- 20
- 33 409
ሳምኬት ሚድያ / Samket Media
United States
เข้าร่วมเมื่อ 5 พ.ย. 2015
ክርስትና ሾው አይደልም የሚኖር ህይወት ነው ከስም በላይ በግብር የሚገለጽ አካላዊ ኑሮ ነው። ቅዱሳን ስለክርስትና ከማወቅ በላይ ክርስቲያን የሆኑ ናቸው ወደ ጸጋ አማልክነት ለመቀየር ከ እግዚአሔር ጋር አንድነት መፍጠር ነው ክርስትና። ስለዚህም ሰዎችን ወደ በጎ ስራ ለመምራት ህሊናንም በበጎ ምግባር ለማቅናት የ ኢየሱስ ክርስቶስን ሕይወት የኑሩትን ቅዱሳን ብርሃን በዚህች ደካማ ስጋችን እንገልጣቸው ዘንድ የተገባ ነው። እነርሱ የተቀበሉትን የክርስቶስን ብርሃን ለዓለም እንዳቀበሉ እንዳብሩ ሁሉ እኛም በእውነት መንገድ እንድንጓዝ ምሳሊዎቻችን ናቸው። ሳምኬትም ስራው ይሄው ነው በሃዋርያት ትውፊትና ቅብብሎሽ የመጣውን እውነት ማንጸባረቅ ነው።
ቸሩ አምላካችን ክብሩን እንድናገር ስለፈቀደልን የተመሰገነ ይሁን አሜን።
ቸሩ አምላካችን ክብሩን እንድናገር ስለፈቀደልን የተመሰገነ ይሁን አሜን።
วีดีโอ
የጌታ ቅዳሴ (ቅዳሴ እግዚእ) በሰማይ የሃሉ ልብክሙ |Anaphora of Lord Jesus Christ |
มุมมอง 12210 หลายเดือนก่อน
ጸሎተ ቅዳሴ በዚህ ምድር ያለችው ቤተ ክርስቲያን ከሰማያውያን መላእክት ጋር ኅብረት የምትፈጥርበት ሥርዓት፣ እግዚአብሔር በአንድያ ልጁ ሞት ለገለጸልን ታላቅ ፍቅር የምስጋና መሥዋዕት የምታቀርብበት የአምልኮዋ ማዕከል ነው፡፡ ልባችሁ በሰማይ ይኑር የሚለው አምላካዊ መልእክት ወደ ፊት በመንግሥተ እግዚአብሔር ከሰማያውን መላእክት ጋር የምንፈጽመውን አምልኮ በምድር ሆነን መለማመድ ወደሚያስችለን ሕይወት የሚመራን አምላካዊ ትእዛዝ ነው፡፡ ምእመናንም ‹‹አዎን ልቡናችን በሰማይ ይኑር፡፡ ስለ ስምህ አጽናን፤ ጌታችን እና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ የተዘጋጀንም አድርገን›› በማለት ልቡናን በሰማይ ማኖር ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ እ...
ሲኦል ይህን ትመስላለች የሀጥዕ ሰው ነብስ ክፍል ፩
มุมมอง 4310 หลายเดือนก่อน
ሲኦል :-ጥሩ ያላደረጉ ኃጥአን ከዚህ አለም በሞቱ ጊዜ ነፍሳቸው እስከ ዘመነ ምፅአት ድረስ የሚቆይበት የስቃይ ቦታ ነው:: #subscribe #subscribetomychannel #subscribers #subscribeforsubscribe #subscriber #youtubesubscribers #jualsubscribe #subscribetopewdiepie #subscribenow #subscribe4subscribe #jualsubscribersyoutube #subscriberyoutube #likeandsubscribe #subscribetomyyoutube #jualsubscribeyoutube #subscribetome #subscribeme #subscribetom...
ጥንተ አብሶ 'እመቤታችን ላይ ለሚነሱ የመናፍቃን ጥያቄዎች መልስ' መምህር ኢዮብ ይመኑ
มุมมอง 9410 หลายเดือนก่อน
#youtube #youtuber #instagram #music #love #spotify #tiktok #follow #like #explorepage #youtubers #youtubechannel #gaming #twitch #video #instagood #hiphop #memes #viral #subscribe #gamer #rap #facebook #explore #ps #art #soundcloud #k #artist #trending
ግሩም ጥያቄና መልስ ከመጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ጋር Megabe Hadis Eshetu Alemayew new Orthodox sibket
มุมมอง 810 หลายเดือนก่อน
#subscribe #subscribetomychannel #subscribers #subscribeforsubscribe #subscriber #youtubesubscribers #jualsubscribe #subscribetopewdiepie #subscribenow #subscribe4subscribe #jualsubscribersyoutube #subscriberyoutube #likeandsubscribe #subscribetomyyoutube #jualsubscribeyoutube #subscribetome #subscribeme #subscribetomyyoutubechannel #pleasesubscribe #subscribermurah #jualsubscribers #subscribet...
