ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

አዋጭ ስራ በኢትዮጵያ አትራፊ አጃክስ ሳሙና አመራረት /Effective work in Ethiopia/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ส.ค. 2024
  • habesha, ethiopia, ሀበሻ, ethiopian food, Axum Tube, Abel Birhanu, Addis Films, Arada Cinema, Arada Movies1, Diretube.com, ADDIS INSIGHT, EBS, Seifu on EBS, ADMAS MUSIC, Hope Music Ethiopia, Minew Shewa Tube, miki Show, Yeneta Tube, Amharic Films, Yoni Magna, Ethiopian Film, Ashruka, Andafta, ጤና, ፍቅር እስክ መቃብር, ትረካ, ሽገር ሼልፍ, መቆያ, ሸገር, መጽሀፍ, ብርቅርቅታ, ልብወለድ, Amharic fiction, ስለ ህይወት, amharic audiobook
    birkrikta, eregnaye, seifu on ebs, saron ayelegn, selam tesfya,

ความคิดเห็น • 48

  • @MARTIGEBEYA
    @MARTIGEBEYA  2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁ ቪዲዮ ላይ አስተያየት ይስጡ አመሰግናለሁ የቴሌግራም ቻይናሌን ተቀላቀሉ 👇👇
    t.me/alhug1
    እኔን ለማግኜት የምትፈልጉ 👇👇
    +971589157850
    የአጃክስ ማሽን የምትገዙበት 👇👇👇👇
    +251912456187

  • @AmarMuhammed-tk1he
    @AmarMuhammed-tk1he หลายเดือนก่อน

    በትክክል አለበራራሽም

  • @heiue7e207
    @heiue7e207 2 ปีที่แล้ว

    አድናቂሽ ነኝ ጀግና ግን የሚገርመኝ ሰው የሚጠቅመውን አያቅም ስድብ ነው የሚወደው በርች

    • @MARTIGEBEYA
      @MARTIGEBEYA  2 ปีที่แล้ว

      ክበሪልኝ የእኔ መልካም 🥰

  • @keditube2696
    @keditube2696 2 ปีที่แล้ว

    🌹🌹ሠላም ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ መልካም ሠው በመልካምነቱ እራሡን ከመጥቀም አልፎ ለሠዎችም አርአያ ይሆናል
    ለሠዎች ጥሩ ነገር ማስተላለፍ ባንችል እንኳ መጥፎ አርአያ አንሁናቸው🌹🌹ማርቲዬ እንኳን ሰላም መጣሽ

    • @MARTIGEBEYA
      @MARTIGEBEYA  2 ปีที่แล้ว

      ኪዲዬ እውነት ብለሻል እማ

  • @YibeltalKassa-ql6nq
    @YibeltalKassa-ql6nq 9 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ አገላለፅ ነው ነገርግን ማሽኑ የሚገኝበት አድራሻ ወይም ስልክ ቢኖር

  • @belachewdejenie7199
    @belachewdejenie7199 2 ปีที่แล้ว

    betam tiru sis sile tuaf vedio bitserilign tiru new

  • @yosephbirhanu1424
    @yosephbirhanu1424 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርቺ ደስ የሚል ነገር ነው የነገርሺኝ

    • @MARTIGEBEYA
      @MARTIGEBEYA  2 ปีที่แล้ว

      Thank you so much 🥰

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ግን ከተር ቢኖረው አሪፍ ነው

  • @user-fh6ph4lg4d
    @user-fh6ph4lg4d 8 หลายเดือนก่อน

    Good

  • @frezertilahun2760
    @frezertilahun2760 ปีที่แล้ว

    Berchi ayzosh gobez

  • @merondemessie2079
    @merondemessie2079 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ነው አሁን ያለውን ዋጋ እና ጥሬቃውን የት እንደሚገኝ ንገሪን

  • @user-ge2vi9dn3k
    @user-ge2vi9dn3k 5 หลายเดือนก่อน +1

    Arif new mikirachihu gen phone number btaskemtuln min ymeslachihal

  • @AfricaAlmaw-nw3hg
    @AfricaAlmaw-nw3hg ปีที่แล้ว

    machnu ajaks bcha naw weys ye lbs samunam yamertal?

