ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የዛሬን አያድርገዉና ጨፈረንበት አቤት ትዝታ 😥😥 አለባበሳቸዉ ስነስረኣታቸዉ ደስ ሲሉ 😘😘😘😘😘
👌👌👍👍💘💘💪💪
🥺💔
አወ ከእኔጋር
እኮያልጨፈረየለምግንዛሬ ድናችንን ተማርንናያለፍንበትን እረሣን መሠለኝ አረተሠተሩየሚልኮሜትአቸብኝአይኔ
ዋው ትዚታየ የዛሬ ሁለት አመት ጨፈርበት አይ ኩልባይኔ አሁን በሰዋገረም ብሆን አይቆጨኚ ጨፈርበት ትዚታየ❤❤❤❤
አይ ስደት እኛም እድህ አርጎን ነበር በዛ ዘምን 😭😭😭ባህላችንን አለባበሳችን ሁሉ ነገራችን እኮ ነው ስደት የወሰደብን 😭😭
2:20
በጣም ወላሂ ኡፍፍፍ❤❤❤
😢😢😢😢ትዝታ ብቻ❤❤❤❤
እደው ወላሂ ስደት ካለነው አገር ያሉት ያምራሉ ያልተኖረው ልጅነት አለቀ በስደት
በጣም
ክክክ በጣም ወላሂ
ወላሂአወን
ወላሂ አወ እህት ወዛቸው ደስሲሉ
አወ አለባበሳቸው ዝንጥ ብለው ነው የሚኖሩት
ወሏሂ ሙዚቃ ምስማት አልወድም ወሏሂ ልጆቹ ደስ ስላሉኝ ድምፁን ቀንሸ እስከመጨረሻው አያኋቸው ስለምወዳቸው
ስጋአልወድም ከመረቁአርጉልኝ አለች አያቲሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا Kkkkkkkk
😂😂😂@@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا
@@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا ድምፁን ቀንሼ አላለችም ክክክክክክአያትሽ ቀልደኛነዎትሀሀሀ
ዋው አቦ የቆላ ልጆች ውስጤ ናቸው ወሏሂ💋💋💋💋
ያምራሉ መገን ወሎ አገሬ ባልሣሣት የሠዶማ ይመሥለኛል 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ሀብሩነው
እውይ የገጠር ልጅ በመሆኑ እደኔ የሚያስደስተው አለ ወላ❤❤❤❤❤❤
የገጠር ልጅ ዉበትኮ ልዩ ነዉ 🌺🌺🌺
አይይ
ስደት የስራዉን መገንትዝታ ጨፈርንበት ወላ ጎደኞቸጋር😢😢😢❤❤❤
4:25 😭😭😭😭😭😭አይግዚ
የዛሬን አይርገዉና ጨፈርበት👌👌🌹🌹😭😭😭
እረ የትዝታያለህ የመዳም ጉሽና ይብላኝልህ ስታምሩ❤❤❤❤💋
ክክክክክ
የፍቅር ሀገር ገጠር
በሂወቴ የማልፀፀትበት ቢኖረኝ እንደ ሰው እስክታ ብየ በየሰርጉ ስላላልኩ አልፀፀትም እንደት እንደሚባል ለራሱ አላቅም ወንደሞቸም አያቁ አልሀምዱሊላህ ጥሎብኝ እስክስታም ሲሉ ያስጠሉኛል
ከአይን ያውጣችሁ እህቶቸ 💋💋💋💋💋💋
የኔውዶይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስታምሩየኔውዶቺ💞🌹🌹🌹🥀
አይይይትዝታ😢😢የዛሬአይበለው እና😭😭
አይዋሥደትአይኑይጥፋ❤❤❤
🌹🌹🌹💞💞አይዛረስ ትዝታብቻ😭😭😭
ታምራላችሁ ቆጆችየ
ውይይይይይይ ትዝታ ብቻ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤አይይይይይይይይዬ
አራመገን😢😢😢😢😢
ሥደት የሥራህን
Abdulmliik
ማነዉ የገጠርልጅ እደኔ ሀገሬ ሁለየም ትናፍቂኛለሽ
🎉🎉🎉
🥰🥰🥰😍🥰🥰🥰🥰🥰
😢😢😢😢😢😢
የኔማሮችደስሲሉ❤❤❤❤❤❤❤
የኩልባይኔ ልጆች ናቸው
Jems ያራድዬ ልጅ
Bro monitize honehal?
