ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ክፉ እናቶች አሉ ግን እናት እናት እየተባለ ተሸፍኖላቸው እንጂ ብዙ ክፉ እናቶች አሉ የኔም ያደረገችኝን አልረሳውም እስከ አሁን ያመኛል
ይህን ታሪክ ስሰማ እየሳኩኝ ነው ማለት ደስ ብሎኝ ሳይሆን የራሴ ታሪክ የምታወራ ስመሰለኝ ሆኖም እኔ በሲስተም ነው የምጫወተው ። ያው ውሃ ቁልቁል እንጂ ሽቅብ አይወፈስም ይባላል እህቴ የኔ ሀሳብ ለበአል ወርወር አድርጊ ጉልበትሽን ጤና ሁኚ የኔ ሀሳብ ነው።
ወይኔ እባየ መቆጣጠርአቃጠኝ እናትምእድሕይሆናል እማየ እፍፍፍፍፍፍፍ ይቅርበይኝ 😢😢😢😢😢😢ሁለየ ድምፅን ሥሠማ እባይተናነቃታል ሥናጠፋ አባታችን ሲገርፈትለኛብላ ትመታለችአብር😢😢😢😢😢😢😢እማዛሬነይእያለችሁሌታለቅሣለችእፍፍፍፍፍፍ እኔአልሞላልኝ አለ
😢😢😢የኔ እናት ብቻ ትመስለኝ ነበር ለካ ሌላም እናቶች አሉ😢😢😢😢
ያንቺም አለች?💔እኔማ በእናቴ ተስፍ ቆርጫለው😢
ሁሉ ነው ሆድይፍጀውብቻ@@FerehiwotFerehiwot
የኔ እማ እናት ብር ስሰጣት ብቻ ነው ልጇ መሆኔ ትዝ እሚላት😥😥😢አለበለዛ ትዝም አልላት😢ሁሌ ገዘብ ገዝበ ነው እምትለኝ😢😢😢😢😢😢
Ayezon
ወይኔ ህዝቤ ጭራሽ እናት ይህን ያክል ትጨቅናለች በአላህ 🤔🤔
ተመስገን የኔ የዎሕ እናት ሙቸ ነው እምወዳት እናቴን አይዞሽ ታገሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
እናትእናትናት ደሞ በእናትና ልጂመሀል ሰይጣን ይገባል
የኔ ወዴ እናት አሏህ ይርህምሽ ምንተፍለጊልሽ ሳለላት ትንሽ ሳታርፍ ሞተችብኝ የኔ ወዴ እናቴ ምርጥ እናት ነበርች😢😢😢
እናቴ የኔ ንግስት ጓደኛየም እናቴም ሄወቴን ባሳልፍልሽ ምንም አይደንቀኝ አልሃምዱሊላህ ምርጥ ቤተሰቦች አሉኝ 🥺🥺🥺🥺ከእራሳቸው ይልቅ ለኔ የሚኖሩ 🥺🥺🥺🥺አልሃምዱሊላህ 🥰🥰🥰🥰አይዟችሁ አላህ ከተበዳዮች ጎን ነው የቤተሰብ ገመና የባል የጓደኛ ገመና አታውጡ አላህ ደብቁላቸው ብሏል ምንም ብትበደሉ ለፈጣሪ ሰጥታችሁ ዝም በሉ 🥺🥺🥺🥺🥰🥰🥰🥰
ይህ ነገር ሁለታችሁም ንሰሀ ገብታችሁ ፀበል ብትገቡ ጥሩ ነው ይህ የሰይጣን ስራ ነው እህቴ ስለደረሰብሽ ነገር በጣም አዝኛለሁ እግዚአብሄር ይርዳሽ እማ
ይቺማ እኔ ነኝ!እንዴ ወይ መመሳሰል😢
የኔም ጥያቄ ነበር ኤናቴን እምኑ ጋር በድያት ነው እድሜ ልኳን በጥላቻ ስትበቀለኝ የኖረችው ላደረግኩላት ደግ ነት ለሰጠዋት ብዙ ፍቅር ዘላለምዋን የክፋት ጥግ ስትሰጠኝ የኖረችው
😢😢😢😢
