ዳኒ ይቅርታ አደረገላት .ዩቱብ ለመስራት ተስማማ❤️💕

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 3.4K

  • @BiniGrace1212
    @BiniGrace1212 2 วันที่ผ่านมา +714

    በጣም ደስ ይላል እኛም ምንፈልገው ሰላም ነው

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 2 วันที่ผ่านมา +8

      ብዙም አትመኑዋቸው ቢኒዬ አብርሽ እና ሩታ እዋሆች ናቸው

    • @balynshyoutube-kv5fp
      @balynshyoutube-kv5fp 2 วันที่ผ่านมา +2

      yes🤲

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 2 วันที่ผ่านมา +6

      ቡዙምአታምነቹ😢

    • @Flyonaግሬስ
      @Flyonaግሬስ 2 วันที่ผ่านมา

      @@BiniGrace1212 ደምሪኝ🙏❤

    • @TagiTagiamman
      @TagiTagiamman 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤ayileyachu

  • @Sofi2023-s1b
    @Sofi2023-s1b วันที่ผ่านมา +38

    ዳኒ አሁን በጣም ትልቅ ሰው ሆንክ የሰደብኩህን ያህል አከበርኩህ ተባረክ ሰላም ያሸንፋል ደስ ስትሉ

  • @MesteBalcha
    @MesteBalcha 2 วันที่ผ่านมา +45

    ዋውውውው እንኳን ደስ ደስ አላችሁ
    ግን ይቅርታ መጠየቅና ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነው የምሉት በላይክ አሳዩይን 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @abdoshaliabdulmana7251
      @abdoshaliabdulmana7251 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Dramachu aleke? Endet naw gen yemitasibun?

  • @KalKassa-z5o
    @KalKassa-z5o 2 วันที่ผ่านมา +139

    እሩታዬ የኔ ሤት ንግግርሽ እኮ የኔ አሥታዋይ❤❤❤❤❤

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 2 วันที่ผ่านมา +327

    አብርሽ ሁሌም በፍቅር አሸናፊነው የምትሉ👍👍ደምሩኝ😊🙏

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד วันที่ผ่านมา +10

    ጽጌ ሁልጊዜ በአፏ የሚወጣው ቃል ቅጽበታዊ
    ነው ብዙ አሰባ አይመስልም ስድብ የሰይጣን እንጅ የእግዚአብሔር አይደለም ረጋ በይ
    ደኒን ለይቅርታ የመለሰ ጌታ ይባረክ
    አብርሽና ሩታ ሰውን በፍቅርና በትዕግሰት ሰለምትቀርቡ እንጀራችሁ ይስፋ🙏🙏🙏

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 2 วันที่ผ่านมา +583

    አብርሽ እና ሩታ ሁሌም በፍቅር ያሸንፋሉ የምትሉ👍💙💎

    • @Tegest-m2l
      @Tegest-m2l 2 วันที่ผ่านมา +1

      ድምርኝ. ዋንያ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @BuzeBuze-x2c
      @BuzeBuze-x2c 2 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም የኔውቦች❤❤❤❤❤❤

    • @JerusalemTegenu
      @JerusalemTegenu 2 วันที่ผ่านมา

      Betam des yilal tseb gin endet yastelal ahuns selamachu yibiza

    • @StoreMobile-c5j
      @StoreMobile-c5j 2 วันที่ผ่านมา

      ​@@Tegest-m2l❤❤❤❤

    • @RhametAhamed
      @RhametAhamed 2 วันที่ผ่านมา

      አብርሽ የኔ ጀግና😢😢😢❤❤❤❤

  • @birtukantegegne-om4tv
    @birtukantegegne-om4tv 2 วันที่ผ่านมา +125

    አብርሽ ግን ምን አይነት ቤተሰብ የሳደገህጎበዝ ልጅ ነህ ሩታየ የኔ ኮከብስወድሽ

  • @Bisetube1614
    @Bisetube1614 2 วันที่ผ่านมา +69

    ፅጉዬ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤ ትቅበጥ እንጂ በጣም የዋህ እኮ ናት የምር

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 2 วันที่ผ่านมา +110

    ዳኒ ጀግና እንወድአለን እደዚህ ነዉ የሚያምርባችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @KiyaYene-k8m
    @KiyaYene-k8m 2 วันที่ผ่านมา +75

    ሩታ እዉነትም ብልህ ሴት ነሽ
    ካንች ብዙ ተምርያለው ጎበዝ ቀጥይ

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 13:34

    • @YeshiChanal12
      @YeshiChanal12 2 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሩኝ

    • @AssAUWU
      @AssAUWU วันที่ผ่านมา

      በጣም

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 2 วันที่ผ่านมา +17

    ዳኒ በጣም ጡሩ ስራ ነው የሰረሃው ይመችህ ከፍቶኝ ነበር አሁን ባረከው ነገር ደስ ብሎኛል የመችህ

  • @NoryaKadir
    @NoryaKadir 2 วันที่ผ่านมา +127

    ሩታየ አስተዋይ ያንች መክሪ በጣም ተመችቶኛል የኔ ቅመም

    • @Flyonaግሬስ
      @Flyonaግሬስ 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ❤🎉🎉

    • @EmuyedejeneDejenetadesse
      @EmuyedejeneDejenetadesse 2 วันที่ผ่านมา +1

      ለእናተ ብሎ የተጣላውን ልጂ አሰታርቁት ለእራሳችው ብቻ ታርቃችው እሱን ዝም አትበሉ

    • @YeshiChanal12
      @YeshiChanal12 2 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሩኝ

