እራሱን ፀጋዬ እሸቱን ሆኖ የቀረበው ተወዳዳሪ - ከብዙ አደናቆት ጋር ሁለት ዳኞች 10000

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 80

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l 6 หลายเดือนก่อน +2

    በአምላክ በጣም በጣም ሙዚቃ አዋቂ ነው።የሚዘፍነው ሁሉ የተመረጡ ናቸው ። በርታ

  • @wamiilee3649
    @wamiilee3649 9 หลายเดือนก่อน +5

    Wow, loving the bass. Very creative

  • @Tube-cy8gl
    @Tube-cy8gl 9 หลายเดือนก่อน +24

    የሰቆጣው እንቁ ትችላለህ በጣም👏አቤል የሚባል ምቀኛ ካልጠመመብህ ለፍፃሜው እንደ ባላገሩ ምርጥ እዚህም ዋንጫው ይደገማል መልካም እድል🙏

    • @yordihagos2890
      @yordihagos2890 9 หลายเดือนก่อน +4

      አቤል ማለት የጠማማ ጠማማ ነው ግን እግዝሀብሄሬር አለ ዋንጫው የሡ ነው

    • @getahungizaw20
      @getahungizaw20 9 หลายเดือนก่อน

      ሰው ይገርማል

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 9 หลายเดือนก่อน +12

    *የጸጋየ እሸቱን ዘፈን በራሱ ድምጽ ዘፍኖ በሚገባ ተወጥቶታል።ጎበዝ!*
    🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Kalteshast
    @Kalteshast 9 หลายเดือนก่อน +15

    አቤል ሊያሳጥህ ቢፈልግም አንተ ግን በሚገባ መስራትህን አታቆምም ባሚዬ ቀጥልበት የኔ ሸበላ❤❤❤❤❤❤❤

    • @AfroCoffee-xl3wz
      @AfroCoffee-xl3wz 9 หลายเดือนก่อน

      Abel le liju mitekimewun new minagerew

    • @Kalteshast
      @Kalteshast 9 หลายเดือนก่อน +1

      ፋናን ሳይ የመጀመሪያ ጊዜዬ አይደለም የሚጠቅም አስተያየትና ሰው ለማሸማቀቅ እንዲሁም አጉል ለየት ለማለት ተብሎ የሚሰጥ አስተያትን መለየት ቀላል ነው። ለመቀነስ ታስቦ የተሰጠ መሆኑ ግልፅ ነው okay😊

  • @eexx8187
    @eexx8187 9 หลายเดือนก่อน +4

    ዋወወወወ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 9 หลายเดือนก่อน +4

    እዚህም ሊደገም ነው የዋግ ልጆች አልተቻላችሁም መልካም እድል አባቴ ❤❤❤

  • @zebibhaddish9591
    @zebibhaddish9591 9 หลายเดือนก่อน +6

    Bamilak Biyadgilgn miracle singer ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YenenehShiferaw-yj5fe
    @YenenehShiferaw-yj5fe 9 หลายเดือนก่อน +4

    ብሌና ምርጥ ዳኛ በርች

  • @markeTUbeዬቶብ
    @markeTUbeዬቶብ 9 หลายเดือนก่อน +7

    ዋው ቃል ያጥራል❤❤❤❤

  • @tewoldedulla4082
    @tewoldedulla4082 8 หลายเดือนก่อน +1

    The Band is amazing, specially the BASIST!!

  • @demedaba9376
    @demedaba9376 9 หลายเดือนก่อน

    እስከ እስከመጨረሻው መልካም እድል እንዲሆንልህ እመኛለሁ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @zelekemengist3358
    @zelekemengist3358 9 หลายเดือนก่อน +7

    አቤል የምትባል ሰው ግን ምን አይነት መሰሪ ነህ ምን እንከን አግኝተህበት ነዉ እንደዚህ ያጣጣልከዉ ?በጣም ነዉ የሚገርመው ቢያድግልኝ ግን በርታ

  • @AbebeTakele-t4h
    @AbebeTakele-t4h 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks giving❤

  • @genzit1221
    @genzit1221 9 หลายเดือนก่อน +6

    ዉይ ብሌኔ እውነትም ብሌን

  • @betelhemteshome3731
    @betelhemteshome3731 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing singer❤❤❤

  • @abayhaile1460
    @abayhaile1460 9 หลายเดือนก่อน +7

    አቤል ከ 3 ባለሙያዎች ተለይተክ የምትሰጠው አስተያየት ቅናት ያስመስላል ሙዚቀኛ አልፎ አልፎ አዛኝም ነው ::

