"ኢትዮጵያ ያጌጠችበት ኦሊምፒክ?" ለዶ/ር አሸብር በቀጥታ ስርጭት የቀረቡ ጥያቄዎች 08/9/2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • #ReyotMedia #EthiopianSport #DrAshebir #EthiopiaNews #EthiopiaToday #TewodrosTsegaye #Reyot #ReyotMediaToday #ርዕዮት #ርዕዮትሚዲያ
    Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b176...

ความคิดเห็น • 2.4K

  • @yordanoslemma7093
    @yordanoslemma7093 หลายเดือนก่อน +93

    የኢቲቪ ጋዜጠኛ ኢንተርቪው የሚያደርገው መስሎት ነው 😂😂😂😂😂😂 ቴዲ ግን አድናቂህ ነኝ

  • @esikindirgetachew134
    @esikindirgetachew134 หลายเดือนก่อน +127

    The best interview I ever seen!
    ልበ ብርሃኑ ቴዲ የጋዜጠኞች ቁንጮ! በርታልን

    • @AA-vi7sk
      @AA-vi7sk หลายเดือนก่อน +3

      He has always been this way!!! Stop choosing what you want to hear versus what the reality is. Thank you!

  • @dinkinehshiferaw6047
    @dinkinehshiferaw6047 หลายเดือนก่อน +209

    ❤❤❤
    ቴዎድሮስ በዚህ ፕሮግራም እጅግ አድናቂህ ነኝ!
    እውነት ታመሠግንሀለች!
    ❤❤❤❤
    ❤❤❤❤

    • @meba1792
      @meba1792 หลายเดือนก่อน +12

      Teedy ሁሌ እጅግ ድንቅ ልጅ ነው❤

    • @user-gx6eo8xs7k
      @user-gx6eo8xs7k หลายเดือนก่อน +7

      ሁሌ ከዉነት ገር የቆም ጅግና ነው ❤❤❤❤

    • @tesfahunegngebeyehu5579
      @tesfahunegngebeyehu5579 หลายเดือนก่อน +1

      Pp

    • @user-ke1zy1ij9k
      @user-ke1zy1ij9k หลายเดือนก่อน +2

      ብቻ እውነት ስራ ሀቅ አይሽፈንም ቴዲ እውነት ልበ ብርሀን ነህ በርታልን

    • @henokkibreab5690
      @henokkibreab5690 หลายเดือนก่อน +1

      አራዳው አሽብር አድናቂህ ነኝ 400,000 $

  • @fentawkefyalew7183
    @fentawkefyalew7183 28 วันที่ผ่านมา +31

    ወይኔ በሳቅ ልሞት ነዉ ይህ ሰው ገና ዛሬ ተዋረደ መቼም እራት የሚበላ አይመስለኝም?😂😂😂😂ቴዲ እድሜና ጤና ይስጥህ የህዝብ ድምፅ ነዉ የሆንከው❤❤❤❤

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 19 วันที่ผ่านมา +1

      😮😮😮😮😮😮 ወየው እኔ አሸብርን ብሆን ከዚ ፕሮግራም እንደወጣሁ የስፖርቱን ስልጣን ሳይሆን ይችን አለም ነበር የምለቀው 😢😢 ቱ አጥበው አሰጡትኮ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @Bekkam22
    @Bekkam22 หลายเดือนก่อน +36

    በሂወቴ እንደዚህ አይነት ለራሱ ክብር የሌለው የተማረ ማህይም ሰው አይቼም ሰምቼም አላቅም😮😮😮

    • @user-ej3yq3eu8p
      @user-ej3yq3eu8p 22 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂እኔ ግን አልተማርኩም ነገር ግን እሱ ተምሮ በድድብና በልጦኛል😢😢😢😢😢

  • @assefagebre7952
    @assefagebre7952 หลายเดือนก่อน +183

    ቴዴ የእውነት የጋዜጠኛ የእውቀት የእውነት ልክ ሙሉ ስብእና ያለው እድሜ ጤና ይስጥህ❤❤❤

  • @girumbelay5997
    @girumbelay5997 หลายเดือนก่อน +120

    እንዲህ የሰማሁት ፕሮገራም የለም ስለእውነት ቴዲ በጣም የምትደነቅ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ

    • @eledangetahun3463
      @eledangetahun3463 29 วันที่ผ่านมา +3

      Ena erasu ehan intareve basente filaga NW yagagnawete

    • @GeorgeSelomon
      @GeorgeSelomon 27 วันที่ผ่านมา

      ​@@eledangetahun3463😊 51:35 😊😊😊

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 27 วันที่ผ่านมา +1

      ይህን ጋዜጠኛ አለማድነቅ ንፉግነት ነው / ሰውዬውና ደራርቱም ብትሆን ይሔን ሁሉ ኮመንት አይታቹ ሥራችሁን በፍቃደኝነት እንደምትለቁ ተሰፋ አደርጋለሁ በወረቁ እንዳናገኝ እንቅፋት ብትሆኑም ሥራቹን መልቃቹ ለወደፊቱ ሰለሚረዳን ለዚህኛው ጥፋታቹ ትንሽ ዝቅ ቢያደርግላቹ ...ግን ዶ/ር የተባሉት ያለማደንዘዣ ጥርስ ሰላወለቁ ነው ወይስ ይሔ ከ2ት አመት በኋላ የሚሰጠው ቅፅል ሰም ነው በዚህ ሥራቸውማ በፍፁም ዶ/ር አይደለም አንቱ አያሰብላቸውም።