    • @AssAUWU
      @AssAUWU วันที่ผ่านมา

      እኔም ተመችቶኛል

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 2 วันที่ผ่านมา +721

    የጋሽየ ልጆች በፍቅር አሸናፊ ይቅር ባይ ናቸዉ የምትሉ 200k አስገቡኝ ጋይስ

    • @ISAAC-Tube64
      @ISAAC-Tube64 2 วันที่ผ่านมา +4

      እዚህ ቤት ሁሉም ነገር fake ነው burye አንቴና ቅመምዬ ወደዚህ ኮተት ውስጥ እንደት ገቢ ሀደራ
      ከእናንተ ነው የፍቅር ትምህርት እየተመራን የለው።

    • @TsegaRoyal-w5y
      @TsegaRoyal-w5y 2 วันที่ผ่านมา

      አንች ራስሽ ፌክ ነሽ😂😂​@@ISAAC-Tube64

    • @BedruHusein
      @BedruHusein 2 วันที่ผ่านมา +4

      ድራማው አለቀ እምትሉበላክ

    • @Almana-iq4rk
      @Almana-iq4rk 2 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል❤❤❤❤🎉

    • @suhkralakader2734
      @suhkralakader2734 2 วันที่ผ่านมา +2

      አነስገበም ሰርገኛ😂

  • @zeedhussen9218
    @zeedhussen9218 2 วันที่ผ่านมา +2

    😂ፆግኝየ ቆጆ እኮነሽ ጌታን ለዳኒም ቢሆን እምታኮሪነሽ ዳኒ ለምን እደወላወለ እጃእጅ ❤❤❤❤❤❤❤ደስይላልወላሂ

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 2 วันที่ผ่านมา +429

    አብርሽ ወሌም በፍቅር አሸናፊ ነዉ የምትሉ👍💪💪

    • @Tegest-m2l
      @Tegest-m2l 2 วันที่ผ่านมา

      በጣም. የኔ. ጅግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @אלעדמסלה-ת3ו
      @אלעדמסלה-ת3ו 2 วันที่ผ่านมา +2

      በስላሴ ፍቅር ብቻ ምናይነት ልብ እዳለው አብርሽ ትለያለህ

    • @Maza-vs7en
      @Maza-vs7en 2 วันที่ผ่านมา +1

      የኔ ቆንጆ 💞💞💞🎉🎉🎉

    • @Maza-vs7en
      @Maza-vs7en 2 วันที่ผ่านมา +1

      የኔ ቆንጆ 💞💞💞🎉🎉🎉

    • @Maza-vs7en
      @Maza-vs7en 2 วันที่ผ่านมา +1

      የኔ ቆንጆ 💞💞💞🎉🎉🎉

  • @TADELEAbe
    @TADELEAbe 2 วันที่ผ่านมา +98

    ሩት አለባበስ//100 ሰጢቻለሁ ሁሌም ሰውነትን ሚሸፍን ነገር ልበሺ

    • @Flyonaግሬስ
      @Flyonaግሬስ 2 วันที่ผ่านมา

      @@TADELEAbe ደምሪኝ ውዴ

    • @yes6292
      @yes6292 2 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@Flyonaግሬስየግሬሰ ፋሚሊ ❤🎉

    • @Flyonaግሬስ
      @Flyonaግሬስ 2 วันที่ผ่านมา

      @yes6292 ናተይ ፋሚሊ እዩም🙏😂

    • @yes6292
      @yes6292 2 วันที่ผ่านมา

      @@Flyonaግሬስ ናተይ እውን እየም 😂💛

  • @KongetGetachew
    @KongetGetachew 2 วันที่ผ่านมา +14

    ደግሞ ይቅርታው የኛንም ቂም እና ጥላቻ ነው ያፀዳው ዳኒ ሮያል ክበርልን ትልቅነትህን በይቅርታ አሳይተህናል ረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘን።ዳኒ ያለፅጌ ፅጌ ያለ ዳኒ አትጣፉጡም የሁለቱ ድምቀት አንድ ሲሆኑ ብቻ ነው አንድነት ለፉቅር እና ለመልካም ስራ ብቻ።አብርሽ እና ሪታ ምክርሽ አጥንቴ ውስጥ ገባ የኔ ልባም። 0:15 ተመስገን እናመስጋናለን የግሬስ ቤተሰብ እና ዳኒ ሮያል በቃ ከዚ ቦሃላ በሰላም ስራችሁን ቀጥሉ ፅጌ ይቅርታን የማይወድ ሴጣን ብቻ ነው ብላለች። ደሞ እብደትሽን እወደዋለሁ ዳኒ በመቀጠልህ ሴጣን ይቃጠላል እኛም ደስ ይለናል። ዳኒሻ በፅጌ አጠራር ጓደኝነት እኮ መቻቻል ነው አይዞህ ፅጌ ስለቅንነትሽ እናመስግናለን የዋህነትሽን አይቻለሁ ጎበዞች ፅግሻ።❤❤❤❤ ፅግሻ አስለቀስኝ እኮ ስብር ማለትሽ ለይቅርታ ዳኒም ደስ አለው ጀግና እኮ ነሽ የሰሞኑ ድብርትሽን ሸኘሽው።ደሞ ሩታ ብዙ ትጠቅምሻለች ብታማክሪያት ሩት ረጋ ያለች አስተዋይ እና ጥበበኛ ነች በብዙ ትጠቅምሻለች። ቀሪው አዲስ ዘመን ከፊታችን ለሚመጣው 3025 የሰላም የበረከት የተድላ እጅግ እየተግባባችሁ የሮያል እና የግሬስ ቤተሰብን ለመካስ እና ለማስደሰት አስተማሪ እና አዝናኝ አስቂኝ በሆነ በአዲስ ስራ እንደምትከሰቱ ባለሙሉ ተስፋ ሆነን እንጠብቃችሀለን። ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ሺህ አመት ኑሩልን።

