ልዩ ሀገርኛ መዝናኛ 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ต.ค. 2024
  • የማይረሱ የሚናፈቁ ጨዋታዎች

ความคิดเห็น • 260

  • @ወለተማርያምወይንሽት
    @ወለተማርያምወይንሽት 4 ปีที่แล้ว +74

    እስይ 1ኛ ነኝ
    እስኪ በደመቁየ ላይክ አምሮኝ ነው ለምኘ አላውቅም

    • @lema9174
      @lema9174 4 ปีที่แล้ว

      ዋው፣ድቡሼ፣

  • @ሠአዲየሀኒአድናቂነኝ
    @ሠአዲየሀኒአድናቂነኝ 4 ปีที่แล้ว +47

    በስደት ላይ ሆኘ ጭንቅ ብሎኛል በዱአችሁ አትርሱኝ ውድ የሀገሬ ልጆች😢

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 4 ปีที่แล้ว +3

    ወረ እኳን ደና መጣችሁ ዋዉ በጣም ጭንቅ ብሎኚ ነበር ግን ደመቀና ደመቁ የእዉነት ፍቅርኛ ቢሆኑ በጣም ደስ ይላኛል ምትሉ እስኪ ልያችሁ ዋዉ ዉብ ሀገሬ ናፍቅሽኚ በርቱ ክክክክክ ብራቦ በርቱ ክክክክ ጀበና ረከሰ እዴ

  • @ابوصالحنورالدين
    @ابوصالحنورالدين 4 ปีที่แล้ว +2

    እረ በውነት በጣም ነው ያዝናናቹሁኝ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ውዶቸ ላይክ ግጩኝ አደስ ነኝ የሀገሬ ልጆች

  • @አበባቲዩብ
    @አበባቲዩብ 4 ปีที่แล้ว +30

    እስኪ ደመቁየንና ደመቀየን የምትወዱ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ አዲስ ተለማማጅ ነኝ አበረታቱኝ

  • @hayetheyet
    @hayetheyet 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔእናትንብማየት የምዳምነሰራ አለሠራኝአለ ወይኔ ሸቃሊት የምዳም ቀመሞቸ እናትምናቸሁ እደኔ የኔይልያል❤❤❤❤

  • @ወለተማርያምወይንሽት
    @ወለተማርያምወይንሽት 4 ปีที่แล้ว +23

    ደመቁየ
    ደመቀየ
    ድቡሽየ
    የድቡሸ ፍቅረኛ
    አዘጋጁ ማነው አምጡልኝማ
    ሀብታሙ
    ሁላችሁንም ውድድድድድድ

    • @ወለተማርያምወይንሽት
      @ወለተማርያምወይንሽት 4 ปีที่แล้ว +1

      እሽ ግን ዝምድናችን ማን ይወልድ ማን ነው??

    • @tube9715
      @tube9715 4 ปีที่แล้ว

      @@ወለተማርያምወይንሽት ዶላር

    • @tube9715
      @tube9715 4 ปีที่แล้ว

      ኑ እንድማመር

  • @የኢቶጲያልጅ
    @የኢቶጲያልጅ 4 ปีที่แล้ว +5

    😀የደመቀና ደመቁ ተመችቶኛል ከኮሮና እራስን ቅድሚያ መከላከል ነው ሚጥሚጣና ቃሪያ መብላት ጥቁር ስው አያቃጥለውም ለካ ውሀ ስጡት በኔ ወጭ😀

  • @masaretyilink6735
    @masaretyilink6735 4 ปีที่แล้ว +3

    ስወዳችሁ በርቱ በናተ ነዉ የአገሬን ትዝታ የማስታወስ❤❤❤

  • @sanikonjosanikonjo4705
    @sanikonjosanikonjo4705 4 ปีที่แล้ว

    ዎውውውው ደመቀ በጣም ደስ የሚል ድምጽ ነው በርታ ድቡሼ ደግሞ ከአቅምክ ጋር የሚሄደውን ምረጥ ግን ጥሩ ነው ዘና አድርጋችሁናል

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 4 ปีที่แล้ว +11

    አላኬ ሆይ ይሆ በሽታ ጠፍቶ ሀገሬ ምገባነይ ውነት በጣም ናፍቆኛል።በርቱ ሀገሬ ውበት አለው

    • @jonsiinnat7835
      @jonsiinnat7835 4 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️💯💯💯👍👍👍👍👍👍👍👍🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💌💌💌💯💯😭

