እግዚአብሔርን እንዲህ ለማለት ይከብደኛል | apostolic answers | megabi aemere ashebir | yohad | enat betekrstian
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 10 ส.ค. 2024
- Join this channel to get access to perks:
/ @enatbetekrstian
#orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #orthodox #seifuonebs
እግዚአብሔርን እንዲህ ለማለት ይከብደኛል | apostolic answers | megabi aemere ashebir | yohad | enat betekrstian
እግዚአብሔርን እንዲህ ለማለት ይከብደኛል | apostolic answers | megabi aemere ashebir | yohad | enat betekrstian
እግዚአብሔርን እንዲህ ለማለት ይከብደኛል | apostolic answers | megabi aemere ashebir | yohad | enat betekrstian
ethiopian mezmur
eritrean orthodox mezmur
orthodox christianity
begena mezmur orthodox ethiopian
ethiopian orthodox sibket
ethiopian orthodox mezmur 2022
alen mezmur
apostolic answers
ethiopian orthodox mezmur
gadisa
orthodox mels alat
orthodox tewahedo mel's alat
ማህበረ ቅዱሳን tv
Mezmur_Yared,Mezmur yared
Lidetekal
Felege atnatewos
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa
ሶፊያ ሽባባው
ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,apostoloc answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song,
እናንት የወደፊቱ የልጆቻችን አባቶች ጠንክራችሁ አስተምሩን እራሳችሁን በትምህርት አበልፅጉ መንፈስ ቅዱስ ከናንተ ጋር ይሁን። አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አእመረ.
ድንቅ ነበር። መጋቤ ብሉይ አስደምመውኛል!!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
አኬ ግን የመጋቢን ሐተታ ቶሎ የመረዳት ችግር እንዳለብህ ተመልክቻለሁ። ረዥሙን ጊዜ የወሰደውም ይኸው ነው።
ምኑ አስደመምህ?
❤❤❤አኬ ፀጋውን ያብዛልክ
ምንም እየገባኝ አለመሆኑን ስረዳ ሚስጥረ ስጋዊ መንፈስ ቅዱስ እገዛ እንደሚፈልግ ገባኝ
በጣም ትክክል መፀለይ መመርመር የግድ ይለናል። ከቲክቶክ ወተን በቻልነው መጠን መማር አለብን።
እዚሁ ዩቲዩብ ላይ ማህበረ ቅዱሳን ፔጅ ውስጥ ነገረ ክርስቶስ ብለን መማር አለብን።
ወንድሞቸ በዚች አባባል ምክንያት ብዙ እንድታነቡና እንድታውቁ ስላደረጋችሁ ደስ ብሎኛል:: ሁላችንም አንድ ነንና::
አኪዬ በጣም እናመሰግናለን በጣም ጥልቅ የሆነ ትምህርት ነው ለጀማሪ ለማእከላይ ም ይከብዳል በእውነቱ ቀላል አይደለም! በቃ ከዚ ርእስ ውጡና ወደ ሌላ ሰዎችን ወደ ክርስትና የሚያመጣ የሚያንጽ ትምህርትን ለልጆችና ለወጣቶች ለአረጋውያንን የሚያንጽ የሚያበረታታ ትምህርት ስጡን አቅምን ያማከለ ይሁንልን!
