ዉሽዬ ሀገሩዋ ስትገባ ያጋጠማት ጉድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 308

  • @NegesechDego
    @NegesechDego 11 วันที่ผ่านมา +22

    አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ፀበል ተጠመቂ ምክርሽም በጣም ጥሩ ነው

  • @JustNow-er8lp
    @JustNow-er8lp 11 วันที่ผ่านมา +14

    ፋስካዬ እንካን ለሀገሪ ሰላም ,ገባሽ,በፀሎት አስብን መሰረት,እባላለዉ ,አድናቅሺ,ነኝ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ሰ4ጸ 9 วันที่ผ่านมา +9

    ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ❤❤❤❤

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 11 วันที่ผ่านมา +11

    ፋሲካዬ እንኳን በሰላም ላገርሽ አበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ከሳምንት በኃልን እገባለሁ

  • @SalamSalam-u4c
    @SalamSalam-u4c 11 วันที่ผ่านมา +7

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ፀበል ሂጂ ልጅሽን ትተሽ እንዳትመለሺ 😢 በተረፈ ፈጣሪ ካንቺጋር ይሁን

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 10 วันที่ผ่านมา +6

    እኔም በአንደኛ ወር ልመጣ ነዉ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባልኝ። ተባረኪ እንዲህ ተረጋግተሽ ስታወሪ ደስ ይላል።

    • @Maret-u2c
      @Maret-u2c 10 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤🎉

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 11 วันที่ผ่านมา +6

    ትክክል እንኳ በስላም ገባሽ እውነት ነው ሁሉም ያለሽው ነገር

  • @uuu4567
    @uuu4567 11 วันที่ผ่านมา +11

    መላኩ ቅዱስ ገብርኤል እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ 🙏🙏

  • @kon9394
    @kon9394 11 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለአገርሽ ያበቃሽ ደስ ሲል እኛ እናስባለን እግዚአብሔር ይፈፅማል❤❤❤

  • @adamkebede9624
    @adamkebede9624 8 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ የምትወጅው ቅድስ ገብርኤል ይረዳሻል:: ሁሌ ደስተኛ ነሽ ደስታሽን እንዳታበላሺ:: መልካም ስለሆንሽ ጌታ ይረዳሽል:: እንኳን ላአገርሽ አብቃሽ:: እንዳልሽው እራስሽን ጠብቂ እንዳትጨናነቂ:: በፀሎቴ አልረሳሽም:: የልጅሽ እናት ያድርግሽ:: ሁሌ ስታለቅሽ አብሪሽ ነበር የማለቅሰው የምታደርጊ ሁሉ ያስቀኛል:: በጣም ነው የምወድሽ:: እኔ የአንድ ወንድ ልጅ እናት ነኝና በናፍቆት እንደዛ ስትሆኝ አዝልንሽ ነበር እግዚአብሔር ደግ ስለሆነ አምጥቶ አሳየሽ ከዛ ደግሞ ባአግርሽ እብረሽው አለሽ በቃ አብረሽው ተደስቺ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን::

  • @MrsDubai-j9q
    @MrsDubai-j9q 12 วันที่ผ่านมา +12

    አንችን ያየሽ ጌታ እኛንም ይየኝ ይርዳን በተለይ ለሲንግል ማማዎች😭

    • @qenanigonfa6497
      @qenanigonfa6497 11 วันที่ผ่านมา

      baga nagaan galtee baga faasikaayyee nagaan waaqayyoon ija maatiikeetii❤❤🙏🙏 walis agarsiiseenama obsee wanti hundumtuun darba jettee miti zamari

    • @MeskeremDogiso-lt1pc
      @MeskeremDogiso-lt1pc 11 วันที่ผ่านมา

      እንዴ ትመለሳለች እንዴ

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 12 วันที่ผ่านมา +4

    ፍስዬ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ የኔ ውድ አዎ ፈጣሪ ለሁሉም ጊዜ አለው ንቺን የሰማ ፈጣሪ እኛንም ይስማ ❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 11 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን በሰላም ገባሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ተሳይሊኝ ለቅዱስ ገብርኤል ልጅ እንዲሰጠኝ ወለተ ማርያም ብለሽ ፀሎት አድርጊልኝ

