#ላይህ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 555

  • @abrahamhalakeofficial2467
    @abrahamhalakeofficial2467  4 ปีที่แล้ว +304

    በዚህ መዝሙር መባረክ ይሁንላችሁ፡፡
    ደግሞም ሁልጊዜ ለምድራዊ ጉዳያችን ብቻ ከመሮጥ አንድንዴም በሰማይ ስላለን ዘላለማዊ ቤታችንና ማረፊያንም ማሰብ ይሁንልን!!
    እወዳችኋለሁ ተባረኩ።

    • @tamejesus6028
      @tamejesus6028 4 ปีที่แล้ว +1

      Thank You abirshe we love you stay blessed!!!! Am Really blessed of this song i can't stop listening

    • @derejekifle4726
      @derejekifle4726 4 ปีที่แล้ว +4

      Abrish Ma hiyyano hige Annayo lebelebexxi Eebissun hiyya male. Kezih belay tebarek

    • @tsegawassihun469
      @tsegawassihun469 4 ปีที่แล้ว +2

      አብርሽዬ በጣም ደስ ይላል ተባረክ!

    • @muhieddinerakhan3493
      @muhieddinerakhan3493 4 ปีที่แล้ว +1

      tebarek zemenk yebarek

    • @godisgoodgodisgood742
      @godisgoodgodisgood742 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አንተም በእጥፍ ተባረክ የአባቴ ብሩክ

  • @ZamzamZam-dl3ds
    @ZamzamZam-dl3ds 9 หลายเดือนก่อน +34

    በቀን አፍዝዞ የሚያስቀር ፥በማታ እንቅልፍ፥ የሚያሳጣ አቅምን ውሃ የሚያደርግ፥ ፊትን በእንባ የሚሳጥብ ፤ምን አይነት የተባረከ መዝሙር ነው😢😢😢😢ናፍቄሃለው አባ 😢😢😢

  • @sabaayala4481
    @sabaayala4481 ปีที่แล้ว +25

    እንኳንም ክርስቲያን ሆንኩ ታድዬ ግን ሁሌም ብሆን የምጠብቀው እየሱስ አለኝ ዋው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እራቤ ነህ ጥማቴ የእኔ አባት

  • @tamerattariku9050
    @tamerattariku9050 3 ปีที่แล้ว +50

    አብርሽዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው። እውነት እሱን እየናፈቅን መኖር ይሁንልን። 🤗🤗🤗🤗🤗❤️❤️❤️

    • @abrahamhalakeofficial2467
      @abrahamhalakeofficial2467  3 ปีที่แล้ว +2

      Tame blessed brother thankyou God bless you!!

    • @NuhaminGetachew-y7k
      @NuhaminGetachew-y7k ปีที่แล้ว +1

      Amen 🙌🙌🙌 yihuln

    • @tigistudarfiro1724
      @tigistudarfiro1724 10 หลายเดือนก่อน

      What a beautiful song we miss the day of God teak us and we stay forever with him ❤

    • @MenaSisay
      @MenaSisay 9 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @betelhemkabe8155
      @betelhemkabe8155 8 หลายเดือนก่อน

      Ameeen ameeen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HilinaEndale-lo6mp
    @HilinaEndale-lo6mp 9 หลายเดือนก่อน +16

    ጌታ ይሄ መዝሙር ሊያሳብደኝ ነዉ ። እየሱስ ናፈቀኝ 🙏🙏🙏

  • @BanchiayehuAbraham
    @BanchiayehuAbraham 8 หลายเดือนก่อน +4

    አንተ በልዩነት ጸጋ የተቀባህ ዘማር ነህ ለአብዛኞች አርአያ እምትሆን ሰው ነህ አብርሽ ጌታ ብርክርክ ያርግህ🙌 ዘመንህን ጠቅልሎ ለራሱ ይጠቀምበት🙏🙏 ስለ አንተ ክብሩን እሱ ይውሰድ🙏🙏

    • @abrahamhalakeofficial2467
      @abrahamhalakeofficial2467  8 หลายเดือนก่อน +1

      Amen amen amen! Geta yibarek hulu lersu lerasu yihun! Anchim birik beyilign!

