አዲሱ አባዱላ መኪና የሚመስለው 11 ሰው የሚጭነው የባጃጅ ዋጋ | Bajaj price in ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 52

  • @Nasi-pr1pd
    @Nasi-pr1pd ปีที่แล้ว +18

    በእውነት እንዳት ገዙት እኔ አለኝ ግን ከተገዛ4 ወሩ ወጪ ብቻ ማሪያምን እንዳት ከስሩ እኔ አሁን ልሸጠው ነው ሀገሬ ስገባ 😢😢 መለዋወጫው እቃ ኢትዮ የለም እንዳትከስሩ እህቶች ዋ

    • @sus2475
      @sus2475 ปีที่แล้ว +2

      ባልተቤቴንም ለምን ያን አትገዛም ስለው መለዋወጫ እቃ አይኖርም ኪሳራነው ብሎኛል ነበር ለካስ ትክክልነው

    • @oromia9772
      @oromia9772 ปีที่แล้ว +1

      🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @ስለሁሉምነገርእርይመ-ሠ8ኘ
      @ስለሁሉምነገርእርይመ-ሠ8ኘ ปีที่แล้ว +8

      እናመስግናለን እንደዚህ ነው እንጅ መርጃ ለስውች በግልፅ መናገር

    • @Rim_mame
      @Rim_mame ปีที่แล้ว +1

      እስኪ በፈጠረህ ስልክህን ላክልኝ Nasi ስልክህን ስጠኝ እኔ ለመግዛት በጣም ፈልጊያለሁ በፈጠረህ ንገረኝ ስልክህን

    • @Rim_mame
      @Rim_mame ปีที่แล้ว

      እስኪ በፈጠረህ ስልክህን ላክልኝ Nasi ስልክህን ስጠኝ እኔ ለመግዛት በጣም ፈልጊያለሁ በፈጠረህ ንገረኝ ስልክህን

  • @Nasi-pr1pd
    @Nasi-pr1pd ปีที่แล้ว +6

    እኔ አንድብር ገቢ አላገኝሁበትም ወጪ ግን150ሺህ ብር አወጣሁ ትንሽ መንገድ ከሄዴ ቀጥ ነው የሚለው እንዳትገዙ

    • @ልጂነቴዩቲብ
      @ልጂነቴዩቲብ ปีที่แล้ว +1

      ይህ ባጃጂ ነው ወይስ ሁሉንም ባጃጂ ነው ወንድም ንገረኝ እስኪ ለወንድሜ ለመግዛት ፈልጌ ነበር አሳውቀኝ

    • @አብደሏህነስሩ
      @አብደሏህነስሩ ปีที่แล้ว +1

      Thank you bro

    • @Nasi-pr1pd
      @Nasi-pr1pd ปีที่แล้ว +3

      @@ልጂነቴዩቲብ ማሪያምን እራሱ ነው የገዛሁት ወጪ ብቻ ትንሽ እንደተጎዘ ቀጥ ነው የሚለው ያውም አስፓልት ላይ እንዳት ገዙት ማሪያምን ከምሬ ነው ግን ገዝታችሁ ታለቅሳላችሁ እኔ ብሬ በጣም ነው የቆጨኝ አሁን ስራም አይሰራም ከተቀመጠ 4 ወሩ ነው መለዋወጫው ኢትዮ የለም ያልፈለጉበት ቦታ የለም

    • @abronettube
      @abronettube  ปีที่แล้ว

      ፕሊስ ብሮ ስልክህን ፃፍልኝ እጠብቅሀለሁ 👉Nasi

    • @wargnashbagala3575
      @wargnashbagala3575 ปีที่แล้ว

      አዎነት ነው?❤

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 ปีที่แล้ว +4

    እግሯ ግን አልጨመረም!የሰውና የእቃ ቢጨመረም !ግን ያስፈራል እውነት ለመናገር የመጀመሪያዎችም ብዙ አደጋ እያመጡ ነው❗

  • @رحمةرحمة-ع4غ
    @رحمةرحمة-ع4غ ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @likkeemekonin8288
    @likkeemekonin8288 ปีที่แล้ว