  • @YesewzerNeguse
    @YesewzerNeguse 8 หลายเดือนก่อน

    You did great as always🎉🎉🎉🎉

  • @wondwosenkifle-m5h
    @wondwosenkifle-m5h 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ

  • @azebe858
    @azebe858 9 หลายเดือนก่อน +4

    አቶ አቤል ደርሶ እችላለው ብለክ አትመፃደቅ አንተ እንዲያልፉ ስትፈልጋቸው የነበሩት እንዳለ ወደቁ በስትክክል ብትዳኝ ጥሩ ነው ከተጋባዥ እንግዳ እንኳን ተቃራኒ ትሆናለክ ስንት አመት ከነ ፀጋዬ እሸቱ ጋር አብሮ የኖረ ሰው እኔ እበልጣለው አልክ

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 9 หลายเดือนก่อน +2

    Good job my brother

  • @marya1084
    @marya1084 9 หลายเดือนก่อน

    ትችላለህ ቆንጆ❤

  • @SeniHayle
    @SeniHayle 9 หลายเดือนก่อน

    አንድኛ ነው የሄ ልጂ ❤❤❤❤❤

  • @baheramen267
    @baheramen267 9 หลายเดือนก่อน +4

    እረ ፋናዎች ምንነካችሁ በአምላክ ቢያድግልኝ እራሱን በአምላክን ሆኖ እንጄ እራሱን ፀጋዬ እሸቱን ሆኖ የቀረበው የቱጋነው ውይንስ አቤል ያለውን ለመድገም ፈልጋችሁ ነው ?

  • @hawaaman1637
    @hawaaman1637 9 หลายเดือนก่อน +4

    🏆

  • @foziyahabte9863
    @foziyahabte9863 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቤኪ አንደኛ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 9 หลายเดือนก่อน

    ይቅናህ ምክኒያቱም ጎበዝ ነህ❤❤❤❤

  • @hiwotalemshetbekel9025
    @hiwotalemshetbekel9025 9 หลายเดือนก่อน +1

    ባለጌ አስተያየት ሰጪዎች ተመከሩ ዳኝነት ላይ መቀመጥ የሠፈር ድንጋይ ላይ መቀመጥ አይደለም ስለዚህ የሰው ስም ጠቀሶ የሚሳደብ ቤተሠብ አልባ ነው

  • @Tigedemis
    @Tigedemis 9 หลายเดือนก่อน +3

    Waw bamlaki hulem andega nehhhhh

  • @marybelen7519
    @marybelen7519 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ gobez

  • @foziyahabte9863
    @foziyahabte9863 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቤኪ አንደኛ

  • @መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ
    @መክሊትየማሪያምልጅ-የ5ከ 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሁን አቤል ዳኛ የሆነው እሱ ዘፋኝ ሆኖ ነው😂😂

  • @zeritutaddese5580
    @zeritutaddese5580 9 หลายเดือนก่อน

    እረ አቤል የሚባል ዳኛ እና ያሬድ ነጉን ያመጣችሁብን ልታቃጥሉን ነው አይደል !
    እንደ አቤል ድልብ መሃይም : ደፋር : አስመሳይ እና ምቀኛ አይቼም አላውቅም
    እራሱ ኦዲሽን ቢሰጠው ማለፉን እንጃ

  • @selamselu
    @selamselu 9 หลายเดือนก่อน +4

    Bamlak andegna 🎉 tebkalew begugut final

  • @DiribYaregal
    @DiribYaregal 9 หลายเดือนก่อน +1

    ትለያለህ ባምላክ

  • @Genetfantaye
    @Genetfantaye 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlmazHbtamu
    @AlmazHbtamu 9 หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @adaneshdamsie8829
    @adaneshdamsie8829 9 หลายเดือนก่อน

    በጣምጎበዝዘፋኝነህበርታ

  • @makis1623
    @makis1623 9 หลายเดือนก่อน +1

    ፀባይ ስነስርአት በራስመተማመን ብቃት ማን ያህልሀል
    1ኛ ነህ 👍
    አቤል የሚሉት በግል ያቅሀል እንዴ 🤭

    • @Kalteshast
      @Kalteshast 9 หลายเดือนก่อน +2

      በግልም በጣም ደስ የሚል ስርአት ያለው ሰው አክባሪ ነው የምር መስካሪው ነኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eshetiegebeyhu6850
    @eshetiegebeyhu6850 9 หลายเดือนก่อน +1

    አቤል ቴረር አለብህ እንጂ እኛም ቢሆን ይገባናል ከምር።

  • @bezamelkamu263
    @bezamelkamu263 9 หลายเดือนก่อน +3

    አቤል ጉራ ብቻ ስለሆነ ነው እንጅ ምን ይወጣለታል

  • @salcnail6660
    @salcnail6660 9 หลายเดือนก่อน

    ድምፀ መረዋ🔥🔥

  • @MekdesKebde-bp3st
    @MekdesKebde-bp3st 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @FiroFiro-v3g
    @FiroFiro-v3g 9 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍

  • @salamfoaad8463
    @salamfoaad8463 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abraham.begosew
    @abraham.begosew 8 หลายเดือนก่อน

    ወይ አቤል ???