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ቅንና ጭሽመውጫ አያጣም እና የኔየወሀ ደግስለሆሽነው እኳንለአገርሽ አበቃሽ

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy 11 วันที่ผ่านมา +3

    Fasikaye yagere leje nesh leka enkun egziabeher lageresh abekash 🙏❤❤❤

  • @HadeyaHadeya-d8b
    @HadeyaHadeya-d8b 12 วันที่ผ่านมา +10

    አይ እኔራሱ ቆርጨለሁ🎉ኢንሽ አላህ እገባለሁ

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE 11 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳንም ደጁን ለመርገጥ አበቃሽ ገብርኤል አባቴ🎉🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሩታናአብርሽፋሜሊ
    @ሩታናአብርሽፋሜሊ 11 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ውድ ፋሴካዬ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት በጣም ደስስስ ይላል ተመስገን የሰው ሀሳብ መቸም አይሳካም ስለዚህ በርች እህቴ❤😢

  • @BisuneshDubai
    @BisuneshDubai 10 วันที่ผ่านมา

    እንኮን በሰላም ገባሽ ደስ ይላል እውነትሽን ነውሁሉም የፈጣሪ ፈቃድ ነው።ተመስገን።

  • @ZenSister-yu5zt
    @ZenSister-yu5zt 12 วันที่ผ่านมา +28

    ፋስካዬ እኳን ለአገርሽ አበቃሽ እህቴ፡፡እምነት ይዘሽልኝ ነይ በማርያም

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 11 วันที่ผ่านมา

      እምነት በልብ ነው በእመድ እይደለም...!!!

    • @lucibrhane8037
      @lucibrhane8037 10 วันที่ผ่านมา +1

      እስቲ ምናገባሽ ስለእምነቱዋ ስንት እብድ ሞልቱዋል በማያገባው መግባት

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 9 วันที่ผ่านมา

      @@lucibrhane8037 እመዳም🐺⛏️

    • @المنزل2
      @المنزل2 9 วันที่ผ่านมา

      ​@@Stoplying-k1wacyi degayi lematakiwe neger atezelabija kahidi

    • @atti13
      @atti13 8 วันที่ผ่านมา

      ​@@Stoplying-k1wአመድ ሁን/ኚ ዝንብ በማያገባችሁ አትግቡ

  • @SOFYAYUSSEF
    @SOFYAYUSSEF 9 วันที่ผ่านมา +1

    የኔየዋህ. አይዞሺ. ሁሉምለከይርነው
    አዳዳቤተሠብም. መሥማት. ከባድነው
    ቤትሺንሣሠር. አተገቢም.
    ሲጨርሺ. ሠራሠራአድርገሺ.
    የሆነነገርከጀተሺ. ትቀመጫለሺ
    ወይይ. ከባድነው. አዳደ. በራሳችሁምወሥኑ. እህቶች. በተለይ.ያላገባችሁ ያልወለዳችሁ. ወላሂ
    አላህመልካምትዳርይሥጣችሁ
    ሁለችንምም. የማታእጀራይሥጠንን
    ወድየሥደትእቶች. አትጨነነቁ. አይዞችሁ

    • @fasikaalem7483
      @fasikaalem7483 9 วันที่ผ่านมา

      አሜን፣አሜን፣አሜን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @NurahWati-f3t
    @NurahWati-f3t 6 วันที่ผ่านมา

    Awu jono tebarki ❤❤❤❤❤fexar yimarseshi

  • @tenasumuro69
    @tenasumuro69 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን ፋስጋዬ እኳን ጌታ እረዳሺ እህቴ❤❤❤❤❤❤