ለ 10ደቂቃ ጴንጤ አልሆንም በመጋቤ ሐዲስ ቀሲስ እሸቱ
มุมมอง 31510 หลายเดือนก่อน
#youtube #youtuber #instagram #music #love #spotify #tiktok #follow #like #explorepage #youtubers #youtubechannel #gaming #twitch #video #instagood #hiphop #memes #viral #subscribe #gamer #rap #facebook #explore #ps #art #soundcloud #k #artist #trending
"ማንን ላግባ " አባ ገብረ ኪዳን
มุมมอง 6310 หลายเดือนก่อน
#youtube #youtuber #instagram #music #love #spotify #tiktok #follow #like #explorepage #youtubers #youtubechannel #gaming #twitch #video #instagood #hiphop #memes #viral #subscribe #gamer #rap #facebook #explore #ps #art #soundcloud #k #artist #trending
🔴ራሳችንን የምናይበት ድንቅ የተግሳጽ ትምህርት መምህር ኢዮብ ይመኑ "አላገኙትም"
มุมมอง 5710 หลายเดือนก่อน
#youtube #youtuber #instagram #music #love #spotify #tiktok #follow #like #explorepage #youtubers #youtubechannel #gaming #twitch #video #instagood #hiphop #memes #viral #subscribe #gamer #rap #facebook #explore #ps #art #soundcloud #k #artist #trending
ለዚህ ፆም የደረሳችሁ ሁሉ ይህን ማድረግን አትርሱ እጅግ ድንቅ መልእክት ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ሰብስክራይብ አድርጉ
มุมมอง 9710 หลายเดือนก่อน
#youtube #youtuber #instagram #music #love #spotify #tiktok #follow #like #explorepage #youtubers #youtubechannel #gaming #twitch #video #instagood #hiphop #memes #viral #subscribe #gamer #rap #facebook #explore #ps #art #soundcloud #k #artist #trending
ጊዮርጊስ ለ ኢትዮጽያ አዲስ የ አድዋ ዝማሬ | St. George for Ethiopia new Sing
มุมมอง 50211 หลายเดือนก่อน
In 1896, Ethiopia made history by defeating the Italian army in the Battle of Adwa. This victory marked the first time that an African nation successfully repelled a European colonial power. Led by Emperor Menelik II, Ethiopian forces displayed unmatched unity and courage in the face of imperialism. The Battle of Adwa not only secured Ethiopia's independence but also inspired other African nati...
የ ቅድስት ሥላሴ ተወዳጅ መዝሙራት ስብስብ
มุมมอง 11111 หลายเดือนก่อน
የሁሉ ፈጣሪ የዓለም ገዢ አምላካችን እግዚአብሔር ለስሙ ክብር ይግባውና በሐምሌ ፯ ቀን ወደ ጻድቁ አብርሃም ቤት በመግባት በአንድነትና በሦስትነት ክብሩ ተገለጠለት፡፡ በዚህች በተከበረችም ቀን አብርሃም በደጃፉ ሆ ዓይኖቹን አንሥቶ ሲመለከት ሦስት አረጋውያንን አየ፤ ሮጦ ሄዶም ተቀበላቸው፡፡ ‹‹ውኃ እናምጣላችሁ፤ እግራችሁን እንጠባችሁ፡፡ ከዛፉም ሥር ዕረፉ፤ እንጀራም እናምጣላችሁና ብሉ፤ ከዚያም በባሪያችሁ ዘንድ ከአረፋችሁ በኋላ፥ ወደ አሰባችሁት ትሄዳላችሁ›› አላቸው፡፡ ‹‹እንደምታየን ሽማግሌዎች ነን፤ የመጣነው ደግሞ ከሩቅ ነው፡፡ ስለዚህ አዝለህ ወደ ድንኳንህ አስገባን›› አሉት፡፡ አንደኛውን አዝሎ ወደ ድንኳን ሲያስገባ ...