  • @Jemaljaleta-yj7qo
    @Jemaljaleta-yj7qo 8 หลายเดือนก่อน

    Barta

  • @user-sf9xf5dm4i
    @user-sf9xf5dm4i หลายเดือนก่อน

    ስልክ የለም እንዴ ማምረቻ

  • @kasechteshome6607
    @kasechteshome6607 ปีที่แล้ว +1

    እባክሽ ኬሚካሎቹን ንገሪኝ

  • @lubabarayatube.
    @lubabarayatube. 2 ปีที่แล้ว

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ የኔመልካም እህት ማርቲየ የኔጀግና በርችልኝ ከጎንሽነኝ ትልቅ ደረጃ እደምዱርሽ ጥርጥር የለኝም

    • @MARTIGEBEYA
      @MARTIGEBEYA  2 ปีที่แล้ว

      ሉባብዬ ክበሪልኝ የእኔ መልካም 🥰

    • @hayattube6129
      @hayattube6129 2 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @ethioethio8510
    @ethioethio8510 ปีที่แล้ว

    ትንሽ ወሬ ታበዣለሽ አቀራረብሽ አሪፍነዉ

  • @AmarMuhammed-tk1he
    @AmarMuhammed-tk1he หลายเดือนก่อน

    አስራር ፎርሙለ

  • @AbbaaNaol
    @AbbaaNaol 2 ปีที่แล้ว

    Magizat ifalgalhu

  • @belayfesiha5075
    @belayfesiha5075 ปีที่แล้ว

    በጣም ወድጀዋለዉ ጥሬ እቃዉ የት ይገኛል

  • @YemaneGereziher-fg1hm
    @YemaneGereziher-fg1hm 4 หลายเดือนก่อน

    የዘይቲ ማምረቻ ማሽን አቅርብልን

  • @abdulkerimyasin5597
    @abdulkerimyasin5597 ปีที่แล้ว

    ይሄን ሰራ መጀመር ፈልጌ ነበር ግን ጥሬቃው ብዙ ግዜ አይገኝም በሱ ምክንያት ችግር አለ እና እዴት ነው

  • @tube-kl3wz
    @tube-kl3wz 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ጥያቄ ሳሙና የልብስ የገላ ማምረት አይችልም ወይስ አጃክስ ብቻ ነዉ የሚያመርተዉ

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 7 หลายเดือนก่อน

      ሁለት ማሽን ያስፈልጋል አጃክስ የገላ የልብስ ለማምረት አጃክስ በአንድ ማሽን ነው የሚሰራው ማለስለስ አይጠበቅበትም የገላና የልብስ ማለስለሻ ስለሚያስፈልገው ሁለተኛ ማሽን ይፈልጋል

  • @wazza3953
    @wazza3953 2 ปีที่แล้ว

    መርቲየ የአጃክስ ማሽኑን ተበድሬ ልገዛ ነበር ግን ኬሚካሎችን ማወቅ አልቻልኩም እና ለ25ኪ.ግ አጃክስ ምን ያክል chemical እንደሚበቃ (የየኬሚካሎችን መጠን) ለማወቅ ፈልጌ ነበረ እና እባክሽን የምትነግሪኝ ነገር ካለ??

    • @MARTIGEBEYA
      @MARTIGEBEYA  2 ปีที่แล้ว

      ጠይቄ እነግርሃለሁ እሽ

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 ปีที่แล้ว

    ማርቲ 1 ኪሎ ዋክ ስንት አሁን ላይ እባክሽ መለሽልኝ🙏??

  • @demelashgebre5679
    @demelashgebre5679 ปีที่แล้ว

    በሲንግል ፌዝ መስራት ይችላል ወይ

  • @husseinnuru5676
    @husseinnuru5676 ปีที่แล้ว

    Yemebirat fijota endet new

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 ปีที่แล้ว

    እና በለሁለት ሞልድ ቢሆን ለበሉጠ ለሁለት ለሶስት ለመስራት

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 ปีที่แล้ว

    ትፍ እደጠበኩት አይደለም እያባዛውት ነበር 😁 ቢንስ በቀን 5,000 ሰሙና መስራት ያስፈልጋል ትርፊማ ለመሆን 😂

  • @awol1583
    @awol1583 ปีที่แล้ว

    እኔ መግዛት እፈልጋለሁ ማሽኑን ስልኩን ድስክሪብሽን ላይ አጣሁት

    • @MARTIGEBEYA
      @MARTIGEBEYA  ปีที่แล้ว

      Comments botaw lay ale

  • @teshomesorsa5667
    @teshomesorsa5667 2 ปีที่แล้ว

    ማቴሪያሉቹ ዝርዝ ንገሪን

  • @mintesenotnegewo5030
    @mintesenotnegewo5030 2 ปีที่แล้ว

    እረ እኔ አፈልጋለው

  • @heiue7e207
    @heiue7e207 2 ปีที่แล้ว

    ቁጥሩን ላኪልኝ ውዴ

    • @MARTIGEBEYA
      @MARTIGEBEYA  2 ปีที่แล้ว

      +251912456187

    • @mohammedmukemil9791
      @mohammedmukemil9791 ปีที่แล้ว

      አድረሸቹ የት ነዉ ስልከቹ አጠሑት ሙከ ከሸሸመኔ ልገዘ መጥቼ አ አ በበ አሑኑ እበክሽ ደዉይልኘ