ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዩጊት እኮ ምርጥ ወንድም ነው ለቤተሰቡ ምንም ያደረጋል🙏🙏🙏
በጣም!! የሚረዱት ግን ጥቂቶች ናቸው።
9:47
10:02
በጣም
በትክክል❤❤❤😊
ይሄ ፊልም ይበልጥ ሊያምር ነው ሁለቱ ወንድማማቾች ሊያስደምሙን ነው ሀሙስና አርብም አቅርቡልን ውሳኔ አልቆ የለ ካልሆነ አዲስ ፊልም ጀምሩልን
ኢሚርና ዩጊት አንድ ላይ በመሆናቸው ደስ ብሎኛል🙏🙏🙏
ይጊት እና ኢሚር ደስ የሚሉት በላይክ ያሳየኝ
ደሩዬዬዬ ያኔ ዉዴ ጎደኛዬ እንደንቻ አይናት ጎደኛ ቢኖርኛ ብዬ ተማኚሁኛ ወላሂ አላህ ስጠኚ
@zakiman4867 😮
የጌት ነኝ የምወዴ❤❤
❤❤❤❤❤❤
ወንድም አማቾቹ እንዲህ ሲተባበሩ እንዴት ደስ ይላሉ😘
ወንድም ማለት እንደ የጌት ነዉ የኔ ቆንጆ ስወድህ❤❤❤
ኤሜር ዉኪት ምን ቢጣሉ ምን ቢሉ ወድም ያዉ ወድም ነዉ ለወድሞቻችን እድሜ ጤና ይሥጥልን
ሰላም ውድ የሀገሪልጆች ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዛሬ በጣም በሂወቴ ከባዱን ጊዜነው ያሳለፍኩት በናተላይ አይድሪስ
የሚያሳዝን የወንድማሟቾች ታሪክ ነዉ የኢሜርና ዩጊት 😔በስተመጨረሻ ዩጊት ወደ ቀልቡ ተመለስክ 🥰
ዪጊት እራሱን ለሚወዳቸው አሳልፎ የሚሰጥ ሰው ነው። ስህተት ሰርቶዎል? አዎ ግን ያም ቢሆን የሆነበት ምክንያት አለ። ለራሱ ፈልጎ፣ ለገንዘብ ወይም ማፊያ ስለሆነ አይደለም
እስኪ በዉሳኔ ቦታ ሌላ ይለቀቅልን ምትሉ👍ግጩኝ
ተለቆል ደሰየሚል አዚዝ የሚል ቴሌግራምላይ
አይመጣም ባማረኛ ስጥፍ በግሊዘኛ ደም አላቅም መጣፍ 😭😭😭
@@አንሻሙሀመድ-ጘ8የ ቃናcinema ይሄነውሰሙ
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
Amen
አሜን አሜን አሜን
amen.ታብርክ 🙏🙏🙇
amen
የኤሌፍ አድናቂወች በላይክ አሳዩኝ
ሰላም ሰላም እንዴት ናቹ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያቹ 🙏
ሰላማችሁ ይብዛ ልኚ የመዳም ቅመሞች 🙏🙏🙏🙏🙏
ዮጊት ይፈታል ግን ራቅ ወዳለ ቦታ ይሄዳል ከዛ መጦ ነው ሲሀንን እና ሀኪን ይገላቸዋል በመጨርሻ እሱም በሀኪ ጠባቂዎች በተተኮሰ ጥይት ይሞታል አጨራርሱ እንዲህ ነው የሚል በላይክ
ሃኪ ለዩጊት ይገድለዋል ሃኪ ይታሰራል
@@weynitube6174 አይ ሃኪ አይታሰርም በመጨርሻ ተንኮሉን ሁሉ ስለሚደርስበት ዮጊት ልጁን ያገቱበትን ለማስለቀቅ ይደራደሩና ብሩን ከመውሰዱ በፊት ዮጊት ይገለዋል ከዛ ለድርድር ሃኪን ሊጠብቁት የመጡት ሰወች ናቸው ዮጊት ለይ የሚተኩሱበት በኋላ ኢሚር ሆስፒታል ሲወስደው መንገድ ለይ አቁምልኝ ይልና በሆነ የምንገድ ለይ በልጁና በኢሚር እጅ ለይ እንዳለ ይሞታል
