Zema Post
Zema Post
  • 73
  • 372 075
እስካሁን ከሰራናቸው ቪዲዮዎች ትልቁን (2.2 ሚሊዮን)እይታ በፌስቡክ ላይ ያገኘው የ 2013ቱ የጉማ ሽልማት ስነ-ስርአት የአለባበስ ቅጥ ግምገማ ቅንጭብ
እስካሁን ከሰራናቸው ቪዲዮዎች ትልቁን እይታ በፊፌስቡክ ገጻችን ላይ ያገኘውየ 2013ቱ የጉማ ሽልማት ስነ-ስርአት የአለባበስ ቅጥ ግምገማ ቅንጭብጫቢዊች።
በተንቀሳቃሽ ምስል የጥበብ መስክ የተሰማሩ ባለሙያዎች እውቅና የሚያገኙበት 7ኛው የጉማ ሽልማት ስነ ስርአት በቅርቡ የተካሄደ ሲሆን፣ ብዙ አነጋጋሪ ክስተቶችን አስተናግዷል። የዜማ ፖስት fashion እና style ቡድን በስርዓቱ ላይ ማን ምን ለበሰ የሚለውን የዳሰሱበትና ምርጥና፣ ቄንጠኛውን ነቁረው ያወጡበትን ይህን አጭር ቪድዮ ይታደሙ!
มุมมอง: 81

