Million worku
Million worku
  • 26
  • 60 541
ለማንም መናገር የሌለብ ሚስጥሮች !Secrets that should not be told to anyone!
እንዳንድ ሠዎች ሲደሰቱም ሆነ ሲከፉ
የልባቸውን ሁሉ ሳያስቀሩ አብዝተው ለሠዎች ይናገራሉ ! እቅዶቻቸውን አምነዋለው ለሚሉት ሰው ይተነትናሉ ። በዚህም ምክንያት በህይወታቸው በእጅጉ መሰበርን እና ፀፀትን ያስተናግዳሉ ! የሚናገሩትን ሁሉ ባለ መምረጣቸው ያልጠበቁትን ዋጋ ይከፍላሉ። ሁለት ጆሮ እና አንድ ምላስ ለምን እንደተሰጠን ብናስተውል ከስህተት እንድናለን !በህይወታችን ለማንም ማካፈል የሌለብን ሚስጥሮች አሉን ።
በዛሬ ሺዲዮ ላይ በዝምታ ውስጥ ያለውን ጥልቅ ሀይል እስከመጨረሻው እንወያያለን ቪዲዮውን like በማድረግ ጀምሩት ለቻናሉ አዲስ ከሆኑ subscribe በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ ! #dawit #habesha #josi #motivation #changeyourhabitschangeyourlife #etv #ebs #መለወጥ #inspiration #ንስር !
มุมมอง: 636