አኬ እጅግ በጣም ነው ያስገረምከኝ መጋቢ ደግመው ቢሰሙት ሁሉንም አምነው ነው የወጡት ለእውነት መሸነፍ ግድ ነው አሁን ላይ ያሁሉ የተፈጠረው ውዝግብ እግዚአብሔር ባወቀ ለኛ ጥቅም ሆነ ወንድሞች ብዙ እዲያነቡ እኛም እንድናውቅ የተዋህዶን ሚስጥር እንድንረዳ ሆንን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
አረ አታስቂን ባክሽ ከቲፎዞ ወጥተሽ ወደትምህርቱ ብትገቢ ትጠቀሚያለሽ
እስቲ ምንድነው ያሽቃበጥኩት ትምህርቱን አላመኑበትም ነው ምትለው አንተም የራስህን ሀሳው ወደውጭ አርግና ድጋሚ በንፁ ልብ ውይይቱን ስማው ከደጋፊነት ስሜት ውጣ
@@edensolomon4387 ምንድነው ያመኑት....በደንብ አድርገው አረሙት እንጂ....ባይሆን ከቲፎዞነት ውጪ ..ግለሰብ ተከታይ አትሁኚ
አሁንም ቢሆን አኬ አባቶችን እየጠቀሰ ለማስረዳት እየታገለ ነው😮 መጋቢ Aemere ግን የራሶትን አረዳድ ነው ሚያስረዱት ያም ቢሆን ልዩነታችሁ አይታይም❤ 😮
ማንንም እየኮነንኩኝ አይደለም ግን እንዴት ትርጏሜ ትምህርት ቤት እንዴት እንደሚያመሰጥሩ እየተናገሩ ነበር ቃላትን እያስገቡ እንደውም አንዳንድ ቃላት ሰርዘውም ሁሉ እንደሚማሩ ነግረውናል ካስተዋላችሁ ግን ሁሉም የሚናገሩት አንድ ነው ንባብና ትርጉም ካላቃናው ሚስጢር ያቃናዋል እያሉን ነበር እንዲ እሳቸውም በራሳቸው አልተረጎሙም ግን ትምህርት ቤት ትንዴት እንደሚያመሰጥሩት እርግጥ ነው አኬ እግዚአብሄር ፀጋውን በብዛት ያፈሰሰበት ልጅ ነው እግዚአብሔርአሁንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ብዙ ነገር ተምረናል በሀይማኖት አበልፅገውናል
አይ እንዲያው ምናለ በሊገባህ ባልቻለ ጉዳይ ላይ አስተያየት መስጠት ቢቀርብህ? ሁለቱም የኛው ናቸው።
@@Ayeante eshi
@@user-dx1qf9jy5oመሰርዝ አይቻልም ዲያቆን ሲናገሩ አልሰማህም እኛ የእምነቱ ተቀባይ ነን መጨመር መቀነስ አንችልም ብለዋል
እኛንም እንዳይሰለቸን ወደ ሌላ ትምህርት እለፍ አኬ❤
ይሄ ቀላል ትምህርት አይደለም ለዛም ነው ሚስጢር የተባለው ለብዙዎች በደብ እንዲገባን መደጋገሞ ይጠቅመናል የሰለቸው ሰው ደግሞ አላማዳመጥ ይችላል።
Amen
አኬ ወድሜ ጎበዝ እ/ ሄር ይባርክህ
እግዚአብሔር አጥሮ አይፃፍም
great! I loved megabi biluy kegebu behuala yalewn detailed discussion! endezi sitmamaru des yilal!
ake gin still 'fitur wefetari' yemilewn enditamenilet eyelefa new!
አኪዬ እንኳን ከመምህር ጋር ተወያያቹ በጣም ብዙ ተምረናል አሁን ገና ገባኝ እተዋህዶ ሚስጥር። 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 መምህርዬ በጣም እናመሰግናለን። ሁላችሁንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንወዳችዋለን።።❤❤❤
"ትንንሽ ሕጻናትን የሚፈጥር እርሱ ይዋሐደው ዘንድ ሥጋን ካንቺ ፈጠረ ልጆችን የፈጠረ እርሱ በማኅፀንሽ አደረ” ሃይ አበ ዘያዕቆብ ም 88 ቁ 3-7
እኛ ፍጡራን ነን ወይስ ውሉዳን?