  • @yerukneshbelemo9845
    @yerukneshbelemo9845 หลายเดือนก่อน +257

    የለሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ ማለት ይህ ሰውየ ነው።

    • @solomonmekuria1392
      @solomonmekuria1392 หลายเดือนก่อน

      ዶ/ር አሸብር በፈቃዳቸው ስልጣን የማይለቁ ከሆነ በሰሩት ወንጀል ተከሰው ወደ ቃሊቲ መውረድ አለባቸው።
      1
      አሁን ላሉበት ስልጣን የተጭበረበረ ዶክመንት አቅርበዋል
      2
      በፊፋ የተሰጠ እርዳታ $100 000 ለግል ጥቅማቸው አውለዋል
      3
      በቶኪዮ ለወጣው ወጪ ኦዲት እንዳይካሄድ የተለያዩ መሰናክልን አድርገዋል
      ይሄንን ክስ መክሰስ የሚችል በቂ የህዝብ አካል እንዳለ እገምታለሁ

  • @damenematsana838
    @damenematsana838 29 วันที่ผ่านมา +37

    በጣም ደስ የሚል ጣፋጭ ቃሌ-መጠይቅ ረዥም መሆኑ ሁሉ የማያሰለች ነው። እናመሰግናለን ቴድ በጣም ፕሮፌሽናል ጋዜጠኝነት ነው ያሳየሄን።

  • @zellanmusicrecords8677
    @zellanmusicrecords8677 28 วันที่ผ่านมา +9

    ቴዲየ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ያክብርህ።

  • @neggaasamene1912
    @neggaasamene1912 หลายเดือนก่อน +53

    ቴዎድሮስ በዚህ ፕሮግራም እጅግ አድናቂህ ነኝ!

  • @satenaw4923
    @satenaw4923 หลายเดือนก่อน +178

    ቴዲ ይሄንን ፕሮግራም ስላዘጋጀህ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው።ዶክተር አሸብር ነገርን በመጎንጎን ችግሮችን በማወሳሰብ ቅንነት የሌለው ክፉ ሰው እንደሆነ ውይይቱ ቁልጭ አድርጎ ነው ያሳየን ።ከዚህ ግለሰብ ምንም አይጠበቅም። ሀገራችን ።እንደዚህ በመሰሉ ክፉ ፖለቲከኞች እንደወደቀች ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ነው።

    • @tesfayegebre8701
      @tesfayegebre8701 หลายเดือนก่อน +5

      ሰልፈኞቹ ጎደኞቸ ናቸው ይነግሩኞል አላለም። ምን አይነት ፈጣጣ ሰውዬ ነው? በሌብነት ነው እንዴ PhD ውን የያዘው።

    • @tesfayegebre8701
      @tesfayegebre8701 หลายเดือนก่อน +5

      በሚገባ ገልፀከዋል። ነውረኛ ሰው ነው። ሴረኞ እንደሆነ የእራሱ ንግግር ያሳብቃል።

    • @selamawitfisseha6292
      @selamawitfisseha6292 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@tesfayegebre8701phd የለውም የጥርስ ሐኪም ነው

    • @tedaddis8146
      @tedaddis8146 หลายเดือนก่อน +1

      Ene emlachu chgrochn Hulu tekllo le and akal mestet be erasu chgr aydelem. Ebakachu akuwarachu menged mesadeb nw.yhe dgmo elhachnn slemiyaberdew nege ke nege wediya enresawalen.kezih yilk lemn bednb sraye teblo chgrochn ayfetrshum.mnalbat kesewyew yebelete seregna lnor slemichl

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 27 วันที่ผ่านมา

      ​@@selamawitfisseha6292Terseme Yale madenzega Awelekole yeha Hakememe Ayemeslegme

  • @sentayehudemmise1451
    @sentayehudemmise1451 หลายเดือนก่อน +110

    ጀግና ጋዜጠኛ! ሁሌም በሙያህ በጣም ነው የማከብርህ።

  • @assefayetbarek981
    @assefayetbarek981 28 วันที่ผ่านมา +14

    የ ዶ/ር አሸብር ተጠያቂ እናትና አባቱ ናቸው አሸብር ብለው ስም አውተውለት ያሸብረናል

  • @user-sw7jc8lw9t
    @user-sw7jc8lw9t 28 วันที่ผ่านมา +17

    ቴዲ ከሌሊቱ 9:23 ላይ ነበር እየተመለከትኩ ባላንስ ጨርሸ ተበድሬ ከቴሌ የጨረስኩት በሰውየው የበሸኩበትን ደም ነው የመለስክልኝ ቅቤ ጠጥቻለሁ። በርካታ ንግግሮቹ ጎበዝ የተባለ ነበር ዛሬ ግን ባንተ ህጋዊና እውነተኛ በማስረጃም የተደገፈ በመሆኑ ከመኮላተፍ የዘለለ መልስ አሳጥተህልኛልና ደስ ብሎኛል። ወራዳ የስርዓቱ ደጋፊ በመምሰል ከተጠያቂነት ለማምለጥ የሮሮ ሰልፍን እንደ ዲሞክራሲ ሀገር መቁጠሩ በጣም አስቆኛል። የሚያሳዝን ሰው ሆኖም አግቸዋለሁ። ለካ ባዶ ሰው ነው ።

