MK TV ግእዝ ትምህርት፡- ምዕራፍ ሁለት | ክፍል ፮

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.พ. 2025
  • Subscribe and share www.youtube.co.... www.youtube.co....

ความคิดเห็น • 28

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስይላል ማስተማር ከጀመሩ ጀምሮ በደስታ እየተከታተልኩ ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር።

  • @ልዪኢትዮጵያ
    @ልዪኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ✞ ⛪ ❤ 🙏❤

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን።
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ጥሩ አስተምሮ ነዉ።ጎበዝ ትሁት መምህር ነዎት እኔ መቸም የሚያስተምሩትን ሁሉ ይገባኛን ለመያዝ ነዉ እጂ የተቸገርኩት 😂ጭቅላቴ አልቀበል እያለ ነዉ በመቆፈርም ቢሆን አይቀርለት የግዕዝ ትምህርት እወዳለሁ ተገዶ ይቀበላታል 😂።
    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን።
    ግብረ ቤቱን በደብ አጥንቸ እሰራለሁ። 👏

  • @ጎርዳyoutube
    @ጎርዳyoutube 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
    ማሕበር ቅዱሳን ን እግዚአብሔር ያስፋልን

  • @getaneh5841
    @getaneh5841 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር በውነት በጣም አሪፍነው።

  • @zerafiychrenate7401
    @zerafiychrenate7401 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @buzuneshseboka684
    @buzuneshseboka684 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @werkalemabebe8738
    @werkalemabebe8738 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይውት ያስማልን በጣም ደስ ይላል አይነ ልቦናችን ያብራልን

  • @amharadailytube5847
    @amharadailytube5847 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን

  • @AbisinyaLanguage29
    @AbisinyaLanguage29 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት

  • @Sara-ld1kc
    @Sara-ld1kc ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫ የሁልጊዜ አርፋጅ ነኝ አይ የሰነፍ ነገር (ሰነፍ ቅረኛ ከሩቅ ይመልሳል) ካመለጣችሁኝ በኋላ ለመድረስ እጣጣራለሁ

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @dagnachewmekonnen9904
    @dagnachewmekonnen9904 3 ปีที่แล้ว

    Bertulin

  • @ሰኣሉለነካህናትወዲያቆናት
    @ሰኣሉለነካህናትወዲያቆናት 4 ปีที่แล้ว

    thnk you teacher and I realy like when you explaining us the main word in inglish whether it past or futur or infinitive verb and keep writing the title in geez thank you a lot.

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 3 ปีที่แล้ว

    MEMHROY QALYOT YASEMALN

  • @merongebrahans2784
    @merongebrahans2784 4 ปีที่แล้ว +1

    Welcome.

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว

    ቀዳማይ። ካልዓይ ሥልሳዓ ራብዓይ አርስት
    ቦዝ አቀጽ
    አንቀጽ ።። አንቀጽ።። አንቀጽ አንቀጽ። አቀጽ🌿
    ፩ዉእቱ ፣ከፈለ ይከፍል ከፈልከ ትከፍል ክፈል ክፈል
    ፪ይእቲ🌿ከፈለት ትከፍል ትከፈሊ ከፈልኪ ክፈይ ክፈይ።
    ፫ዉእቶሙ 🌿 ከፈሉ፣ ይከፍሉ ፣ከፈልክሙ ትከፍሉ፣ ክፈሉ ፣ክፈሉ
    ፬ ዉእቶን 🌿ከፈላ ይከፍላ ይከፍሉ ክፈሉ ክፈሉ
    ፭ አንተ🌿 ከፈልከ ትከፍል ከፈልከ ክፈል ክፈል ክፈል።
    ፮ አንቲ🌿 ከፈልኪ ፣ትከፍሊ፣ ክፈሊ፣ ክፈሊ ከፈለት ፣ትከፍል
    ፯አንትሙ🌿ከፈልክሙ ትከፍሉ ከፈሉ ክፈሉ ከፈሉ
    ፰አንትን 🌿ከፈልክን ፣ትከፍሉን ክፈሉን ከፈልክን ክፈሉን
    ፱አነ 🌿ከፈልኩ ፣እከፍል ፣እከፍል ፣እክፍል እክፍል ፣እከፍላ
    ፲ንህነ 🌿፣ከፍልነ ፣ንከፈል ፣ንክፍል፣ ከፈልነ ከፈልነ፣

  • @SaraSara-bf4fj
    @SaraSara-bf4fj 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነገረ ነው እና መሰግናለን

  • @FshayeAbrham
    @FshayeAbrham 4 หลายเดือนก่อน

    countine merjeta

  • @addiszewde8858
    @addiszewde8858 4 ปีที่แล้ว

    ምናለ መስኮቱ ወደ ቃላቱ ቀረብ ቢል ምህሩ ላ ካሜራ ው ከሚያደላ

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን
    @የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን 4 ปีที่แล้ว

    😍😍😍👍👍👍👍

  • @hamzamalik2004
    @hamzamalik2004 3 ปีที่แล้ว

    ፅሑፉ አይታይም

  • @መሲየድንግልልጅነኝዩቱብ
    @መሲየድንግልልጅነኝዩቱብ 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እኔስ ምንም አይገባኝም ፍፍ
    የተዋህዶ ልጆች ቅን የሆኛቹህ ሰብስክራይብ አርጉኝ በየቁኑ የሚለቀቁትን ወንጌል አነባለዉ እና መፈሳዊ ግጥም ስነ- ጹህፍ ካነበበኩት እደነዚህ ያሉ አቀርባለዉ

  • @abghomes
    @abghomes 4 ปีที่แล้ว

    If you are getting benefit out of this class would you be willing to contrubute some money so we can buy the school a projector so it will be easy for the instrictor.
    The School (Mahebere kedusn) Can open Go Fund me ACCOUNT

  • @ጎዶሎያስ
    @ጎዶሎያስ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ethiopiahagere7370
    @ethiopiahagere7370 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