  • @bonketd1954
    @bonketd1954 4 ปีที่แล้ว +27

    መቼ ትሁን ያች ቀን, ከቀን ወደ ቀን ናፍቆት ጨምሮብኛል... እየሱስ ላይህ እሻአለሁ!
    እግዚአብሔርን ስላንተ እናመሰግናለን... እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @davidtume
    @davidtume 4 ปีที่แล้ว +5

    Uffff ይሄንን ዝማሬ ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብ አልኩኝ እኔም ናፍቄአለሁ የተወጋልይኝን ልያይ
    አብርሾ ዘመንህ ይባረክ ከዚህ ውጥንቅጥ ከሞላበት አለም ጌታ በደሙ ይሸፍንህ ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ i love so much😍😍😍❤

  • @yedidia1568
    @yedidia1568 3 ปีที่แล้ว +12

    Can't stop listening...
    I'm crying while listening...

  • @NubbaTube
    @NubbaTube 8 หลายเดือนก่อน +3

    ይህን መዝሙር ሰምቸዉ ሰምቸዉ ሰምቸዉ
    የማልጠግበዉ የኛ ናፍቆት ጉጉት ጌታ ኢየሱስ
    ልናይህ ናፍቀናል ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና
    አብርሽዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋዉን በላይ በላይ ያብዛልህ ወንድሜ እወድሃለሁ ተባረክ።

  • @bituu126
    @bituu126 ปีที่แล้ว +2

    ናፍቃለሁ ላይህ እሻለሁ
    ሞተህ ያዳንከኝን ላይህ ናፍቃለሁ
    ናፍቃለሁ ላይህ እሻለሁ
    ቤዛ የሆንከኝን ላይህ እመኛለሁ
    ናፍቃለሁ ላይህ እሻለሁ
    በደም የገዛኸኝን ላይህ ናፍቃለሁ
    ናፍቃለሁ ላይህ እሻለሁ
    ህይወት የሆንከኝን ላይህ እመኛለሁ
    ያኔ ደስታዬ ሙሉ ይሆናል
    ሁልጊዜ አይኖቼ አንተን ያዩሃል
    ያኔ ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
    ሁልጊዜ አይኖቼ አንተን ያዩሃል

  • @biniyamworkneh9056
    @biniyamworkneh9056 2 ปีที่แล้ว +2

    Tenne faaro laqqe odhabaaki eebisemabaki kirstosi halichabak anni moshi hedha hiyye heda'noni mageni atte eebiso birra sa'i abirish eebisemi abo!! Mageni atee lumiso😭😭Ulifat❤❤

    • @abrahamhalakeofficial2467
      @abrahamhalakeofficial2467  2 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen, dhugaaten halchcha no’oxxi daga isixxe kaddemaxxee duuchchi wodda isibaa shiqate no’aa kaddun!!

    • @biniyamworkneh9056
      @biniyamworkneh9056 2 ปีที่แล้ว +1

      @@abrahamhalakeofficial2467
      Eee❤mageni ebiso yo'osha eeyaneni. Jabati.

  • @TigistAbudhabi
    @TigistAbudhabi 23 วันที่ผ่านมา +1

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 emgerm mezmur tebarek wedmy eysusyyyyyyy yeny weddd nafkeg yewnet ahune betmta dessss ylgale ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wendewale9285
    @wendewale9285 3 ปีที่แล้ว +7