  • @CleMobile-fz7wd
    @CleMobile-fz7wd 2 วันที่ผ่านมา +69

    ዳኒዬ ውንድሜ ስለ ታረካችሁ ደስ ብሎኛል ጡሩ ጡሩ ስራ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልኝ ❤😂

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 2 วันที่ผ่านมา +88

    ዳኒዩ የኔ ቀብራራ እንዴት እንደምወድሽ ብታውቀልኝ🥺🫶🤌💗♥️

  • @kwaa9870
    @kwaa9870 2 วันที่ผ่านมา +3

    ይብላኝ ለተሳዳቢወች አነሡስ ታረቁ
    ዳንየ ቀብራራዉ ፅግሻ የኔ ቆጆ እዲህ ነን የሚያምርባችሁ

  • @Jamela-ql5eh
    @Jamela-ql5eh 2 วันที่ผ่านมา +156

    ውይ የሩታየ አነጋገር እናት ወልዳለች ሩታየ ነብሯ ❤❤❤

    • @tftggg8965
      @tftggg8965 2 วันที่ผ่านมา +1

      አደበተ ጣፍጭ እኮናት ሩታዬ

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 2 วันที่ผ่านมา

      እስማርት እኮ ናት የኔ ልእልት ❤❤❤

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 2 วันที่ผ่านมา +1

      @@nfffdt931 በጣም የትንሺ ትልቅ አነጋገሯ የኔናት ሩታየ እስማርት አብርሺ ሲመክራት ቀጥ ብላ አታየውም ስታከብረው ሩታየ አብርሺን የኔናት ሩታየ

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 2 วันที่ผ่านมา

      የኔዋ ጣፋጭ

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

  • @Jdurkr
    @Jdurkr 2 วันที่ผ่านมา +57

    ሩታዬ የኔ ሴት❤❤❤ የምትለይብኘ❤❤

    • @Flyonaግሬስ
      @Flyonaግሬስ 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውዴ❤❤🎉

  • @ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ
    @ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ 2 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔርን ደስ ብሎኛል አን ሰብስክራብ አድርጌህ ነበር ዳኒ እመቤቴን በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤ሩታየ አብርሽ ሁለት አስተዋይ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ፅጌ እርጋ በይ እህቴ ሩታየ አሳን መብላት በብልሀት ብላለች ሴት ልጅ እርጋ ማለት አለባት እና እመቤቴን ደስታየ ወደር የለም በእግዚአብሔር ስም እንድህ ልወዳችሁ አብዝቸ ጠላኃችሁ ዳኒና ፅጌ እውነት ይቅር በሉኝ 😢😢😢😢😢የደስታ እንባ አለቀስኩ

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 2 วันที่ผ่านมา +151

    እሩታዬ የኔ የዋህ ግን ለምን ይሆን ሳይሽ ታሳዝኒኛለሽ ፈጣሪ ጥሩ ደረጃ ያድርስሽ 🥰🥰🥰🥰

    • @Asrat-m3i
      @Asrat-m3i 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

    • @ዘምዘምአሰንአደም
      @ዘምዘምአሰንአደም 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኚ😢😢😢

    • @الت-ش8ث
      @الت-ش8ث 2 วันที่ผ่านมา +2

      ቤተሠብጋር
      ተገናኝታ
      አታቅ
      እናቷ
      ናፍቃት
      ይሆናል
      ስሜቱ
      ከባድ
      ነዉ
      የቤተሠብ
      ናፍቆት

    • @hayatuaeamar7538
      @hayatuaeamar7538 2 วันที่ผ่านมา

      @@الت-ش8ث በጣም የኔ ዉዴ 😭😭

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 2 วันที่ผ่านมา

      እኔም ❤❤❤😢

  • @روزا123
    @روزا123 2 วันที่ผ่านมา +96

    ማነው እደኔ ደስያለው በመታረቃቸው😊🎉🎉

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 2 วันที่ผ่านมา +2

      ሁላችንም እግዜብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏❤❤❤

    • @rut-v5j
      @rut-v5j 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሁላችንም በጣም ደስ ብሎናል ተመስገን

  • @SitraOumer-x2k
    @SitraOumer-x2k 2 วันที่ผ่านมา +6

    ዳኒሻየ አሥተዋይ ነህ እንዴ የኔ ኩሩ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @zinashtadese1184
    @zinashtadese1184 2 วันที่ผ่านมา +36

    ጎበዞች እንዲ ይቅር ስትባባሉ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤❤

  • @EyuelXO_grace
    @EyuelXO_grace 2 วันที่ผ่านมา +158

    የምንፈልገው የሄን ነው ❤❤❤❤

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 2 วันที่ผ่านมา +1

    ዳንየ(ፅጌ) እንዲህ ነው የሚያምርባችሁ እንዴት አንድላይ ስትሆኑ ስታምሩ ደስ ብሎኛል ዳንየ አንተ እኮ ተወዳጅ ልጅ ነህ አቃለሁ ይመችህ በርታልን እንጠብቃሃለን በአዲስ ስራ❤❤❤

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 2 วันที่ผ่านมา +24

    አብሪሽ በጣም የተከበርክልን ጌታ ይባርክ ዘመን ይባረክ ጺዬ እና ዳንኤል ማስታረቅ በጣም ደስ ይላል። ዳኒን የምናውቀው ብዙ ጊዜ ነው እንደዚህ ችግር እንዳጋጥሙ በጣም አዝኜ ነበር ግን ጌታ ይባረክ

