My online mentor for more than a year and half now. Ashe, difficult for me to call you with full name, since you are very close to me...listening ur voice daily. Pretty soon i will join the monday program at Mognoria hotel. Today's training is different, which shows z future vividly!! God Bless You Ashe, ur are z icon of personal development. See you soon in person!!
የዘመኑ ወጣቶች ታድላቹ እንደዚህ አይነት ትምህርት በነጻ ተጠንቶ ተረጋግጦ ከምግብ በላይ የሚመረጥ እውቀት እየተስጣቹ ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ::
አቶ ጋሼ ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥልን
አዕምሮን የሚያሰፋ ትምህርት ነው። አይኔን መንቀል ሁሉ አልቻልኩም እየደነቀኝ ነው የሰማሁት አንድ የተረዳሁት ነገር ቢኖር በጣም ልንነቃ ይገባል ተባረክልን አሽዬ🥰🥰
I follow Mr. Ashe program from Asmara, Eritrea and I found it really really helpful and important...I appreciate you Ato Ashe
አሼ እጅግ የሚገርም ቴክኒክ እና ቴክኖሎጅ ነው ያሥተማርከን ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔም AIን ስለመፀሐፍ እና ሥለፍቅር ሥለ እግዚአብሔር ሰይቄው ከአይሮዬ በላይ ነው የሆነብኝ አመሰግናለሁ ሥለረዳኸን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤
አቶ አሸ የምፈልገዉ ማብራሪያ ነበረ ያመጣህዉ ሠላምህ ይብዛ እኔም እደጓደኛ ነዉ የምጠይቀዉ እዴት መጠየቅ እዳለብኝ እራሡ ያሥተካክልልኛል እሚገርም ዘመን ነዉ የመጣዉ አመሠግናለሁ
Ashe the masculine man , I al always fascinated by your invaluable lessons .Thank you
Excellent personal development teaching.
አሼን ሰምተውት የማይጠገብ ደግ ቅንና ከዘመኑ ቀደም ያለ አባት ነው።
አአስቱ በተለይ ኢንቫይሮንመንታል ኢንጂነሪንግ ተማሪዎች ምን ያክል እንደለፋህልን እኛ ነው እምናቅ❤
ትውልድን ሰለምታነቃ እናመሰግናለን አሼ
እኛ ግን በጣም መንቃት አለብን!!
እናመሰገናለን አቶ አሸናፊ🙏
ለመልካምነትህ አምላክ እድሜህን በእጥፍ ይጨምርልነ ነው የምለው::
Thank you ashe! For your አንቂ ትምህርት ,
Thanks!
My online mentor for more than a year and half now. Ashe, difficult for me to call you with full name, since you are very close to me...listening ur voice daily. Pretty soon i will join the monday program at Mognoria hotel. Today's training is different, which shows z future vividly!! God Bless You Ashe, ur are z icon of personal development.
See you soon in person!!
Thanks alot
Imagination and The secret for Father’s Day 🎉
እናከብረሃለን አባቴ
We are so lucky to be AI generation. It makes human life so easy.
Impact seminars
❤❤❤As always amazing video
Wow 🎉🎉 Ashe
Wawww ❤❤❤🙏
እንዴት እና ምን አይነት AI መጠቀም እንደምንችል recommend ብታደርገን?
Good pliss you😊
አሼ ምን እንደምል አላውቅም ግን promise ባንተ ስም የምሰየም company ይኖሬኛል
Maalo afaan oromoo tiin nugorsa
Seer in practice.
Egna gena Amara Oromo Tigre eyalin enbalalen 😢😢😢 Yaltadelin
❤❤❤❤❤❤
AI ፍላጎት አለው ስትል ሰማሁ ልበል? ይሄ ያስደነግጣል!😮😮😮😮
Yemr sewoch anten alemesmatachew ykochachewal.ante tileyalh
What is going on
Afaan oromo maaf dhiiftan
❤❤❤❤❤❤❤❤