วีดีโอ

የስኬቶችህ እንቅፋቶች እነዚህ ናቸው!These are the barriers to your success!
มุมมอง 16621 วันที่ผ่านมา
#habesha #mikereayemiro #motivation #dawit #josi #changeyourhabitschangeyourlife #dawit #ebs #etv #habesha #inspiration #josi #motivation #መለወጥ #ንስር በተሳኩልህና ባልተሳኩልህ ነገሮች እራስህን አትመዝን ማንነትህንም አትለካ የማንነትህን ዋጋ በተሳኩልህና ባልተሳኩልህ ሁኔታዎች አንጻር ከፍና ዝቅ የማድረግ ምልከታ ካለህ ይህ ሁኔታ አደገኛ ነውና ውለህ ሳታድር አስብበት፡፡ ይህ ሁኔታ ለብዙ መዘ0ዞች በርን"''' የሚከፍተውን የአለመሳካት ፍርሃት ስሜትን ያስከትልብሃል፡፡ አለመሳካትን እጅጉን የሚፈራ ሰው ደግሞ የተለያዩ ስነ-ልቦናዊ ተጽእኖዎች ስ...
ሁሉም ሰው ሊያውቃቸው የሚገቡ 10 ሚስጥሮች !!10 secrets that everyone should know!!
มุมมอง 36528 วันที่ผ่านมา
#changeyourhabitschangeyourlife #dawit #ebs #etv #inspiration #habesha #motivation #josi #መለወጥ #ንስር ከሰዎች ስውር ወጥመድ ላማምለጥ ይህን ብቻ አድርግ አንድ የስነ-ልቦና አዋቂ እንዲህ ሲል ተናገረ፡- “ማንኛውም ሰው ያልሆነውን መስሎ በመኖር ወይም በአስመሳይነት ከሶስትና ከአራት ወራት በላይ የመቆየት አቅም የለውም፡፡ ሰዎች በዚህ ጊዜ ውስጥ እውነተኛ ቀለማቸውንና እናንተን የቀረቡበትን እውነተኛ የመነሻ ሃሳብ አውቀውትም ሆነ ሳያውቁት መግለጣቸው አይቀርም”፡፡ people's hidden traps A psychologist said: "No one can sustain more t...
እንዳትለወጥ ጠላትህ ማን ነው ? እጅግ ድንቅ ትምህርት Who is your enemy so that you don't change? A wonderful lesson
มุมมอง 221หลายเดือนก่อน
ትልቁ ፈተናህ ምንድነው? በብዙ ርቀት ወደኋላ ያስቀረህ ነገር ምንድነው? የምታስበውን ሰው እንዳትሆን፣ ያለምከውን ነገር እንዳታሳካ፣ ያቀድከው ስፍራ እንዳትደርስ የከለከለህ ነገር ምንድነው? ደብሮሃል? ሁሉም ነገር ሰልችቶሃል? ተነሳሽነት አጥተሃል? የሚደግፍህ ሰው አላገኘህም? ምክንያት መደርደር ከፈለክ ሁሌም ምክንያት ይኖርሃል። ነገር ግን ምክንያት ከማብዛት በላይ የሚጠቅምህ ከምክንያትህ በላይ ሆ መገኘት ነው። #changeyourhabitschangeyourlife #dawit #ebs #habesha #etv #motivation #josi #inspiration #መለወጥ #ንስር
ድንቅ አቅም ያለው ትምህርት /How can I renew my life? Education with great potential
มุมมอง 248หลายเดือนก่อน
እንደ አዲስ፣ ቀድሞ እንዳልነበረ፣ ሆነህ እንደማታውቀው፣ በማንም እንደማትታወቀው እንደሌላ ሰው በሌላ ማንነት፣ በሌላ አመለካከት፣ በሌላ አስተሳሰብ እንደገና መታደስና መሰራት ትችላለህ። ያለፈው ታሪክህን እንደ አዲስ መፃፍ፣ የተበላሸው ስብዕናህን ዳግም መገንባት፣ ያጠፋሀውን ጥፋት ማረምና ማስተካከል ትችላለህ። እጅግ ድንቅ ህይወት ለዋጭ ትምህርት ሰብስክራይብ ሼር ላይክ You can be renewed and work as a new person, as you have never been before, as you have never been, as you are unknown to anyone, with another identity, another pe...
ሁሉም ሰው ሊሰማው የሚገባ እጅግ ድንቅ ትምህርት !A wonderful lesson that everyone should hear!
มุมมอง 264หลายเดือนก่อน
በህይወት ሳለን ምንም ነገር ማድረግ አዎ! የመቼ ሰው ናችሁ? የትናንት? የነገ? ወይስ የዛሬ? የቀድም? የቦሃላ? ወይስ የአሁን? ያሰባችሁትን ለማድረግ መቼ ይመቻችኋል? የመረጣችሁን ሰው ለመሆን መቼን ትመርጣላችሁ? መቼ ላይ ተገኝታችሁ መቼ ማትረፍ ትመርጣላችሁ? ከሀሳባችሁ ብዛት የተነሳ እቅድ በእቅድ የምትሆኑበት ወቅት ይኖራል። እቅድ ብቻውን ግን ትርፍ የለውም። የዛሬ ሰዎች ሁሌም ተሸላሚዎች ናቸው።Nothing to do while we are alive Yes! When are you? Yesterday? tomorrow? Or today? Early? Where are you? Or the present? When will you be able ...