የውልሽ እህቴ አንዳንዴ እኛ ያልተረዳነው ቤተሰብን የማያስማማ መንፈስ በቤት ውስጥ ሊኖር ይችላል 😢😢
ይቅር በያት እናት ናት
እናት እናት ናት😢😢እናትሽ ጋር ተስማሚ ብትሞትብሽ ትለድሚያለሽ😢
መዉለድ ትልም ይወልዳ😏😏😏😏ል@@الحمدالله-ش6غ3ض
መጦራሽን ስሪ ብር እዳልኪ
የኔም ጥያቄ እናቴ የምር ወልዳኛለች ወይ ብዬ እጠይቃለዉ ብዙ ተሰቃይቻለዉ ኢሄ ነዉ ተብሎ የማይወራ ስቃይ😢😢
ዝምያለነጃወጣአሉየኛረሱኧላህ😢😢😢😢😢
በጣም ህ ይህ ቁስል እኔጋርም አለ❤❤❤
እዉይይ እንዲህም አለ በፈጣሪ ስም እኔ እናቴ በልጅነቴ ነዉ እናቴ ለእህቶቿ ስደት ትታኝ የሄደችዉ አሞላቃ ነበር ያሳደገችኝ አድጌም ወዳለችበት ሀገር ስትወስደኝ በራሷ ወጭ ሸፍና Even ሞዴስ ቅባት እንኳን በራሴ ብር ገዝቼ ኣላዉቅም ስራ ሰራሁ አልሰራሁ የሷ ጉዳይ አደለም ከሷ ቀንሳ ነዉ ለኔ ራሱ ጥሪት የምታስቀምጥልኝ የኔ እናት የምር ክብር ይገባታል እድሜ ይስጥልኝ የኔ እናት የሷ ደግነት መልካምነቷ ይለያል
የአረብሀገሪሴት የሚወዳትየለም
ትክክለኛ የወለደችሽ እናት ከሆነች እናትሽ ይቅር እንድትልሽ አድርጊ ሲቀጥል ከራባት የመመገብ ግዴታ አለብን ለእናትና ለአባት 😢😢😢😢አላህ ይቅር ይበለን ሁላችንንም የእናትና አባት ሀቅ በጣም ከባድ ነው 😢
የደረሰበትያቀዋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እንደዚህ አይነቶችም አሉ😢😢😢😢 እናቴ የኔንግስት ❤❤❤ የመኖሬ ትርጉም
በነገራችን ላይ እናትሽን ይቅርታ ጠይቂ ጥፍትም ቢኖርባቸው ምክኛቱም ባል ባዳ ነው ምንም ትሁን ምንም እናት ነች ❤❤❤❤እደከፍሽ ይታወቃል ስታጪ ማንም አይወድሽም እህቴ አይዞሽ ❤❤❤ ነገሮች ይስተካከላል❤❤❤
እህቴ የእኔም ጉዱ እንዳች ነው አይዙሽ መችም አይለወጣም ጥቅመኛ እናቴች
ዬለበትም የእነት አውሬ
ሰላም ይብዛላችሁ በጣም ያሳዝናል በገዛ ቤተሰብ መገፋፋት ከባድ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጣት እናት ምን ሆኗ ነዉ
😢
እኳን ሠላም መጣሽ የኔ ውድ እረ ምን ጉድነው 😢በገዛ እናት እደዚህ መበደል ግን እዴት አሥቻላት😢 ብቻ ከባድነው አዎ ልክነሽ አቡ ይቅር ትበላት
የሆነ ችግር አለ ሰው ከመሬት ተነስቶ አንደዚህ አያደርግም
አለም ላይ ክፉ እናት አለ ከተባለ የኔ እናት ናት ባላዉቃት ኖሮ ብዬ እስኪመኝ 😢😢
ተው እናት. እንደዚህ አይባልም
የእናትን የክፋትን ጥግ የደረሰበት የቀመሰ ያውቀዋል እህህህህህህ...
