# Ethiopia 😱👇 ኤርፓርት ላይ ለማለፍ ከ50ሺ እስከ 100ሺ ብር ሙስና እየተጠቀየቀ ነው። ህጋዊ ቪዛ እና ትኬት ይዘው! ኤርፖርቶች ድርጅት መልስ ሰቷል።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 39

  • @yohannesbelihu7479
    @yohannesbelihu7479 2 ปีที่แล้ว

    ትክክለኛ ነገር ነው ያቀረብከው እኔም በመከራ ነው ያለፍኩት የተለያየ ሀገር ቪዛ እያለኝ ኢቭን ሌላ የማውቀው ሰው የተከለከለ አለ ቪዛ እያለው ማንን ማናገር እንዳለብህ እንኩዋን አታውቅም የተደራጁ ሌቦች ነው ያሉት እዛ አብረው ነዉ የሚበሉት እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው ብዙ ሰው እየተሰቃየበት ያለ ነገር ነው እናንተም በተቻላችሁ አቅም መፍትሄ እስኪገኝ ክትትላችሁን አታቋርጡ

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ያዘንኩት ያውቃል ኤርፓርት እህቴ ሶስቴ አስመለስዋት ውሻ አርገው እኔ ያልገባኝ ትኬት ሲቆረጥ ለምን አይቻልም አይሉም ልክ ማለፊያው ጋር ንች እና እኔ ከዚህ ደውየ ላናግረው እንኳንስ ስራው ስልኩን ለምን አታልፍም ችግሩ ምንድን ነው ስል ስልኩን ዘጋው ግን ያውቃሉ ምናገባቸው ቢመለስ ባይ መለስ ተጔዙ ህጋዊ ቪዛ እያለ ትኬት ይዘው ልክ እንደ ወንጀለኛ ነው ውሻ የሚያረጉት በጣም ያገራችን ጉዳይ ያሳፍራል በጣም የሰው ልብ ይሰብራሉ እረ ውሸት እንዴት አያቅ እህቴ አይምሮዋ እንዳይበላሽ ከትምህርት ተሰናክላ በቃ ብሩ ኪሳራ ብቻ ብር ወዳድ ናቸው እዛ ውስጥ ዘፋኝ መንግስት ሰራተኛ ያልፋል ሌላው አያሳልፉም ሌቦች አያሳልፊም ብቻ ሆድ ይፍጀው መሳቂያ ሆንን ምንድን ነው የናንተ ሀገር ሲሉኝ አሳፈሩኝ አዝኛለው ባገሬ ላይ እረ ትኬት ሲቆረጥ ለምን አይቻልም አይሉም ልብ ይሰብራሉ ልባቸው ይሰበር😭💔💔. መላ ቅጡ የጠፉበት ያውቃል

  • @መሃልአምባመርሳወሎ
    @መሃልአምባመርሳወሎ 2 ปีที่แล้ว

    እኔወንድሜን ላመጣአስቤነበር ታድያ ትክክለኛዉ በምንልሞክር

  • @MikaliNikool
    @MikaliNikool 3 หลายเดือนก่อน

    Awoo lik new higawi viza iyayu.k embasi visa higawi idehone ye abasader debdabe iyayu anaqim iyalu seun yaseqayalu.ihen y miadergu ye imigireshin nachew .please chek argulin thanks

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @ሀያትሰይድ-ከ9ዐ
    @ሀያትሰይድ-ከ9ዐ 2 ปีที่แล้ว

    ወድ ንሜ እንምደረሶብኛል ህጋዊሁኜየገፍቱቅማሸንብረኩ??????

  • @April_2144
    @April_2144 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ም እድሜ ለአብይ አግማማት በፊት ማንም ምንም አይጠይቅም ማለፍ ብቻ ነበር

  • @yallahmechershanasamrewuya2826
    @yallahmechershanasamrewuya2826 2 ปีที่แล้ว

    ወንዲሜ እባክህ እእእ ወዴ ኢትዮያ ነው ወይስ እንዴት ነው ንገረኝ

  • @workanashebeye388
    @workanashebeye388 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen wedam

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 ปีที่แล้ว

    ለረፍት ስንመጣ ስንመለስም እንደዚህ ነው እንዴ ቶም

  • @ሰደተኛነኝተሰፈ
    @ሰደተኛነኝተሰፈ 2 ปีที่แล้ว

    መጣምእነመሰግነለን። ወድም

  • @ኡሙዩሲረ
    @ኡሙዩሲረ 2 ปีที่แล้ว

    ደረስኙ አለኚ???