የት ናቸው !! እጅግ ድንቅ ትምህርት !!where are they !! Great lesson!!
มุมมอง 323หลายเดือนก่อน
የት ናቸው? ፨፨/////፨፨ ብቻህን መጓዝ ስትጀምር እንዲረዱህ፣ እንዲገነዘቡህ የምትጠብቃቸው ሰዎች የት ናቸው? የምትፈልገውን ገንዘብ እንደሚያበድሩህ የተማመንክባቸው ሰዎች የት ናቸው? ህይወትህን እንደሚቀይሩልህ ተስፋ ያደረክባቸው ሰዎች የት ናቸው? ብትወድቅ እንደሚያነሱህ፣ ብትቸገር እንደሚያግዙህ፣ ብታጣ እንደሚሰጡህ፣ ብትታረዝ እንደሚያለብሱህ በልበሙሉነት ስታወራላቸው የነበርክላቸው ሰዎች የት አሉ? በእርግጥም ስትፈልጋቸው የት ገቡ? ከምርም ሲያስፈልጉህ ወዴት ተሸሸጉ? አንድ ሰሞን ከአምላክህ በላይ በእነርሱ ተማምነህ ነበር፤ የሆነ ጊዜ ከእራስህ በተሻለ እነርሱን ጠብቀህ ነበር። ምንም ነገር ልታይባቸው ትችላለህ፣ ምንም ሊ...
2017 ዳግም ነፍስ ዘራህ! እጅግ ድንቅ ትምህርት !!Re-sow the soul
มุมมอง 246หลายเดือนก่อน
ዳግም ነፍስ ዘራህ! ፨፨፨፨////////፨፨፨፨ አጭር ሆ የረዘመ፣ ቀላል ሆ የከበደ፣ የማይጎዳ ሆ የጎዳን፣ ማሳደግ ሲኖርበት ያላሳደገን፣ ያላበረታን፣ ያላፀናን ልክ እንደ ጅረት የሚፈስ የህይወት መንገድ፣ የህይወት አጋጣሚ አለ። እንዳያያዙ ቢሆን ብረሃን ናፍቆት ብቻ ይሆን ነበር፤ እንዳመጣጡ ቢሆን ነገ ምኞት ብቻ ይሆን ነበር፤ እንደ ክብደቱ፣ እንደ ክፋቱ ቢሆን የኛ መሰንበት፣ የኛ መቆየት፣ የኛ ዳግም መለምልም፣ ዳግም መወለድ እንደ ጉም የማይጨበጥ ነበር። ነገር ግን አልሆነም፤ ጓዳችንን የሚያውቅ አምላክ አለ፣ ውጣቸንን የሚረዳ፣ ፅናታችንን የሚመዝን፣ ተስፋችንን የሚያይ፣ በትእግስታችን የሚለካን ሩህሩህ አምላክ አለ፤ እርሱም...
ሁለም ሰው ሊያውቃቸው የሚገቡ 6 የስውር ሳይኮሎጂ ስነ ዘዴ!
มุมมอง 315หลายเดือนก่อน
ሁሉም ሰው ሊያውቃቸው የሚገቡ 6 ስውር የ psychology ታክቲኮች ስውር psychology ወይም dark psychology አንዱ የስነልቦና ዘርፍ ሲሆን ሰዎችን የመቆጣጠሪያ እና ተፅእ ውስጥ የማድረጊያ ሳይንሳዊ ጥበብ ነው ! ሳይኮሎጂ በአጠቃላይ የሰውን ባህሪ ሲያጠና ስውር ሳይኮሎጂ ይህን እውቀት ይጠቀማል ። ብዙ ሰዎች ባያውቁትም የስውር ሳይኮሎጂ ዘዲዎችን ይጠቀማሉ ። ይህም የሆነበት ምክንያት ለተጠቃሚው ህይወትን ቀላል ስለሚያደርግ ነው ። ቀላል እና አቋራጭ መንገድ ደግሞ ብዙዎቻችን እንወዳለን ። ስውር psychology ማነቃቃትን ማሳመንን እና ውስጣዊ ስሜትን ስለሚጠቀም ። ተጎጂውን በጉዳዪ ላይ ጠለቅ ብሎ እንዳያስብ...
ህይወትህን ለመቀየር ማንም ያልነገረህ 7 ሚስጥር! The secret that no one told you !
มุมมอง 324หลายเดือนก่อน
ዉድ ተመልካቾቼ በዛሬው ቪዲዮ ላይ በ2017 በአዲሱ አመት ህይወታችንን የሚቀይሩ የንስር ልማዶችን ሲሆን በሚገባ ህይወታችንን ማንነታችን በአመለካከት በማህበራዊ ህይወት በኢኮኖሚ የሚለውጡን ናቸው ! ሺዲዮን እስከመጨረሻው ተከታተሉት ! Do you want to change your financial life with perspective? The secret that no one told you to change your life!!! #motivation #መለወጥ #mikreayemiro #josi #dawit dream # #inspiration #changeyourhabitschangeyourlife change #ንስር #habesha #inspire Ethiop...
ማንም እንዲቆጣጠርህ አትፍቀድ ! እጅግ ድንቅ ትምህርት /Don't let anyone control you
มุมมอง 746หลายเดือนก่อน
ማንም እንዲቆጣጠርህ አትፍቀድ ! እጅግ ድንቅ ትምህርት /Don't let anyone control you
በእነዚህ ሁኔታዎች ውስጥ ዝምታን ምረጥ ! /Choose silence in these situations/inspire Ethiopia /"dawit dream
มุมมอง 713หลายเดือนก่อน
በእነዚህ ሁኔታዎች ውስጥ ዝምታን ምረጥ ! /Choose silence in these situations/inspire Ethiopia /"dawit dream
ህይወትህን መቀየር የሚችሉ ልማዶች /Habits that can change your life !
มุมมอง 1.1K2 หลายเดือนก่อน