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 หลายเดือนก่อน +34

    እንኳን አዋረድከው ይህ ነው ጌጡ።

  • @bdebelo
    @bdebelo 29 วันที่ผ่านมา +21

    The comedy bits in this interview 😂“አታተራምሰዉ አሸብር” is the best line

  • @ethiopiawi2471
    @ethiopiawi2471 28 วันที่ผ่านมา +8

    ደጋግሚ ስማሁት በጣም እናመሰግናለን ቴዴ
    ብቃት ያለህ ጋዜጠኛ ነህ

  • @sophiaafworki1284
    @sophiaafworki1284 29 วันที่ผ่านมา +10

    Well done Teddy, top journalism 🇪🇷🇪🇷!!

  • @asegidhailu8022
    @asegidhailu8022 หลายเดือนก่อน +39

    እኔ ይሄን interview ከሰማው ጊዜ ጀምሮ ለረጅም ሰዓታት እንቅልፍ አጥቼ torture ነው የሆንኩት። ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ .......... ምን አይነት ድርቅ ያለ ጨንቅላት ነው????????

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 28 วันที่ผ่านมา +7

      ከአብይ አህመድም የባሰ አለ

  • @belachewzeleke9621
    @belachewzeleke9621 หลายเดือนก่อน +86

    ዶ/ሩ ምንም ሼም Shame የሚባል ነገር አያቅም ። የዶ/ር ቀላል ።

    • @yeworkuhadegefa9551
      @yeworkuhadegefa9551 29 วันที่ผ่านมา +1

      ሆዳም እኮ ይሉኝታ አያውቅም። ያለማፈሩ ያስገርማል።

  • @asebetesfaw6913
    @asebetesfaw6913 หลายเดือนก่อน +62

    ቴዲ ይኼ ሰውዬ ከቻለ ወደ አገራችን ባይመለስ

    • @abebetenaw243
      @abebetenaw243 หลายเดือนก่อน +1

      minew gin dem bizat sira akome endie minale bigelagilen

    • @Abebebelow
      @Abebebelow 29 วันที่ผ่านมา

      My friend, you really take it next level, a country it’s not belong to someone, you shouldn’t say that at all,

  • @mesefennegusi7468
    @mesefennegusi7468 หลายเดือนก่อน +71

    በዶክተሮች ምትታመም አገር😭

    • @hagere2204
      @hagere2204 หลายเดือนก่อน +1

      Tikikil

    • @Awake.726
      @Awake.726 28 วันที่ผ่านมา +1

      👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @user-co4qv6nj7l
    @user-co4qv6nj7l 29 วันที่ผ่านมา +12

    እንዲህ አድርገህ ማሳጣትህ ቀጥልበት great job Teddy 👍🏾

  • @derejegashaw724
    @derejegashaw724 28 วันที่ผ่านมา +9

    ይሄ ሰው በጣም ክፋ ጥቅመኛ የሆነ ሰው ነው ከዚህ ውጤት መጠበቅ አይታሰብም

  • @AbelMegersa
    @AbelMegersa หลายเดือนก่อน +86

    አይነ ብርሀን ቴዲ ከዚህ ዶንቆሮ ሰው ጋር መዳረቅ ኢትዮጵያ ታመሰግንሃለች❤

  • @achutubeethiopia5195
    @achutubeethiopia5195 หลายเดือนก่อน +90

    እኔ ግን የዶክተሩን ጤንነት ነው የተጠራጠርኩት የጤና ምርመራ ቢያደርጉ

    • @lijhayal5611
      @lijhayal5611 29 วันที่ผ่านมา

      በሽተኛ መሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም። አእምሮው።

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv หลายเดือนก่อน +110

    ❤ደ/ር አሸብር እኮ የብልፅግና ካድሬ ነው በህዝብ ደም የተጨማለቀ ነው ይህ ካድሬ አንድ ቀን በአንገቱ ታንቆ መታሰሩ አይቀርም ቀንህ ጠብቅ ❤

    • @AshenafiHabte-n2n
      @AshenafiHabte-n2n หลายเดือนก่อน +2

      ማንያሰራዋል ብለህ ነው የበሰበሰች ሀገር

    • @luce-Afar
      @luce-Afar 29 วันที่ผ่านมา +1

      Prosperity party is not including with Ashebir this person must be remov from olympic president as much as possible!

