Moss & Brikt Journey
Moss & Brikt Journey
  • 14
  • 90 586
የፕሮሞሽን ስራ በደንብ ባለመሰራቱ ምክንያት ብዙ ሰው ሳይገኝ የቀረበት ኮንሰርት
የፕሮሞሽን ስራ በደንብ ባለመሰራቱ ምክንያት ብዙ ሰው ሳይገኝ የቀረበት ኮንሰርት
#couple #habesha #comedianeshetu #ኢትዩጵያ #ebs #ethiopian #travel #duet #ethiopiantravel #food #concert #ethiopianentertainment
มุมมอง: 1 688

วีดีโอ

መሀሙድ እና ታደለ በመሀሙድ የሽኝት ፕሮግራም ላይ አማሌሌን በጋራ አቀነቀኑ
มุมมอง 523วันที่ผ่านมา
መሀሙድ እና ታደለ በመሀሙድ የሽኝት ፕሮግራም ላይ አማሌሌን በጋራ ያቀነቀኑበት ደማቅ ፕሮግራም #comedianeshetu #couple #habesha #ኢትዩጵያ #ebs #ethiopian #travel #duet #ethiopiantravel #concert
እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹህ
มุมมอง 145วันที่ผ่านมา
#habesha #couple #ኢትዩጵያ #comedianeshetu #ethiopian #travel #ethiopiantravel #ebs #duet #ጥምቀት #epiphany
በቅርብ ቀን
มุมมอง 16914 วันที่ผ่านมา
የሀመር ቆይታችንን በቅርቡ የምናደርሳቹህ ይሆናል እስከዛው like share subscrib በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን #habesha #comedianeshetu #ኢትዩጵያ #couple #ethiopian #travel #ethiopiantravel #ebs #food #duet
የጋሽ መሀሙድ ልጅ ዘፍኖ ሰርፕራይዝ አደረገው
มุมมอง 86K14 วันที่ผ่านมา
የጋሽ መሀውድ የመጨረሻ ኮንሰርት ላይ ልጁ ለአባቱ በመዝፈን ሰርፕራይዝ ያደረገበት እንዲሁም ትልልቅ ሰዎች የተገኙበት ስጦታ ያበረከቱበት ኮንሰርት ነበር @JorkaEventOfficial #habesha #duet #comedianeshetu #comedianeshetu #couple #ኢትዩጵያ #ethiopian #ሙዚቃ
ኢትዮጲያ ውስጥ የዊድ ፓስታ 😳😂l
มุมมอง 278หลายเดือนก่อน
ኢትዮጲያ ውስጥ ለስጋ ብቻ ሳይሆን ለፓስታም የሚጋፍ ህዝብ እንዳለ ያየሁበት እና የተገረምኩበት ኢቨንት ነበር ። እሱም ብቻ ሳይሆን ሞስ ለመጀመሪያ ጊዜ የተለየ ፓስታ የበላበት እንዲሁም የዊድ ጣዕም ነው ወይ እስክንል የተገረምንበት ልዩ ኢቨንት #ኢትዩጵያ #food #habesha #ኢትዮቲክቶክ #love #ebs #couple #funny #travel #prank #comedianeshetu #seyifushow #donkeytube#
ቆይታ በሸራተን @MossBriktJourney
มุมมอง 223หลายเดือนก่อน
በኮፊ ፌስት ላይ ቡና ቀብጣ ተቀናታ ያየንበት እና የቀመስንበት ቆንጆ ቆይታ ነበረን ። እናንተም እያያቹህ ሰብስክራይብ አድርጉን እናመሰግናለን
እንጦጦ ፓርክ ሄዳቹህ ዝርፊያ አጋጥሟቹህ ያውቃል ?
มุมมอง 622 หลายเดือนก่อน
እንጦጦ ፓርክ ሄዳቹህ ዝርፊያ አጋጥሟቹህ ያውቃል ?
ስንት ኪሎ እንመስላቹሀለን ? @MossBriktJourney @comedianeshetu @MAHIKIDVLOGS @comedianeshetu
มุมมอง 912 หลายเดือนก่อน
ይህ ቪዲዮ ከተቀረፀ 4 አመት ያለፈው እንደሆነ ይታወቅልን ። ሰብስክራይብ ስለምታረጉን እና አብረውን ስለሆኑ እናመሰግናለን !
ከአመት አመት እየቀዘቀዘ መጣ
มุมมอง 1742 หลายเดือนก่อน
ከአመት አመት እየቀዘቀዘ መጣ
November 19, 2024
มุมมอง 352 หลายเดือนก่อน
November 19, 2024