ወንድሜ በጉባኤ ቤት ሳታልፍ ይህን ያህል መገለጥ ያደለህ መንፈስ ቅዱ የተመሠገነ ይሀን። ቤተ ክርስቲያን እንደ አንተ ያሉትን ወንድሞች አቅርባ ልትንከባከብ እንጂ ልታዋክ አይገባም። ሰው በልቡ አምኖ ይፀድቃል በአፉመስክሮ ይድናልና ወንድሞች ሁሉ በወደረኞቻችሁ ዘንድ ይህን ለመመስከር ስላበቃችሁ ክርስቶስን አመሰግናለሁ። የእውነት አምላክ ስላላችሁ አይዟችሁ
በስማም እግዚአብሔር በሚያውቀው እንደዛሬ የተማርኩበት ቀን አላስታውሰውም ተመስገን ለወንድሜ አኬ እና ለመጋቢ😊❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቾውውውው❤❤❤❤
Wendimoche tebareku netela libesu
መምህር አዕምሮ እግዚአብሔር ይስጥልን! አንዳንድ ሰው ኢሹ መሆን ይፈልጋል ዝም ብሎ። እኔነኝ አዋቂ ማለት ተገቢ አይደለም። ቤ/ክ ሞልቶ የፈሰሰ ሊቃውንት አላት።
አከ፡በሪታ❤❤❤
Kale hiwot yasemalem
አኬን ትህትናውን ተጠቅመው ሊጥሉት ነው የፈለጉት እንደልቡ እኮ ሊሞግታቸው አልቻለም ምክንያቱም እሳቸው አባት ስለሆኑ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔርን አስቀድመህ ወደፊት🙏
አቤት ምክር ! ኦርቶዶክስ ከሆንሽ ማፈር አለብሽ። አኬ ያልተሰማውን ስሜት ስለተሰማሽ🫤ትህትናው ጥሩ ሆኖ ሳለ አኬ በእምነቱ ግን አይደራደርም ተግባብተው ነው ያወሩት እንጂ በይሉንታ እሺ ብሎ ያለፈው ነገር የለም። ሀሳባቸው አንድ ነው የአገላለፅ ልዮነት እንጂ። አትከፋፍይ ሁለቱም 1ናቸው።።።
@@Fev-gs5gl ሀሳባቸው አንድ አይደለም። አርመውታል። ቃል በስጋ ማለትና ክርስቶስ በስጋ ማለት ልዩነት አለው ከተዋህዶ በኃለ.. እና...በስጋው እና ለስጋው ማለትም ልዩነት አላቸው
የአኬ አመለካከት በማንበብ የተረዳውን እንጂ የአባቶችን ትምህርት አይቀበልም ትሁት ይመስላል ግን አላማው ሌላ ይመስለኛል ቀሲስ ዲበኩሉን ቤተክርስቲያን ያከበረቻቸውን ያላከበረ ሰው ነው አንባቢ ነው መምህር አይደለም የተረዳውን እንጂ ሚስጥራትን አያውቅም ብዬ አስባለው
🤔🙄😳👈Ara baki
ልዩነት አይታየኝም ሲነገር እሚስማማዉ የቱ ነዉ ኢሚል ነዉ እንጂ በጣም ደስ ይላል የሁለቱም
ልዩነቱ አልታየኚም?😲....በስጋው ማለትና ለስጋው ማለት ምን ማለት ነው? ልዩነቱ ገብቶሀል?...