ዩጊት ኣሳዘነኝ ወንድሜ ነህ ኣለ እኮ 🥺😥😥😥
ሓወካ አካ ሓወካ አ😥
😞ሓወካ ማለት ኮ 💔
ምንም ያክል ብንጣላ ቤተሰብ ቤተስብ ነው በምንንም አይቀየር ም እኮ ዩጌትና ኢሜር ደስ ይላሉ
እንደ ሰሌም እና ከሪም ምርጥ ጓደኛ የለም በእውነት❤❤❤
ዩጊት በጣም ተመቸኝ ለወድሙ ያለው ፍቅር❤❤❤ለሡ ሢል እኔነኝ የገደልኩት አለኮ😢
ወይኔ ይሄ ሰይሀን የሚባል ሰውዬ እያናደደኝ ነው👊👊👊
የመደም ቅመሞች ፈጠር የሰበቹትን አሰክቶ ለሀገር የብቀቹ 1000 አስገቡኝ ወንድመቹ ነኝ ስደተኘው
አንዳንድ ወላጆች ለልጆቻቸው ምን እንደሚመክሩ አያውቁም እናቱን ለማስደሰት ብሎ ዩጊት አቅጣጫ ሳተ
ነነሬማን የቤተሰብ ገበና ኣቀጥላ ልደፋኝ ነው😔
እኔም🙁😕😂🙈
እኔም
እኔም ጦልጠቀላ ሁናለች
me to
ኢምርንየሚያፈቅርው1ቁጥርንይጣፉልኚ
ወንድምነት❤😍😍😍ዮጊት /ኢሚር❤
የምር ይጊት በጣም አሳዘነኝ. 😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔
ከሰኞ እስከ አብሮ ይሁንልን 🙏🙏🥰😭
እንደህ ነው ወንድም አማቾች
እሜር ጥሩ ስራ ሳራክ ጎባዝ
ተመሰገን ዛሬስ ምንም ሳይሆኑ ወተዋል ደሞ ዉሳኔ ሳይናገር ነዉ የሚያልቀዉ ቆይ አለኩ ብሎ አይናገርም እንዴ 😍
ኢምር &ዩጊት ♥️
ዩጊት ዉስጡዉ ንፅሁ ነዉ የኔ ምረጥ
ዋው ኢሚር ጀግና ነክ
❤❤❤❤❤ኢሚር❤❤❤ዩጊትከሁሉምነገርይጠብቃችሁ
ያረብ ያሣዝናሉ 2️⃣ወድማማች 👍👍👍💝ኤሊፍ ልእልቷ🎁🌷
ውይ ዴሪያ የኔውድ😘😘😘😘
ኤልፍ የኔ ልዕልት ስታምር 😍🥰
አይይይ ዩጊትና ኢሚር አሣዘኑኝ ዛሬ😢
ዩጊት ምርጤ 🥰
3:32 😊😊😊😊❤❤❤
ኢሚር ና ዩጊት በጣምአዝናለሁ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
ዩጊት😥❤
እህ የኒሀት ወንድም አቃጠለኝኮ😒😕ኦክታይን ተገላገልኩ ሥል ይከ😳👊
ይጊት እና ኢሚር😊❤
ትንረሣው ብቅ ትላላችሁ🙄🤕👊👊😳🤔😒😒😒
ዮጊት ደስ ብሎኛል ሓብቢ❤❤
በበላ አስለቀሰኝ ዪጊት😢😢😢😢😢እስረቤት ገባ የኔጀግና
እውነትግንውንድምአማቾቹበጣምነውእሚያስቀኑት
በጣምአዝናለሁ ዩ/ኢ
ሀኪ ያሥቀኛል አንዳንድጊዜ😂
ዩጊት🐅🐅🥰👍👍👏🌷🌷🌷🌷🌷❤️❤️my love ጀግና
ሀኪ ያሥቀኛል አዳድግዜ😂😂😂
Wendement yogit yne jegna
በጣምያሣዝናል❤❤❤
Ende kubara ena emri endet edamisetalu