    • @fatimaali3667
      @fatimaali3667 4 ปีที่แล้ว

      የኔእናትበሰባራጀበናትጠጣለችእናተትሰብራላችሁታቃላችሁአንድጀበና50ብርነውእዳውምከዚያበላይ

    • @Na-un3kb
      @Na-un3kb 4 ปีที่แล้ว

      @@fatimaali3667 😃😃😃😃

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 4 ปีที่แล้ว

      ደመቀየ ስወድህ ምርጥድምጥ አለህ በሙዚቃብቅበል።

  • @heyt8449
    @heyt8449 4 ปีที่แล้ว +3

    ያላህ ፍርፍር እስክል ነው የሳኩት ደብሮኝ ነበር ፍታ አርጋችሁኝ ለናተ ላይክብይገባችዋል ደግሞ ስውዳችሁ በጣም ነው

  • @yebelay1253
    @yebelay1253 4 ปีที่แล้ว

    ደመቀ እና ደመቁ እኔ ልቃጠልላችሁ ፥ ድንቡሼ ጨካኝ ነው ፥ አንድ ሙዝ እንኳ ቢሰጣቸው ምን አለበት ፥ በተረፈ ምርጥ መዝናኛ ነው ፥ በርቱልን @

  • @ፋፊ-ቸ9ኸ
    @ፋፊ-ቸ9ኸ 4 ปีที่แล้ว

    አይሀገሬ ኢቶጲያሠላምሽ ይብዛልን እትምህልት ቤትነበር በበአልቀን እሥራ ሢሠብሩ ዶሮዋ ፉርትልነበር መገንልጂነት አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን

  • @emam1087
    @emam1087 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ቦታው ሲያምር አሁንስ ኮረና ጠፋቶ አገሬ ገብቸ ጥአየር ነውየናፈቀኝያረቢ ኮረናንአጠፋለን ኡፍፍፍፍፍፍታስቀናለቸሁ👍👍👍👍👍

  • @ወርቅዬ-አ2ዐ
    @ወርቅዬ-አ2ዐ 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው ዋውውውውው የኔ ማሮች በጣም ነው ዘና ያደርጋችሁኝ በተለይ የጀበናው ክክክክክክክክክ በርቱልኝ የኔ መልካሞች ትችላላችሁ በቃ ሁላችሁም ውድድድድድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ

  • @madntahmed5835
    @madntahmed5835 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ አሳቀችሁን በጣም እነዲቡሼ ናቼዉ የከፈተላቼ ዉይኔ ደመቁየ ና ደመቀ በቃረያና በሚጥሚታ

  • @hilentadesse9252
    @hilentadesse9252 4 ปีที่แล้ว

    Ye ketema lij karya Ayakatilewum So, biyakatilewum ke nuro katelo Ayibelitbetim💪

  • @ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ
    @ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናንተ ለበላችሁት እኔ ተቃጠልኩ በርቱ በጣም ደስ ትላላችሁ ሰወዳችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ
    @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +4