ሙሉውን ያዳመጠ like ያድርገኝ
በርቱ ወንድሞቻችን ተውት እነ ታላቁ ምእመናን አሳዘኑ ምንም ቢሆን የገማ ትምህርት ነው ማለቱ ታላቁ ንስሀ ይግባ ስተት ካለ አደነዚ ሊቃውንት በትህትና መረዳዳት ጥሩ ነው
Ake gene betame eyetazebekuhe new erasehe metawerawene besemawe taferalehe chebechebawe asekerohale sekene bele wedeme
መጋቢ አእመረ ስለእውነት ቃለ እግዚአብሔር ያሰማልን። ሊቅ ማለት እንዲህ ነው ዝም ብሎ ሰምቶ ጥይት ካስጨረሱ በኋላ በመጨረሻ አንደበቱ እስኪተሳሰር በእርጋታ ማስረዳት። የብዙ የተዋህዶ ክርስትያኖችን ሲያውክ የነበረው የሰይጣን አጀንዳ ዛሬ በመጋቢ አእመረ ተምፕስሎ በድንግል ማርያም ልጅ ተመታ። አክሊል ወንድሜ እኔ ከልቤ እመቤቴን አዝንልሃለሁ። ሳታውቀው የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ፣ ካሃኖቶቿንና ሊቃውንቶቿን የግዕዝ ቋንቋንም ጨምሮ ዝቅ ዝቅ የሚያስደርግ ትልቅ ትዕቢት ልብህ ውስጥ አለ። ባንተ ቤት ያወቅህ ይመሳሃል። ብርሃነ ዓለም ቅዱስ ጳውሎስ እንኳን "ከእውቀት ከፍዬ አውቃለሁ" ነው ያለው። አንተ ግን የእኛን ቤተ ክርስትያን ስለነገረ ክርስቶስ ብዙም አይነገርም ስትል ህሊና ካለህ ያለህበትን የትዕቢት ደረጃ ቁልጭ አድርጎ ሊያሳይህ በተገባ ነበር። እንግሊዝኛ ለማወቅ የደከምክበትን ያክል ግማሹን ግዕዝ ብትማር ኖሮ እንደዚህ ባልሳትክ ነበር። ክርስቶስን የፈጠረውን ሥጋ ተዋሃደ ወይም በሥጋው ከማለት ይልቅ ሎቱ ስብሃት ክርስቶስ ፍጡር ነው ለማለት የደፈረ አንደበት ነገ ሌላም ከማለት አይመለስም። የተቃዋሚ ፓርቲዎች የሆነት ፕሮቴስታንቶች እንኳን ሲደሰቱ እያየህ የማይገባህ የዓላማ ነው የአእምሮ ብስለት ደረጃ ሊገባኝ አይችልም ። ለምንኛውም መጋቢ ሃዲስ እሸቱ "ግዕዝ የማይችል ሰው አማኝ እንጂ አሳማኝ መሆን አይችሉም" ያሉት ትምህርት ዛሬ በአንተ ላይ ተፈጸመ። የአብ ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ አስተዋይ ልቦና ይስጥህ ፣ አሜን
ኣክሊል ትህትናህ አይወሰድብህ ወንድሜ🙏
Ake ledega ayenetu betetenekeke teru newe yetenebebe hulu ayeweram
ቆይ በአጭሩ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በተዘጋ ቤት የገባው በስጋው ወይስ በመለኮቱ?የተጠመቀው በስጋው በመለኮቱ?ምራቅ እንትፍ ያለው በመለኮቱ ወይስ በስጋው?
የምንቀበለው የከበረ ደምና ስጋ የመለኮት የስጋ?
አልያስ መለኮት የተዋሀደው ስጋ?
ቃልስ ስጋ ኮነ አይደለም ወይ የሚለው ከሆነ በሀላ ለምን እንከራከራለን ተለወጠ አላለም እኮ።
በዚሁ አጋጣሚ ሁላችሁንም ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ስለሰጡን ማብራርያም እና ስለሚያነሷቸው ጥያቄዎች ትልቅ ነገር አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
ሠላም አኬ፡ ኢየሱስ ፍጡር እና ፈጣሪ ነው የሚልን የማይቀበሉትን መናፍቃን ልንላቸው አንችልም?