Gena eyemolahu new beya
masih Allah
የኔማኛወች❤❤❤❤
ማሩቸስታምሩያገሪልጆች
አይይ የዛሬ አመት😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወሎ፣፣፣፣፣፣፣፣ፍቅረ❤❤❤❤❤❤❤❤
ታድለው መቸም የሰው አገር ያላዩ ናቸው
እረሀዝህነውየከረሙት ስደት
ስደት ከርመን ሂደንነው ❤መልሰንመጣን❤❤❤
ዋውውውው ሲያምሩ🥰🥰🌷🌷🌷🥲❤❤
የየት አገር ናቸው
ኸል የጁ
ገፍራ ሶዶማ
አህለንጀማልየኔዘመደመ
በጣምናፍቀህኛልየኔወዲም
ሰላም ነው
አይ ተጪወትነበት ኩልባይኔን መገን ሀገር የህቴ ሰርግ ነበረ አሁን ናፈቀኝ
አይ ትዝታ😥😥
መሸአላ
❤❤❤❤🎉🎉
አይይይይ ጀምየ😭😭😭😭😭😭😭
ያገሬልጆች ናቸው ዋውውው
ሀገርናቸው
እፍፍፍፍ ትዝታ❤❤❤❤
ማሻአላህ ሳዱላማ ሞልቷል የት ነው
💋💋💋💋💋🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤💘💘የገጠርልጂባልሆን ይቆጨኝነበር ለዛዉም ዉሎየነኝ 🌹🌹🌹🌹
ሀይ
🎉
❤❤❤❤😂
አይይይይይትዝታስደትየስራህን😥😥😥😥😥😥😥
አይይይ ግዜ የዛሬን አይበለው እና ትዝታም
ሀሬፍነዉ
ጀምዋ እንደት ነህ💃💃💃💃💃
አልሀምዱሊላህ ሰላም ነው
ኧረ ጀሙየ ግጥምህ ናፈቀን የት ነው
ትንሽ ጠብቁኝ ሰአድዬ
👌👌💐💐💐
የሙዚቃው ማን ይባላል
በጣም ነው የተመቸኝ ያገሬ ልጅ
አመሰግናለሁየእህቴንሰርግስላመጣህልኝ
የማነው እሙ ሀያት
@@እሙፈውዛን-ፀ2በ ገፍራነውኩልባይኔ
@@እሙፈውዛን-ፀ2በየኛነው❤❤
ሲያምሩ
እኔኮ ቀድሜሻለሁ ብየነበት 😳😂😂
ሰርግነዉ ወይስ?? አይአይ ስደት
ሰርግ አይመስልምደ
ወዳማዶ ነጭ ጠራሀ የባድራ የለበሰይው አምራኛለይ ጀማል ምትላለህ በደብ አቅርብልኝ በሌላ ቪዶ😍
እሽ
ጨእነሡጋር በሆኩኝ
ይመችህ ነበር ማሜዋ
@@mohammedabdu7802 አይዞን እንሄዴል አድ ቀን
@@tube--jemalsedomatube3445 ጀማል መቸ ነው ጫጉላ እምታሳየን እሱ ነው የቀረን 😍😍
ያልተኖረ ልጅነት አለቀ በስደት አይይይይይይ
Is this mersa wollo or heyq
welo gefra
አይይይ 😥😥😥
ስዴት 😢😢😢😢
የት አገር ነው
ወሎ ገፍራ
አበጀህያገሬልጃ
ልጆቹ በጣም ደስ ይላሉ የዛሬን አያድርገው እና እንደነሱ ነበርን
የት ሀገር ናቸው😍😍
ገፍራ
ፍቅርተገፍራልጅ
ዋው❤❤❤😛
ማሻአላህ ደስይላሉ ስደት አላያቸውም
.🙏🙏
ማርወቺ
ረየትናቸውያልተኖረልጅነትበሥደትአለቀ💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
ኧረተውጀምየ/ልኑርበትእይይይይይይይይይ/እህህህህህህህህህ😥😥😥😥😥እደው/ዛሬስ/ይህየሰው/አገርምባልኩኝ
አይዞሽ ያልፋል
እሪሪሪሪሪሪ ኑሮቅለት እደውምንይሻለኛል 😂😘😘😘
በጣምደሥይላ
ምርጥጭፈፈራ
ይመቻችሁየኔውዶች❤❤❤❤❤
አተ እስቀምለቅነው የምጠቢበቀው የምር
አብሽር
የዛሬን አይበለው እና
ዋዉደስሲሉተጫወንዉየዛሬንአያርገዉናአይይይ
እስ ትላላችሁ
በዚህ አገር አረብ አገር አይታወቅን እንደ ሳዱላ ሞልቶል
ክክክ
ጀማልሁሴን
ወዬዬዬ
ሰርጌንአገኘሁትወላሂ
ሰላም
ማን ይባላል ጄምየ የሙዚቃው ሰም ያገር ልጅ
የሙዝቃዉ ስም ማነዉ 🤔🥺
መላኩ በላይ ❤
ሙሉጊታንልቀቅልን
ኩልባይኔ ነውዴ ሀገርሽ
@@tube--jemalsedomatube3445 ወላሂ እኔ ኩልባይቴ ነኝ
@@tube--jemalsedomatube3445 አድቱ እህቴ ናት
ማሻአላህ ደስ ይላል
@@tube--jemalsedomatube3445 ስማ የኩልባይኔ ልጆች ናቸው ሳ ?