วีดีโอ

የዝንጀሮ ፈንጣጣ- Monkey Pox
มุมมอง 1592 ปีที่แล้ว
የዝንጀሮ ፈንጣጣ በመባል የሚታወቅ በሽታ ቀጣዩ ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ሊሆን እንደሚችል ምልክቶች እየታዩ ነው። ስለ በሽታውና ኢትዮጵያ ውስጥ ስላለበት ደረጃ ያዘጋጀነውን መሰናዶ እነሆ!
Aisha: Soulful Jazz : አይሻ @ ሽፍታ
มุมมอง 6682 ปีที่แล้ว
Aisha performing at Shifta Concert in Addis Ababa. ወጣት አይሻ በሽፍታ ኮንሰርት ላይ ምርጥ የሆነ Soulful Jazz ተጫውታ ነበር።
ጭሰት: ለሴቶች ብቻ!
มุมมอง 2.5K2 ปีที่แล้ว
ለሴቶች ጤና እና ውበት አዎንታዊ አስተዋፅኦ አለው የሚባለውን የወይባ ጢስ/ጭስ ምን እንደሚመስል በተግባር ለማሳየት የዜማ የዜማ ፖስቷ ኤፍራታ ወደ ጎጆ ወይባ ብቅ ብላ ነበር።
የበግ ጥርስ ዋጋና የፋሲካ ገበያ- Ethiopian Easter Market
มุมมอง 2.4K2 ปีที่แล้ว
የእርድ በግ ሲሸመት ከኪሎ ባሻገር ግንዛቤ ውስጥ የሚገቡትን እሳቤዎችንና በቦሌ አካባቢ ያለውን የፋሲካ የበግ ገበያን የቃኘንበት አጭር ምስለ ታሪክ ተጋበዙ። መልካም የስቅለትና ትንሣኤ በዓል ከዜማ ፖስት
13ኛው የግጥም ሲጥም ክፍትና ነፃ መድረክ ላይ የቀረቡ ስራዎች (ቁጥር 3)
มุมมอง 1K2 ปีที่แล้ว
13ኛው የግጥም ሲጥም ክፍትና ነፃ መድረክ ላይ የቀረቡ ስራዎች (ቁጥር 3)
አስታወሰኝ ረጋሳ (ባለዛሩ ገጣሚ)ና ሌሎችም
มุมมอง 25K2 ปีที่แล้ว
አስታወሰኝ ረጋሳ (ባለዛሩ ገጣሚ)ና ሌሎች ስራዎች በግጥም ሲጥም መድረክ #ባለዛሩ ገጣሚ #ZemaPost #Poetry
ረመዳንና ቴምር - Ramadan and Dates
มุมมอง 712 ปีที่แล้ว
ረመዳንና ቴምር ምንና ምን ናቸው?
13ኛው የግጥም ሲጥም- ቁ. 1
มุมมอง 3K2 ปีที่แล้ว
13ኛው የግጥም ሲጥም ነፃና ክፍት መድረክ
ራስ: አዲሱ የሂፕ ፖፕ/ራፕ ክስተት - RASS: New Ethiopian Hip Pop/Rap Artist
มุมมอง 5362 ปีที่แล้ว
ራስ በሚል የመድረክ ስሙ የሚታወቀው ሳሙኤል ማስረሻ በቅርቡ 'ከርሞን በመዳፍ' የተባለ ግልገል አልበሙን መለቀቅ አስመልክቶ በሽፍታ የምረቃ ድግስ ያረገ ሲሆን ዜማ ፖስትም በቦታው ተገኝታ ከአርቲስቱ ጋር ስለ ስራው ቆይታ ያደረገችበትና የሙዚቃ ስራዎቹን የዳሰሰችበት ምስለ ታሪክ እነሆ! #ራስ #ZemaPost #Ethiopian_HipPop
12ኛው የግጥም ሲጥም መድረክ (የመጨረሻ ክፍል) ኢትዮጵያ
มุมมอง 5552 ปีที่แล้ว
12ኛው የግጥም ሲጥም መድረክ የመጨረሻ ክፍል #ZemaPost #ግጥም #ዜማ_ፖስት
አስታወሰኝ (አስቱ)ና ሌሎች ገጣምያን @ ግጥም ሲጥም (12ኛው)
มุมมอง 5K2 ปีที่แล้ว
የግጥም ሲጥም 12ኛ ነፃና ክፍት መድረክ ላይ ከቀረቡት ስራዎች መካከል ጥቂቶቹ።
ዝክረ አድዋ @ ግጥም ሲጥም
มุมมอง 1.7K2 ปีที่แล้ว
አንድ ዓመቱን ያስቆጠረው የግጥም ሲጥም ነፃ መድረክ 126ኛውን የዓድዋ ድል በዓልንና የመድረኩን ልደት በሽፍታ የምግብ፣ መጠጥና፣ ባህል ማእከል አክብሯል።
ከመልእክት ሳጥናችን - ፍቃዱ አያልነህ ከምዕራብ ጎንደር
มุมมอง 1122 ปีที่แล้ว
ከመልእክት ሳጥናችን - ፍቃዱ አያልነህ ከምዕራብ ጎንደር
ሁሉም ውግያ ላይ ነው: ኤልያስ ሽታሁን
มุมมอง 2.2K2 ปีที่แล้ว
ገጣሚ/ደራሲ ኤልያስ ሽታሁን በበጎ አድራጎት ስብስስብ ላይ ያቀረበው ውብ ግጥም #ዜማ_ፖስት #ኤልያስ.ሽታሁን #ZemaPost
ከ11ኛው ግጥም ሲጥም (No.3)
มุมมอง 7902 ปีที่แล้ว
ከ11ኛው ግጥም ሲጥም (No.3)
ቤት የማነው?
มุมมอง 7202 ปีที่แล้ว
ቤት የማነው?
ግጥም-ሲጥም @10
มุมมอง 2.8K2 ปีที่แล้ว
ግጥም-ሲጥም @10
ያልተሰሙ ግጥሞች ከግጥም-ሲጥም
มุมมอง 1K2 ปีที่แล้ว
ያልተሰሙ ግጥሞች ከግጥም-ሲጥም
Up & Coming Faces of Ethiopian Music
มุมมอง 1992 ปีที่แล้ว
Up & Coming Faces of Ethiopian Music
Habesha TikTokers
มุมมอง 2582 ปีที่แล้ว
Habesha TikTokers
Artists of Different Styles
มุมมอง 1142 ปีที่แล้ว
Artists of Different Styles
Rising Poets and Novelists of Ethiopia
มุมมอง 2.7K2 ปีที่แล้ว
Rising Poets and Novelists of Ethiopia
ጠቢባን-ዋ!
มุมมอง 1792 ปีที่แล้ว
ጠቢባን-ዋ!
Kapo Israel: The Rapping Jamaican RastaMan in Ethiopia
มุมมอง 5462 ปีที่แล้ว
Kapo Israel: The Rapping Jamaican RastaMan in Ethiopia
ግጥም፣ስነ-ቃል፣እና የቁም ኩምኩና @ ግጥም-ሲጥም
มุมมอง 9K2 ปีที่แล้ว
ግጥም፣ስነ-ቃል፣እና የቁም ኩምኩና @ ግጥም-ሲጥም
ጫት ቅሚያ/ለው የሚለው ባለቅኔ
มุมมอง 1.3K2 ปีที่แล้ว
ጫት ቅሚያ/ለው የሚለው ባለቅኔ
መንዙማ፣ወረብ፣ሽለላ፣ፉከራ: Experimental Fusion Art Form
มุมมอง 2K2 ปีที่แล้ว
መንዙማ፣ወረብ፣ሽለላ፣ፉከራ: Experimental Fusion Art Form
ኢትዮጵያዊ ሮክ ኤን ሮል: ሊድያ ወልዴ
มุมมอง 4042 ปีที่แล้ว
ኢትዮጵያዊ ሮክ ኤን ሮል: ሊድያ ወልዴ
ዮሐንስ ኃብተማርያም: ሥላሴነት
มุมมอง 7282 ปีที่แล้ว
ዮሐንስ ኃብተማርያም: ሥላሴነት