አኬ የሚያስተምረው ''ፍጡር ወፈጣሪ, ፍጡርም ፈጣሪም, ፍጡር ኢ-ፍጡር '' እንጂ ''ፍጡር ና ፈጣሪ'' አይልም ።
ወይ ጉድ አንተ ደሞ ምን አገባህ
"ፍጡር እና ፈጣሪ" አይባልም፡፡ ክርስቶስ በሥጋው ፍጡር አይባልም የሚል ግን ጭራሽ ክርስትያን አይባልም፡፡
ኮመንት ለማንበብ ብቻ ነዉ እንዴ የምትገባዉ አንዳንዴም ምን ተማርኩ በል እስቲ😂@@wegene2056
100 % አኬ ትክክል ነው ። ምክንያቱም አንድም ማስረጃ በራሱ አልተረጎመም ከአባቶች እንጂ
ቆይ በአጭሩ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በተዘጋ ቤት የገባው በስጋው ወይስ በመለኮቱ?የተጠመቀው በስጋው በመለኮቱ?ምራቅ እንትፍ ያለው በመለኮቱ ወይስ በስጋው?
ወው ወው አኬ ከመጣን በላይ ጎበዝ መጋባ አደገና አብነት መግባት አለባቸው እመቤቴን ቲፎዞ ምናምን አደልም ጠብ የሚል ቃል የለህም።
🟢The key point in the discussion በድንግልን ማህፅን አዲስ የሰው ዘር DNA አልተፈጠረም :: ክርስቶስ የዳዊት ዘር እና ስር ነው:: ክድንግል ማርያም ወስዶ ነው ስው የሆነው:: ቀረፅም ካልን ቀረጫው አካል የስው DNA. ነው
ኣስባችሁታል ግን ምንም ለማላዉቀዉ ለ እኔ ይሄንን ቢያስተምሩ
አረ ሰወች ተረጋጉ እነሱ እየተረዳድ ነዉ የምን ጭቅጭቅ ነዉ የምትሉት ።
ኧረ መጋቢያን በውስጥ አድርጉ ክርክራችሁን የጉባኤ ቤት ክርክር ለኛ አይነቱ ተራ ምዕመን ከማወዛገብ ውጪ አይጠቅመንም
አረ አናግሩት መጋቤ እርሱ ብቻ ተናጋሪ ትንሽ ፈታ ስጡት ለልጁ።
ወንድሞቸ ልንገረቹ ነገረ ስጋዌ ከኣኬ ኣትማሩ ትንሽ ሽግር ኣለው ሌላ ትምህርቱ ስሙት እንደ ወንድም ልምከራቹ ይጎድሎዋል ኣኬ ትንሽ ትምህርት ያስፈልጋሃል
አይ ወጣቶች!
ምእመኑን ወደሚያንጽ መግባት ሲኖርባችሁ ተመርምሮ ወደማያልቀው ውስጥ ገብታችሁ የጭቅጭቅ ዘመን አደረጋችሁት!
ወጣቶቹ ያመጡት ሳይሆን ክ ፕሮቴስታንቶች ተነስቶ ሲመልሱ ነው ውዝግቡ የተፈጠረው
@@Yorilua የአኔም ቅሬታ መናፍቃን በቀደዱት መንገድ ገብተው መንጎዳቸው ነው!
እንዲህ ዓይነት የእልህ አካሄድ ግብዝነት ነው፡፡ ግብዝነት ባይሆን ኖሮ ህጻኑም አዋቂውም ፤ የተማረውም ያልተማረውም ፤ አቡነ ዘበሰማያትን መድገም የማይችለውም ሊቁም እኩል በሚታደምበት መድረክ (ሶሻል ሚዲያ) እንዲህ ዓይነት አጨቃጫቂ አካሄድ አይከተሉም ነበር፡፡ ግን ለራሳቸው ምድራዊ ክብርና ዝና ቅድሚያ ስለሚሰጡ ይህንን አካሄድ ከሊቃውንት ጋር ብቻ ማድረግ አልፈለጉም! (ሰው ሰምቶ እንዲያደንቅላቸው ይፈልጋሉ!)