  • @VardhaVardha-js4ww
    @VardhaVardha-js4ww 2 วันที่ผ่านมา +21

    Isaa durii mitii likii Akkaa ardhatii hin gamanee warii Akaa koo ijolee kanaa halatani laki godhaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LaaliseeBaqalaa
    @LaaliseeBaqalaa วันที่ผ่านมา

    Wowowowo🎉🎉🎉🎉🎉 Amma bay.ee namaatii toltuuu ebbifamaa maatii jalalaa waraa barefama Ko kana bektaa lik 👍 godhaa

  • @nta2615
    @nta2615 2 วันที่ผ่านมา +38

    ዳኒ ፀፀት ገደለህ ወንድሜ አለባታህ ተገኝተህ በቀድሞዉ ሥራህ እጠብቃለን የቀድሞዉ የሚድያዉ መሪ 💙💙❤💪

  • @AaaAaa-jk5oy
    @AaaAaa-jk5oy 2 วันที่ผ่านมา +29

    አብርሀም ግን እግዚአብሔር ይሥጥህ በእውነት ሥላሥታረቃቸው ትልቅነት ነው ይኸ ለራሡ

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube 2 วันที่ผ่านมา +2

    አሁን አሁን አማረ እውነት በጣም ነው እምታምሩት❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ካሁን ብኃላ ሰላም ይስጣችሁ❤❤❤❤ምንም አይግባ በመሃላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @አልሀምድሊለህ
    @አልሀምድሊለህ 2 วันที่ผ่านมา +37

    ሩታዬዬዬ የኔ ስስት የኔ ቾኮሌት ዉድድድ💪💪💪

  • @SaraSara-t1w4l
    @SaraSara-t1w4l 2 วันที่ผ่านมา +22

    ዋው ዋው ደስ ይላል በጣም እኔም ደስ ብሎኛል በቃ ደስታችሁ ከፊታቸው አይለይም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እና ደስታ ከፊታቸው ሁልጊዜም አይጥፋ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከክፉ ሁሉ በጣም ደስ ብሎኛል ይቅርታን ተቀብለናል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SmaraSa-j4z
    @SmaraSa-j4z 2 วันที่ผ่านมา +3

    አብርሽ ሉውህነት እታብዜ የኔ መልካም ወንድም ሁሉም ስለ ሳቀ ይወድሃል ኣይደልም AR ተጠቀቁ በሰላም ራቁ💯👌❤❤🙏ግን ስለትራቃቹ ደስስ በለኛል🎉💗

  • @thegamergirl826
    @thegamergirl826 2 วันที่ผ่านมา +12

    ሩታ በጣም አሰተዋ ብልህ ነሽ ተባረኪ እውቀት ይጨምርልሽ

  • @HayatMehamed-dz4rkYouTube
    @HayatMehamed-dz4rkYouTube 2 วันที่ผ่านมา +56

    አብርሽና ሩቲ የሠዉ ዴስታ የሚያስዴስታቼዉ የዋህ ሠዎች ❤❤ዴምሩኝ ሥሥቶቼ🎉

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 วันที่ผ่านมา

    እንድህ ሠላም ሥትሆኑነው የሚያምርባችሁ ዳኒ እኔ ዛሬ በጣም ደሥ ብሎኛል አብሩሽ እና እሩታዬ በጣም ሢጠና የዋሆችናቸው ፅጌ እና ዳኒ በድጋሜ እንደትጎዷቸው በህይወታው ውስጥ ጣልቃ ገብታችሁ አደራ አደራ አደራ ማለት እወዳለሁ በታላቅ ትህትና

  • @reemsatliynreem2503
    @reemsatliynreem2503 2 วันที่ผ่านมา +12

    Tsigiye ❤❤❤Dani 🎉betam Des biloghnal wow..

  • @agegnagegn4350
    @agegnagegn4350 2 วันที่ผ่านมา +22

    በቃ እንዲህ ነው የሚያምርባችሁ ሰላማችሁ ይብዛ በፍቅር በሰላም ኑሩ❤❤❤❤

  • @TeztaDanel
    @TeztaDanel วันที่ผ่านมา

    Wowwwwwwwwww danen tege yekerta aleshi tebarke yene konijo weddddddd nwe madergashu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና
    @ህይወትበፈተናህይወትበፈና 2 วันที่ผ่านมา +44

    😔❤ሩታዬ በቻናልሽ መቸ ነዉ እምሰሩበት
    ለዚህስ ቻናሉ ባልተከፈተ ይሻል ነበር
    ለሲቦል የሆን ተከፈተዉ ይገርማል
    ካጠፋሁ ይቅርታ ስለምወድሽ የአችን እድገት
    ስለምፈልግ ነዉ

    • @JoneelDevvedooo
      @JoneelDevvedooo 2 วันที่ผ่านมา +2

      ተያት እዘረሽ የሰዉ ታሳድጋላሽ የራሳ ደርቆ ቀረ ደሞ ብልሃት ምናምን ትላላች እና ለራሳ ለምን ብለሃተኛ ኣትሆንም ምንጉድ ነዉ😮😢መናገር ብቻ ነዉ እንዴ ምትችለዉ

    • @ህይወትበፈተናህይወትበፈና
      @ህይወትበፈተናህይወትበፈና 2 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@JoneelDevvedooo😔ዝም ነዉ