ความคิดเห็น

  • @Dentalieges
    @Dentalieges 4 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ሰላም በአለም ዙሪያ ሁሉ ለሰው ልጆች ሁሉ ለሰው ዘር በሙሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DanielAmare-b9h
    @DanielAmare-b9h 5 วันที่ผ่านมา

    አረ ይደብራል ይደብራል

  • @nahomeabebe3466
    @nahomeabebe3466 5 วันที่ผ่านมา

    ስንት ስንት ሊደርሳቸው ነው

  • @biniyamzewdu9622
    @biniyamzewdu9622 5 วันที่ผ่านมา

    ጌታዬ ክለብ ነዉ በለይኝ

  • @makbel-ep
    @makbel-ep 5 วันที่ผ่านมา

    ሰው ለገና እና ለጥምቅት ብሩን ጨርሷል ለዛ ነው ያልገቡት 😂

    • @MossBriktJourney
      @MossBriktJourney 5 วันที่ผ่านมา

      @@makbel-ep 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mulukengetaye325
    @mulukengetaye325 6 วันที่ผ่านมา

    ጋሽ ማሜ እናመሠግናለን ትዝታህ ሁሌም በልባችን በህዝቡ ዘንድ በታሪክ ማህደር ተፅፎ ይኖራል ጋሽ መሀሙድ አህመድ እንዴት ይረሳል እንዴት ይረሳል 🎉🎉🎉🎉

  • @abdidelilabumohammed2914
    @abdidelilabumohammed2914 7 วันที่ผ่านมา

    Meslem alebih mechereshah enditamir

  • @OBO994
    @OBO994 12 วันที่ผ่านมา

    ኣዲስ ኣበባ ውስጥ የማህሙድ ፕሮግራም ተብሎ የተዘጋጀ " በትግርኛ የተዘፈነ' ዓዱዋ ኣለ ኣክሱም ኣለ ሽረ ኣለ "ከትግራይ ህዝብ የሚመስል የለም ጅግና" የፈለገው ማረግ የሚችል " ሚለው ዘፈን "4ኪሎ መግስት የለም ህውሓት ገብተዋል ወይ ።

  • @AbinetDaniel-l1k
    @AbinetDaniel-l1k 12 วันที่ผ่านมา

    እግዝአብሔርን እንደ እግዚአብሔርነቱ ስለላከበሩት ለማይረባ አእምሮ አሰልፎ ሰጣቸው ለማይረባ አእምሮ ታለልፎ የተሰጠ ወጣት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @nowisthetime7496
      @nowisthetime7496 11 วันที่ผ่านมา

      ምናባትህ ማለትህ ነው? ሙዚቃ የአጽናፈ ዓለሙ መግባቢያ ነው ያንተ ክርስትና ግን ትላንት በግፈኛው በሮማ መንግስት ተቀምሮ የተሰራ ተራ ማደንዘዣ ነው። አይደለም ብለህ ልትሞግተኝ ከቻልክ ና ይኸው ...

  • @DjTigRassta.
    @DjTigRassta. 12 วันที่ผ่านมา

    Yene abate 😢😢😢 Gasheye ewedehalew rejim amet nurlen yene abate

  • @nebex_good_vibes
    @nebex_good_vibes 13 วันที่ผ่านมา

    የስው ልጅ በህይወት እያለ የሚገባውን ክብር ሲያገኝ ደስ ይላል

  • @alaescobar
    @alaescobar 13 วันที่ผ่านมา

    ኤፍሬም የለም እንዴ😮

  • @tesfaywoldemariam8010
    @tesfaywoldemariam8010 13 วันที่ผ่านมา

    Icon of course

  • @mariommariom9758
    @mariommariom9758 13 วันที่ผ่านมา

    Ftari sheamet yanuri ❤❤❤❤

  • @mariommariom9758
    @mariommariom9758 13 วันที่ผ่านมา

    Gasha we love you 🥰 and miss long live my favorite ❤️ 😊

  • @aAlemCaa
    @aAlemCaa 13 วันที่ผ่านมา

    kamera......fara nachu,,,weyyyy

  • @danielgetachew2513
    @danielgetachew2513 13 วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት ዘፋኞች ናቸው በመሀሙድ የሰበሰባችሁት ኣርጋናይዘሩ ?