  • @hncotasfu923
    @hncotasfu923 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ዬኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsterAster-js5gt
    @AsterAster-js5gt วันที่ผ่านมา +1

    AMEN inkohani.Eg/r.radashii.mikirishii.batamii.tiru.newo.Eg/r.yimarishii.ihitee.Ayizoshii.la.hulumi.gizee.Alew.likinashii❤❤

  • @xu3ou
    @xu3ou 11 วันที่ผ่านมา +2

    እንኴም ለሀገርሽ በቃሽ ፋሲካዬ❤

  • @WayenishetSabaqa
    @WayenishetSabaqa 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ፋስክ እንኳን በስም ገባሽ

  • @ብሥራት
    @ብሥራት 12 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @PrtoPrto-q2j
    @PrtoPrto-q2j 2 วันที่ผ่านมา

    ኡካን በስላም ጋባሺ 🙏🙏

  • @muniramohammed664
    @muniramohammed664 9 วันที่ผ่านมา

    ፋሲካዪ❤ አላህ እንኴን በስላም ላገርሽ አበቃሽ ❤ አላህ ከመዳኒቱ ያገናኝሽ ሽፋውን ያውርድልሽ አሚን ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ የኔ ማር ❤

  • @BelayBelaybedane1
    @BelayBelaybedane1 วันที่ผ่านมา

    ❤yene konjo hulum yisakal zare dess yibelish fasikaye

  • @SeadaEtopi
    @SeadaEtopi 8 วันที่ผ่านมา

    Geta yimesgen enkan des alesh😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 11 วันที่ผ่านมา +4

    😂 ቦርጫሙ ቲቪ:: እንኳን ደስ ያለሽ:: ያሬድ ነጉጋ ደወልሽለት?

    • @yenantw21
      @yenantw21 11 วันที่ผ่านมา

      ሌላው ሰለጠንን ብሎ አውልቆ ይጥላል የእነሱ በክብር በክብር ቁጭ አድርገውታል ደስ ሲል ።😂😂😂

  • @HanaHana-eo6ln
    @HanaHana-eo6ln 11 วันที่ผ่านมา +1

    ውሽዬ እንኳን በሰላም ገባሽ ግን ሱቁሽን ምን አርገሽ ሄድሽ ትመለሻለሽ አይደል

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 8 วันที่ผ่านมา

    Fasikaye Yagere Liju Ekuwan Des Alesh Ekuwan Lagerish Beselam Asegebash!❤❤❤❤❤❤❤

  • @ArhamiiH
    @ArhamiiH 5 วันที่ผ่านมา +1

    Dhugaa waqaa anis yoo galee enyuti sena jedhe ta'aa jiraa hoomaa qabuu anis 😢😢😢

  • @zemizemYouber-rr8pf1dh7g
    @zemizemYouber-rr8pf1dh7g 11 วันที่ผ่านมา

    አንኮን በሰላም ለገርሽ አበቀሽ አው ልክ ነሽ ፈተነ የለያ ድሎትን አየይም

  • @HermilaEyob
    @HermilaEyob 11 วันที่ผ่านมา +1

    ውሽዬ የኔናት በስላም ሀያትሽን ያገናኝሽ

  • @solomiebelachew6118
    @solomiebelachew6118 11 วันที่ผ่านมา

    እንክዋን ደስ አለሽ ውሽዬ እንክዋንም እግዚአብሔር እረዳሽ እና ላገርሽ አበቃሽ ጎሽ አይዞሽ ለራስሽ የጥሞና ጊዜ ስጭ ጠብል ተጠመቂ የምወደው ያሳደገኝ ሊቀመላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳሽ አይዞሽ::

  • @bmbm5564
    @bmbm5564 11 วันที่ผ่านมา +3

    ጎበዝ እንዲህ ስትረጋጊ ስትመኪሪ ጥሩነው

  • @HfefUtt
    @HfefUtt 6 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤baga naagadhani gaalte baaredu ❤❤koo