    • @genifkr-w1y
      @genifkr-w1y 2 วันที่ผ่านมา

      🥺💟​@@JoneelDevvedooo

    • @sarat-mariam7406
      @sarat-mariam7406 2 วันที่ผ่านมา

      @@ህይወትበፈተናህይወትበፈና

    • @mikbela1694
      @mikbela1694 2 วันที่ผ่านมา +1

      Ruta meche teregagachena fetenawa beztobat. Kahun behola teseralnaleche.❤

  • @ABTube-x1n
    @ABTube-x1n 2 วันที่ผ่านมา +927

    ግሬስ ፋሚሊሁሌም አሸናፊ ነዉ የምትሉ👍👍

    • @Tegest-m2l
      @Tegest-m2l 2 วันที่ผ่านมา +13

      አብርሺያ. ጅግነው. ውንዴሜ. የሩታየ. ነጉስ❤❤❤❤❤❤❤

    • @MehariM
      @MehariM 2 วันที่ผ่านมา +5

      Abreshi Awunim Erashni xabexi Rutayenemi xabeqati

    • @ShewayeMamo-zr7it
      @ShewayeMamo-zr7it 2 วันที่ผ่านมา +13

      አትጎራ ጉረኛ😂😂😂😂😂

    • @Nabia-oe8iq
      @Nabia-oe8iq 2 วันที่ผ่านมา +2

      ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kelem-op1tz
    @Kelem-op1tz วันที่ผ่านมา

    Uuuuufffffff tamsgen Amlake ka sinti nagar buhal Salam warede baxam das bilognal yemiren new baziw qaxilubat sitamiru mariyamn indi siti honu faxarim sawum yidasatal banante ka ahun buhala xiru astamari nagerochin inxabiqalen kanante bartuu❤❤❤❤❤

  • @ritabaqala3511
    @ritabaqala3511 2 วันที่ผ่านมา +25

    ወላሂ በጣም ደስ አለኝ ዳኒ, ፅጌ, አብርሽ ሩታ የእውነት ይህ ነው እሚያምርባችሁ መልካም የፍቅር ጌዜ ይሁንላችሁ ሁሌም ከሰይጣን ተንኮል ይጠብቃችሁ በርቱ ጠንካሮች ሁኑ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መልካም የጓደኝነት ጌዜ, መልካም የመተዛዘን ጌዜ መልካም ሁሉ እመኝላችኋለሁ በርቱ ትንክሩ ❤❤❤❤❤ከናንተ ሌሎች ፍቅርን ይማሩ ይቅርታ, ይማሩ ❤❤❤❤

    • @Flyonaግሬስ
      @Flyonaግሬስ 2 วันที่ผ่านมา

      @@ritabaqala3511 ደምሪኝ ውዴ❤🙏

  • @MccUser-be6dp
    @MccUser-be6dp 2 วันที่ผ่านมา +39

    Waw bayee das namaa jedhaa bagaa waqayoo walitii isin debisee ❤❤❤❤❤. Bakaa danin jiruu hundii hin ho,aa bayee das namaa jedhaa. Wal biraa olchee isinaa bulchuu ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @RahemaM-zp6vu
      @RahemaM-zp6vu 2 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @NiceGirl-ec1ds
      @NiceGirl-ec1ds 2 วันที่ผ่านมา +2

      Uuuuufffff anile akati gamade rabbi

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤

    • @MccUser-be6dp
      @MccUser-be6dp วันที่ผ่านมา

      Eyenii bayee das namaa jedhaa sexanaa bichadhaa kan jalalaa jibuu.
      Waqayoo bagaa walitii isan debisee yeroo akanatii walin hojatan bayee das namaa jedhuu. 💝💝💝
      Hiriyotan koo anas najajabesaa mee manaa koo naf gudisaa 🥺🥺🤲🤲

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤
    መዝናኛ ቦታ
    ሁዱ 😂 ብርም ስርታችሁሀን
    ዘና እያላችሁ
    Video siru❤ from
    Saudi Riyad❤

  • @GalaniEthiopia
    @GalaniEthiopia 2 วันที่ผ่านมา +47

    hunduumitii keesaanuu bagaa haararaamtaan❤❤❤🎉🎉

    • @AmirMobile-p9w
      @AmirMobile-p9w 2 วันที่ผ่านมา

      መሸአለህ አብርሽ አልተቸልክም ወለሂ

    • @sifuu-vz2do
      @sifuu-vz2do 2 วันที่ผ่านมา

      Dirman dhume baga gamadan😅😅😅

  • @SuMeya-r8q
    @SuMeya-r8q วันที่ผ่านมา +2

    እዲነው ምታምሩት❤❤❤❤❤ ፍቅር ያሸንፋል

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 2 วันที่ผ่านมา +26

    ኣብርሽ እና ሩታዬ ዳኒ እና ፅጌ ከዚህ ብሀላ እንዳይደገም እንደ ድራቹ ፋ ቀብረር ደምቅ ብላቹ ምጡሉን ሩታዬ አወድሻለው የኔ ወብ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Flyonaግሬስ
      @Flyonaግሬስ 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ❤🎉🎉

  • @akjgy1054
    @akjgy1054 2 วันที่ผ่านมา +15

    በጣም በጣም አስደሰታቹን❤❤❤❤❤ ግሬስነኝ ግን ዳኒ አመሰግንአለው

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 2 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኚ ማርርር

  • @nardos55
    @nardos55 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል እስኪ በጣም ነው የምወዳቸው እኮ እነ ዳኒን

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r 2 วันที่ผ่านมา +23

    አብርሽ በፍቅር እጅ በፀብ አይምንም የኔ ጀግና ሁለየም ወደፌት ❤❤❤❤

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 2 วันที่ผ่านมา

      ምድነዉ ወደፌት ጉድ

  • @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
    @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ 2 วันที่ผ่านมา +19

    እንኳዕ ኣደረሳቹዉ ለትዳር ሕዳር ፆዬን እመቤታችን ቅድሰት ድንግድ ማሪያም ምልጅሸ ኣይለይን እወዳቸዋሎሁ የተዋህዶ ልጆች
    ዳኒ ይቅሪታት ትልቅነት ነዉ እባካቹዉ ግርግር እንዳትፈጥሩ ዳኒ ወንዴሜዬ ሰራ ሰሩ በሰዉ ህወት ኣትግብ ብቻ ዳኒ