  • @tesfayelaba4981
    @tesfayelaba4981 28 วันที่ผ่านมา +8

    ቴዲ አንተ ሆነህ እንጂ ሰውዬው የተመታ ደረቅ ተከራካሪ ነው
    የመጨረሻ የነገር ቋት ነገር ሲያጠና ፀጉሩ የከዳው ፌክ ሰው ቴዲዬ ግን 👍👍👍👏👏👏👏❤🙏

  • @helinasiyum4062
    @helinasiyum4062 27 วันที่ผ่านมา +4

    የተማረ ይግደለኝ የሚባለውን አባባል አስታውሸ🤔 የሄን ደ/ር ተብየውን ሰውየ ካየሁ ቦኋላ
    ከንቱሰው ቢማርም ባይማርም ያው ነው።
    ቴዲየ ክበርልኝ🙏❤❤❤ እንደሁል ጊዜህ ልበብርሃን ነህ🙏
    ያንተ አይነት ሰው ያብዛልን።

  • @atnaftsegaye8725
    @atnaftsegaye8725 หลายเดือนก่อน +44

    እጅግ በጣም ግትር ስህተቱን የማያምን ሥልጣን ወዳድ ሰው ነው። የአገሪቷ ትክክለኛ ገጽታ በዚህ ሰው ይታያል። "ጌታዋን የተማመነች በግ ላቷን ውጭ ታሳድራለች" አሉ ምን ያድርግ ምንም ቢያደርግ ምንም እንደማይሆን ስለሚያውቅ የንቀት መልስ ይሰጣል።

    • @genetabate45
      @genetabate45 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል

    • @MassiveMimo-rn3we
      @MassiveMimo-rn3we 29 วันที่ผ่านมา +2

      Well said!

    • @Ethiopi134
      @Ethiopi134 27 วันที่ผ่านมา +2

      ስሙ ራሱ አሸብር ✊

    • @muboedo2925
      @muboedo2925 27 วันที่ผ่านมา +2

      Exactly!!

  • @lazatechnologymedia
    @lazatechnologymedia หลายเดือนก่อน +28

    ቴዲ ርእዮት ሚድያ ኣለማድነቅ ከባድ ነው። የምር ጥያቄው ሰውኛ እና ፍትሓዊ ነዊ ተገቢ ወይም ተመጣጣኝ መልስ በዶር ኣሸብር ባይሰጥበትም። እጅግ ይበል የሚያስብል ኣቀራረብ ያለው ሚድያ በርቱ። ርእዮትን ይደግፉ ሀገራዊ ጠቀሜታቸው ከፍ ያለ ስለሆነ። this is my first long video i have seen after 6years,b/se of the nice approaching really it seems 30 minutes discussion.

  • @YohannesAfera
    @YohannesAfera 29 วันที่ผ่านมา +13

    የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ . . .እንደሚባለው ነው። ቴዲ ግን ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ።

  • @hadasgirma9819
    @hadasgirma9819 29 วันที่ผ่านมา +9

    በጣም የምትደነቅ ጀግና ጋዜጠኛ ነክ

  • @gezahegnbekele1314
    @gezahegnbekele1314 27 วันที่ผ่านมา +6

    ቴዲ ልቤን የምታረካ ጀግናዬ ነህ። ለሕዝባችን ያለህ አስደናቂ አክብሮት፣ በእውቀት የተደገፈ ሙግትህ፣ ቆራጥ ሙያተኛ በመሆንህ ከጎንህ እንድቆም አድርጎኛል ። እንዲህ ያለ አልምጥ የሥልጣን ጥመኛ መስማት በጣሙን ያሳዝናኛል። የስፓርት ውድድር መሠረታዊ ዓለማው ውጤት ለማግኘት ነው። ይህን የሚክድ ጥቅመኛ፣ ስፓርተኞችንና ሕዝቡን በድፍረት ይንቃል። ጤናማ አሠራር ቢኖር ኖር ከሥልጣን መውረዱ ግድ ይሆን ነበር።

  • @RedAb-gy7sd
    @RedAb-gy7sd หลายเดือนก่อน +32

    ስራ እንዳይለቁ ያለው ልጅ 👌👌👌👏👏👏

  • @berhan4301
    @berhan4301 หลายเดือนก่อน +109

    የሌባ አይነ ደረቅ፡ እግርኳሱን ቀብሮ ደግሞ ወደ አትሌቲክሱ መጣ። ለአቶ አሸብር ያለኝ ጥያቄ ለምን በሙያወት ሰርተው አይበሉም?
    ቴዲየ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ያክብርህ።

    • @yoditdemissie1112
      @yoditdemissie1112 หลายเดือนก่อน +1

      በቀላሉ እየዘረፈ መኖር ከቻለ ለምን ብሎ ይሰራል?