መጀመርያ ስቤል ነበር የምጠላት ኣሁ ግን ኩብራ እያስጠላችኝ ነዉ👎😡 ባኣባትሽ ምክንያት እኮነዉ ወንጀል የሰረ የጌት ከማንም በላይ ሉዩ የሆነ የጌት ነዉ የፍሉሙ ድምቀት ነዉ❤❤ኢምር እና ኩቡራ ገደል ጉቡ 😡
Kubra ras wedad nat ye yugit mnm almeselatm 🥺🥺😭😭
💓💓💓💓💓💓💓🥰🥰🥰🥰🥰
Ato haki sicaracar meyat des yilegnal😀
ማለቂው ባርት እየቀረበ ነው መሰል
ምንድነው ቆያችሁእኮ😣
Allhu katitaya manigadi yimirane
ሰአቱን ለምን ነው የተቀየረው እ እ እ
ወይዘሮ ነርማን አትሰሰች የዩጊት መተሠር ልጂሽን አይመልስልሽም
ምነው ቆየ የዛሬው
እረ ብርድ ሊገድለኝ ነው 🙄😪
ኧረ ሁላችነም አለቅነ አችዉ 🥺
የቱቡ ያሙቅሺ ቁጭ ብየ
@@ስዴተኛነኝ 🙄ይዠዋለሁ 😇
ኧረ እኔም😂🙈
የኒሀት ወንድም ሲሀን ይቀፍሽ 😂😂😂
nalan🥰🥰🥰🥰🥰
ክፍል 68?
የስይሀን መጨረሻ ምን ይሆን ይሄ ስይጣን
ዩጊት ይገለዋል
አቤል እና ሳምሪ ነን ዳንሰኛ ሙሽሮች💃 በ TH-cam መተናል ይቀላቀሉን!
Betam new emwodachu❤️❤️👌
አይለቀቅምዴ
ዩጊት 😭😭😭😔
በፊትም እኮ ዩጊት ለቤተሰቡ ለወንድሞ ማች መዉ ያ ነዉ እንጅ የበግ ላት ግትቻ ህግ ይላል ከብት
የኔውዶችኢሚርናዩጊት
ሥልሳ ስምንት የታለ አይናተ
67 ብለው የለቀቁት
ሀቢ ወሬ ብቻ አለ😂👊😳
የዛሪው ለምንአጠረ ሜታየው 3ቀን
እኮ
እዚህ ድራማ ላይ መሞት ያለባት ኩብራ ነበርች ስታናድድ ኮሶ ፊት
ይህትልቁሠውየማለቴአርጆቴውልክእዴመዳምነውአሥተዛዘዙክክክክ
Thanks
ደሰ ይላል አቦ 👍
ሰላም በተሰብ
ስላም ሽኮሪና ❤
ስወዳቸዉ
68 የትነው👊🙄
67 bulio no yeleqequt
ልፊስፌሱዉ😂😂😂
ኩብራ በሞተይ ኤጭጭጭ
ኤሜር ይዉጊት ደስስሉ
ልፍስፍሱ😂🙈
68 ማግኘት አልቻልኩም ዪቱብ ላይ እባካችሁ
በዚህ ፊልም እንደ ኢሚርና ስቤል የሚያስጠላኝ (ይቅርታ ለቃሌ) የለም they are so selfish!!
እነ ይሜር ዩጌትን ለማስፈታት ሲመካከሩ የድምፅ መቅጃ የሆነሰው ደብቆባቸው ያወሩት ነገር የተጠለፈ ይመስለኛል
እ😳🤔ይከማ ከሆነ ችግርነው😳😢
😳🤔🤔68 mche taye 69 mtasayun??🤔plies letmlkach kber yinurachu tgstachinin Atfetatenut😏
Ala faligi ene ayichelew
በጣምደስብሎኛል
የቱርክቃና
ክፍል ሰባ የታለ ለምን በስርአት አትልኩትም
👍👍👍👍👊👊👊👊
እንዴት ዋላቹ ቅመሞቼ ብርዱ እንዴት እያረጋቹ ነው እኔስ ኩርምትምትብያለው አረጀው መሰል
,የኔማር የብርድነገር አይወራም ገሎናል ጆርዳኖችማአለቅን🤦♀️🤦♀️
68 ebakachwne
67 builo no yeleqekut
ኢሚረ ምሪጢ ዋንዲም ነወ!!!