    ቃርያውን እኔ ባገኘሁት የሚያቃጥል ቃርያ በሽሮ እዴት እደናፈቀኝ

  • @ፍሬህይወትእንዳለው
    @ፍሬህይወትእንዳለው 4 ปีที่แล้ว

    ውይ ፈጣሪ ይህን ወረርሽኝ ያጥፋልን
    እንዴት እደምወዳችሁ❤❤😘😘😘❤😘😘😘😘

  • @HH-mk8om
    @HH-mk8om 4 ปีที่แล้ว

    ደመቁ ስወድሽ ሰላማችሁብዝት ይበል

  • @eacdexafd4383
    @eacdexafd4383 4 ปีที่แล้ว +8

    አረ ማሮቼ የጀበና ግፍ አለው😃 ጀበና መግዣ አጠው በሰባራ ሚያፈላ አለ ለማንኛውም እወዳችኃለሁ ድራማ አቅርቡልን 🙏

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 4 ปีที่แล้ว

    የሀገሬ፣ልጆች፣የኔ፣ምርጦችዋ፣እንኳን፣መጣችሁልኝ፣በዚህ፣ኮሮና፣ስጨነቅ፣እናተን፣ሳይ፣እዝናናለሁ፣ይሄን፣ወረሽኝ፣ፈጣሪ፣ከአለም፣አጥፍቶልን፣በሰላም፣ለእናት፣ሀገራችን፣ያብቃን፣ደመቁዬ፣ዉዴ፣ተቃጠልሽብኝ፣ድቡሽዬ፣ገና፣ሳይህ፣ሳቄ፣ይመጣል፣በርቱልን

  • @utbe9334
    @utbe9334 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ እዴት ደስ እደምትሉ ካለባበሳችሁ ጀምሮ አጀብ ነው አቦ ይመቻችሁ

  • @uaeuae4865
    @uaeuae4865 4 ปีที่แล้ว +1

    አይዞያችዉ እህቴና ወዲሜ በርቱ

  • @rahmadam7892
    @rahmadam7892 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሉ ረወይኔ ተመችቶኛል ቀጥሉበት

  • @samk7242
    @samk7242 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ደመቀየ ድምጽክ በስመአም የምር ድንቡሽም እደዛው

  • @JojoJojo-mm2lo
    @JojoJojo-mm2lo 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ ኧረ በሳቅ ሞትሁ ጀበና ተወዶ እናተ ታደቃላችሁ ክክክክክክክ አይ ደመቁ እና ደመቀ መቀጫ ነው ቃርያው በሉ ውሀ ፉት በሉልኝ ሰወዳችሁ እኮ የኔ ውቦች ክፍ አይንካብኝ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ይከንን አስጨናቄ ኮሮና ጠፍቶልን ከሰደት በሰላም ላገራችን ያብቃን በአገር ያሉትንም ቤተስቦቻችንን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቾን ባርክልን

  • @yeshiworkgetachew6339
    @yeshiworkgetachew6339 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነዉ ቀጥሉበት ሀገርኛ ነገር ደስ ይላል

  • @abeselebanon4857
    @abeselebanon4857 4 ปีที่แล้ว

    ውይ ተቃጠሉ ደመቀና ደመቁ እፍፍፍፍፍፍ በተወደደ ድልህ ና ቃሪያ

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 4 ปีที่แล้ว

    ወይ እነድምቡሼ ሙዝ ሲገምጡ እነ ደመኩ በቃሪያ ተቃጠሉ😀😀😀 እኔን ደመቁዬና ደመቀዬ አይዟችሁ አንድ ቀን ታሸንፉና እናተም ሙዝ ትገምጣላቸው

  • @astertakilu6065
    @astertakilu6065 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam.new.dese.mitelute

  • @eff7478
    @eff7478 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ነው የሙዚቃ ምርጫችሁ እራሱ

  • @chickenbangichicken8153
    @chickenbangichicken8153 4 ปีที่แล้ว

    ስታምሩ ውድድድድድነ

  • @hayetheyet
    @hayetheyet 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰታምሩ

  • @የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና
    @የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና 4 ปีที่แล้ว +6

    እደኔ ማነው ድቡሸ የሚያሥቀው ገና ሳየው ነው ሆዴ የሚነፍረው🤣🤣🤣🤣🤣

    • @eacdexafd4383
      @eacdexafd4383 4 ปีที่แล้ว

      ገጣሚ ይወጣሻል

    • @t.gdamse419
      @t.gdamse419 4 ปีที่แล้ว

      Damaqu yane qonjoo ine liqaxali

  • @belete3384
    @belete3384 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጦች በጣም ታምራላችሁ