ህይወትህን መቀየር የሚችሉ ልማዶች /Habits that can change your life !
በሠዎች ስትገፉ ይህን አድርጉ /Do this when pushed by people/እጅግ ድንቅ ትምህርት /
มุมมอง 4K2 หลายเดือนก่อน
በሠዎች ስትገፉ ይህን አድርጉ /Do this when pushed by people/እጅግ ድንቅ ትምህርት /
ለማንም ማጋራት የሌለብን 5ሚስጥሮች /እጅግ ድንቅ ምክር /5 personal secrets you should not share
มุมมอง 2.4K2 หลายเดือนก่อน
ለማንም ማጋራት የሌለብን 5ሚስጥሮች /እጅግ ድንቅ ምክር /5 personal secrets you should not share
ህይወታችን እንዳይለውጥ ያሠሩን ሰንሰለቶች /እጅግ ድንቅ ትምህርት/ታተርፉበታላቹ /6 chains that keep us from changing our lives
มุมมอง 5K2 หลายเดือนก่อน
ህይወታችን እንዳይለውጥ ያሠሩን ሰንሰለቶች /እጅግ ድንቅ ትምህርት/ታተርፉበታላቹ /6 chains that keep us from changing our lives
አሁኑኑ ጀምር !!! እጅግ ህይወትን የሚለውጥ ድንቅ ትምህርት እንዳታልፋት / ለእናንተ ለተመልካቾቼ) Start now /
มุมมอง 2.3K2 หลายเดือนก่อน
አሁኑኑ ጀምር !!! እጅግ ህይወትን የሚለውጥ ድንቅ ትምህርት እንዳታልፋት / ለእናንተ ለተመልካቾቼ) Start now /
ቅዠታም አትሁን ! እጅግ ድንቅ ትምህርት / dont be ....ህይወትህን የሚለወጥ ድንቅ ትምህርት
มุมมอง 1K2 หลายเดือนก่อน
ቅዠታም አትሁን ! እጅግ ድንቅ ትምህርት / dont be ....ህይወትህን የሚለወጥ ድንቅ ትምህርት
በፍፁም እንዳታቆም !እጅግ ድንቅ ትምህርት /Never stop (Never give up !
มุมมอง 2.4K2 หลายเดือนก่อน
በፍፁም እንዳታቆም !እጅግ ድንቅ ትምህርት /Never stop (Never give up !
ህልምህን ለመኖር ራስህን አሸንፍ !እጅግ ድንቅ ችምህርት (ክፍል 1)/Unleash Your Inner Power: Strategies for Winning at Life
มุมมอง 3.7K2 หลายเดือนก่อน
ህልምህን ለመኖር ራስህን አሸንፍ !እጅግ ድንቅ ችምህርት (ክፍል 1)/Unleash Your Inner Power: Strategies for Winning at Life
ርካሽ አትሁን/ በማይመጥንህ ቦታ እና ሁኔታ ላይ አትገኝ/Inspire Ethiopia /Don't be Cheap /know your value/🎤
มุมมอง 18K3 หลายเดือนก่อน
ርካሽ አትሁን/ በማይመጥንህ ቦታ እና ሁኔታ ላይ አትገኝ/Inspire Ethiopia /Don't be Cheap /know your value/🎤
ዝምታ በህይወታችን ላይ የሚያሳድረው ድብቅ ሀይል ! እጅግ ድንቅ ትምህርት /Inspire Ethiopia /The power of silent .
มุมมอง 10K3 หลายเดือนก่อน
ዝምታ በህይወታችን ላይ የሚያሳድረው ድብቅ ሀይል ! እጅግ ድንቅ ትምህርት /Inspire Ethiopia /The power of silent .
እራሳቹሁን ለመሆን ይህን ብቻ አድርጉ/ማንም ያልነገራቹ ሚስጥር/ inspire Generation/Inspire Generation
มุมมอง 3.2K3 หลายเดือนก่อน
እራሳቹሁን ለመሆን ይህን ብቻ አድርጉ/ማንም ያልነገራቹ ሚስጥር/ inspire Generation/Inspire Generation
በ 3 ወር ውስጥ ህይወትህን ቀይር / በቀላሉ ህይወትህን እንድትለዉጥ ይረዳሀል/inspire Generation
มุมมอง 1.7K3 หลายเดือนก่อน
በ 3 ወር ውስጥ ህይወትህን ቀይር / በቀላሉ ህይወትህን እንድትለዉጥ ይረዳሀል/inspire Generation
ህይወትህን ለመቀየር ማንም ያልነገረህ ሚስጥር /how to change my life completely in 3 month /inspire Generation
มุมมอง 9813 หลายเดือนก่อน
ህይወትህን ለመቀየር ማንም ያልነገረህ ሚስጥር /how to change my life completely in 3 month /inspire Generation
ይሄ ትምህርት ያስፈልገሀል! /ማንም ያልነገረን የህይወት ሚስጥር / Inspure Generation
มุมมอง 7313 หลายเดือนก่อน
ይሄ ትምህርት ያስፈልገሀል! /ማንም ያልነገረን የህይወት ሚስጥር / Inspure Generation