    መቼ ትሆን ያቺ ቀን ..........ላይህ ናፍቃለው🥰🥰🙏🙏🙌🙌 .... በጣም እሚገርም ዝማሬ ነው tebarek abrsh

  • @yemezemurtube3612
    @yemezemurtube3612 4 ปีที่แล้ว +9

    Ufffff አሜን እናፍቃለሁ ላይ እሻለሁ😭😭😭😭 ዘመን ህይወትክ ይባረክ🍇🍇🍇🍇🍇

  • @vissionarygeneration5540
    @vissionarygeneration5540 3 ปีที่แล้ว +5

    የተባረከውን ተስፋችንን ክርስቶስን በመናፈቅ እንጠባበቃለን። ስመጣም ፊት ለፊት እናየዋለን። ሃለ ሉያ። ወንድመ ተባረክልኝ

  • @betelhemsamuel6273
    @betelhemsamuel6273 2 หลายเดือนก่อน +2

    ናፍቅያለው ላይህ እሸላው ሞተ ያዳንከኝን ላይህ ናፍቃለው❤😭🙌

  • @nitayirdawofficial1062
    @nitayirdawofficial1062 4 ปีที่แล้ว +19

    Ab በረከታችን። ❤❤❤ አሜን ኢየሱስ እርካታችን

  • @Wudassie-bf9jo
    @Wudassie-bf9jo 8 หลายเดือนก่อน +4

    Oh wow ❤❤❤❤

    • @meronmarkos1339
      @meronmarkos1339 8 หลายเดือนก่อน +2

      you are blessed

    • @AgagaGutema
      @AgagaGutema 8 หลายเดือนก่อน +2

      I love you mom❤❤❤❤❤❤

  • @FreFkr-v1s
    @FreFkr-v1s 8 หลายเดือนก่อน +3

    አብርሽዬ የአባቴ ብሩክ ዘመንህ ይለምልም!! መንግሥተ ሰማይን የሚያስናፍቅ መዝሙር ነው።❤🙏

  • @HanaGerma-j7r
    @HanaGerma-j7r หลายเดือนก่อน

    መቼ ትሁን ያቺ ቀን ምንገናኝባት ከተወጋልኝ ጋር ምንገናኝባት
    እየሱስ መምጣትህ ሳረሳ እያስተዋልኩኝ አተን እናፍቃለሁ ናና ማራናታ አሜን ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ናልን እንረፍ ካተ ጋር እንሁን አጠገብህ እንቀመጥ አፍ ለአፍ እናውራህ ናአ የኔ አባት 😭😭😭❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @adisemosisa2262
    @adisemosisa2262 7 หลายเดือนก่อน +1

    Amen geta Yesus Hoye layehe nafkalehu!! Maranata ❤❤❤

  • @cherinetgelaye2203
    @cherinetgelaye2203 8 หลายเดือนก่อน +2

    Eti anina dago esika yo'osha halchenen.Magen ate quba sa'isun abrish.yo'osha eyanen❤

  • @mihretendale7365
    @mihretendale7365 3 ปีที่แล้ว +2

    ያኔ ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
    ሁልጊዜ አይኖቼ አንተን ያዩሀል egzbher ybark

  • @yishakgemede6220
    @yishakgemede6220 7 หลายเดือนก่อน +3

    ናፍቃለው ተባረኪልን አቡርሸ

  • @mesertwake9009
    @mesertwake9009 4 ปีที่แล้ว +3

    መቼ ይሆን የምንገናኝበት ከእየሱሴ ጋር ላይህ እናፍቃለሁ አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ ዝማሬ ነው ❤

  • @masartmasart-vp1jc
    @masartmasart-vp1jc ปีที่แล้ว +3

    አሜን መንፈስ ቅዱስ
    አሜን ወንድሜ ጸጋውን ግታ ከዚ በላይ ያብዛልክ❤❤🔥🔥🔥💥🔥🎸🎸🥁

  • @kokebsisay2055
    @kokebsisay2055 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ናፍቆት የኔ ጉጉት የሆነው ሞቴ ያዳነኝን ፊቱን ማየት ነው🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏🙏🙏🙌🙌🔥🔥🔥

    • @abrahamhalakeofficial2467
      @abrahamhalakeofficial2467  2 ปีที่แล้ว

      Awo eko 😭😭

    • @Jesueph
      @Jesueph 10 หลายเดือนก่อน

      In Jesus name Amen yehunbn , praise GOD forever in the mighty Jesus name Amen🙏🙏🙏

    • @bauseh9723
      @bauseh9723 6 หลายเดือนก่อน

  • @elsaendale8379
    @elsaendale8379 4 ปีที่แล้ว +7

    Dear Abrsh
    bemejemerya Egzabher ejeg ejeg ejeggggg adergo yebarekeh...betam migerm mezmur nw...yewnet menfes kidus yalebet ena nefsen yemiyaresers nw...belelit mesrya bet honen eyesmanew tenekten eyalekesen neber sensera yeneberew sew mn honew nw blo gera eskigebaw deres..yewenet hiwot yalew mezmur nw MARANATHA GETAN LEMAYET EJEG NAFKENAL
    Best Regards,
    LIDU&ELSI

    • @songtube923
      @songtube923 4 ปีที่แล้ว +1

      Dear Lidu and Elsi betam betam tebareku amesegnalehu!

  • @biruktawitalemayehu2912
    @biruktawitalemayehu2912 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ወንጌሉን ኢየሱስን እየሰበክን መጠበቅ ይሁንልን

  • @EdenTefera-i8u
    @EdenTefera-i8u 9 หลายเดือนก่อน +1

    መች ትሆን ያችቀን አባቴን የማገኘው የናፈቀኝ ያ ቀን ነው ማራናታ😭😭🙏

  • @wogenuwodida5431
    @wogenuwodida5431 ปีที่แล้ว +2

    Abrishe Wendime... በብዙ ተባረክ ፤ ዝምብለህ ስፋ ፣ ከፍ በል ፣ ለምልም ...