ጎባኤ ቤቱ ነው እነታላቁን ያሳሳተ እዴት የመፅሐፍን ትተው በራሳቸው ፅፈው ይርዳሉ ይህ ምንፍቅና ነው ክርስትና የተገለጠ ተፅፎ ያለቀ ለእኛ የተላለፈ ነው ማንም መቀነስ መጨመር አይችልም
መጋቢ አእመረ ትንሽ አቀዘቀዙልን። እነዚህ ልጆች ያወቁትን/ያነበቡትን/ ሁሉ እዚህ ወጥተው ካልተነተን ማለታቸው በፍጹም ጥሩ አይደለም። ቅዱስ ጳውሎስ ቃለ እግዚአብሔርን ወተት እና አጥንት ብሎ ይገልጸዋል። ወተት የሚገባቸው አሉ ፣ እነዚህም እንዳሁኑ ዓይነት ውይይት የሚጠነክርባቸውን ነው።
ወተት ወተት እያልክ ክርስቶስ ሊመጣ ነው
እየጠየቀ አስተማራቸው እኮ በጃችን ፅፈን ነው አስባላቸው ምንም ልዩነትም እንደሌለ አመኑ እኮ በስተመጨረሻ በዛ ላይ በማስረጃ አያወሩም እሳቸው
ተይ እንጁ አሳመናቸዉ እኮ
@@Hana-oc1fn ነው ብለሽ ነው? እኔ እንግዲህ እንዳቅሜ ነው የምረዳው፡፡ አንቺ ወደ "መራቀቅ" ደርሰሽ ይሆናል፡፡ እኔ ቃለ እግዚአብሔርን በመራቀቅ ሳይሆን በመገለጥ ይገባኝ ዘንድ በተማርኩት ልክ ለመመጻደቅ አልችልም፡፡ እንደቸርነቱ ይግለጥልን ፣ እንደምርምራችን አይሁንብን! የአይሁድ ምርምርም ጌታን እንዳያውቁት ሰወረባቸው እንጅ ሌላ ነገር አላተረፈላቸውም! ምርጫችሁ ከሆነ ተመራመሩ ፣ እኔን ግን አምላኬ በቸርነቱ ከዚህ ይጠብቀኝ!
@@Libawit ስለማመንና ማሳመን አይደልም እኔ የተናገርኩት! የማውቀውን ሁሉ ስሙልኝ እያሉ ፣ የታዳሚን አቅም ሳያገናዝቡ በየሶሻል ሚዲያው ለጭቅጭቅ መታተራቸው ነው የሚያሳዝነኝ! የእነሱን ሐሳብ የሚደግፍ መጽሐፍም ሆነ ሰው ሲያገኙ ይጠቀሙበታል ፤ ካልሆነ ግን በፍጹም ለቤተክስቲያን መታዘዝ እንደማይፈልጉ በሚገባ እያሳዩን ነው! ዋና ነገራቸው የግላቸው ክብር ነው!
አኬ አስተዉል አንዳንዴ ካላወቅህ ለማወቅ አንቢብ መምህሩ በደንብ እያብራሩ ነው
ደደብ እስቲ አትፍረጂ እንማርበት
የቀና ብዙ ያወራል
@@user-ve7ec2bn3q
እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ ስድቡ በጣም የእግዚአብሔርን ቃል የምታውቅ/ቂ እንደሆነ በስድቡ ይታወቃል።አፍ ሲከፈት...
አኬ ዛሬ ወረድክብን.
ሁለቱንም የሊቀ ሊቃውንት ሸምጥጦ ካዱ እና የርሱ በእጅ የተፃፈ እንመን ትንሽ እንኳን አታፍርም ለማንኛውም አኬ የተማረ ሰው መሆንህ አስመስክራሃል ከነ ትህትና መጋቤ የሚረባ አደለም የራሱ ብቻ ትክክል የሚል
አዕመረ የሚባለው ሰውዬ ምንም የሚናገረው ሁሉ ፍሬ የለውም