ความคิดเห็น

  • @user-db9gs8kb4c
    @user-db9gs8kb4c หลายเดือนก่อน

    እጊድጉዳው ላይ ያሉት ምስሎች ያሰፈራሉ ምን ያደረጉላችሏል እንደነዚህ አይነቶች

  • @sinemelekot_bemeskot
    @sinemelekot_bemeskot 2 หลายเดือนก่อน

    ፌቡ ትለያለሽ። እንደ ማሪያም 'መደበቅ' is highly theological. May God bless you more and more. 😍

  • @user-gn2qh8pt6y
    @user-gn2qh8pt6y 3 หลายเดือนก่อน

    ኑርልን

  • @adameaschalw
    @adameaschalw 3 หลายเดือนก่อน

    yene konjo wendem

  • @bekelekassahun8007
    @bekelekassahun8007 5 หลายเดือนก่อน

    Metshafshin yet magignet echilalehu? Wolaytawoch nafkenishal

  • @NatnayelYasabneh
    @NatnayelYasabneh 5 หลายเดือนก่อน

    ኤልያስ የኑርህ

  • @bekelekassahun8007
    @bekelekassahun8007 7 หลายเดือนก่อน

    ክብር ይስጥልን። ለአርት የተፈጠረች ኪነ ጥበብ የሆነቾ የምትጥም ውብ ኢትዮጵያዊት።

  • @user-ha9nn2ah8f
    @user-ha9nn2ah8f 8 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏

  • @BIRTUKANGIZWU
    @BIRTUKANGIZWU 10 หลายเดือนก่อน

    እረ ወይኔ እግዚአብሔር አምለክ ከዚክ የበለጠ ጥበቡን ይግጉፅልክ ስለማይናገረው ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 11 หลายเดือนก่อน

    tichilaleh bertalin

  • @wondwosenhabeshawi4537
    @wondwosenhabeshawi4537 11 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ትህትናህ እና የአእምሮህ ምጥቀት ያስቀናል. እረጅም እድሜ ይስጥህ!

  • @amanuelkiros1433
    @amanuelkiros1433 11 หลายเดือนก่อน

    he is amazing

  • @GareeKiyaa
    @GareeKiyaa ปีที่แล้ว

    😅🤣😍🥰😯😯wow

  • @samrawitayfokru5395
    @samrawitayfokru5395 ปีที่แล้ว

    emye kechene❤❤❤

  • @behabtudemissi5828
    @behabtudemissi5828 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነህ አዎ ግን እኔ ብዙ ብዙ ሥራ ገና ትሰራለህ ባይ ነኝ ከፈለክ እናሲዝ እድሜና ጤና ይሰጥህ ዘንድ ፈጣሪዬን ተማፀንኩ ለራሴው ስል አዳዲስ ሥራህን ለማየት

  • @mekdesayele9377
    @mekdesayele9377 ปีที่แล้ว

    Gitim betam new miwedew gtmoch menfes yadsalu🥰

  • @user-wx4os5yv1j
    @user-wx4os5yv1j ปีที่แล้ว

    ትችላለህ!!!!