ግን እኮ ክፍል 68ን አላየውም ያየ ካለ እስቲ ንገሩኝ 🤔🤔
ቁጡሩን ነዉ ያቀየሩት እንጂ እረሱ ነው
እኔም ፈልጌ ፈልጌ አጣሁት
67 ብለው ለቀውት አይተነዋል
@@fatuma4341 አው👍
ዳስ ስትሉ
ዩጊት እኮ ምርጥ ወንድም ነው ለቤተሰቡ ምንም ያደረጋል🙏🙏🙏
በጣም!! የሚረዱት ግን ጥቂቶች ናቸው።
9:47
10:02
በጣም
በትክክል❤❤❤😊
ይሄ ፊልም ይበልጥ ሊያምር ነው ሁለቱ ወንድማማቾች ሊያስደምሙን ነው
ሀሙስና አርብም አቅርቡልን ውሳኔ አልቆ የለ ካልሆነ አዲስ ፊልም ጀምሩልን

በፊትም እኮ ዩጊት ለቤተሰቡ ለወንድሞ ማች መዉ ያ ነዉ እንጅ የበግ ላት ግትቻ
ህግ ይላል ከብት
የኔውዶችኢሚርናዩጊት
ሥልሳ ስምንት የታለ አይናተ
67 ብለው የለቀቁት
ሀቢ ወሬ ብቻ አለ😂👊😳
የዛሪው ለምንአጠረ ሜታየው 3ቀን
እኮ
እዚህ ድራማ ላይ መሞት ያለባት ኩብራ ነበርች ስታናድድ ኮሶ ፊት
ይህትልቁሠውየማለቴአርጆቴውልክእዴመዳምነውአሥተዛዘዙክክክክ
Thanks
ደሰ ይላል አቦ 👍
ሰላም በተሰብ
ስላም ሽኮሪና ❤
ስወዳቸዉ
68 የትነው👊🙄
67 bulio no yeleqequt
ልፊስፌሱዉ😂😂😂
ኩብራ በሞተይ ኤጭጭጭ
ኤሜር ይዉጊት ደስስሉ
ልፍስፍሱ😂🙈
68 ማግኘት አልቻልኩም ዪቱብ ላይ እባካችሁ
በዚህ ፊልም እንደ ኢሚርና ስቤል የሚያስጠላኝ (ይቅርታ ለቃሌ) የለም they are so selfish!!
እነ ይሜር ዩጌትን ለማስፈታት ሲመካከሩ የድምፅ መቅጃ የሆነሰው ደብቆባቸው ያወሩት ነገር የተጠለፈ ይመስለኛል
እ😳🤔ይከማ ከሆነ ችግርነው😳😢
😳🤔🤔68 mche taye 69 mtasayun??🤔plies letmlkach kber yinurachu tgstachinin Atfetatenut😏
Ala faligi ene ayichelew
በጣምደስብሎኛል
የቱርክቃና
ክፍል ሰባ የታለ ለምን በስርአት አትልኩትም
👍👍👍👍👊👊👊👊
እንዴት ዋላቹ ቅመሞቼ ብርዱ እንዴት እያረጋቹ ነው እኔስ ኩርምትምትብያለው አረጀው መሰል
,የኔማር የብርድነገር አይወራም ገሎናል ጆርዳኖችማአለቅን🤦♀️🤦♀️
68 ebakachwne
67 builo no yeleqekut
ኢሚረ ምሪጢ ዋንዲም ነወ!!!
ግን እኮ ክፍል 68ን አላየውም ያየ ካለ እስቲ ንገሩኝ 🤔🤔
ቁጡሩን ነዉ ያቀየሩት እንጂ እረሱ ነው
እኔም ፈልጌ ፈልጌ አጣሁት
67 ብለው ለቀውት አይተነዋል
@@fatuma4341
አው👍
ዳስ ስትሉ