  • @kedijadadi4220
    @kedijadadi4220 2 ปีที่แล้ว

    ኣዎ እውነት ነው ለ ሴት 50 ሽህ ለወንድ 90 ሽህ እየተባለ ነው

  • @የደሙፍሬነኝ-ሠ5ጨ
    @የደሙፍሬነኝ-ሠ5ጨ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድሜ እኔ በቅርቡ ወደ አገር እገባለሁ እና ደርሶ መልስ ትኬት ቆርጨ ነው የምመጣው ከዱባይ እና መመለስ አልችልም ወይ ቶም

  • @alfiyayoutube5715
    @alfiyayoutube5715 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ይገማል

  • @ኡሙዩሲረ
    @ኡሙዩሲረ 2 ปีที่แล้ว

    መለ በለኚ

  • @asterniguse4653
    @asterniguse4653 2 ปีที่แล้ว

    Betam cheger Ale wendemem teqatelebet endeza sibal

  • @makdasyalem7508
    @makdasyalem7508 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍🙏

  • @asterniguse4653
    @asterniguse4653 2 ปีที่แล้ว

    Ethiopian betam new yetebelashew Ayer marefya megobinyet Alebet Abiy er tew

  • @nuretube1155
    @nuretube1155 2 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ያሣፍራል ስራቸው በቪዚት ሞክሮ አላሥልፉት ሲሉ ኢፕሎሚንት አሰርቸም ለቢጫ ካርድ 50ሸ ከፍየ አመጣሁ😭😭

  •  2 ปีที่แล้ว +1

    አረ እውነት ነው. ከዚህ በፊት ግኃድኛዬ. ሁለት አመት ስራታ ገበች በዚህም መዳን ዳግም. አሰረተ ለታመጣት ሰተለ ማልፊ አተችዬም ሀምሳሺ ነው ማልፍያ ቢጫ ካርድ በሉ ነው የቀርቹ. በትክክል አለ ግን እንዴት. ማሰርዳትም መርዳትም ከባድ ነው የሀገሬ ጉዳይ

  • @ኡሙዩሲረ
    @ኡሙዩሲረ 2 ปีที่แล้ว +2

    አዱ 139 ሺህ በልቶኘል

  • @ኡሙዩሲረ
    @ኡሙዩሲረ 2 ปีที่แล้ว

    ዋዲሜ በህገይ ነው 3ደለለ አዱ 164000 አዱ 134ሺህ ተበልቸለው ሚን መዲረጊ አለቢኚ

    • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
      @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ 2 ปีที่แล้ว

      ይህን ሁሉ ብር ከማሸከምሽ በፊት ሰው አትጠይቂም እንዴ😳የት ለመሄድ ነው ?

    • @TommTube
      @TommTube  2 ปีที่แล้ว

      የት ነው የተበላሺው እስቲ አብራሪው በደንብ

    • @አዲስአለምአ
      @አዲስአለምአ 2 ปีที่แล้ว

      ይህ ሁሉ ብር ካለሽ ምን ለመሰደዱ አስፈለገሽ

  • @سعد-ز8ب
    @سعد-ز8ب 2 ปีที่แล้ว

    ወድምማንኛዉሰዉነዉደ50ሽእና1000ሽእሚከፈለዉልሄድነበርናእስታአብራራልኝእባክህንንንን??

  • @damenechafaroayanadamenech7678
    @damenechafaroayanadamenech7678 2 ปีที่แล้ว

    ውይን ኡኡኡ ውይ

  • @danileyigezu4729
    @danileyigezu4729 2 ปีที่แล้ว

    Shame of Ethiopia alwyes back word

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 ปีที่แล้ว

    ቶም አሁንስ አበዙት እነዚህ ምድረ ሌባ ሁሉ

  • @sarahabibi9802
    @sarahabibi9802 2 ปีที่แล้ว

    Betame leboche nachwe adenu lemene ayzegutme deha serto edybela eydergu nwe yha neger metrate albete bize mesekne mhbersebe bete bezebaza nwe lela hgeroche vizete viza beflgute viza gebetwe yfelgutene sera sertw ymelsalu yga ethiopia's ytelywe nger medenwe ?yhanene megeste ade never lderg ygebala zegoche wetene meserte alchlnme betme maszene nwe viza tekate yzo swe atlfeme malet ara uuuuuuuuuuuuu Ethiopia

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 2 ปีที่แล้ว

    ሌቦች ናቸው አየር መንገዶች ቱ

  • @ሀያትሰይድ-ከ9ዐ
    @ሀያትሰይድ-ከ9ዐ 2 ปีที่แล้ว

    ጉድእኮንዉ 🙆🙆🙆

  • @kuleeintalaashawaa1474
    @kuleeintalaashawaa1474 2 ปีที่แล้ว

    Ani wantaa bayyee naraa gahee Bolee kessattii qarshii rakkoo hin qabuu garuu Ani passport Ethiopia qaba biyyaa kiyyaa jedhiin yadda turee garuu ilallachi isanii uuuuuuuuuu biyyaa offii kessattii kabbajjaa nama dhowuu hatuu qofaa Bolee gutee jira qululluu qaba wayyee Bolee