ምርጥ የተልባ ሳሙና አሰራር ሞክሩት በጣም ትወዱታላችሁ በተለይ እንደኔ ማዳት እና ብጉር ላጠቃችሁ FLAXSEED Soap Recipe

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 66

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ተከታዮቼ ሁሌም ላይክ ሸር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ ለቻናሌ አድስ የሆናችሁ ስብስክራይብ በማረግ ይቀላቀሉ ይህንን ቪዶወ እስከመጨረሻው በማየት ስርታችሁ ተጠቀሙ በተለይ እኛ ባረቡ አለም ያለነው ፊታችን በሙቀት ስለተበላሸ ተልባ ደሞ ለዚህ በጣም ቆንጆ ነው ሰላም ለሃገራችን ይሁን አመሰግናለሁ 💚💛❤🙏

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ንብረትዬ እንኳን ደህና ኒጣሽ የኔ መልካም የተልባ ጄል ካዘጋጀሽ በዃላ የተልባ ሳሙና ነው ሰርተሽ ያሳየሽን የሚስማማንን ሳሙና ከተልባው ጋር መጠቀም እንችላለን እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺ ሼርርርር

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ ዋውውውውውው ሢያምር የምር በጣም ያምራል በጣም ቀላል አሠራርነው አሠራሩም ሥላሣየሽን እናመሠግናለን ማሬ አውን ነቃ እያልኩነው ተመሥገን ወደራሤ ተመልሼ እራሤ እከባከባለው በተረፈ አይዞሽ ውዴ ልክነሽ ሁሉም ቦታ የተደላደለ አይደለም ብቻ ለበጎነው

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ አመሰግናለሁ ትከባከባለሽ ብቻ አንች ሰላም ሁኚ ❤️😘

  • @zahra951aseeri
    @zahra951aseeri หลายเดือนก่อน

    ትክክል ሲከፉብን የጠነክረል ወለሂ ❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน

      በጣም ሰው በከፋብሽ ኩጥር ፈጣሪ ካንችጋር ይሆናል ውዴ ስለሁሉም ነገር ተመስገን ነው ውድ ❤❤

  • @birtukandereje-pm3qf
    @birtukandereje-pm3qf 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ቤተሠብ ቆጆስራ ነው በርችልኝ ❤

  • @onelovemedia8945
    @onelovemedia8945 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ንብርትዬ በጣም አሪፍ የሆነ የተልባ ማጠብሽ እኮ ትክክል ማንኛውንም ለሰውነታችን የምንጠቀመውን ካልታጠበ ሌላ ጉዳት እንዳያመጣብን በጣም የሚገርም አንድ ወር የት ግድብ ነበር ተሳፍርሽ አይ ለበጎ ነው ስለአካፍልሽን እናመስግናለን ❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน

      መዳም ግቢ 😂😂😂ኩሽና እየተሰራ በሙቀት በረዳላይ ነበር ምግብ የምሰራው

  • @creator-Ethiopia
    @creator-Ethiopia 5 หลายเดือนก่อน

    አረረረ ምርጣ ሳሙና እዉነት ምርጥ ነዉ የሆነልሸ እናመሰግናለን

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน

      በጣም እኔም በጣም ነው የማመሰግነው ፊትን ልስልስ ነው የማረገው ❤️

  • @jonimercy
    @jonimercy 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ላንቺ ይሁን ንብረትዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ወሳኝ የሆነ የተልባ ሳሙና አሰራር ነው ያሳየሽን ቅርጽ ራሱ ሲያምር እኔ ብጉር በጣም ያስቸግረኛል እሞክረዋለሁ ስላጋራሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ❤️❤️🙏👌

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ውዴ ❤️

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 5 หลายเดือนก่อน

    ሰ እዴት ነሽ እኳን ሰላም መጣሽ የኔውድ በውነት ምርጥ ነገር ነው የሰራሽ የዛይሽን ዋው

  • @Mekdes-tx8et
    @Mekdes-tx8et หลายเดือนก่อน

    lelija yehonale wda

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน

      ሞክሪው ተፈጥሮ የቤት ውስጥ ስለሆነ ምንም አይሆንም ጥቅሙ ያመዝናል ግን ልጅ ላይ ስላልሞከርኩት ይሆናል ብዬ መናገር ከባድ ነው እኔ እራሴ ላይ የተጠቀሙኩትን ነው የማመጣው ውዴ ❤❤