Free download video
ቀይለባሹብዙነው
ጀማልያገሮቸንልይለምንእደህካርጋቸዋለህደሰአይሉምእወነት
ሙዚቃውን እይረዋለሁ አሁን ሞኒታይዝ ጠይቄ ነው አስተካክለዋለሁ
ሠላምነውጀማል
አልሀምዱሊላህ ደህናናችሁ
የመዳም ኩሽና እዳያያቺሁ ምኛቴ ነው
ማግባት አማረኝ😂🙏
እኔም ሰርግ አምሮኛል አግቢና ሰርግሽን አብይን 😜😂😂❤❤
@@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 😛😂እሽ አብሽር
አየየኛነገርመዳምትጨፍርብኝ እጂ
የዛሬን አያድርገዉና ጨፈረንበት አቤት ትዝታ 😥😥 አለባበሳቸዉ ስነስረኣታቸዉ ደስ ሲሉ 😘😘😘😘😘
👌👌👍👍💘💘💪💪
🥺💔
አወ ከእኔጋር
እኮያልጨፈረየለምግንዛሬ ድናችንን ተማርንናያለፍንበትን እረሣን መሠለኝ አረተሠተሩየሚልኮሜትአቸብኝአይኔ
ዋው ትዚታየ የዛሬ ሁለት አመት ጨፈርበት አይ ኩልባይኔ አሁን በሰዋገረም ብሆን አይቆጨኚ ጨፈርበት ትዚታየ❤❤❤❤
አይ ስደት እኛም እድህ አርጎን ነበር በዛ ዘምን 😭😭😭ባህላችንን አለባበሳችን ሁሉ ነገራችን እኮ ነው ስደት የወሰደብን 😭😭
2:20
በጣም ወላሂ ኡፍፍፍ❤❤❤
😢😢😢😢ትዝታ ብቻ❤❤❤❤
እደው ወላሂ ስደት ካለነው አገር ያሉት ያምራሉ ያልተኖረው ልጅነት አለቀ በስደት
በጣም
ክክክ በጣም ወላሂ
ወላሂአወን
ወላሂ አወ እህት ወዛቸው ደስሲሉ
አወ አለባበሳቸው ዝንጥ ብለው ነው የሚኖሩት
ወሏሂ ሙዚቃ ምስማት አልወድም ወሏሂ ልጆቹ ደስ ስላሉኝ ድምፁን ቀንሸ እስከመጨረሻው አያኋቸው ስለምወዳቸው
ስጋአልወድም ከመረቁአርጉልኝ አለች አያቲሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا Kkkkkkkk
😂😂😂@@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا
@@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا ድምፁን ቀንሼ አላለችም ክክክክክክአያትሽ ቀልደኛነዎትሀሀሀ
ዋው አቦ የቆላ ልጆች ውስጤ ናቸው ወሏሂ💋💋💋💋
ያምራሉ መገን ወሎ አገሬ
ባልሣሣት የሠዶማ ይመሥለኛል
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ሀብሩነው
እውይ የገጠር ልጅ በመሆኑ እደኔ የሚያስደስተው አለ ወላ❤❤❤❤❤❤
የገጠር ልጅ ዉበትኮ ልዩ ነዉ 🌺🌺🌺
አይይ
ስደት የስራዉን መገንትዝታ ጨፈርንበት ወላ ጎደኞቸጋር😢😢😢❤❤❤
4:25 😭😭😭😭😭😭አይግዚ
የዛሬን አይርገዉና ጨፈርበት👌👌🌹🌹😭😭😭
እረ የትዝታያለህ የመዳም ጉሽና ይብላኝልህ ስታምሩ❤❤❤❤💋
ክክክክክ
የፍቅር ሀገር ገጠር
በሂወቴ የማልፀፀትበት ቢኖረኝ እንደ ሰው እስክታ ብየ በየሰርጉ ስላላልኩ አልፀፀትም እንደት እንደሚባል ለራሱ አላቅም ወንደሞቸም አያቁ አልሀምዱሊላህ ጥሎብኝ እስክስታም ሲሉ ያስጠሉኛል
ከአይን ያውጣችሁ እህቶቸ
💋💋💋💋💋💋
የኔውዶይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስታምሩየኔውዶቺ💞🌹🌹🌹🥀
አይይይትዝታ😢😢የዛሬአይበለው እና😭😭
አይዋሥደትአይኑይጥፋ❤❤❤
🌹🌹🌹💞💞አይዛረስ ትዝታብቻ😭😭😭
ታምራላችሁ ቆጆችየ
ውይይይይይይ ትዝታ ብቻ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤አይይይይይይይይዬ
አራመገን😢😢😢😢😢
ሥደት የሥራህን
Ab
du
lmliik