  • @derebederebe68
    @derebederebe68 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤ እሺ እህት አመሰግናሎ

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 11 วันที่ผ่านมา +3

    እውነትሽ ነው ማንጋ ነው ምገባው ማለት በሰው ሃገር ብአስቀረን😢😢😢😢😢😢😢

  • @SarahDawaitee
    @SarahDawaitee 11 วันที่ผ่านมา +2

    hunetsh newo wude Igzaber ken alehu🙏🙏🥰🥰

  • @BUZEdeneje8986
    @BUZEdeneje8986 11 วันที่ผ่านมา +2

    Bagaa waqayyoo nagaani sii galaache kodee ❤❤❤❤

  • @tenad7309
    @tenad7309 9 วันที่ผ่านมา

    እስኩዝሚ እንክዋን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @AjabMabre
    @AjabMabre 11 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ፋሲካዬ እንኳን ለአገርሽ አብቃሽ እኛን ስደት ላይ ያለነው ለአራችን ያብቃን ❤❤❤❤

  • @IfkigMhvkj
    @IfkigMhvkj 11 วันที่ผ่านมา +2

    እሰይ የኔ እንካን ደስ አለሽ❤

  • @seenaD-k7h
    @seenaD-k7h 9 วันที่ผ่านมา

    Bagaa nagaan galtee gifti ko dhugaa keetii boruu kenyaafii jenee asitti kaleen nu fanadahuuf 😢😢

  • @ሻሎምሻሎምሻሎምሻሎም
    @ሻሎምሻሎምሻሎምሻሎም 11 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ይመሥገን በሥደት 20 አመቴ ልጆች አሉኝ ሀላፊነአት ከባድ ነአው የአየ ይፍረድ ፈጣሪ ሁሉን ያውቃል ዋናው ጤና ነአው ተመሥገን ነአው ይሄንንም የአለአየ አለ

  • @ghfghfhjhgh911
    @ghfghfhjhgh911 11 วันที่ผ่านมา +1

    Fasikya enkuwan beslam gebsh🎉🎉🎉

  • @صوفيا-ت1د
    @صوفيا-ت1د 3 วันที่ผ่านมา

    ውዴ እንኳን በሰላም ጋበሽ

  • @TgfamilyTube-h8n
    @TgfamilyTube-h8n 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ፍሲካዬ እኔም የአሰላ ልጅ ነኝ ግን እንዴት ላግኝሽ ኮሜቴን ካየሽው መልሺልኝ

  • @astertalahon6375
    @astertalahon6375 11 วันที่ผ่านมา

    ውሽየ የኔ ውድ ፈጣሪ ይማርሽ አይዞሽ ፀበል በደብ ጠጭ❤❤❤❤

  • @Merii-v7e
    @Merii-v7e 2 วันที่ผ่านมา +1

    Hyszoshe fasegeya Lbagonwe❤

  • @MedaMeda22-mh7lh
    @MedaMeda22-mh7lh 8 วันที่ผ่านมา

    የእኔ ዉእድ በጣም ደስ ብሎኛአል ያገሬ ልጅ እኔም ሀገሬ እንድገባ ፀልይልኝ❤❤❤❤❤

  • @TamreShewamene
    @TamreShewamene 9 วันที่ผ่านมา

    አላህ ከፃፈው ዉጭ የሚፈጠር ነገር የለም እንኳን ደስ አለሽ ፍሲጋዬ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል

  • @shararh6775
    @shararh6775 8 วันที่ผ่านมา

    እንኳን በደህና ገባሽ ውዴ ግን ገጠራቹ ምን ይባላል እኔም አሰላ ነኝ ገጠር ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @hareg8865
    @hareg8865 9 วันที่ผ่านมา