  • @ManeWo
    @ManeWo 13 วันที่ผ่านมา

    በጌታ ኢየሱስ አምነህ ዘምረህ ዘመንህን ብትቋጭ መልካም ነበር ። የሲዖል ሽኝት ። ያሳዝናል ። ጋሽ ሙሀሙድ እባክህን ጊዜ አለህ ተጠቀምበት ። ስለ ኃጢአታችን የሞተውን ጌታ ኢየሱስን አምነህ ተቀበለውና ከዘላለም ሞት አምልጥ ።

    • @merryk1024
      @merryk1024 12 วันที่ผ่านมา

      Alsemomu endi esu ye keresetos kehon koy

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 13 วันที่ผ่านมา

    እንደሀበሻ እብድ የለም አርጅታችሁም ልጆች ሆናችሁም ጩኸት ፉጨት ይህኡ ብልግና ነው እውነቴን ነው ክብር እሚባል ነገር አለ እኮ!!!! እረ እደጉ ጩኸት ፉጨት የዱርዬ ነው!!!!

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 14 วันที่ผ่านมา

    ከዘረኝነት የፀዳች አንድ ኢትዮጵያን እንናፍቃለን ሠላም ለኃገራችን💚💛❤

  • @kelelaw
    @kelelaw 14 วันที่ผ่านมา

    Hi

  • @DanielWoldu-e6g
    @DanielWoldu-e6g 14 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ጋሼ መሃሙድ

  • @onelove9191
    @onelove9191 14 วันที่ผ่านมา

    የዚህን ፕሮግራም ያደበበዘው ነጻነት ወርቅነህ ነው።የመድረክ መሪ መሆን እና የቲቪ ሆስት ማዶና እና ማንዴላ መሆናቸውን ነው ያሳየን።ከዚ በፌትም ከባለስልጣናቱ ጋ ሲንቦጃቦጅ ታዝበናል እና እየመረጣቹህ እባካችሁ።አሪፍ ተዋናይ አሪፍ የመድረክ መሪ ሊሆን አችችልም።

    • @MuluneshDesta-c2w
      @MuluneshDesta-c2w 13 วันที่ผ่านมา

      ነፃነት በትልቁ ተሳስቷል ምነው ልጁን በደንብ ቢያሥተዋውቀው

  • @martamarcha2850
    @martamarcha2850 14 วันที่ผ่านมา

    I will be your number one great fun.

  • @martamarcha2850
    @martamarcha2850 14 วันที่ผ่านมา

    Henok - Abebe - Honuatal - ሆኗታል - ሄኖክ አበበ የሚባለውን ሙዚቃኛ አላቀውም ነበር ግን እናንተ አስተዋወቃችሁኝ። ዛሬ በእሱ ሙዚቃወች ሥደንሥ ነው የዋልኩት።

  • @BerhaneSemere-g5l
    @BerhaneSemere-g5l 14 วันที่ผ่านมา

    መሀሙድ ክብርይገባሃል እንወድሃለን ቀሪው ዘመንህ በደስታይሙላ፣መግቢያው ቢይንስ 20.000 ብር መሆን ነበረበት ማንም ጋጠወጥ ገብቶ አይፈነጭም ነበር መግቢያው እረከስ ስላለነው ኤግዝብሽን ማእከል መሰለኮ ፣ሁላችሁም የሞያአጋሮቹ ልትመሰገኑ ይገባል።

  • @martamarcha2850
    @martamarcha2850 14 วันที่ผ่านมา

    Love your channel. Marta Teklu from Germany.