    • @Yminory
      @Yminory 28 วันที่ผ่านมา

      ​@@yoditdemissie1112😂❤

    • @BezaHone
      @BezaHone 28 วันที่ผ่านมา

      ስንት የጥርስ በሽተኛ ባለበት ያለ ፊልዱ በተከፋይ ቅጥረኞቹ ሀገርን ታትሮ ያጠፋል።

  • @genetabate45
    @genetabate45 หลายเดือนก่อน +40

    ቴዲ በጣም የምትደነቅ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ. ካተ ብዙ ጋዜጠኞች እንዴት እደሚጠየቅ መማር አለባቸዉ ቀጥልበት.

  • @kefelegnyeshitila2502
    @kefelegnyeshitila2502 29 วันที่ผ่านมา +9

    1:55:16 ቴድ፣ተባረክ፣የሕዝብን፣ስሜት፣ተገንዝበህ፣ይህን፣ቃለመጠይቅ፣በመጠየቅህ፣አኮራሃን፣!!

  • @getasewkiflea9931
    @getasewkiflea9931 28 วันที่ผ่านมา +5

    ቴዲየ የእዉነት ሰዉ እድሜ ይስጥህ እንጅ ሌላ ምን እላለሁ ከፈጣሪ ቀጥሎ የማምነዉ ሰዉ

  • @pauloswondimu491
    @pauloswondimu491 หลายเดือนก่อน +12

    ዶ/ር አሸብር በጥያቄዎቹ ሁሉ ተሸንፏል

  • @desalegngebrezabeher9336
    @desalegngebrezabeher9336 หลายเดือนก่อน +56

    ዶክተሩ ደፍሮ ለዚህ እንተርቪው ደፎሮ መምጣቱ የሚደነቅ ነው:: ቴዲ ግን one of the best

  • @RobelYeadonay
    @RobelYeadonay หลายเดือนก่อน +52

    የሰውየው መልስ የሌባ ዓይነደረቅ መልሶ ልብ ያወልቅ ነው። ቴዲ በቂ መልስ አግኝተናል ውድ የኢትዬጵያ ልጅ በመሆንህ ታኮራለህ ጀግና ዉብ ልጅ ነህ።

    • @genetabate45
      @genetabate45 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @Awake.726
      @Awake.726 28 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ካፈርኩ አይመልሰኝ! አረመኔ አይገልፀውም ልክ እንደ አለቃው

  • @tesfahunbeshah36
    @tesfahunbeshah36 29 วันที่ผ่านมา +9

    Teddy you are professional lovely journalist.

  • @solomonpeter7079
    @solomonpeter7079 29 วันที่ผ่านมา +9

    በየደረጃ ሁሉም ተጠያቂ ነው::

  • @user-mv9ui8ue4z
    @user-mv9ui8ue4z หลายเดือนก่อน +28

    በእውነት ቴዲ ማለት ጀግና ጋዜጠኛ ነህ

  • @FikruChane
    @FikruChane หลายเดือนก่อน +23

    ቴዲ እናመሰግናለን፣ ዶር አሸብር ፈጣሪ አይቶ ይፍረድ

    • @BezaHone
      @BezaHone 28 วันที่ผ่านมา

      አሜን!

  • @bdebelo
    @bdebelo หลายเดือนก่อน +16

    I got to say that is a good journalism. He asked very good questions.

  • @tadegt12m
    @tadegt12m 28 วันที่ผ่านมา +5

    ዋዉ ቴዲ በእዉነት ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @bestrong1237
    @bestrong1237 27 วันที่ผ่านมา +6

    በጣም ያሳዝናል፤ ያሳፍራል! ''ኦሎምፒክ የምንካፈለው ለተሳትፎ ነው እንጂ ለወርቅ እና ለሜዳልያ አይደለም'' የሚል ጀግና! ኢትዮጵያ የማንም መቀለጃ ከሆነች ቆየች፤ ዶ/ር አሸባሪ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥህ!

  • @Database2024
    @Database2024 หลายเดือนก่อน +30

    Top journalism Teddy, I admire you a lot, well done and God bless.

  • @asegedwolde2243
    @asegedwolde2243 หลายเดือนก่อน +102

    እኔ የምለው ይሄ ሰውዬ የኢትዮጵያ ስፖርት ቫይረስ ነው ። ለሰው ክፉ አልመኝም ይህ ሰው ግን ካልተጠራ በስተቀር ለኢትዮጵያ እረፍት የሚሰጣት አይመስለኝም ።

    • @abebetenaw243
      @abebetenaw243 หลายเดือนก่อน +2

      ere tikikil neh yehenis fetary tolo biwosdew; minum sew se aymesil

    • @genetabate45
      @genetabate45 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @janemoha4420
      @janemoha4420 29 วันที่ผ่านมา

      Sorry teddy ye tena guday nw? black eye glass?