    • @Flyonaግሬስ
      @Flyonaግሬስ 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውዴ❤🎉🎉

    • @KasaneshAsmare
      @KasaneshAsmare 2 วันที่ผ่านมา

      አሜንአሜንአሜን

  • @Shemema09
    @Shemema09 วันที่ผ่านมา +2

    ግን እዴ አብርሺ ልበም የወሀ ትግስተኘ ለሰዉች ጡሩ አሰብ ብቸ ግን በጠም ጡሩ ሰዉ ነዉ

  • @FgFg-dg6ej
    @FgFg-dg6ej 2 วันที่ผ่านมา +10

    ኣብሩሽየ ኣስተዋይ ለባም ከትንሽ ትልቅ የኔ ጅግና ፈጣሪ ዕድሜን ጤናን ይጥህ ፈጣሪ ያመነ ሰዉ ምንም ቢሆን ኣይወድቅም ይላል ኣብሩሽየ ሩታየ ወድድድድድድድድድድድሰሰሰ🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘ቃላት የለኝም የኔ ታዳጊዎች🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘ፊጣሪ ይጠብቃቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤ጥንቃቄ ኣድርጉ ከፈጣሪ ጋ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bauluawz5913
    @bauluawz5913 2 วันที่ผ่านมา +30

    አቤት ወላሂ ስታምሩ ወይኔ በጣም ደስ ብሎኛል የምር❤❤❤❤❤❤ ሁለየም እኛን የሚያስተምር ቪድወ ስሩልን የሁላችሁንም ክብር በማይነካ መገድ ክብር ማለት ቀላል አይደለም እኛን የሚያዝናና የሚያስቅ ቪድወ እጠብቃለን ሁላችሁንም እወዳችሆለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ደስ ያላችሁ ላይክ❤❤❤❤❤

    • @Flyonaግሬስ
      @Flyonaግሬስ 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ❤🎉🎉

  • @Monera-tl3yw
    @Monera-tl3yw 2 วันที่ผ่านมา +1

    እዚችገ ሩታዬ😂😂😂😂በጠምነዉ የሰቃችኝ ፂጌ በመልቀሱሀ ሩታዬ በጠም አሰቃችኝ❤❤❤❤❤የኔ ጠንበለል ሁልም ኑሪልኝ

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 2 วันที่ผ่านมา +127

    የኔ ፅጉ የኔ ማር ❤❤❤
    የኔ እናት የኔ የህዋ እንኳን ተታረቃቹልን ❤😘😘😘🙏🙏

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 2 วันที่ผ่านมา +5

      በጣምነዉ የምወዳት ደኒጋ ቢጋቦጭራሽ ደሥታ በደሥታ

    • @GabiYamarama
      @GabiYamarama 2 วันที่ผ่านมา +1

      እቺ ጋጥወጥ ግራ ሲገባት ነው ይቅርታ
      ብላ የመጣችሁ ስርሐት የላትም 🤮

    • @Flyonaግሬስ
      @Flyonaግሬስ 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ❤❤🎉

    • @Yosef0910
      @Yosef0910 2 วันที่ผ่านมา +1

      ይሄነውየሚምርባችሁየምርዳኒ

    • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
      @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

  • @ዮሚ
    @ዮሚ 2 วันที่ผ่านมา +11

    እንዲ ነው የምታምሩት የእውነት ልክ እንደ አብርሽ እና ሩታ ምርጥ ካፕል ሁኑ ዳኒ ሩታ ለአንተ አልተፈቀደችም ዳኒ ፀጊ ምርጥዬ ቆንጆ ልጅ ናት ለሴት ልጅ ክብር ካለክ ፀጌን አትጉዳት ዳኒ ፅጌ ለአንተ አታንስም ቆንጅዬ ልጅ ናት በፍቅር ቀጥሉ ትእግስት እና ፍቅርን ከ አብርሽ ከ ሩታ ተማሩ ዳኒ ሴት ልጅ አትግፋ የፅጌን ስሜት አትጉዳ

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 วันที่ผ่านมา

    ዋው በጣም ደሥ ብሎናል እነምድረ አሽቃባጭ ቁልጭጭጭጭ❤❤❤❤

  • @Urjjii
    @Urjjii 2 วันที่ผ่านมา +18

    Thank you my brother Dani 🙏 ❤️ dhifamaa kirsitoos irraa kan baratameedhaa tebarku yane wedochi 🙏🙏❤❤❤

    • @uaediamond8286
      @uaediamond8286 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

    • @Urjjii
      @Urjjii 2 วันที่ผ่านมา

      🥰❤️

  • @jamilmohanned1426
    @jamilmohanned1426 2 วันที่ผ่านมา +6

    ዳኒሻ የሚዲያዉ ጀግና በረታልን የእኛ ጀትል ጥሎብኝ ስወድክክክ

  • @GadiiseeHiiriphaa
    @GadiiseeHiiriphaa วันที่ผ่านมา

    Waow baye namatii tolaa dhugaa raabii baga Aararamantani❤❤❤❤❤❤

  • @meseratbusa3734
    @meseratbusa3734 2 วันที่ผ่านมา +22

    ሩታ እና አብርሽ በሕይወት ዘመናችሁ ሁሉ የድል ይሁንላችሁ

  • @Msayy
    @Msayy 2 วันที่ผ่านมา +10

    Abirishi inaa rutaa baxam xiruu sawi nachuu faxarii yixabiqachuu. ❤❤❤

  • @G8uguf
    @G8uguf 2 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤❤ሁሉንም ነገር በይቅርታ ማለፍ ትልቅነት ነው ደስስ ትላላችሁ ዛሬ መልካም ስራ ይሁንላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ABEBECHSEIFU
    @ABEBECHSEIFU 2 วันที่ผ่านมา +9