    • @MossBriktJourney
      @MossBriktJourney 14 วันที่ผ่านมา

      Oh thank you!😘😍

    • @martamarcha2850
      @martamarcha2850 14 วันที่ผ่านมา

      @@MossBriktJourney Henok - Abebe - Honuatal - ሆኗታል - ሄኖክ አበበ የሚባለውን ሙዚቃኛ አላቀውም ነበር ግን እናንተ አስተዋወቃችሁኝ። ዛሬ በእሱ ሙዚቃወች ሥደንሥ ነው የዋልኩት።

  • @martamarcha2850
    @martamarcha2850 14 วันที่ผ่านมา

    Moss & Brikt you are super nice couple. I wish you never ending life together. 😍

  • @Alemtshayetola-vk6fp
    @Alemtshayetola-vk6fp 14 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ጋሼ 🙏🥰🥰🥰

  • @dangotedangote7910
    @dangotedangote7910 14 วันที่ผ่านมา

    The best proformance zenawi hayelmaryam well done &all good and best 🎉

  • @sanyii9438
    @sanyii9438 14 วันที่ผ่านมา

    Edime le technology(computer) ayiii dimtsi aaaaaaaaaaaaaaaaaale

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 14 วันที่ผ่านมา

    ሰዉ እግዚአብሔርን በመዝሙር ያመሰግናል ወይም ፈጣሪዉን በተረፈ ልጁ በግድ ዘፋኝ ነኝ ብሎ ሲለፋ የነበረ ራሱን እሰከ ሸምግልና በአባቱ ጥላ ሰር የኖረ ራሱን ያልፈለገ ልጅ ነዉ በተረፈ ዘፋኝ የምናመሰግንበት ጊዜ አልነበረም ብናሰተዉል ሰዉዬዉም ንሰሀ ቢገባ ጥሩ ነበር የሆነ እድሜ ላይ እኮ ቢያንስ ለነብሰ ማሰብ አለብን።

    • @gebre3741
      @gebre3741 14 วันที่ผ่านมา

      ወሬኛ እሱን እትንግረውም

  • @BereketLegese-nf2ji
    @BereketLegese-nf2ji 14 วันที่ผ่านมา

    ኤፍሬም ታሚሩ ከ1:35:00 ሰዓት ስል ይነሳል 🙏🥰🥰

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 15 วันที่ผ่านมา

    ማነሕ አታሽቃብጥ ተወው መሐሙድ አህመድ አሑነም ጉልበት አለው አትንካው ይመቸው 😮

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 15 วันที่ผ่านมา

    አለብኝ ውለታሽ እናት ሐገር ኢትዮጽያ 😢

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 15 วันที่ผ่านมา

    አሊ ቢራ ነፍስሕን ይማርልን 😢 የመሐሙድ ጓደኛ ማነው የሚተካችሑ ???

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 15 วันที่ผ่านมา

    ETHIOPIA 😅 ስላም ለኢትዮጽያ መሐሙድ አህመድ

  • @abdiabagibe4863
    @abdiabagibe4863 15 วันที่ผ่านมา

    Ante balkew sayihon fetari berasu menged ethiopian yitebikal...

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 15 วันที่ผ่านมา

    ስላም ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገራችን ስላም ለአፍሪካ ለአሑጉራችን ስላም ለአለማችን ይመቻችሑ ኢትዮጽያዊያን በያላችሑበት ። ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኖራለች በጀግኖች ልጆቿ አሑነም ይመቻችሑ ኢትዮጽያዊያን ጨፍሩ ተጫወቱ የዘር ልዩነትን ተጠይፋችሑ እንደነ ጋሽ መሐሙድ አህመድ ዘር ለገበሬው ነው በሱ ጊዜ ።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 15 วันที่ผ่านมา

    Long life For you and your family መሐመድ አሑምድ እናምስግንሐለን ግን ማነው የሚተካሕ ኢትዮጵያዊ ድምፃዊያን 😮???ማንም የሚተካሕ የለም ነው መልሱ ጥላሑን ገስስንም እሱን ነፍሱን እግዚአብሔር አምላክ በቀኙ ያኑርልን 😢።