አው ውዴ
እርጂ ግን በልኩ እኔም ከዝህ የባሰ ደርሶብኝል
በናትሽ 🙄
ይቅር በያት እናትሺ ናት ግን ብርሺን ያዢ እህ
እረ ?እሷ ልጀ ናት ብላ ያልራራችላት ልጅቱ እንድትራራ ትጠብቂያለሽ?
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሸገርዬዬ🎉🎉
💔💔የኔታሪክገዘብሲኖረኝለሚወድዘመድ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
😢😢😢😢😢😢😢😢የኔወድ
እህቴ ምን አልባትኮ እሷም ወዳ ላይሆን ይችላል አንቺን ምታሰቃይሽ 😢 ምን አልባት ቤተሰብን የማያስማማ መንፈስ ሊኖር ይችላል ሁለታችሁም ፀበል ለተወሰነ ጊዜ ብትጠመቁና ቤታችሁንም ፀበል ብትረጩት መንፈሱ ሊወጣ ይችላል
ይቅር በያት ግን ገንዙብሽን እንዳትሰጫት ጨክኝባት በአፍሽ ጠይቂያት በቃላት ጠይቂያት
ፖሌት ያርግልሽ እህት ልጅሽ
Enme endce agtmnle tnkrea mhne albese
የሁላችን ታሬክ ነው እኔ በ18 አመቴ መጣሁ አሁን 38 አመቴ ነው ስድት 20 አመት ሰራሁ ግን ምን አድረገሺ ነው ምባለው እድሜየም ብሬም አለቀ አሁን ግን አመት ሆነኛ ትቻችው አለሁ አይ እኛ😢😢😢😢😢
እረ የኔእህት ለራስሽ እወቂ የአላህ😢😢
በስምሽ ምንድን አለ? ቁሚ ነገር ይኑርሽ ቢከራይኮ ጥሩ ገቢ የሚያመጣ ራስሽን ጠብቂ ገንዘብ ያዥ አቅም ይኖርሻል በርች ራስሽን አጠንክሪ አደራሽ ተጠንቀቂ ይች ልጅ በቂ መማሪያ ነው
😢😢😢
ውዴ አንቺ የፈጣሪ ባርያው ነሽ የሚቀናሽ ለሱ ተገዢ ሁኚ ይቅር በያት እንደ ድሮ አትሁኚ በልክ ሁኚ ለራስሽ አስቢ መለወጥ መቀየር አለብሽ እራስሽን አበርቺ
ምን አይነት እናት ናት ብትረጃትም አታመሰግንሽም ግን ካንቺ ጋር እንዳትስማማ የሆነ መተት ተሰርቶባችሁ ይሆናል
ሰላም አለሽ ዉዳ❤❤❤ጠፋሽ❤❤በርች❤በላይክ❤
አንቺን ማላይበት የት ልሂድ ኧረ ውይ 😂
አችም ሀይለኛ ነሽ ከሰማሁት
አትፍረጅ
በቃ እኔ ብቻ አይደለሁም በእናቴ የተገፍሁት😢
ይቅርታ ማድረግ ግዴታሸ ነው ገንዘብ ግን ለራሰሸ ያዚ ❤
“ብራንድ ካሎነ አላረገውም “ማሀይሞች 😂😂😂😂😂
😂😂😂
Ayizoshe yenam enat ke anchi enat yebasechi nat
ገንእካወ በሑሉምቤተሰብነው የአልኢትሃድ
በሑሉም ቤትየአለነውእ
የኔ ውድ ይቅርታ አድሪጊላት ግን እራስሽን ጠብቂ ጉልበትም ያልቃል ጤናም ማጣት አለ ገንዘብሽን አስቀምጪ ከቻልሽ ኮንዶሚንየም ግዢ የኔ እናት ነፍስሽን ይማረው አንድ ነገር ስገዛ እንዴት እንደምትቆጣኝ ገንዘብሽን አታባክኚ ኮንዶሚኒየምሽን ቆጥቢ ነበር የምትለኝ
ይቅር በያት❤❤❤
ብር አላት ብላነዉ በርችማሬ ስልክ ቀይሪ ይቅር በያት
ምን ስትሰሪ ነው ይህን ያህ ገንዘብ የምታገኘው.