    ዋው በጣም ደሥሥሥብሎኛል ፈጣሪ የዝልቅላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤በዛው ሠብ አርጌካለሁ ዳኒ መልካም እድል ሠላማችሁ ይብዛ😘😘😘😘😘

  • @eteneshworikcho8190
    @eteneshworikcho8190 2 วันที่ผ่านมา +15

    ሩታዬዬ የኔ ንግስት😢😢😢❤❤❤

  • @EmebetTsegaw-p4d
    @EmebetTsegaw-p4d 2 วันที่ผ่านมา

    እንደዚህ ነው የሚያምርብህ ዳኒ ደስ ስልኸኝ ዛሬ ነው ሰብስክራይቭ ያረኩህ ሁሉ የምር እንዲህ ነው የምታምሩት እንዳትቀየሩ መልካም ሥራ ለነገ ስንቅህ ናትና እሽ ዳኒ

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 2 วันที่ผ่านมา +14

    ስትተቃቀፉ እንዴት ደስ እንዳለኝ በተለይ ዳኒና ሩታ ፅጌና ዳኒ😂😂❤❤❤

    • @drr8432
      @drr8432 2 วันที่ผ่านมา +3

      አብርሽ ምን አረገ ጀግናዉ በፍቅር አሸናፍ አብርሽና ሩታ ❤🎉ዳኒና ፅጌ ሁላቸዉም❤❤❤

  • @Faficho1234
    @Faficho1234 2 วันที่ผ่านมา +16

    ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው ደስ ብሎናል ግን ደሞ አብረስ እና ሩታ ለምንም ነገረ እነሱ ጋር አትስሩ🎉🎉🎉

  • @fozaaAbaraya
    @fozaaAbaraya วันที่ผ่านมา

    Alhmdulila bagumaa nuran dhumee malee hiribaa nu dhowiittaani turtanii😢

  • @AlmazBirara
    @AlmazBirara 2 วันที่ผ่านมา +18

    ዳንየ የኔ ቆንጆ እን ወድሀለን እድህ ነው እሚያምርብህ

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 2 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኚ ማር

  • @semramohammed3988
    @semramohammed3988 2 วันที่ผ่านมา +15

    Tsge yene wude sewadeshe eko ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኪያነኝስደተኛዋ-ጘ6ዸ
    @ኪያነኝስደተኛዋ-ጘ6ዸ วันที่ผ่านมา

    ወላህ ወደድኩህ አብርሽ የሰው ልክ ታውቃለህ ሩታዬ ስወድሽ❤❤❤

  • @betelhemmekonnen6097
    @betelhemmekonnen6097 2 วันที่ผ่านมา +10

    Abrsh ena rutaye eko teleyalachuh wedededdd❤️❤️❤️❤️

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 2 วันที่ผ่านมา +43

    አብርሽየ ልዩ ነህኮ በቃ ሁሌ ታስደምመኛለህ ሩታየ የኔ ንግስት ለኔ ግን የታዩኝ አብርሽና ሩታ ብቻ ናቸዉ ሌላ ሰዉ አልታየኝም

    • @Flyonaግሬስ
      @Flyonaግሬስ 2 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ ውዴ❤🎉

  • @LomitoBaba
    @LomitoBaba 2 วันที่ผ่านมา

    Baay'e namatti tola akkanutti itti fufaa ❤❤❤

  • @AsterZebene-px7xe
    @AsterZebene-px7xe 2 วันที่ผ่านมา +12

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልቃለት የለኝም ደስታዬን የምገልጽበት ማርያምን ከልብ ደስ ብሎኛል እንኳን ለጽዮን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል መሰላም በጤና አደረሳቹ አደረሰን የክርስትና እምነት ተከታይ የሆናቹ በሙሉ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

    • @usersams-mr1ml
      @usersams-mr1ml 2 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን 🙏❤️

  • @NuroMulatu
    @NuroMulatu 2 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳን ታራቃቹ ዋውዋው ደስ ይላል ❤❤
    አብርሽ እና ሩታዬ ታባርኩ ውድድድድድ❤❤❤❤❤
    አይዞክ ደን አንተ መልካም ሰው ነው ለካ ታባርኩ ከእዚህ ቦሃል መልካም ስራ ስራሃ እንቃበለሌን👏🙏መጣለት እንድ ሰው ነው መታራቅ እንድ ሰው ነው አይዞክ 😢❤
    ፀጌ አንች ደንህን አከበክብ በፀባኝ ብዙ በዲለሻሃል

  • @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
    @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ วันที่ผ่านมา

    ፅጌ ቆጆ ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነዉ ዝቅ ብለሽ ይቅርታ ስለተየቅሽ አንዳንድ ሠዉች እደተቸነፍሽ ያስባሉ ይቅርታን የማይገባቸዉ ናቸዉ የኔ ቆጆ ፅግሻቻን❤❤❤❤

  • @WaabiiGadisa-ok1hw
    @WaabiiGadisa-ok1hw 2 วันที่ผ่านมา +22

    Baaga araaraamtaani, abrish Fi rutayen yeroo kamiiyyuu namaf baay'ee gammaduu, rabbii umuri fi fayya isinif haa keennuu,AR ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @user-mx1ou3ok1usumee
      @user-mx1ou3ok1usumee 2 วันที่ผ่านมา +2

      Yes ❤❤❤❤❤❤

    • @Rome-k8o
      @Rome-k8o 2 วันที่ผ่านมา +1

      Dhuugaa rutiyee fi abrish baay,ee nama dhiibuu jalali isaanii nuf Haa jiraatani maalee