  • @sabaayala4481
    @sabaayala4481 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ተባረኩ ብሩካን የእውነት መዝሙሩን ስሰማ እንባ ብቻ ይፈስብኛል እየሱስስስስስስስስስስስስስስስስስስስ

  • @tarikuabebe-qr9zl
    @tarikuabebe-qr9zl 8 หลายเดือนก่อน +2

    ናፍቄሐለሁ የኔ 👑ንጉስ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና ማራናታ!!

  • @donadona5397
    @donadona5397 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ማዝሙሩን የሳጣኪ ጌታ ይባረክ ማዝሙሮቺክ ባ እባ ነው ምዳማታው ትልቅ የ ምንፋስ ክፉስ ያለበት ነው ጌታ ካዝም ባላይ አብዝቶ ፀጋውን ይቻምርልኪ ታባረኪ ባሳማያው ባምድራዉ ባሁሉ ጌታ ያታራፋርፊክ ታባረኩ የ አባቴ ብሩክ 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemisrachmulatu3677
    @yemisrachmulatu3677 2 ปีที่แล้ว +2

    Bisemaw bisemaw, bisemaw yemaltegbew mezmur...... please keep on singing Jesus

  • @DeruNoto
    @DeruNoto 8 หลายเดือนก่อน +2

    አብርሃም እግዚአብሔር ይባረክህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ 👍👍👍👍👍

  • @mihretendale7365
    @mihretendale7365 3 ปีที่แล้ว +1

    ያኔ ደስታዬ ፍፁም ይሆናል
    ሁልጊዜ አይኖቼ አንተን ያዩሀል🙌🙌 egzbher ybark

  • @TamiratDesalegn-s8b
    @TamiratDesalegn-s8b หลายเดือนก่อน +1

    abrish wodaje tsega yibzalih wodihalewu

  • @happyfamily2091
    @happyfamily2091 ปีที่แล้ว +2

    Jesus pls come I am tired of this world 😢

  • @BrookG21
    @BrookG21 3 ปีที่แล้ว +3

    ነብስን ሚያርሱ ሁሌም ምርጥ መዝሙር እና ቪዲዮ ነው ምትሰራው እንወድሀለን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @amenamen9497
    @amenamen9497 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen 🙏🏽 Maranata geta Jesus hoy tolona 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 wendne antem tebarekilign mezemer yemigebaw mezmur 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @biniyamkibru8995
    @biniyamkibru8995 3 ปีที่แล้ว +2

    jesus maranta alene tebarek yeyewet zemen

  • @kassahunbekele2508
    @kassahunbekele2508 4 ปีที่แล้ว +5

    Nothing can fill my void. Jesus is the only hope. God bless you Abrish!🙏

  • @betels5161
    @betels5161 4 ปีที่แล้ว +2

    ያኔ ደስታዬ ፍጽም ይሆናል ሁል ጊዜ አይኖቼ አንተን ያዩሃል!!!!!!!! ጌታ ይባርክህ አብርሃም። ክሊፑ ግ ን ለምን አስፈለገ መንከራተት

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 4 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ በዘመናት መካከል ሰው አለው ብሩኩ ሰው 🙏🙏🙏

  • @mhiretwoldegiorgisofficial3410
    @mhiretwoldegiorgisofficial3410 3 ปีที่แล้ว +2

    I'm longing to see you Jesus!! God bless you abrish geta bante selaskemetew yezimare tsega geta kibrun yiwsed

  • @ErmiasArgago-ve5ur
    @ErmiasArgago-ve5ur ปีที่แล้ว +2

    God bless you abrish

  • @YohiShawell
    @YohiShawell 4 หลายเดือนก่อน +1

    Moto yadanegnin fitun mayet new ❤️❤️❤️

  • @MakidasMakidass-zz8yy
    @MakidasMakidass-zz8yy 8 หลายเดือนก่อน +1

    owo የሚገርም መዝሙር እግዚአብሔር ይባርከ 🙏🙏🥺🥺) አሜንንንንንንንንን❤❤❤ ቤዛዬ ናፈቃለዉ 🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥

  • @yosefzeleke5936
    @yosefzeleke5936 4 ปีที่แล้ว +2

    አብርሽዬ በጣም ተባረክልኝ "ኢየሱስን እናፍቃለን" ሀለሉያ

  • @munitayele676
    @munitayele676 ปีที่แล้ว +2

    ላይህ ናፍቃለው ኢየሱስ❤🙌

  • @deboragezu2869
    @deboragezu2869 4 ปีที่แล้ว +8

    Couldn't stop listening... This song is from heaven..bless you

  • @seni9792
    @seni9792 4 ปีที่แล้ว +3

    Amen esun menafek yihuneln bezemnachen tebarek wendeme

  • @EndalaDagalo-x4g
    @EndalaDagalo-x4g 8 หลายเดือนก่อน +3

    Jesus coming ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @HeywetWerku
    @HeywetWerku 8 หลายเดือนก่อน +2

    Yezelalem menoria yagnenbet hiyaw yehone geta linayew egnam ennafikalen geta ybarkih abrish

  • @a.g5472
    @a.g5472 4 ปีที่แล้ว +3

    This song makes me focus on JESUS ONLY😢God bless you 🙏

  • @besufekadhailu396
    @besufekadhailu396 7 หลายเดือนก่อน +2

    Woow.... zimarew semayin yasnafkal tebarek

  • @e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe
    @e.x.o.d.u.s_7_funny_video_tupe 8 หลายเดือนก่อน +1

    ናፍቃለሁ የኔ ክብር እየ ሱስ አሜን ወንድሜ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @kenawakdaniel4374
    @kenawakdaniel4374 4 ปีที่แล้ว +3

    Abrishye God bless you
    Tebarekebetalehu

  • @honibabi2537
    @honibabi2537 2 ปีที่แล้ว +1

    አብርሽዬ በጣም እወድሀለዉ ተባረክ ፀጋዉ ይጨምርብ ላየዉ በጣም ናፍቃለዉ ላይ እሻለዉ ❤❤❤

  • @meaza2557
    @meaza2557 11 หลายเดือนก่อน +2

    Wow,Tebarek

  • @terefechtubie265
    @terefechtubie265 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
    ናፍቆቴ ኢየሱሴ ቶሎ ና ማራናታ

  • @abrahambezabih5122
    @abrahambezabih5122 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ!!!🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @samuelgirma8294
    @samuelgirma8294 4 ปีที่แล้ว +1

    🤲🤲 zem blo semay eyewesedegn new tebarek

  • @tinsayeasfaw9543
    @tinsayeasfaw9543 4 ปีที่แล้ว +3

    I am inspired to the coming of Jesus bless you

  • @lidiadicha3905
    @lidiadicha3905 3 ปีที่แล้ว +1

    ምነኛ መታደል ነው! አሁንም እንደናፈቅን አለን!🙏

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire8758 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔የኔ ናፍቆት የሞትልኝ ፊቱን ማይት ነው ላይህ እሻልው አባ ቤዛዬ ጸጋው ይብዛላቹ ቡሩካን ናቹ ተባረኩልኝ😍😍😍😍

  • @yekalkidansileshi8274
    @yekalkidansileshi8274 4 ปีที่แล้ว +1

    Abrish wendme Geta Eyesus yebarkih. mushrit mushirawan bebizu nafkot endemititebik, egnam yalenekefa honen mushirachinin Eyesusin wedachinin Menafek yebzalin. Geta hoy nafikalew layih eshalew bezayeeee😇😇

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንንን ናፍቅለው ላይ እሻለው በዛ የሆንከው ላይ እመኛለው 🙇🙇🙌🙌😍😍

  • @KalinaLove-hq4hj
    @KalinaLove-hq4hj 7 หลายเดือนก่อน +2

    በስሙ ፈልገክ ምንም ነገር አትጣ❤❤

  • @donadona5397
    @donadona5397 7 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜንንን ኢየሱስ ቂድስና አንተን ባምማስል ህይዎት ኖረን ፍትህን ምናያዉ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @yabetstamirat3301
    @yabetstamirat3301 ปีที่แล้ว +2

    God bless more and more😢

  • @ኢየሱስህይወትነው-ሐ7ኸ
    @ኢየሱስህይወትነው-ሐ7ኸ 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ሀሌ ሉያ ኢየሱስ ያድናል

  • @FiregenetTesfaye
    @FiregenetTesfaye 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤❤❤

  • @Lydia_Gudeta
    @Lydia_Gudeta 4 ปีที่แล้ว +4

    Ooohhhhhhhhhhh myyyyyyyyyy God woooooooww I don't know what to say, God bless you brother and your team, please we need more mezmur of you guys