    • @MuluneshDesta-c2w
      @MuluneshDesta-c2w 13 วันที่ผ่านมา

      አሁንማ ልጁ ይተካዋል ያለ ጥርጥር

    • @moenglish37
      @moenglish37 12 วันที่ผ่านมา

      ROPHNAN

  • @zema7157
    @zema7157 15 วันที่ผ่านมา

    Enat hager yemilew zefen embayen afesesw

  • @JigjigaNewsChannel
    @JigjigaNewsChannel 15 วันที่ผ่านมา

    አቀራረፁ ታዳሚዉን አያሳየንም በጣም የተጠበቀና የማይረባ ዝግጅት አደረጋችሁት።

  • @JigjigaNewsChannel
    @JigjigaNewsChannel 15 วันที่ผ่านมา

    ከጉራጊኛዉ ጀምሮ 3 ተከታታይ ዘፋኞች ስላልጣሙን ቪዲዮዉን መጨረስ አልቻልንም።

  • @Ermiyelbakoss
    @Ermiyelbakoss 15 วันที่ผ่านมา

    ኦቦይ ቤቢ እንደው ሁሌ ሳይህ ታስቁኛለሽ

  • @henokwoldemariam2306
    @henokwoldemariam2306 15 วันที่ผ่านมา

    😮

  • @genetgebretatious3870
    @genetgebretatious3870 15 วันที่ผ่านมา

    Plan 0 !! ምንድን ነው የሰፈር ኪነት አረጋችሁት ታሳፍራላችሁ ምን አለ ብታከብሩት መሀሙድዬን ዝብርቅርቆች ።መሀሙድዬ እንወድሀለን እድሜ ከጤና ጋር ❤

  • @ET-yy9dq
    @ET-yy9dq 15 วันที่ผ่านมา

    የድሮ ቪዲዮ የድሮ ከልጆቹ ጋር የተነሳው ፎቶ የድሮ ሲዘፍን ምናለበት ከኋላው ላይ ቢደረግ በጣም ቆንጆ ነበር መሃሙዴ❤ እወድሃለን🙏 የፍቅር ሰው ነህ እናፈቅርሃለን💞

  • @shiferawtekltsadik9028
    @shiferawtekltsadik9028 15 วันที่ผ่านมา

    ይሄን ዘፈን እንደ ጡጦ ጠብቶ አደገ ደስ ይላል፡፡

    • @igo1071
      @igo1071 15 วันที่ผ่านมา

      Who are you ትክክል እኛ የመሀሙድን ዘፈን እንደ ጡጦ ስንጠባ አንተ Shiferawtekltsadik በነገር ና ተንኮል ስድብን እንደጡጦ ጠብተህ አድገሀል ምስጋና ቢስ ነህ ያሳዝናል ::

    • @genetgebretatious3870
      @genetgebretatious3870 15 วันที่ผ่านมา

      ?!?!?! ስናገር ለማን እንደምንናገር ማወቅ አለብህ (ሽ) እድሜ ከጤና ጋር ብቻ ተመኝተህ ውጣ!

  • @tigid9886
    @tigid9886 16 วันที่ผ่านมา

    ጋሽ መሀሙድ(ማሜ) እንኳን ለዚህ ትልቅ ክብር አበቃህ 🙏 very well deserved! በጣም እንወድሀለን ኑርልን 🙏♥️ ኘሮግራሙ ትንሽ የተዘበራረቀ ነው.. ግን ምስጋና ይገባችኋል. ታዳሚዎች guest speech ሲያደርግ ፀጥ ብሎ ማዳመጥ መልመድ አለባችሁ!

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ 16 วันที่ผ่านมา

    ዝብርቅርቅ ያለ ዝግጅት ምንም አልቻሉበትም ቅንጅት ይጉድለዋል ማይኩ አይሰራ🤣🤣 ልክ የቀበሌ ኪነት መሰለ🤣🤣 ጉንፋን እድሜው ይጠር🤣🤣ጋሽ መሃሙድን ቆላለፈው እኮ🤣🤣ይሃን የመሰለ የድምጽ ባለጽጋ ትንሿ ጉንፋን ዘጋጋችው እኮ🤣🤣 ብቻ ፕሮግራሙ ግራ ያጋባ ነበር

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 15 วันที่ผ่านมา

      Ashkabachu seterames Gunfan asyazut..ahunim digami yeyezewal 😅

    • @HabeshaSpark-m2b
      @HabeshaSpark-m2b 14 วันที่ผ่านมา

      የቪዲዮ አቀራረቡ ነው እንደዚህ ያደረገው በቅርቡ ኢቲቪ ያቀርበዋል. ይሔ ታዳሚ ስለሆነ በስልክ ቀርፀሸ ነው ያቀረበው

    • @brukey3291
      @brukey3291 14 วันที่ผ่านมา

      Sami wendeme arif program neber gen ehe yemetayewe be mobile selk yetemila newe orignalu siweta tewedewaleh wendeme amesegenalewe

    • @salwagirshaw3649
      @salwagirshaw3649 2 วันที่ผ่านมา

      በተጨማሪ ሳውንድ ላይ ችግር አለ