  • @MierafShewaye
    @MierafShewaye หลายเดือนก่อน +79

    ጥያቄውና ምላሹ አልተገናኙም ። በአጠቃላይ ለሃገሪቱ አዝናለሁ ። ፈጣሪ ለኢትዮጵያ ይድረስላት ።

  • @itsme-wj7zg
    @itsme-wj7zg หลายเดือนก่อน +29

    እልም ያለ ገገማ ከእውቀት ነፃ የሆነ ሰውዬ ቴዲ ግን ፅናቱን ይስጥህ

  • @teshomealem4784
    @teshomealem4784 28 วันที่ผ่านมา +4

    እናመሠግናለን

  • @GetachewT-xj2kr
    @GetachewT-xj2kr หลายเดือนก่อน +14

    I want to extend my heartfelt appreciation to you Tedy for inviting this chronic Person for an interview. It takes courage and professionalism to engage with diverse perspectives, especially those that might be controversial. This interview is a testament to your commitment to journalistic integrity and fostering open dialogue. Eventhogh he want to hide the truth and making himself wright the time is over for Dr Ashebir......

  • @Amen-vh8pt
    @Amen-vh8pt หลายเดือนก่อน +65

    በአፈሙዝ እንታገለው የምትሉ ተከተሉኝ
    ወደ ፓሪስ ጫካ !

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 หลายเดือนก่อน +12

      😂😂😂 ይህ ሀብሀብ ራስ አፈሙዝ ይረታዋል🤔 አይመስለኝም
      ይሄ በቂጡ ሚጥሚጣ ጨምረህ መለብለብ ነው እንጂ

    • @michaelm1440
      @michaelm1440 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂

    • @derestesfaye9240
      @derestesfaye9240 หลายเดือนก่อน +3

      😂

  • @user-dn1pt3id9y
    @user-dn1pt3id9y หลายเดือนก่อน +102

    ወይ ጉድ ስሙና ስእብናው ተገናኝቷል አሸብር እንደስሙ አሸብር ነው ደግሞ ያለው ንቀት

    • @letischsamuel7908
      @letischsamuel7908 หลายเดือนก่อน +1

      ምንም የሚመጣዉ ስለ አረጋገጠ ነዉ

  • @Jag-m4b
    @Jag-m4b หลายเดือนก่อน +10

    እኔ የምለው ያኔ አበበ ቢቂላ በባዶ እግሩ በየአደባባዩ ሮጦ በማሸነፍ የአገራችንን ባንዴራ ከፍ ያደረገ በመላው አለም እስካሁን ድረስ ስሙ የሚጠራው ! የምንኮራውም ለዚህ ነው ፣ እንጂ ለፋሺን ሾው አልሄደም

  • @Prof_Maths
    @Prof_Maths หลายเดือนก่อน +9

    Respect you, Tedo!!! This man is the Heyna at the day light and the night.

  • @agdr895
    @agdr895 หลายเดือนก่อน +25

    የአሸብር ስልት ድርቅ ማለት ነው። ከዚህ በፊትም ያደረገው ነገር ነው።

  • @kirubeldemisse5476
    @kirubeldemisse5476 หลายเดือนก่อน +32

    Good job Tedi keep it up

  • @serawitbekele2413
    @serawitbekele2413 หลายเดือนก่อน +42

    ቴዲ አሸብር ከሚሉት ድንጋይ ጭንቅላት ካለው ሰው ጋር ውይይት ማቅረብህ በጣም ቻይና ትልቅ ትዕግስት ያለህ መደነቅ የሚገባህ ሠው ነህ።

  • @gelilarakeb1259
    @gelilarakeb1259 หลายเดือนก่อน +13

    አሸበር ከኦሎምፒክ ኮሚቴ
    ደራርቱም ከአትሌቲክስ ፌድሬሽን አመራር ቦታ ይልቀቁልን

  • @kidistgebreselassie1909
    @kidistgebreselassie1909 27 วันที่ผ่านมา +4

    ጥያቄን ቴዲ ይጠይቃት አባቴ። አስቀድሞ የቤት ስራውን ሰርቶ መረጃውንና ማስረጃውን በዝርዝር አጠናቅሮ ነው የሚመጣልህ። ከዚያማ ወዲያ ወዲህ ማምታታትም ሆነ አደናግሮ ማምለጥ የለም። ነብር አየኝ በል!

  • @tekaalemu1627
    @tekaalemu1627 หลายเดือนก่อน +60

    ልብ ብርሃኑ ቴዲ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ ሰውየውን አጥበህ አሰጣኸው።

    • @user-wz8xy3xi4v
      @user-wz8xy3xi4v หลายเดือนก่อน

      የአብይ አህመድ ኮሜንት😂

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv หลายเดือนก่อน +17

    ❤መንግስት ና ህግ እኮ የለም ደ/ር አሸብር የብልፅግና ካድሬ ጆኖሳይድ የፈፅም በህግ መጠየቅ ያለበት ሰው ነው❤

  • @ttvaddismedia9705
    @ttvaddismedia9705 หลายเดือนก่อน +40

    መልሱም ንግግሩም ምንም የተማረ ሰው አይመስልም። ካድሬ ነው ሰውዬው።

    • @abebetenaw243
      @abebetenaw243 หลายเดือนก่อน +1

      ye tirs hakim yehonew Ethiopian lemegat endimechew new yibalal ewnet new

  • @amareSisay-wq5yu
    @amareSisay-wq5yu หลายเดือนก่อน +10

    መንግስት ይሔን ምንም ሊያደርገው አይችልም ትኩረት ስለሚስብለት እንደ አጀንዳ ነው እሚጠቀምበት...እንዲሁ ድርቅ እንዳለ እኛንም ድርቅ እንዳረገን ይኖራል 😢 አንተ ግን ከነ አጠያየቅህ ምርጥ ነህ ቴዲ 👍