  • @DEVRANFIRTINA
    @DEVRANFIRTINA 5 หลายเดือนก่อน

    👍. Waaaaw super. Very nice. Awesome sharing. 👍👍👍👍

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 5 หลายเดือนก่อน

    ንብረቴ እንኳን ደሕና መጣሽ የሚያምር ሳሙና ነዉ ብጉር ሽፍታ ያለባችሁ ያለባችሁ ይህን ተጠቀሙ ተልባ እጅግ በጣም ቆንጆ ነዉ ለፌታችን ቆዳ እናመሰግናለን እንዲህ አሳምረሽ ሰርተሽ ስላጋራሽን ዉዴ በርቺልኝ በጣም ያምራል ንጣቱ አረፋዉ ዋዉጎበዝ 👌👍😍❤🙏

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ የኔ ብርታት ❤️👈

  • @kalyeyoutube7508
    @kalyeyoutube7508 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላሽም ይብዛልኝ ንብረትዬ እንዴት ነሽልኝ ዋውው በጣም አሪፍ እኔ እጠቀመዋለሑ ሞክሩት ውዶችዬ አሪፍ ለውጥ አይቸበታለሑ❤❤🎉በተረፈ እናመሰግናለን ሥራ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ውድ ❤️😘

  • @trngo4182
    @trngo4182 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይህው እኔ አችን አይቸ ሠርቼ ሦሥቀኑ አልደረቀም ምላርገው

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน

      አንዷን አንስተሽ በርጥቡም መታጠብ ትችያለሽ ሌላው እስከሚደርቅ ድረስ ወዴ ❤️

  • @konjonesh
    @konjonesh 5 หลายเดือนก่อน

    ስላም ስላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ንበረትዬ በጣም ጠቃሚ ውህድ ነው ያጋራሽን ለፌታችንም ለጃችንም ለሁሉም የሚሆን ውህድ ነው የስራሽው አይዞሽ ሁሉም ያልፋል የሜያልፍ ቀን እና የማይነጋ ለሌት የለም ስለዚህ ተመስገን በይ ውዴ በርቺልኝ ❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ውዴ ❤️

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 4 หลายเดือนก่อน

    የኔባለሙያ እሰራዋለሁ ንብረትየ የኔም ተበላሺቷል❤❤

  • @Bzu632
    @Bzu632 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም የልቤ እንኳን ደህና መጣ አሪፍ
    የተልባ ሳሙና አሰራር ነዉ የሰራዉ ጎበዝ 👍

  • @hanichotube
    @hanichotube 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ንብረትዬ እንኳን በሰላም መጣሽ የተልባ ሳሙናም አለ እንዴ እኔ እኮ ለፊቴ ምንም ነገር ስለማልጠቀም አይቼ አላቅም አንድ ወር ሙሉ ውጭ ላይ አይዞን የተልባ ጥቅም ብዙ ትክክል በጣም የሚገርም ነው ውህድ ነው የሰራሽው ስለአካፍልሽንም እናመስግናለን ሼር ❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน

      እኔም አመሰግናለሁ የኔ መልካም ❤️👈

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube 5 หลายเดือนก่อน

    wqqwww Good job kerp up❤❤❤❤❤❤❤ nice❤❤ገበዝ ነሸ ብጣም አርፍ ነው❤❤❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ውድ ❤️👈

  • @hargtube216
    @hargtube216 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድብዋውእእ የዛሬው ይለያል መልክ ይስጠን እንጂ ሞያ ከጎረቤ 😂😂😂 ተልባ ስሙን እንደሚሆን አላውቅም ነበር የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ በጣም ለፊት ቆንጆነው ስሪው❤️

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 5 หลายเดือนก่อน

    ንብረታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያመጣሽልን እኔ ጸሀይ አልወድም ለምን ብትይኝ ፊቴን ትንሽ ከነካኝ ጥብስ ነው እሚለው አንዳንዴ ተልባው ጄሉን ስጠቀም መለስ ይልልኛል ተልባ በጣም ብዙ ጥቅም ነው ያለው በሳሙና መልኩ ሲሆን ደሞ ዋው

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน

      የኔ ብጤ እኔም ሰውነቴ ሀብታም ሃብታም ያጫውተዋል 😂😂❤️

  • @እሙካሊድአህመድ
    @እሙካሊድአህመድ 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ዉድ ማሸአላህ በርችልኝ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน

      እሺ አመሰግናለሁ ውዴ ❤

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ጣውቴ እንኳን ሰላም መጣሽ በይ ለኔም ስሪልኝ ጣውት ለመቸ ነው ሞያሽ ይታይልሽ😂😂😂

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน

      ለጣውት ይሰጣል እንዴ 😂😂ደሞ በጣም ተጠፋፋን 🤔❤️

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 5 หลายเดือนก่อน

    ንብረትዬ ትችያለሽ የኔ ጀግና ወደፊት👍👍🥰🥰🥰🥰🥰

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ ❤👈

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 5 หลายเดือนก่อน

    Tbareki ❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน

      አሜን ፫አመሰግናለሁ ❤️🙏

  • @BezaFamilies
    @BezaFamilies 5 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ አንካን ደህና መጣሽ ❤❤❤❤

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ የኔ ልዩ ❤️😘

  • @saratube1538
    @saratube1538 5 หลายเดือนก่อน

    ንብርትየ❤❤

  • @trngo4182
    @trngo4182 5 หลายเดือนก่อน

    ከሠራን በሃላ ፍሪጅነውዴ የምናስቀምጠው

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน +1

      እረ ውጭ ነው ውዴ እንድርቅ እንደማንቻውም ሳሙና ነው የምንጠቀም ❤️😘

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ንብርትዩ የሚገርም ነው እኔ በጣም ነው የውደዲኩት ቆይ እሞክርው አለኩ ታልባ እኮ በጣም ጥሩ ነው በተለይ ለቆዳ ጥራት ዋዉ ነው

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 หลายเดือนก่อน

    ውዴ የተልባሳሙና ልብስያጥባልደ. እዳስቂብኝባይሆን😂

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  หลายเดือนก่อน

      ችግር የለውም እረ ምን ያስቃል ውድ አልሞከርኩትም ውዴ እኔ ለፊቴ ነው የምጠቀም ውድ ❤❤😍

  • @Momena-ci5re
    @Momena-ci5re 5 หลายเดือนก่อน

    ለልብስአይሆንምወይ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ ለልብስ አልሞከርኩትም ያልሞከርኩትን ይሆናል ማለት አልችልም ተለቅ አርገሽ ስሪና ሞክሪው ውድ ❤😘

  • @elanahermon2357
    @elanahermon2357 5 หลายเดือนก่อน

    በለው😳እንዳለ ደፋሽው

  • @elanahermontube
    @elanahermontube 5 หลายเดือนก่อน

    ንብረታችን 😂 ሲደፋብሽ የሚሰራሰው ይሳሳታል ትያለሽ አይደል? ጎበዝ የሚያምሩ ሳሙናዎች ነው የሰራሽው ከማነሳቸው ሌላ እንዲህ እቤቴችን ባለ ነገር እራሳችን ሰርተን እራሳችንን መከባከብ ጥሩ ነው

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂መቁረጥ እችል ነበር ግን በዚህ ብዙ የማስተምሩ ኮመት ይፃፍልኛል በማለት ነው 🤣❤️

  • @leltialemu
    @leltialemu 4 หลายเดือนก่อน

    ስንቴ መከርኩት አልረጋ አለኝ ችግሩ ምንድነው😢

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 หลายเดือนก่อน

      ጀሊው በደንብ ይተክተክ ውሃ ብቻ ሆኖብሽ እንዳይሆን በደንብ እይና ስሪ በርጋታ ውድ ከዛ ፀሃይ ላይ እንዳታረጊ ቀንፋስ ይደርቃል ውድ ቤት ውስጥ 😍😍

    • @leltialemu
      @leltialemu 4 หลายเดือนก่อน

      @@nibrettube8913 እሺ ውዴ ግን የሰራሁት ሃይላንድ ቆርጬ ነው ያው መዳም ቤት ሌላ እቃ መጠቀም ስላልቻልኩ ችግሩ ያ ይሆን እንዴ

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913  4 หลายเดือนก่อน

      @@leltialemu ፖላስቲክ መላ ወይም ለሃላዋ የሚገዙት ፕላስቲክ አለ በሱ መስራት ትችያለሽ የኔ ውድ ❤❤

    • @workiyegeremew4937
      @workiyegeremew4937 หลายเดือนก่อน

      ineem