  • @HayatHayat-fp6oz
    @HayatHayat-fp6oz 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ለወላጅ በአል ነበረ ይኼ ፕሮግራም እሚዘጋጀው ዋውውውው

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 4 ปีที่แล้ว

    የመጨረሻው ልጂ ጎበዝ

  • @ወሎለገሂዳyouTube
    @ወሎለገሂዳyouTube 4 ปีที่แล้ว

    እረ እደዉ ፈገግ አረጋችሁኝ የኮረና ጨቀት ልሞት ነበር ከመዳም ስራ ጋር ይመቻችሁ እነ ድቡሸ ና ደመቁ እድሁም ደመቀ ክክክክሠላም ላገራችን

  • @madenamohammed2004
    @madenamohammed2004 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይዘናአድርጋችሁኝምርጦች

  • @onelove9978
    @onelove9978 4 ปีที่แล้ว

    ያቃጥላችሁና እና ዴመቁዬን አቃጠላችሗቼው በሚጥሚጣና ቃሪያ ሆ እኛ እንፈልጋቼዋለን አረ😄😄

  • @apirashmamo1148
    @apirashmamo1148 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው እኮ ደሰ የምትሉ😍😍😍😘

  • @AaaBbb-tn8bo
    @AaaBbb-tn8bo 4 ปีที่แล้ว

    ደስስትሉ።

  • @amelakaza8655
    @amelakaza8655 4 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል በርቱ

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክክ እንዳው ስወዳችሁ ይመቻችሁ አቦ ድንቡሺ እስተ ፍቅርኛው ጀበና ጨረሱ

  • @MmMm-fb4ou
    @MmMm-fb4ou 4 ปีที่แล้ว +1

    ደመቁ ስታምሪ

  • @Chernte-w3h
    @Chernte-w3h 4 ปีที่แล้ว

    Woow. Des yemil new bertu

  • @samrihbeshwetkonjo6891
    @samrihbeshwetkonjo6891 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው በጣም ደስ የሚል መዝናኛ ነው በርቱ

  • @hayetheyet
    @hayetheyet 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔቀጠል ለብልላቹሁየኔወዶቸ ሠወዳቸሁእኮ ብረቱልኝኝ ዘላልምኑሩልኝ 🙏🙏

  • @hayetheyet
    @hayetheyet 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alyaaalali7552
    @alyaaalali7552 4 ปีที่แล้ว +1

    ድቡሺየ ሀሀሀ

  • @helenhayile8354
    @helenhayile8354 4 ปีที่แล้ว

    Yena konjoo demaqu enah demaqi enkuna dena metachu weddd

  • @عيشة-ذ3س
    @عيشة-ذ3س 4 ปีที่แล้ว

    ሙዝ ስበይ አስቀንተሽኝ እኔም በላሁ የተባረከ ይሁን ደስ ትላላችሁ ቀጥሉ በርቱ

  • @taibattt4535
    @taibattt4535 4 ปีที่แล้ว

    ስታስቁ ደብሽ ጎበዝ 😀

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
    @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ድንቡሼሼሼሼ😂😂😂😂😂😂😂

  • @kidstyebereketkidistyebere300
    @kidstyebereketkidistyebere300 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ሚስኪኖች ሲያሳዝኑ

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 4 ปีที่แล้ว

    ዘድሮ ጀበና እረከስ ጨፈጨፋ ችሁት ቅዳሜ ከሰአትም ጨፈጨፉት

  • @lebanon5184
    @lebanon5184 4 ปีที่แล้ว

    ተቃጠሉ እኮ ደመቁና ደመቀ ያዉም ሚጥሚ በቃሪያ የሰዉ ያለህ ደቡሸ ይህን ሙዝ ወረደበት

  • @zd6124
    @zd6124 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዞች በርቱ ግን ጀበና እረክሷን እዴ ክክክክክ

  • @ስላምየዲቲልጅ
    @ስላምየዲቲልጅ 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ውዴች በርቱልኝ