  • @yeneneshasfaw2571
    @yeneneshasfaw2571 28 วันที่ผ่านมา +3

    Tadiya betam gobez teyake neh betam enameseginalen ❤❤❤

  • @user-rk5yd8sz2l
    @user-rk5yd8sz2l หลายเดือนก่อน +19

    እኖቱ መጋፈጥ እንጅ መሸሸ አያወጣም አቶ አሸብር ቴድ በማረጃ በማረጃ የተደገፈ ሐቅ ነዉ እየተናገረህ ያሎዉ እጅግ እናመሰግኖዋለን ቴድ

    • @user-fg8pu3xy1v
      @user-fg8pu3xy1v หลายเดือนก่อน +1

      You are one of those who are ready to sell keffa to Oromuma.

  • @tobiyan_begitm
    @tobiyan_begitm หลายเดือนก่อน +23

    ቴዲዬ የልቤን ነው ያደረስክልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv หลายเดือนก่อน +42

    ❤እስፖርት እድል ነው ደ/ር አሸብር ብልፅግና ካድሬ ደም ጠጪ ይድፋህ ግን በህግ መጠየቅህ አይቀርም❤

  • @sabatesfaledet3856
    @sabatesfaledet3856 29 วันที่ผ่านมา +5

    Teddy the best interview 🎉🎉

  • @user-cg6vu9tc4v
    @user-cg6vu9tc4v หลายเดือนก่อน +10

    የተፈጠረው ችግር ሳያንስ በድፍረት ቁስላችንን በእንጨት ደግሞ ደጋግሞ መውጋቱ ነው ከምንም በላይ የገረመኝ

  • @neway9907
    @neway9907 หลายเดือนก่อน +19

    ስምና ተግባር ሲገናኝ👌👌👌

  • @michaelmesele
    @michaelmesele หลายเดือนก่อน +19

    BEST INYERVIEW EVER DONE BY Tewodros TSEGAYE!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @belayadmase-mh1yi
    @belayadmase-mh1yi หลายเดือนก่อน +19

    ቴዲ በዚህ ኢንተርቪው በጣም አድናቂህነኝኝኝ

  • @m-sur3068
    @m-sur3068 29 วันที่ผ่านมา +5

    Teady u r the best.

  • @mestawetteklu9957
    @mestawetteklu9957 29 วันที่ผ่านมา +5

    ቴዲ ተባረክ የኔን ጥያቄ ነው የጠየክልኝ ኡፍፍፍ ይሄን ሰውዬ አይኑን ባላይ ድምፁን ባልሰማ

  • @afeworkseifu66
    @afeworkseifu66 หลายเดือนก่อน +27

    ዶክትር አሸብር ደፍሮ በዚህ ሰአት እንዴሁም ከቴዲ ጋር ለሚዲያ መቅረቡ ሊደነቅ ይገባል ከነጉድለቱ

    • @zuryashkassa4177
      @zuryashkassa4177 หลายเดือนก่อน

      ደፍሮ መቅረቡ ኣዎን ይደነቃል!✅

    • @yenesewzegeye1922
      @yenesewzegeye1922 29 วันที่ผ่านมา +2

      ደደብ መሐይም ስለሆነ ነው ደፍሮ የቀረበው!! አንተም ካድሬነትህ ነው እንድታደንቀው ያደረገህ።

  • @semret
    @semret หลายเดือนก่อน +20

    በጣም አሪፍ ውይይት ነው ቴዲ

  • @nardosmekonnen5481
    @nardosmekonnen5481 หลายเดือนก่อน +52

    ይህ ሰዉየ ግን እዉነት ተምሯል ዶክተር ተብሎ ይጠራል?እንደዉ ምን ጉድ ነው ወይኔ ኢትዮጵያየ እንደዉ ምን ጉዶች ላይ ነዉ የጣለሽ።

    • @SisayenshSebsibe
      @SisayenshSebsibe หลายเดือนก่อน +2

      የጥርስ አደል ቡዙም አይገርምም

    • @gidenameh9589
      @gidenameh9589 หลายเดือนก่อน +3

      የስንቱን መጋጋ ኣጣሞ ይሆን🙄​@@SisayenshSebsibe

    • @Zewdu_Tessema_Adal
      @Zewdu_Tessema_Adal หลายเดือนก่อน +1

      He is by far better than Dr Abiy

    • @genetabate45
      @genetabate45 หลายเดือนก่อน +1

      @@Zewdu_Tessema_Adalthey all the same.

