Amharic Kids Song Ende Birabiro/ እንደ ቢራቢሮ/አማርኛ & English

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025
  • ቢራቢሮ ብሆን ኖሮ፣
    አመሰግንሃለሁ ጌታ በክንፌ ወደላይ።
    እንደ ቢራቢሮ
    እንደ ቢራቢሮ
    ወፍም ብሆን ኖሮ፣ ነጻ በሰማይ በራሪ ፣,
    በጥዋት ተነስቸ፣ አወድስሃለሁ በዝማሬ።
    እንደ ወፏ፣
    እንደ ወፏ፣
    እዘምራለሁ በጥዋት።
    ስለፈጠርከኝ አመሰግንሃለሁ፣
    የአንተ ነኝ እና እዘምራለሁ።
    የሚዋኝ ዓሳ ብሆን ኖሮ፣
    እየዋኘሁ አወድሳለሁ።
    ዛፍም ብሆን ኖሮ,
    እጆቼን ዘርግቸ አመሰግናለሁ።
    እንደ ዓሳ
    እንደ ዓሳ
    እጀን አንስቸ አመሰግንሃለሁ
    Thank You, Lord, for making me,
    A child of Yours, so loved and free!
    Join us for a joyful Amharic kids' song celebrating God’s amazing creation! From butterflies to birds, fish, and trees, this playful tune reminds us to thank God for His wonderful works and His love for us all in Amharic and English. Perfect for singing, imagining, and praising together!
    #KidsBibleSong #መዝሙር #መጽሐፍቅዱስ #mezmur #ethiopiankids #አማርኛ #GodsCreation #ButterflySong #ChristianSongsForKids #ThankYouLord #NatureAndFaith #KidsWorshipMusic #FaithAndFun #ChildrensPraise

ความคิดเห็น •