    • @WaabiiGadisa-ok1hw
      @WaabiiGadisa-ok1hw 2 วันที่ผ่านมา +1

      @Rome-k8o Eebbifaamii ❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @sofiabelay3724
    @sofiabelay3724 2 วันที่ผ่านมา +4

    ዳን በዚህ ቀጥሉበት በጣም ታምራላቹሁ እናንተ የሚያምርባቹሁ ፍቅር ነው በጣም ደሰ ይላል l love you gays ❤❤❤❤❤

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 วันที่ผ่านมา

    ዳኒ የጀግና ሥራ ነው የሰራኸው። በርታ። ከአሁን በኃላ በቃ ሩታን እንደ እህትህ ተመልከታት። ለአንተ የማይሆን ነገር መቼም የአንተ መሆን አይችልም። ለአንተ ካልተፈጠረች መጋፋቱ ምንም አይጠቅምህም። በንጹህ ህሊና እንደ እህትና ወንድም ሆናችው ኑሩ።

  • @Kaya-d7i
    @Kaya-d7i 2 วันที่ผ่านมา +6

    ዋው በጣም ያምራል የዛሬው ደግሞ በጣም ደስ ቀጥሎ በፍቅራችሁ ፈጣሪ አላችሁ በሰላም ተመለሱ ነገር ሲጀመር ያምራል አና ይመቻችሁ ለማንኛውም

  • @GyyYyy-ir1es
    @GyyYyy-ir1es 2 วันที่ผ่านมา +34

    ዳኒሻ የፍቅር ሰዉ ነህኮ ጌታን የዋህና እሩህሩህ ነህ ጌታን ብቻ ይመችህ ዳኒሻየ ❤❤❤❤❤

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 2 วันที่ผ่านมา +3

    ዳኒ ጀግና አንወደሀለን አንደዚህ ነው የሚመረብክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube 2 วันที่ผ่านมา +17

    ይቅርታ ትልቅነት ነው በተለይ ዱኑ እና ፅጌ ልቦና ይስጣችሁ 🥰ፍቅር ተማሩ ከሩታ እና ከአብረሃም ተማሩ ትህትና ፍቅር ፍቅርን በፍቅር የሚሸንፉ ናቸው እና ፈጣሪን ፍሩ 🥰🙏🙏

  • @ByushAsnka
    @ByushAsnka 2 วันที่ผ่านมา +6

    ዋው ዋው በጣም
    በጣም ደስ ብሎኛል ስለታረቃችሁ ከከተማ ከወጣችሁ ቢዶ መልቀቃችሁን እንዳትረሱ የምትሉ👍👍👍

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 วันที่ผ่านมา

    እሩታ ስወድሽ እርጋታሽ ስነስርአት አብርሽ ቅን ልብ ነው ያለህ ዳኒ ጽጌ ይቅር መባባል ቷሏቅነት ነው

  • @RakRak-u8h
    @RakRak-u8h 2 วันที่ผ่านมา +7

    ዎውውውው በእየሱሲም ዘሬ በሆነው ነገር ሴይጠን ቢቸ ነዉ ልነደዴ ምቺለው የምትሉ አሰዩኙ❤❤❤❤❤❤

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 2 วันที่ผ่านมา +17

    ስለታረቃች በጣም ደስ ብሎናል በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሩኚ🎉🎉🎉🎉

  • @elsa4
    @elsa4 2 วันที่ผ่านมา

    ዋው ፣በይቅርታ መፈታቱ ደሰ ይላል፣፣ አብርሸና ሩታ አንደኛ። ፀጌና ዳኒ አንድ ላይ ሆናችሁ እንድናያችሁ እንፈልጋለን።ብዙ ሰው ያሰቀየማችሁን፣ በማይሆን መንገድ ሰለመጣችሁ ነው ። ነው እንደበፊቱ ጥሩ ሰራ ሰርታችሁ ካሱን። ዘፈናቹ ግን ተመችቶናል፣፣

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 2 วันที่ผ่านมา +30

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ሁሉችም እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብርሽ እና ሩታዬ ዱኑ እና ፅጉ ሁሉችም እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎኛል ጌታ 👍👍👍👍

    • @Flyonaግሬስ
      @Flyonaግሬስ 2 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ውዴ❤❤🎉

    • @KasaneshAsmare
      @KasaneshAsmare 2 วันที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝቆጅት

  • @Sarh1-xg3zh
    @Sarh1-xg3zh 2 วันที่ผ่านมา +59

    ሁላችሁም በየምነታችሁ ፀልዩ ወንድም እህቶቻችን ስቃይ ላይ ናቸው ዛሬ አይ ሀገሬ ሽዋ😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔

    • @ሐገርሰላምyouTube
      @ሐገርሰላምyouTube 2 วันที่ผ่านมา

      ሸዋየትአካባቢ😢😢😢

    • @Rahi-i7h
      @Rahi-i7h 2 วันที่ผ่านมา

      የትነው ሸዋ ነው ያልሺው😮😢😢😢😭😭😭

    • @ሐገርሰላምyouTube
      @ሐገርሰላምyouTube 2 วันที่ผ่านมา

      @@Rahi-i7h ደብረብርሐን

    • @Sarh1-xg3zh
      @Sarh1-xg3zh 2 วันที่ผ่านมา

      @@ሐገርሰላምyouTube ሸዋሮቢት ነው😭😭😭

    • @DestaMersha-qp8qy
      @DestaMersha-qp8qy 2 วันที่ผ่านมา

      ወይኔ ዘንድሮ 😢😢😢​@@Sarh1-xg3zh