    • @user-px7vw5su6b
      @user-px7vw5su6b 27 วันที่ผ่านมา

      Indeed...if yes,would like to know who his clients, customers aka patients are.Mmmm

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ያሳዝናል ብልፅግና የእንደነዚህ አይነት ምግባረ ብልሹዎች መሰባሰቢያ ነው

  • @shimelismesfin7590
    @shimelismesfin7590 29 วันที่ผ่านมา +3

    Tedy, I really appreciate you in organizing this program to give an insight for the people of Ethiopia regarding hassles occurred in Ethiopian Olympic Committee, especially, the way you have tried to ask important questions about the personality of Dr. Ashebir.

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 หลายเดือนก่อน +18

    ኢኛ ኢትዮጵያዊያን እግዝአብሔር ይርዳኝ እንጂ ለኢትዮጵያን ህዝብ የሚያስደስት እንድም ነገር ኣላየንም።

  • @RobelYeadonay
    @RobelYeadonay หลายเดือนก่อน +11

    ርዕዬት ሚድያ ተባረኩ ❤

  • @RoobaaMilkii1234
    @RoobaaMilkii1234 หลายเดือนก่อน +16

    እንደዚ ነው ሚጣየቆ thanks men

  • @robie5210
    @robie5210 29 วันที่ผ่านมา +7

    የዚህ ሰዉየ(አሸብር) ድፍረት ቢኖረኝ ከዚህ ከሻሸመኔ አሜሪካ ዛሬ ሄጄ ትራምፕን አሸንፌ ፕሬዝዳንት እሆን ነበር.
    አይ ኢትዮጲያዬ💚💛❤️

  • @user-wf7ce1yd7e
    @user-wf7ce1yd7e 29 วันที่ผ่านมา +5

    ይኽ ሰውዬ አጭበርባሪና ማፍያ መሆኑን ሁሉም ያውቃልና ከሱጋ አትዳረቅ መቃብር ውስጥ ሥልጣን አለ ቢሉት ጉድጔድ ውስጥ የሚገባ ሰው ነው አንተ ግን ልበ ብሩህ ነህ ተባረክ

  • @tsehainehanteneh2905
    @tsehainehanteneh2905 หลายเดือนก่อน +28

    ቴዲ ተባረክ

  • @baharadentube4905
    @baharadentube4905 หลายเดือนก่อน +39

    የእርግዝና መከላከያ አላለም ❤❤❤❤

  • @tewodrosmulugeta3043
    @tewodrosmulugeta3043 หลายเดือนก่อน +65

    የኔ ምኞት አብይ አህመድ በዚህ ሚዲያ ቀርቦ ማየት ነው።

    • @edilawitfuji5098
      @edilawitfuji5098 หลายเดือนก่อน

      እንኮን አብይ ጅሃር መሐመድ ቀዝኖ እቢ አለ ላብበላብ ስለሚያረገው ነው ወባ አደያዘው ፈርቶ ጥያቄ

    • @bisratgetachew8286
      @bisratgetachew8286 หลายเดือนก่อน +3

      ቢሆንማ.....

    • @user-mu6xl5rh2h
      @user-mu6xl5rh2h หลายเดือนก่อน +2

      Me too

    • @itsme-wj7zg
      @itsme-wj7zg หลายเดือนก่อน +5

      ክክክክክ ስራም አላጣ እሱ ንጉስ ሆይ ሺ አመት ንገስ እያለ ሚያንቆለጳጵሰው እንጂ ጠንከር ያለ ጥያቄ ሚጠይቀው መች ይወዳል

    • @user-eg3mb7cb9c
      @user-eg3mb7cb9c หลายเดือนก่อน +2

      ግራኝ አብይ አህመድ የተወዛገበ ብልግና ነው

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i หลายเดือนก่อน +7

    ቴዲ እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @tashetsegaye713
    @tashetsegaye713 27 วันที่ผ่านมา +3

    ሕዝብ ይጨርሳሉ ያለው ልጅ የልቤን ነው ያወራልኝ

  • @omovalleyadventures
    @omovalleyadventures หลายเดือนก่อน +26

    ምን ያክል ፍጹም አምባገነን እንደሆነ ያሳየ ቃለ ምልልስ ነዉ። እዉነትም አሸብር

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 หลายเดือนก่อน +1

      ከአብይ አይበልጥም 😂አንድ ናቸው

    • @AbdulAzizIsmacil
      @AbdulAzizIsmacil หลายเดือนก่อน

      ከሁሉም በጣም ያስ ዴሰተኝ የቴዲ
      ጥያቄዎች ሰዉየዉ ተሸበረ
      ዲንቀም ዶ/ር

  • @osman3415
    @osman3415 หลายเดือนก่อน +13

    እርሶን ለማውረድ ክላሽ ማንሳት አለብን ወይ ? 😂 ተመቸኘ 👍

  • @SahluSahlsha
    @SahluSahlsha หลายเดือนก่อน +8

    ጎበዝ ይሄ ሰውዬ እስከ ምጽአትም የሚለቅ አልመሰለኝም

  • @user-ym1xm5qj6u
    @user-ym1xm5qj6u 28 วันที่ผ่านมา +3

    Kudos Teddy

  • @YemaneGhebre
    @YemaneGhebre 26 วันที่ผ่านมา +1

    I real appreciate your way of delivery to the people thank you for your effort too