    ትክክል የኔ ው እኔም አሰራድ አመት ሰርቼ አገር ገባው ብታምኑም ባታምኑም ይሄንን ሁላ ኮትራት ቤት ነው ያሳለፍኩት ግን አምላክ ይብቃሸ ብሎ አገር ገብቼ ፃድቃኔ ማርያም ለኔ ማይገባኝን ሰጠችኝ አሁን ባለ ትዳርና የሁለት ልጆች እናት ሆኞ ባገሬ ላይ ዘና ብዬ እየኑርኩኝ ነው ሀገር ገቡ ወገኑቼ❤❤❤❤ እወዳቹዋለው

  • @jemila-h3l
    @jemila-h3l 7 วันที่ผ่านมา

    ፋሢ ካየ አች ንና እ ማማ ዝ ናሽ ን
    ያየ ጌታ ለኛ ም አለ ን ኢ ን ሻ አላ ህ❤😂❤😂

  • @tube-rc8xv
    @tube-rc8xv 9 วันที่ผ่านมา

    እውነትሽ ነው ❤❤

  • @meazadinku5412
    @meazadinku5412 10 วันที่ผ่านมา

    Egzabher yemasegan enam 12 amata naw ljohen kayog 😢😢😢

  • @NesieebaHusen
    @NesieebaHusen 9 วันที่ผ่านมา

    Ayizoosh faye inkuwanim kebetesebsh agenagnesh kelijishim absariw qiduusu gebrel lanchi yederese legnam yidres

  • @madinamadin3541
    @madinamadin3541 11 วันที่ผ่านมา +5

    ፋሲካዬ ሲውራ ማረያም ሄጂማሬ

  • @MessiHana
    @MessiHana 11 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉enkuane desee aleshe

  • @sercalemhaile327
    @sercalemhaile327 9 วันที่ผ่านมา

    Tamsgen inkuwan beselam gebashii❤❤❤❤❤❤

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 12 วันที่ผ่านมา +2

    ወይኔ ቲቪዬ አለሽ ዛሬም 👀📺📺📺📺📺📺📺📺📺📺📺📺📺📺

  • @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
    @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY 7 วันที่ผ่านมา

    እንኩን ዳስ አለሽ ❤️❤️

  • @zubaydazubayda6188
    @zubaydazubayda6188 10 วันที่ผ่านมา

    እንኳን በሰላም ገባሽ❤❤❤እህቴ

  • @AbdulRahman-cq5kk
    @AbdulRahman-cq5kk 11 วันที่ผ่านมา +2

    Maashaallaa tabarakaallaa ❤❤❤❤

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u 9 วันที่ผ่านมา

    ሰለም እህት ትከከል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 11 วันที่ผ่านมา

    እኳን ሰላም ገባሽ በሰላም ላገርሽ በቃሽ❤❤❤❤

  • @yenantw21
    @yenantw21 11 วันที่ผ่านมา

    ውሹዬ እንኮንም ለሀገርሽ በአቃሽ በጣምደስ ይላል ቁልቢ ከሄድሽ ካልቀረ በዛው በርሜል ሰማዕቱ ቅዱስ ጎርጊስ ሂድ በምትወጂው ገብርኤል ይሁንብሽ ወለደ ሥላሴ,ወለተ መድኅን ብለሽ በፀሎት አስቢያቸው ችግር ላይ ናቸው።😢😢

  • @emebettilahun1297
    @emebettilahun1297 11 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል ነው

  • @mishu372
    @mishu372 9 วันที่ผ่านมา

    ከምንም በላይ ራስሽን ጠብቂ ክፉ ሰዎች ገንዘብ ያለሽ ይመስላቸውና እንዳይጎዱሽ❤❤❤❤❤

  • @beetyube
    @beetyube 10 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @tigisttube9383
    @tigisttube9383 10 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ታድለሽ እኔስ መቼ ይሆን እንዳች የሚሳካልን እንኳንም ለሀገርሽ አበቃሽ❤