  • @መሬአለምከተማ-ቨ7ፀ
    @መሬአለምከተማ-ቨ7ፀ 4 ปีที่แล้ว +16

    ፀጉሮን ታስተካክል የዱቡሸ ፍቅርኛ ምን እደምትመስል አድስ የተፈታች እብድ

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ኈ5ጰ 4 ปีที่แล้ว

    ሀሪፍ ነው በርቱ ግን ክብሳችሁ ዩኒፎርም ሆነኮ ስራ መስራት ከጀመራችሁ ጀምሮ አልቀየራችሁም ቀይሩት ብዙ የባህል ልብሶች አሉ

  • @ahmedyimer2135
    @ahmedyimer2135 4 ปีที่แล้ว

    አረ በጣም ፈታ አረጋችሁን እናመሠግናለን ሁላችሁንም ውድድድድድድ

  • @me7674
    @me7674 4 ปีที่แล้ว

    ደመቁና ደመቀ በደንብ አዝናናችሁኝ እየቀማመሣችሁ ለኮሮና ጥሩ ነው ወይ ድንቡሼ ዝላይ

  • @flldsf9791
    @flldsf9791 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔማሮችዬ ስወዳቹሁ

  • @saralisane608
    @saralisane608 4 ปีที่แล้ว +1

    ጨዋታው መልካም ነው ግን ቃርያ ሚጥሚጣ ባዶ ይገድላል አይመከርም

  • @የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና
    @የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና 4 ปีที่แล้ว +1

    በተወደደ ጀበና 😁😁🤣🤣🤣🤣
    ደሥሥሥ ሥትሉ🤣🤣🤣🤣

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 4 ปีที่แล้ว

    qetatu geen betam matefo new btetamamemus?megb ylalew qareya?not fair think about for yours life!!

  • @mahlatmola3613
    @mahlatmola3613 4 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክሥወደዳችሁየኔማሮች😂😂❤❤ግንእንዳውአድሥጀበናነውክክክበተወደደኑሮወይኔድቡሽአረውውው ደመቀእናደመቁ ጥሩነውሚጥሚጣናቃሪያውኮሮናንትከላከሉበትአላችሁክክክክየኔማሮች

  • @ሳአዳኢንተርናሽናልቱዩብ
    @ሳአዳኢንተርናሽናልቱዩብ 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ፈታ ዘነ የሚደረገኘ ድራማ

  • @tube9715
    @tube9715 4 ปีที่แล้ว +1

    ለመሆኑ ጀበና መስበር የኮረና መከላከያነው ተብሎ ታውጆዋል ልበል ሰሞኑ ስራቹ አደረጋቹሳ እስኪ ሸቃሎቹ ኑ እንደማመር ዶላር እንወልዳለን

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 4 ปีที่แล้ว

    የትምርት ቤት ውድድር አስተዋሳችሁኝ ሰኔ ሰላሳ ትምርት ሲዘጋ የወላጆች በአአል ተብሎ የሚደረገው ሽርጉድ ሽልማት ውድድር ትዝዝዝዝ አለኝ😭

  • @ዜድዜድ-አ2ጠ
    @ዜድዜድ-አ2ጠ 4 ปีที่แล้ว

    ዋው የሀገሬ ልጆች💚💛❤🤙

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @belayassefa422
    @belayassefa422 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ደመቁየ ተቃጠልሺብኝ ደመቀ አይዞህ

  • @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ
    @Hነኝናፍቆትያደከመኝያረቢ 4 ปีที่แล้ว +2

    እደ ምድነው ደሞ የሠሞኑ ጫወታ በየሚዲያው ጀበና በነፃ መሠራት ተጀመረ እደ

    • @tube9715
      @tube9715 4 ปีที่แล้ว

      ኢ ወላ ይደብራል የኢት ህዝብ ኩረጃ ይወዳል

  • @aslaamaslaa.6193
    @aslaamaslaa.6193 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው

  • @ዎለተሰማእትዎለተሠማእት
    @ዎለተሰማእትዎለተሠማእት 4 ปีที่แล้ว

    ቆጆናችሁ

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 4 ปีที่แล้ว

    ደመቀ እና ደመቁ እኔ ቅጥል ልበልላችሁ አር ትንሽ ይበቃችሀል የመንግስት እዳ የለባችሁ

  • @mrwendson5501
    @mrwendson5501 4 ปีที่แล้ว +11

    ወላሂ መዳም ጭንቅላቴን አዙራኝ ነበር ትንሽ ፈታ አደረጋቹኝ

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 4 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤እረድምፅ፣ይልሐል፣

  • @ሀናሀኒቾ
    @ሀናሀኒቾ 4 ปีที่แล้ว +1

    አረ የጀበናም ጡር አለው ያውም ተወዶዋል እንወዳቹዋለን በርቱ

  • @kuwt7690
    @kuwt7690 4 ปีที่แล้ว

    እር ወየው ደራማው ድራማ ሁኖል ክክክክክክክ ቃሪያ ደመቁ እና ደመቀክክክክክክክክክ

  • @ኤልሳየማርያምልጅ
    @ኤልሳየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ለነደመቅዬ ለምን ቃሪያ ታበሏቸው ጥላቻ ወይስ ፍቅር ?

  • @messilove446
    @messilove446 4 ปีที่แล้ว

    Eskii atikolu inate demo indee inate sew al delawum. Abo

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 4 ปีที่แล้ว +1

    💚💚💛💛❤❤😀😀😀😀😀ሚጥሚጣ፣ቃሪያ፣ሲያሳዝኑ

  • @saramokriya1942
    @saramokriya1942 4 ปีที่แล้ว

    አይዞሽ ደመቅየዋ

  • @አህመድጎጃምዮቱብ
    @አህመድጎጃምዮቱብ 4 ปีที่แล้ว

    ለምን እንደሳቱት ልንገራችሁ እኔ እንደተረዳሁት ከሆነ ደመቀ እረጀም ሰለሆነ የጀበናይቱን ቂጥ ሳይሆን አልፎ ወደላይ ሄደ

  • @ሰርካለምፍቅሩ
    @ሰርካለምፍቅሩ 4 ปีที่แล้ว

    ጨጋራችሁ፣እንዳይቃጠል፣ፈራሁ፣ለማንኝውም፣ይመቻችሁማሬች

  • @ሰላሜነሽድንግልዋስትናየ
    @ሰላሜነሽድንግልዋስትናየ 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ደመቁወችየ እኔ ቅጥልጥል ልበልላችሁ

  • @godislove5271
    @godislove5271 4 ปีที่แล้ว

    Le enantes yihe ayegebam

  • @Lebe688
    @Lebe688 4 ปีที่แล้ว

    Weyena demeku enan

  • @bhdbbd7325
    @bhdbbd7325 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ደመቀና ደመቁ እደትነው ቃሪያና በርበሬ

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 4 ปีที่แล้ว +1

    ደመቁየ

  • @ሀያትአበራየወሎልጂአልሀም
    @ሀያትአበራየወሎልጂአልሀም 4 ปีที่แล้ว

    ጠክሩ ምርጦቸ

  • @fantasisay5701
    @fantasisay5701 4 ปีที่แล้ว

    Wayyyyi dameq

  • @saramokriya1942
    @saramokriya1942 4 ปีที่แล้ว +1

    ውውውውውይይይይይይይ አገሬ ንፍቅፍቅ አልኝ 😭😭😭😭😭😭

  • @emdatemareyam9002
    @emdatemareyam9002 4 ปีที่แล้ว

    ደመቁና ደመቀ በምንሀጥያታቸው ነው ኧረ ደመቀማ ከሞታፋፍ ደርሷን በቃርያ ደመቁ በሚጥሚጣ ውሀ በደብጠጡበት እድል ሰውን ትመርጣለች እጅ ሰው እድልን አይመርጥም በለሙዞቹ ከናችሁ አይዟችው ደመቁና ደመቀ ሸንሲጥል እዲህ ነው