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e ปีที่แล้ว

    እውነትም ጥበብ👏👏👏👏👏

  • @OhthatJask-tz1vb
    @OhthatJask-tz1vb ปีที่แล้ว

    Berta yesfera lijeeeee astyeeeeeee

  • @tezetaabraham3904
    @tezetaabraham3904 ปีที่แล้ว

    One of the best

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 ปีที่แล้ว

    We love you 🥰

  • @Hayat-tc3cv
    @Hayat-tc3cv ปีที่แล้ว

    እምዬ ቀጨኔ❤

  • @liyuyeking9286
    @liyuyeking9286 ปีที่แล้ว

  • @haymitadilo-yd8tj
    @haymitadilo-yd8tj ปีที่แล้ว

    ሠላም ሞዴል ለመሆን ፈልጌ ነበር

  • @justiceju233
    @justiceju233 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ገጣሚ

  • @getachewdemeke4981
    @getachewdemeke4981 ปีที่แล้ว

    አቦ እረጅም እድሜና ጤና የስጥህ

  • @nourigashe8665
    @nourigashe8665 ปีที่แล้ว

    Ant tnsho Lort naH

  • @almaz3109
    @almaz3109 ปีที่แล้ว

    Wow ewenet new dessss yelael fikernahew❤❤❤❤❤❤

  • @meseretayalew9219
    @meseretayalew9219 ปีที่แล้ว

    ማናባህ በሰጠህ ቃል ነው የጻፍከው ይህንን ግጥም❤በሌላ ቪድዬ ያየሁት በጣም ወድጀዋለሁ ወደ መድረክ ሲመጣ ደግሞ ሌላ ገጽ ነው። አስቱ❤ ልዩ ነህ

  • @meseretayalew9219
    @meseretayalew9219 ปีที่แล้ว

    ካንተ በቀር ማን ሊጽፋት❤

  • @NejatAli-lw4xy
    @NejatAli-lw4xy ปีที่แล้ว

    Where is the place pls

  • @tegsttaktaka2819
    @tegsttaktaka2819 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወድህ ማከብርህ በእዉነት እግዚያብሔር ይጠብቅህ

  • @wishtolive22-zr9bh
    @wishtolive22-zr9bh ปีที่แล้ว

    He used to teach me at school of tommorow wow u were my inspiration and still are ❤

  • @etatumama3538
    @etatumama3538 ปีที่แล้ว

    አራዳ መሆን ጥቅሙ ትውስታ ነው ቀለሙ

  • @asterkiyya1950
    @asterkiyya1950 ปีที่แล้ว

    Adrashash yet new ibaksh. አድራሻሸ የት ነው

  • @workabebatedelamandefro3336
    @workabebatedelamandefro3336 ปีที่แล้ว

    You are amazing!!! I dont have Word my dear. Keep it up !!!