  • @davamantechallabout2063
    @davamantechallabout2063 9 หลายเดือนก่อน

    አይ አቤል በቃ ጡዘህ ነው የገባኽው 😅

  • @markeTUbeዬቶብ
    @markeTUbeዬቶብ 9 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉

  • @coffeerelax3455
    @coffeerelax3455 9 หลายเดือนก่อน +1

    አቤል ዝምብለህ አዳምጥ ባክህ

  • @Natn-g3q
    @Natn-g3q 8 หลายเดือนก่อน

    ይችላል

  • @mohammedisman1079
    @mohammedisman1079 9 หลายเดือนก่อน

    አቤል የምትባል ምቀኛ

  • @kuromi40976
    @kuromi40976 9 หลายเดือนก่อน

    ምቀኛው አቤል እንደው ምን ይሻልህ ይሆን አሁን ልጁ የተጫወተውን ዘፈን እሩቡን አትጫወትም ሁሌ የተለየ ሰው ለመሆን ትደፋደፋለህ

  • @AkliluWolde-jt5uy
    @AkliluWolde-jt5uy 8 หลายเดือนก่อน

    የለህባት ፊንፊኔ መሆኑን ረስተው ስለ ጎንደር ይዘፍነል ምድረ ፋኖ😅😅😅😅

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 6 หลายเดือนก่อน

      ፈስህ ፊን ይበል።😀

  • @ShegawAyinadis
    @ShegawAyinadis หลายเดือนก่อน

    Abel chiger alebeh bezu gize eyetezebekuh new

  • @SeniHayle
    @SeniHayle 9 หลายเดือนก่อน

    አቢሌ ተብየው ግን።??????

  • @SolomonSolomon-u5e
    @SolomonSolomon-u5e 9 หลายเดือนก่อน

    yewedken tewedadari hulu kezergnint gar magenagnit betam teru ayidelem guys pls tewhu yidebral

  • @worldwidetalents4049
    @worldwidetalents4049 9 หลายเดือนก่อน

    Abel should be replaced by another capable judge

  • @SolomonSolomon-u5e
    @SolomonSolomon-u5e 9 หลายเดือนก่อน

    yena andegna biadgelegn new mehonum ayikerm

  • @adugenet-m2r
    @adugenet-m2r 9 หลายเดือนก่อน

    abel mne asebo new

  • @Borsonentertainment
    @Borsonentertainment 9 หลายเดือนก่อน +1

    Kael honeh sale endemin abel aluh?

  • @ManTeklu
    @ManTeklu 9 หลายเดือนก่อน +1

    11111111111

  • @እቴጌሒሩት
    @እቴጌሒሩት 9 หลายเดือนก่อน

    ሁሌ ተቃራኒ አይ አቤል

  • @SoliyanaAlemu
    @SoliyanaAlemu 9 หลายเดือนก่อน

    Ewnetega dagnet new gne lene hulum andega nachew

  • @wondwosenkifle-m5h
    @wondwosenkifle-m5h 9 หลายเดือนก่อน

    abel malete mikegna nw

  • @mesaygudina2658
    @mesaygudina2658 9 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ አርጉልኝና ይህ ልጅ ያዝገኛል

    • @Gutene7199
      @Gutene7199 9 หลายเดือนก่อน +4

      ለአህያ ማር አይጥማትም😂😂😂

    • @Tube-cy8gl
      @Tube-cy8gl 9 หลายเดือนก่อน +3

      የዛገ ሰው ጥሩ ነገር አይታዬውም ለዛ ነው😂 እከክ😠👎

    • @Kalteshast
      @Kalteshast 9 หลายเดือนก่อน +5

      ለኔ ደግሞ ጀግና ብቃት ያለው ከነስርአቱ ጭምር የተመሰከረለት የማይስገበገብ ተወዳዳሪ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የአንተ መዛግ የሚለውጠው ነገር የለም ብሮ😊

    • @KalkidanTeshome-hc7yb
      @KalkidanTeshome-hc7yb 9 หลายเดือนก่อน +3

      Egna demo endante aynet kifat yalbachew sewoch yazgunal😒

    • @salcnail6660
      @salcnail6660 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@Gutene7199😂😂 ውይ የመልስ ምት 😂😂 አንጀቴን አራሽው❤