የኔም ጥያዌነው አስርአድ አመታችን አዲበርሚልነው የምንልክው ያውም በውሪ ሁለትሽ አምስት እየሰራን
አይ ምንም ብትሆን እናት ነት ይቅር በያትና በትንሹ እርጃት
ይቅርታማ ግድ ነው እህቴ
😢😢😢😢😢😢
እራስሽን ቀይሪ በእድሜሽ አቀልጂ እናትሽን ይቅር በያት አትርጂ ተለወጪ የክፉ መጨረሻ
እድሜዋማአለቀእኮ😢
😢😢😢😢😢in asgabsh habuye
❤❤❤❤
እኔ8አመት እናት ብር
እባክሽን ድምጵሽን አጥፍተሽ ዝም ብለሽ ልጅሽን አሳድጊ አስተምሪ ለራስሽ ሁኚ መርዳት አቁሚ ተያቸው ይጰጰቱ ገንዘብ ቆጥቢ ለወደፊት አገርሽ ገብተሽ የምትቋቋሚበት ነገር አስቢ በፍጱም እንዳትረጂ አይዞሽ በርቺ።
የኦሮሞ ተረት ምን ይላል መሰላችሁ የክረምት የውሃ ጥምን እና የእናትን ክፋት ሰው አያውቅልህም ይላል ።እውነት ነው የእናትን ክፋት የደረሰበት ብቻ ነው የምያውቅ ።እና እህቴ ከአሁን በሃላ የእራስሽን ኑሮ መኖር ሞክሪ አይዞሽ
Ehte enem K5amet sedet buhala teyeze semeles gen bado neber sewu ayexelem getaa ayzosh
No habuya lenate meneme bekefle yasatale nwere nwe betmote talkeshlshe legzbe belashe tu
እኔ ከናትሽ ይልቅ በየዋህነት ፍቅረኛሽ እንዳይጎዳሽ
Yenate meqaga yelame alamagebabate engi gene leke nate birr kelalashe maneme ayefalegesheme keweche yehada bota aysatushime aezoge yamale
Awo meneme bhone enate nate nate
ይቅርታ አድርጊልኝ እና እናትሽ ጨካኝ ናቸዉ ብትበድይም እናት እኮ ቡዙ ገመና ነዉ የምታሳልፈው እንዴ ሁላችንም እኮ አጥፍተን ይሆናል ግን እንደዚህ አይደረግም
❤❤❤❤❤
እናትሽን እርጃት ክፋ መንፈስ. ይዛት ይሆናል ፅበል እንድትሄድ እርጃት ወዳ አይደለም
Wey gud endezih aynet enat ale? Yichi awre nat enatnet yemaygebat .kechalsh yikrta adrgilat tareku gn dnbulo santim endatakemshi birrshin lemanm endatlki lebalshim biho blt hugni sertesh bet gzi mannm endatamgni beterefe emebete baleshibet ttebksh yeserashiwn tbarklshi yeleshim tmulalsh betam new yazenkut kemayreba guwadegna bchegninet yishalal
ወይ ሀቢባ ምታወራው ሌላ እብድ ናታ
አዳማጭ ነበርኩኝ ዛሬ ፃፍኩኝ ፀጉርሸ 1ኛ ነው
ፀጉሯኮ አደለም😂😂
እህቴ እናትሽ ብታስቀይምሽም አንቺ ልጅ ነሽ ይቅርታ ጠይታ ጠይቃትና እርጃት በሀላ እናትሽ አንድ ነገር ብትሆን ይቆጭሻል
ይቅረ ማለት ትልቅነዉ ግን ብረ ባአይኖ እዳታሳያት
እናትሽ ወዳ አይደለም ፀበል ትይድ
እድህ አይነት እናት አለደ ጉድ 😢የኔ ውድ እናት ሰንዋደድ ጉደኛየ እኩናት ❤
ምንም እርዳታ እንዳታገጊ እናትሽ ገንዘብሽን ነው የምትፈልገው ዞር ብለሽ እንዳታያት
ለምንበላሆ
ዳግማኛ እረጅ?
ልጅ መላክ አለብሸ

“ብራንድ ካሎነ አላረገውም “
ማሀይሞች 😂😂😂😂😂