አባ ገብረ ኪዳን (ርዕሰ ሊቃውንት) " የ ሐዋርያትን ወግ ያዙ" ድንቅ ትምሕርት
มุมมอง 6211 หลายเดือนก่อน
#TH-cam #vlog #church #jesus #god #bible #christian #love #faith #worship #jesuschrist #gospel #prayer #christ #architecture #christianity #pray #photography #holyspirit #godisgood #travel #hope #blessed #bibleverse #art #catholic #grace #truth #amen #believe #religion #igreja
የህሊና ጸሎት |አቤቱ ለፈቃዴ አሳልፈህ አትስጠኝ| ልባችሁ ይረፍላችሁ በዚህ ጸሎት
มุมมอง 32ปีที่แล้ว
አቤቱ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደሌ አይሁን።
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝ የለም |God is my shepherd, no one can fail me|
มุมมอง 47ปีที่แล้ว
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው የሚያሳጣኝ የለም |God is my shepherd, no one can fail me|
New Mezmur Classicals orthodox Tewahido |በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ መዝሙሮች ስብስብ| የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ @EOTCMK
มุมมอง 88ปีที่แล้ว
New Mezmur Classicals orthodox Tewahido |በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ መዝሙሮች ስብስብ| የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ @EOTCMK
አባ ገሪማ ዘመደራ | Uncover the Fascinating Tale of Father Garima Zemedera! 🎬 Ethiopian narratives|
มุมมอง 336ปีที่แล้ว
አባ ገሪማ ዘመደራ | Uncover the Fascinating Tale of Father Garima Zemedera! 🎬 Ethiopian narratives|
ቅዳሴ ማርያም ሙሉውን ያድምጡ(ጎሳ ልብየ ቃለ ሰናየ)-kidase mariam full (gossa libye kale senaye)#ፍልሰታ #ድንግል_ማርያም
มุมมอง 31K4 ปีที่แล้ว
ቅዳሴ ማርያም ሙሉውን ያድምጡ(ጎሳ ልብየ ቃለ ሰናየ)-kidase mariam full (gossa libye kale senaye)#ፍልሰታ #ድንግል_ማርያም
አሜን አሜን አሜን በረከትሸ በእኛ ላይ ይደር 🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን
❤❤❤
በጌታ እንዴት ያለ ሚስጥር ነው
ተመሥገን መድሀኒአለም ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን ዘለአለም❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እናቴ አስቢኝ
❤❤❤አሜን አሜን አሜን💞💞🙏👐😢😢😢👐👐💞💞♠♠♠♠
አሜን አሜን አሜን
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜን! አሜን!አሜን!
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤🙏❤🙏❤🙏
Amen Amen Amen
❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባረኩኝ አባታችን🤲
አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
፣❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወድም አችን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘአማኑኤል 🙏🙏🙏
ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
ዘመኑ አርብ ቢሆን ድንቅ መልዕክት ነው በርቱ
Go ahead dear bro!
እፁብኬ
Dink zmare nw
how great work is this
እንደማመር ኦርቶዶሳዉያን
Thank you a lot
Kalehiwot yasemaln
thanks
ደስ የሚል መዝሙር ነው
🙏🙏🙏🙏
አሜንንንንን
የእመቤቴ ቅዳሴ ፈውሴ ነው
አሜን❤አሜን🤲አሜን😢
ይህን ሺድዮ የምትከታተሉ ሁሉ ሰብስክራይብ እያደረጋቹ እንዲሁም አዲስ የሚለቀቁ ሺድዮ እንዲደርሳቹ የደዉል ምልክቷን እየተጫናቹ እንዲሁም ለሌሎች ተደራሽነት እንዲሆን ሼር እያደረጋቹ።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድሜ ኢንጂነር ዲ/ን ዘአማኑኤል
bertu des yilal
betam des yemil treka nw egziabher yistlign
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
Ryyjjj5eeeeeee7❤xcz😅❤
❤❤❤ ተመስገን ደስ ይላል
❤❤❤❤❤❤❤
ተመስገን ደስ ሲል የመቤታችን እኮ ይለያል በጣም ደስ ይላል እግዚያብሄር ይባርክልን
መጽሐፉን ላክልኝ
I Just subscribed 👍
Kale hiwet yasemaln
እመቤቴ ቅድስት ማርያም ሆይ አስቢን።
Egzeabehare yemasgan ❤️ amen!!!! Thank you 💖
Amen