ความคิดเห็น

  • @mikre_aimro
    @mikre_aimro 14 วันที่ผ่านมา

    Thanks Milla!🙏🎉

    • @millitube123
      @millitube123 14 วันที่ผ่านมา

      Betam amesegenalew

  • @Hggh-b5p
    @Hggh-b5p 19 วันที่ผ่านมา

    Thanks

  • @Hggh-b5p
    @Hggh-b5p 19 วันที่ผ่านมา

    Wow thank you and continyou😅😅😅😅

  • @ZineZinash
    @ZineZinash 20 วันที่ผ่านมา

    Tiru new berta

  • @salmabeyene5768
    @salmabeyene5768 25 วันที่ผ่านมา

    Thank you

  • @MuseNaasir
    @MuseNaasir 28 วันที่ผ่านมา

    Tikikil thankyou bro

    • @millitube123
      @millitube123 28 วันที่ผ่านมา

      Thanx betam

  • @AllQua-wn2bg
    @AllQua-wn2bg 29 วันที่ผ่านมา

  • @adisetegegn
    @adisetegegn หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነዉ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @millitube123
      @millitube123 29 วันที่ผ่านมา

      Betam.amezegenalew

  • @FasikaMieraf
    @FasikaMieraf หลายเดือนก่อน

    betam desylal enamesegnalen bertalm .... gn ykrtana abzagnaw motivetional speakeroch volume kalchemeru yaweru aymeslachewum please hasabh enji volume ayasfelgenm dmtsih ergata alew tnsh volume kens keza ayzon

    • @millitube123
      @millitube123 หลายเดือนก่อน

      Thanx

    • @millitube123
      @millitube123 หลายเดือนก่อน

      Betam.amesegenalew genbi.aseteyayet nw yGeyehut

  • @ufayiseeDejene
    @ufayiseeDejene หลายเดือนก่อน

    😢😢እሺ የኔ ዎንድሜ ❤❤

    • @millitube123
      @millitube123 หลายเดือนก่อน

      Ameagenalew

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 หลายเดือนก่อน

    • @millitube123
      @millitube123 หลายเดือนก่อน

      Thanx afomi

  • @millitube123
    @millitube123 หลายเดือนก่อน

    ወዳጆቼ በኮሜንታቹ ይበልጥ እንድንሰራ ታበረታቱናላቹ !!!

  • @millitube123
    @millitube123 หลายเดือนก่อน

    Please subscriber share like አድርጉ

  • @BedluMengstu
    @BedluMengstu หลายเดือนก่อน

    Thank you ❤

    • @millitube123
      @millitube123 หลายเดือนก่อน

      You're welcome 😊

  • @millitube123
    @millitube123 หลายเดือนก่อน

    Amesegenalehu betam

  • @tselotanamo
    @tselotanamo หลายเดือนก่อน

    Betam asetemari channal nw bezihu ketel

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን እኔ ተስፋዬም የምገደፈውም የምጠብቀው እግዚአብሔርን ብቻ ነው እሱን የተደገፈ ወርቁ አይወርቅ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @WSz-dz6bc
    @WSz-dz6bc หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እኔ ይኸ ሁሉ ገጥሞኛን😢😢😢😢😢

  • @IlyaasMuhamed
    @IlyaasMuhamed หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @millitube123
      @millitube123 29 วันที่ผ่านมา

      Egig betam amesegenslew

  • @millitube123
    @millitube123 หลายเดือนก่อน

    የተወደዳችሁ አድማጮቼ ከዚም በጣም ብዙ አይነት የdark psychology አይነቶች ይኖራሉ ። ለዛሬ ይዤላቹ የመጣሁት ይህን ይመስላል ከነዚህ 6 ስውር ሳይኮሎጂ የተማራችሁበትን በcomment section ላይ አስቀምጡልኝ ። ለቻናሉ አዲስ ከሆኑ subscribe በማድረግ የደውል ምልክቱን በመጫን ቪዲዮ ሲለቀቅ ሀል እንዲደርሳቹ ማድረግ ትችላላቹ ።

  • @millitube123
    @millitube123 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ❩

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much ❤

    • @millitube123
      @millitube123 หลายเดือนก่อน

      You're welcome 😊

    • @millitube123
      @millitube123 หลายเดือนก่อน

      betam amesgenalew

  • @ShetayiMulgita
    @ShetayiMulgita หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 หลายเดือนก่อน

    True ❤❤

  • @ufayiseeDejene
    @ufayiseeDejene หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤

  • @tselotanamo
    @tselotanamo หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @tselotanamo
    @tselotanamo หลายเดือนก่อน

    Enameswgenalen kelib ladametew denk temihert nw

  • @millitube123
    @millitube123 หลายเดือนก่อน

    ዉድ የቻናሌ ቤተሰቦች ቪዲዮን አይተው ሲጨርሱ ልባዊ አስተያየቶን አይንፉጉን የእናንተ አንድ ኮሜንት ለቻናሉ

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg หลายเดือนก่อน

    በተፈጥሮዬ ዝምተኛ ነኝ በዝምታ ውስጥ ብዙ መስራት ደስ ይለኛል የናቁኝ ሰዎች አሽቀንጥሬ ጥዬ እራሴን ልሸልም ጫፍ ደርሻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ዝምታ ትልቅ አቅም አለው እኔ ተጠቅሜበታለሁ እናንተም ተጠቀሙበት እናመሰግናለን❤❤❤🙏

    • @millitube123
      @millitube123 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን የእናንተ እዉነተኛ አስተያየት ለቻናሉ አቅም ነወ። ስለገንቢ አስተያየትሽ ከልብ እናሳመግናለን ! በቀጣይ በምን ሀሳብ ላይ ቪዲዮ እንድንሰራ ትያለሽ !

    • @millitube123
      @millitube123 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን የእናንተ እዉነተኛ አስተያየት ለቻናሉ አቅም ነወ። ስለገንቢ አስተያየትሽ ከልብ እናሳመግናለን ! በቀጣይ በምን ሀሳብ ላይ ቪዲዮ እንድንሰራ ትያለሽ !

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg หลายเดือนก่อน

    ደጋግሜ ተማዳመጥ የተነሳ ሱስ ሆነብኛል ደስ የሚል የማይሰለች ድምጽ አለህ በርታ ወንድማች በጣም እናመሰግንሃለን

    • @millitube123
      @millitube123 หลายเดือนก่อน

      በጣም ከልቤ አመሰግናለው

  • @tselotanamo
    @tselotanamo หลายเดือนก่อน

    Wow ❤

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 หลายเดือนก่อน

    በጣም 😭💔😭

    • @millitube123
      @millitube123 หลายเดือนก่อน

      Amesegenalew betam

  • @FantayAbate
    @FantayAbate หลายเดือนก่อน

    thanks5

    • @millitube123
      @millitube123 หลายเดือนก่อน

      Amesegenalew wendemi be ketaye mn liseralachu

  • @millitube123
    @millitube123 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለው በጣም

  • @tsehayeneshlomboreadeye9636
    @tsehayeneshlomboreadeye9636 หลายเดือนก่อน

    Thank you❤❤❤❤❤

    • @millitube123
      @millitube123 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ የእናንተ እውነተኛ አስተያየት ለቻናሉ መሠረት ነው።

    • @millitube123
      @millitube123 หลายเดือนก่อน

      You are so welcome

  • @ScienceMan-h7l
    @ScienceMan-h7l หลายเดือนก่อน

    It's normal

  • @NattyEriso
    @NattyEriso หลายเดือนก่อน

    I am the best

  • @AbduZeyad-f9l
    @AbduZeyad-f9l หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @millitube123
    @millitube123 หลายเดือนก่อน

    Subscribers like share

  • @GgGg-j1i
    @GgGg-j1i หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @ItelPhonetastic-x1y
    @ItelPhonetastic-x1y หลายเดือนก่อน

    😢😢 😢😢😢😢❤❤❤

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
    @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ หลายเดือนก่อน

    ይመችህ ሀቢቢ👍👍👍😍🌹

  • @millitube123
    @millitube123 หลายเดือนก่อน

    Subscriber like share

  • @IlyaasMuhamed
    @IlyaasMuhamed 2 หลายเดือนก่อน

    በእውነትህ ኑርልን ወንድሜ ❤❤❤❤❤

    • @millitube123
      @millitube123 หลายเดือนก่อน

      Betam.amesegenalew

  • @millitube123
    @millitube123 2 หลายเดือนก่อน

    Subscribe share comment

  • @ከታገሱሁሉምያልፍል
    @ከታገሱሁሉምያልፍል 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @AhmedNuru123Google
    @AhmedNuru123Google 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @AhmedNuru123Google
    @AhmedNuru123Google 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍❤❤

  • @AhmedNuru123Google
    @AhmedNuru123Google 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @alexethio
    @alexethio 2 หลายเดือนก่อน

    Tnx bro