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 11 วันที่ผ่านมา

    በይቱብሽበርቺ ዉሽዬ እንወድሻለሁ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤

  • @UminaAhmedin
    @UminaAhmedin 10 วันที่ผ่านมา

    እንኳን በሰላም ገባሽ ፋሲካ ውዴ ❤❤❤

  • @መቅደስገብሬ
    @መቅደስገብሬ 11 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @SenafichHajir
    @SenafichHajir 10 วันที่ผ่านมา

    ውሽዬ እኮአን ሰላም ገባሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot6250 11 วันที่ผ่านมา +2

    በርች ፈሲካይ❤❤❤

  • @weto5477
    @weto5477 11 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🙏🙏🙏

  • @hayatmekiyou6203
    @hayatmekiyou6203 11 วันที่ผ่านมา

    Hulum allah sifekd yesakal❤❤❤

  • @NurahWati-f3t
    @NurahWati-f3t 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤wawu enkin desi aleshi

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 10 วันที่ผ่านมา

    ውሽዬ እካን ለሀገርሽ አበቃሽ❤

  • @Layla-s9z
    @Layla-s9z 11 วันที่ผ่านมา

    ምንአለፍሲጋይ መሂድሽ ባቅየልጆችቼ የሆነነገርእልክልቸውነበር ባለፍው ያርድነጉልጅሽንያየውቀን የተቀርፀውንመንገድሳየው አንድአካባቢነን አቺቀበሌ_8እኔ 13ነኝ ለማንኛውም እንካንበሰላምገባሽ

  • @hadrahadra6610
    @hadrahadra6610 10 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አለሽ ፋሲጋ🎉🎉

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ተ1ጀ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ተ1ጀ 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባረክሸ❤❤❤❤

  • @lubabahusen1754
    @lubabahusen1754 11 วันที่ผ่านมา +1

    እኔም2ሣምትብቻቀርኝልገባትክክልነሺ ሣላሥበውልገባነው ሠውባሠበውአይደለም

  • @BikyBiky-t8d
    @BikyBiky-t8d 11 วันที่ผ่านมา

    Waqayyo nu ha gargaaru kutanne akka biyyaa kenyaa galle maati kenya arginuf❤❤❤❤❤

  • @Gurage4
    @Gurage4 10 วันที่ผ่านมา

    አለም አይሞላም 7 አመቴነው ከመቼመቼ እገባለው እያልሁ 😢😢😢 ፈረሳ ሲቆም ጭራሸ የመገድ እያሉ በየቀኑ ሰቀቀን እፍ ያረብ እዘንልን በራህመትህ

  • @SalamGizew
    @SalamGizew 11 วันที่ผ่านมา

    yne kojo ayizonsh fexri yimarish inen legrish abeqesh yne kojo bexem new miwudish yne ye agri liji inema ye asle liji nengi wudee❤❤

  • @zainaawni7558
    @zainaawni7558 5 วันที่ผ่านมา

    የኔ ማር💖💖💖💗💗💗💗

  • @TubeAster88
    @TubeAster88 10 วันที่ผ่านมา

    እፍፍፍፍፍ😢 የኔ ማር እንኳን ደሰ አልሸ ተደለሸ እኔም ልጀን መችይሁን መይት የችቀን ናፍቀችኝ እዉነት ፅሎት አርጉልኝ ደሙሩኝ❤😢😢

  • @BerciBerci-sc2go
    @BerciBerci-sc2go 10 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ለሀገርሺ አበቃሺ❤❤❤

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 11 วันที่ผ่านมา

    ፋፌዬ እንኳን ደስ አለሽ

  • @qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270
    @qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270 10 วันที่ผ่านมา

    Enkwan lhagrshe abkshe wshyia abyine smlge❤🎉🎉🎉

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 9 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ላገርሽ አበቃሽ እህቴ

  • @mdjabiba6249
    @mdjabiba6249 10 วันที่ผ่านมา

    አሚንንንንን,ዉዴዴዴ❤❤❤