  • @marcadja4731
    @marcadja4731 ปีที่แล้ว

    16 In hell, they are church names whereas in the Paradise they are the names of the prophets of God, epoch by epoch.[Ed: The congregation says, Amen!]. Then, I have understood that on earth, it is because we are in the fifth dimension that, when we see somebody with a Bible in hand, we ask him: "If you are a Christian, then what church do you belong to?" But in the Paradise or under the altar, each Prophet is with his Lot. And what we see here on earth, that is what we will see in Heaven! The testimony of God in the Bible, are the prophets and their Message, and this testimony is that of the Paradise and eternity! Whereas church names are the testimony of hell and the fifth dimension which is the region of the lost and of nightmares! At the Beginning, things were not the way they are. It is an enemy who has done that. 17 God says: my son, if you are a Christian, then who is your Prophet? But Satan says: my son, if you are a Christian, what church do you belong to? God says: "You, Baruch the son of Nerijah, who was your Prophet on earth?" Satan says: "You, Baruch the son of Nerijah, what church did you belong to on earth?" You see? Apollos was a Christian and he was the disciple of a living prophet called John the Baptist on earth! But you, if you are a Christian, who was your Prophet on earth then? Mary of Magdala was a Christian woman and she was the disciple of a living prophet called Jesus of Nazareth! She spoke with him, she ate with him, she walked with him, she cooked food for him! But you, who was your Prophet on earth? Timothy was a Christian on earth and he was the disciple of a living prophet called Paul of Tarsus! But you who say you are a Christian, who was your Prophet on earth? And at the judgment, you will answer this question. God will tell you: "Of all those that I sent on earth, which one was your Prophet?" 18 Notice that, whatever the country or the place of the world where the elect are, whatever their race or their language, they would give the name of the same prophet messenger if they lived in the same epoch! And in the eternity, in Heaven ask somebody who was his prophet on earth and according to his answer, you will know over which period of humanity he lived on earth. But look at hell and the sons of the devil and their churches! It is confusion! Ask a son of devil, which Prophet he followed on earth from Adam down to the end of the world, he will answer you: "No, I actually belonged to such a church… I was a Catholic and our parish church had the best choir ". You see? That’s a madman! Throw him in hell! See somebody with a Bible in his hand and ask him: Are you a Christian? If he answers: Yes, tell him, right but in this case, who is your Prophet? He will tell you: "No, I am not with a prophet but I am in a church, I am a Christian!" 19 How can somebody say I am a Christian while he is not the disciple of the living prophet of his time? I do not understand! He is only a madman before God. Jesus said, make disciples of all the nations. But Paul did not produce disciples of Jesus, but his own disciples. Timothy was a disciple of Paul. I say this to you as a prophet. And I have to prove to the human kind that Catholics, Protestants, evangelicals and Branhamists are madmen but how is the human kind going to believe in me while Catholics, Protestants, evangelicals and Branhamists do not eat in the dustbin? When Jesus was calling the Pharisees and Sadducees madmen because they were saying, "Our Prophet is Moses", did men know that those Pharisees and the madman of Gadara were as identical as one thing and its shadow? 20 Either you are a Christian and you follow the prophet that the Lord Jesus-Christ has sent in your time or you remain home. You cannot be a Christian today unless you are a disciple of Kacou Philippe, the prophet that God has sent for your time. [Ed: The congregation says, Amen!]. As at the time of Noah, you could not be a Christian unless you were a disciple of Noah the prophet that God had sent for your time. You see? Stop to be Catholics, Protestants, evangelicals and Branhamists. Stop to follow the devil and come to God through His living prophet. Because John 6:28 says that the work of God is to believe in him whom He has sent. [Kc.88v14] WWW. Philippekacou. Org

  • @tilahunbrehanu3975
    @tilahunbrehanu3975 ปีที่แล้ว

    አድናቂህ ነኝ በርታ የራህን ቻናል መክፈት ይጠበቅብሃል።

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative ปีที่แล้ว

    Kld nw

  • @samerawitmearg
    @samerawitmearg ปีที่แล้ว

    Le dengil set ይምክራል?

  • @yaredadmasu8921
    @yaredadmasu8921 ปีที่แล้ว

    Next meche nw asawkugn

  • @mahelattekle3535
    @mahelattekle3535 ปีที่แล้ว

    I love it🥰😂

  • @sistersdaily9270
    @sistersdaily9270 ปีที่แล้ว

    አስቱ የኔ ጀግና

  • @fikadugetahun
    @fikadugetahun ปีที่แล้ว

    Poetic 🙄

  • @hayatmohamede6102
    @hayatmohamede6102 ปีที่แล้ว

    አድራሻ እና መቼ መቼ እንደሆነ ይነገርን

  • @mifrahmohammednur5433
    @mifrahmohammednur5433 ปีที่แล้ว

    ዋጋውን ለመናገር ምን አስፈራሽ

  • @adma2032
    @adma2032 ปีที่แล้ว

    የት ነዉ ያለዉ ባህርዳር ይኖራል ???

  • @denifentahun5929
    @denifentahun5929 ปีที่แล้ว

    wagaw sent new

  • @ketselanegussie
    @ketselanegussie ปีที่แล้ว

    yet nw mizegajew betam des yelall memtat efelgalehu

  • @yosephgebretsadik7927
    @yosephgebretsadik7927 ปีที่แล้ว

    Just seeing this video! As an Ethiopian! So much history that you don’t see in other parts of the world! What I mean by saying this that there is no issue between Muslims and Christian in Ethiopia! Because our identity it comes from 1000 years ago! We both respect each other for a long time! And you will not find no place other part of the world! We all have both close boned relationship between us build long time ago! I’m orthodox Christians but I love my Ethiopian Muslim brothers and sisters!