    Thank you my borther
    When I came Ethiopia I called for you.👍

  • @tsedi8996
    @tsedi8996 ปีที่แล้ว +2

    እኔ የተሰራበት 150 ሺ ብር ገዝቼ 😂😂አንዳመት ሙሉ ሆነው ወጪ ብቻ ሳምንት ይሰራል የሰራበቱ በሳምንቱ ጋራጅ😂አይ ብሬ ጥፋ ያለው ብር

  • @HayatBnitAsseif
    @HayatBnitAsseif ปีที่แล้ว +3

    እስኪ ወንድም ከቻልክ ወሎ ውስጥ ህጋዌ ባታ ወይም ተሰራ ቤት አቅርብልን ለቤት መስሪያ የሚስፈልገው. ስንት እደገባ

  • @kariyakariya5525
    @kariyakariya5525 ปีที่แล้ว

    Mashaalhaa ❤❤❤

  • @nagmadintube7696
    @nagmadintube7696 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም አሰለመ ወራህመቱለሂ ወበራከቱሁ ❤❤❤

  • @saw430
    @saw430 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @umaniyyaatube5561
    @umaniyyaatube5561 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤👍

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo ปีที่แล้ว +2

    ለስራ የሚሆን አሮጌ ወይም የተሰራበት ሚኒባስ ዋጋ ጠይቅልን ቻናልህ ገብቼ አሉ ግን የቆዩ መረጃዎች ናቸው

  • @kennawarqina6771
    @kennawarqina6771 ปีที่แล้ว +3

    👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏

  • @konjittamirata7184
    @konjittamirata7184 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @ahmedmehamed8479
    @ahmedmehamed8479 ปีที่แล้ว

    ኮሜንት፡የተደርጉትንም ስልክ ካስቀመጡልህ አጣርተህ ተጨማሪ እውነተኛ፡መርጃ አስቀምጥልን እኔም፡ለመግዛት ስላሰብኩ

  • @zohabazohaba3980
    @zohabazohaba3980 ปีที่แล้ว +2

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻☕🍫

  • @buttaabulee7351
    @buttaabulee7351 ปีที่แล้ว

    Botawunna wagaawun alawaqinim

  • @laylaa9422
    @laylaa9422 ปีที่แล้ว +1

    ሶስት መቶሽ ሲድርስ ንገረን

  • @fastfast951
    @fastfast951 ปีที่แล้ว

    is it ok working in village no aspalt 😢 reply pls

  • @wargnashbagala3575
    @wargnashbagala3575 ปีที่แล้ว

    ለፍታችሁ ያገኛችሁትን ገዘብ ለባጃጅ አታጥፉ ኪሳራ ብቻ ነው👂

  • @ጤና-ኀ6ቨ
    @ጤና-ኀ6ቨ ปีที่แล้ว

    እኳን በአንድ እግር የሚሰራ አራቱም ሰው እየፈጀነው

  • @Technoacademy969
    @Technoacademy969 ปีที่แล้ว

    Maxina c ካለ

  • @ShewitBrhanu-g1x
    @ShewitBrhanu-g1x 6 หลายเดือนก่อน

    sint yhedal be litter

  • @BbmmMmbb-ys5vk
    @BbmmMmbb-ys5vk ปีที่แล้ว

    3000

  • @sameerasameera8382
    @sameerasameera8382 ปีที่แล้ว

    ኣድራሻቹሁስ

  • @مشتاقلجنه-ز8ر
    @مشتاقلجنه-ز8ر ปีที่แล้ว +1

    Hind or chine new mirtuu

  • @ShureShure-u1p
    @ShureShure-u1p 2 หลายเดือนก่อน

    Selk kuxerachun lakelehg abko

  • @GetshGetsh-s9m
    @GetshGetsh-s9m ปีที่แล้ว

    force minidor seraln

  • @wargnashbagala3575
    @wargnashbagala3575 ปีที่แล้ว +1

    ኪሳራ ነው ባጃጅ ቅመሞች

  • @fentahunmahari
    @fentahunmahari 2 หลายเดือนก่อน

    ገበዝ እዉነተኛ ሰዉነህ

  • @ryaninfotech4198
    @ryaninfotech4198 ปีที่แล้ว

    ባጃጅ እኮ አይደለም ጋሪ ነው እረ አትግዙ