  • @solomongetnet1626
    @solomongetnet1626 4 ปีที่แล้ว +1

    የገታች መደዳነንተታችን ፀገ በለላህ ላይ ይቀጣጠል ተባረክልን

  • @nahomamare1506
    @nahomamare1506 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌም ቢሆን ኢሄ ሀሳብ በልባችን ይክበድብን....ተባረክልኝ ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @maskrma4168
    @maskrma4168 4 ปีที่แล้ว +1

    ሆ ጌታ ሆይ አንተ ተባረክ ሞተ ያዳንከኝ ተባረኩ አብርሽዬ ያባቴ ብሩክ

  • @nahombekele7334
    @nahombekele7334 4 ปีที่แล้ว +5

    🙏🙌I am blessed by this song👍

  • @lucylohango3857
    @lucylohango3857 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ላይህ እሻለሁ...የኔ ውድ ኢየሱሴ ❤️💕😍🙏🙏😭😭

  • @serahnjuhi110
    @serahnjuhi110 9 หลายเดือนก่อน +2

    I don't even what the song means but I keep repeating it.... it is deep glory to God
    More Grace Minister Abraham Halake
    lots of love from Kenya.

    • @abrahamhalakeofficial2467
      @abrahamhalakeofficial2467  9 หลายเดือนก่อน +1

      Thankyou so much dear sister in Chirst!! God bless you and the meaning of song is all about missing of the that meet to Christ in heaven🥹🥹🥹

    • @serahnjuhi110
      @serahnjuhi110 9 หลายเดือนก่อน

      @@abrahamhalakeofficial2467 thank you sir.
      More grace.

  • @TamiratDinka
    @TamiratDinka 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you my Jesus!!

  • @tayechseyoum3568
    @tayechseyoum3568 3 ปีที่แล้ว +1

    Geta ybarkeh wendme kezi belay ychemreleh❤️❤️❤️

  • @tigisttamirat1957
    @tigisttamirat1957 4 ปีที่แล้ว +1

    Oh geta hoyi ende abrishe ayinetochin zemeriyanen abezalen betam betam k balebete gare tebarekenale zemen yetebarek yihun

  • @edsol983
    @edsol983 3 ปีที่แล้ว +2

    Hi Abraham I never stop listening this song God bless you lots I’m listening over and over ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @KinfeMobile-qu7dy
    @KinfeMobile-qu7dy 4 หลายเดือนก่อน +1

    Layeh Nafamqalw❤❤❤

  • @aziebwelderufael340
    @aziebwelderufael340 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yes Amen Maranatha ❤❤❤😇🙏

  • @ashenafimeskele605
    @ashenafimeskele605 4 ปีที่แล้ว +2

    amen geta layih nafikalew, geta eyesus yibarki wondime

  • @Bereketterefe-vh3wp
    @Bereketterefe-vh3wp 9 หลายเดือนก่อน +1

    Geta hoye tolo na maranata tebarek

  • @yonasasres3781
    @yonasasres3781 4 ปีที่แล้ว +3

    Abrish God bless you good music and good massege tebarekealehu

  • @aynihmivhale2336
    @aynihmivhale2336 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek

  • @Laysanewuab
    @Laysanewuab 4 ปีที่แล้ว +1

    tebareke

  • @cherinetgelaye2203
    @cherinetgelaye2203 8 หลายเดือนก่อน +1

    Eti Anina dago esaka yo'oshahalchenen.Magen ate quba saisun abrish.yo'osha eyanen❤.

  • @yaki4449
    @yaki4449 ปีที่แล้ว +1

    ለሰማይ የቀረበ ዝማሬ ተባረክ

  • @ruhamafikru
    @ruhamafikru 7 หลายเดือนก่อน

    In this hopeless world when things go in the way we have never thought thinking about Jesus is My HOPE !!!
    That day 🥹🥹🥹😭😭😭😭

  • @Meron-h7z
    @Meron-h7z 7 หลายเดือนก่อน

    የእውነት ላይ ናፍቃለሁ_____❤❤❤ጌታ አንተን ማየት ይሁንልኝ አመን በጌታ ስም አመን ጌታ ይባርክህ

  • @samri7up728
    @samri7up728 4 ปีที่แล้ว +1

    Bebzu tebarek wendmie,amen maranatha

  • @edsol983
    @edsol983 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you 🙏 god bless you

  • @KinfeMobile-qu7dy
    @KinfeMobile-qu7dy 4 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarku❤❤❤