፍን ኤልያስ እጅግ ብዙ ሠርጎችን አብረን ሠርተናል መስፍኔ ብትረሳ ብትረሳ አሰላ ሠርግ ልንሰራ ሔደን የገጠመንን አትረሳም ሙሉ ካሴቱ ነበረኝ በቆይታ ብዛት ድምፁን ሉዝ አደረገ ካሴቱና ኦሮምኛም ዘፈን አለዉ እስቲ ሁሉንም ሎድ አድርጉት ያላችሁ

    • @solomonashenafe3148
      @solomonashenafe3148 ปีที่แล้ว +1

      I found him today after 30 years

    • @solomonashenafe3148
      @solomonashenafe3148 ปีที่แล้ว +1

      if you want to see him contact me

    • @mikosebtamrat478
      @mikosebtamrat478 8 หลายเดือนก่อน

      Hello, please I would like to meet with Abel who is a family of Mesfin.I have been looking for him for more than 25 years. ​@@solomonashenafe3148

  • @getebeyene4420
    @getebeyene4420 2 ปีที่แล้ว +5

    ትዝታ ነው የቀሰቀስክብኝ፡፡ ገና ሳየው አላመንኩም ነበር፡፡ ድምፁን ለረጅም አመታት ሳልሰማው ቆይቻለሁና በጣም አመሠግናለሁ፡፡ ፡፡እባክህ በነካ እጅህ ሌሎቹን የመስፍን ዘፈኖቹንም ብታሠማን፡፡

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 2 ปีที่แล้ว +5

    ባሁን ሰዓት መስፍኔ መስፍን ኤልያስ ታሟል
    ፀልዩለት አቢቲም ሂሩት በቀለ ተጨንቃለች
    ፀሀዬ ለወንድሜ ደውሎ ነገረው እና እተረባረቡ ነው እሱን ለማዳን የሚገርምህ ነገር ቢኖር
    ፀሀዬ ዮሀንስ
    መስፍን ኤልያስ
    ዳንኤል በቀለ ድራመር
    ከልሌ ድራመር የነበረ
    የፖሊስ ታዋቂ ድራመር የነበረ ከሞተ ቆየ ስሙ እንኳን ጠፋብኝ አይገርምም ??
    ሆነው ከልጅነታቸው ጀምሮ ቀበና ባንድ አቋቁመው ክለብ ይሰሩ ነበር ዲያፍሪክን ጨምሮ
    አይገርምም በዚያ እድሜአቸው ።

    • @hrkiddy
      @hrkiddy 2 ปีที่แล้ว

      መስፍኔ ደናነው ብዙ የሚያሰጋ ህመም የለውም እግዚአብሔር ይመስገን!

    • @naodkidane8909
      @naodkidane8909 2 ปีที่แล้ว

      ድራመሩ: ደሳለኝ: ቢሻው: ይባላል: ጥሩ ድምፃዊም: ነበር!!!

    • @hyper-novaa
      @hyper-novaa ปีที่แล้ว

      @@naodkidane8909 motual?

    • @t.m.5180
      @t.m.5180 ปีที่แล้ว +1

      @@hyper-novaa ale, taxi yishofral alu.

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz  ปีที่แล้ว

      @@naodkidane8909 did he play with Medina Band?

  • @gechu71
    @gechu71 10 หลายเดือนก่อน +1

    የሂሩት በቀለ ልጅ፡፡ የሚገርም ትዝታ(ትውስታ) ነው፡፡ የወጣ ዘመን የሰማሁት እስከ ቅርብ ጊዜ ብፈልግ ያጣሁት፡፡ እባክህ እንዲህ ቆየት ካሉ ሙዚቃዎች መካከል የመላኩ ደምለው የኢንሰትሩመንታል ሙዘቃ ካገኘህ ብታሰማን፡፡ አመሰግናለሁ፡፡

  • @endris960
    @endris960 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርኩዜ ትለያለህ አቦ እናመሰግናለን መልካም ቀን ድል ኢትዮጵያን🇪🇹ለሚመስል ብቻ🙏

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz  2 ปีที่แล้ว +1

      እንድርስ ብሮ ሰላም ነው ? አሜን አሜን 🙏🏾

  • @endalemekonene
    @endalemekonene 2 ปีที่แล้ว +4

    ከየት ነው የሚያገኘው ግን አንደኛ ሙዚቃ

  • @kamiltemammohamed5037
    @kamiltemammohamed5037 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ምርኩዞች በጣም ትለያላቹ በጣም ስፈልገው የነበረ ሙዚቃ ነው የለቀቃቹት አመሰግናለሁ

  • @amershamersha9135
    @amershamersha9135 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much it reminds me my childhood ❤️

  • @mengieayalew9164
    @mengieayalew9164 2 ปีที่แล้ว

    Abet zemen mesfin elias yemibal zefagn gena zare maweke new
    Mirkuzz🙏👌

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz  2 ปีที่แล้ว +1

      @Mengie, minim aydel 👍🏾

  • @mesfinalemayehu8401
    @mesfinalemayehu8401 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ድንቅ ድንቅ ምርኩዞች 👏👏👏

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz  2 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን : መስፍን 👍🏾

  • @anonymoussynonyms6183
    @anonymoussynonyms6183 2 ปีที่แล้ว

    mallewkew ye zefag ale ende yalkubet agatmi new btm new des millew

  • @alemayehumekuria5387
    @alemayehumekuria5387 2 ปีที่แล้ว

    Thanks so much Mirkuzz uploading late artist hirut bekele`s sun music. can we gate his oromic music?

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz  2 ปีที่แล้ว +1

      Hi Alemayehu, unfortunately I don’t have his Oromiffa songs and thanks for the info; I wasn’t aware he passed away? Do you happen to know when?

    • @bobbykassa5401
      @bobbykassa5401 2 ปีที่แล้ว +2

      He hasn't passed away.he is alive and living in Addis Ababa and engaged in another work.

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz  2 ปีที่แล้ว +4

      @@bobbykassa5401 , thanks for the info. It’s very difficult to find infos on our artists who shun the media. I’m glad that he’s alive and well 🙏🏾

  • @belachewmekbibe
    @belachewmekbibe 2 ปีที่แล้ว

    Thanks Mirkuzz. Is he alive?

    • @Mirkuzz
      @Mirkuzz  2 ปีที่แล้ว +6

      Hi Belachew, I’m not quite sure bro, I was even surprised to find out he has a cassette and was another source of the La Fontaine’s songs, like “Yihuna”. I only knew about him when either his mom, Hirut, or his colleagues like Brook Asgedom, Bibisha Teferi or Mehiretab Kebede mention him when they’re talking about their bands of the late 1960’s and 1970s E.C. times.

    • @belachewmekbibe
      @belachewmekbibe 2 ปีที่แล้ว

      @@Mirkuzz Thanks for your reply

    • @hrkiddy
      @hrkiddy 2 ปีที่แล้ว

      Yes, he’s alive. Thank God🙏🏼

    • @hrkiddy
      @hrkiddy 2 ปีที่แล้ว

      Thank you Mirkuzz