- 9
- 67 224
Mesay Herano
Kenya
เข้าร่วมเมื่อ 1 ก.พ. 2021
You don't have to go around the bushes while you can hit the point.
The point: ሰብስተ እንግዳ/Sebste Engda ኦ ድንቅ ነህ ጌታ Track 2
The point: ሰብስተ እንግዳ/Sebste Engda
Old christian song
ቆየት ያሉ መዝሙሮች
ጠባቂ እረኛ ነህ አባት.... ኦ ድንቅ ነህ ጌታ
Old christian song
ቆየት ያሉ መዝሙሮች
ጠባቂ እረኛ ነህ አባት.... ኦ ድንቅ ነህ ጌታ
มุมมอง: 1 673
วีดีโอ
Samuel Tegegn/ ሳሙኤል ተገኝ track 5 አይገርም ወይ /የምስጋና መዝሙር....
มุมมอง 11K3 ปีที่แล้ว
Amharic worship song samuel tegegn vol 2 track 05 mezmur ያንን ሁሉ ውጣ ውረድ ያንን አስቸጋሪ መንገድ እንዴት እንደተሻገርኩት....
The point : ሳሙኤል ተገኝ / Samuel Tegegn ትሰማለህ
มุมมอง 29K3 ปีที่แล้ว
ሳሙኤል ተገኝ / Samuel Tegegn ትሰማለህ መዝሙረ ዳዊት 29 : 3 - 9 የእግዚአብሔር ድምፅ በውኆች ላይ፥ የክብር አምላክ አንጐደጐደ፥ እግዚአብሔር በብዙ ውኆች ላይ። የእግዚአብሔር ድምፅ በኃይል ነው፤ የእግዚአብሔር ድምፅ በታላቅ ክብር ነው። የእግዚአብር ድምፅ ዝግባን ይሰብራል፤ እግዚአብሔር የሊባኖስን ዝግባ ይቀጠቅጣል። እንደ ጥጃ ሊባኖስን፥ አንድ ቀን እንዳለው አውሬ ልጅ ስርዮንን ያዘልላቸዋል። የእግዚአብሔር ድምፅ የእሳቱን ነበልባል ይቈርጣል። የእግዚአብሔር ድምፅ ምድረ በዳውን ያናውጣል፥ እግዚአብሔር የቃዴስን ምድረ በዳ ያናውጣል። የእግዚአብሔር ድምፅ ዋላዎችን ያጠነክራቸዋል፥ ጫካዎቹንም ይገልጣል፤ ሁሉም በመ...
The point: Kefa Mideksa ኬፋ ሚደቅሳ /እግዚአብሔር እረኛዬ ነው
มุมมอง 4.9K3 ปีที่แล้ว
መዝሙረ ዳዊት 23 : 1-6 እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ የሚያሳጣኝም የለም። በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል። ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል። በፊቴ ገበታን አዘጋጀህልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ፥ ጽዋዬም የተረፈ ነው። ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ። The point: Kefa Mideksa ኬፋ ሚደቅሳ /እግዚአብሔር እረኛዬ ነው
The point: fkrhn aldefrm/ፍቅርህን አልደፍርም! Awutaru kebede/ አውታሩ ከበደ
มุมมอง 1.1K3 ปีที่แล้ว
እንደ ዋዛ አላየው ፍቅርህን አልደፍርም ከርሱ ውጭ መኖር እኔ አልችልበትም ከታዛው ስር ሆኜ ኑሮ ጀምሬአለሁ ማንም ና አይበለኝ ጎጆ ቀልሻለሁ ከባሕር ይልቅ ሰፊ ነው ሰማያትንም ያልፋል ፍቅርህ እጅግ ትልቅ ነው ነፍሴን አስገዛለሁ ስለምህረትህ ደስ ብሎኝ ኖራለሁ ዘወትር በቤትህ የነፍሴ ርሃብዋ ጥማቷም አንተ ነህ በማን ልመስልህ አንተ ትለያለህ ከባሕር ይልቅ ሰፊ ነው ሰማያትንም ያልፋል ፍቅርህ እጅግ ትልቅ ነው The point: Awutaru Kebede ; fkrhn aldefrm
Tesfaye Chala ስምህ እንደሚፈስስ ዘይት ነው
มุมมอง 1.9K3 ปีที่แล้ว
Tesfaye Chala old christian music /ስምህ እንደሚፈስስ ዘይት ነው ዘይትህ መልካም መዓዛ አለው፤ ዘይትህ መልካም መዓዛ አለው፤ስምህ እንደሚፈስስ ዘይት ነው፤ ስለዚህ ደናግል ወደዱህ። መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን 1 : 3 Because of the savour of thy good ointments thy name [is as] ointment poured forth, therefore do the virgins love thee. SongofSolomon 1 : 3
Samuel Tegegn #2 track3
มุมมอง 16K3 ปีที่แล้ว
Samuel Tegegn #2 track3 እግዚአብሔርም ሰይጣንን። እነሆ ለእርሱ ያለው ሁሉ በእጅህ ነው፥ ነገር ግን በእርሱ ላይ እጅህን አትዘርጋ አለው። ሰይጣንም ከእግዚአብሔር ፊት ወጣ። መጽሐፈ ኢዮብ 1 : 12