Ethiopianbusiness ኢትዮጵያን ቢዝነስ
Ethiopianbusiness ኢትዮጵያን ቢዝነስ
  • 52
  • 144 646

วีดีโอ

አገዎች በጭፈራ አበዱ;ሚስ- የአገው ቆንጆም ተለይታለች
มุมมอง 692 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አገዎች በጭፈራ አበዱ, ሚስ- የአገው ቆንጆም ተለይታለች
ለፈጣሪያቸው ገንፎ የሚሰሩት ሴቶች፣ ዝሆን ጋላቢዎች፣ ባለቀለም ፌስቲቫል
มุมมอง 3379 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ለፈጣሪያቸው ገንፎ የሚሰሩት ሴቶች፣ ዝሆኖች፣ ባለቀለም ፌስቲቫል
አስደንጋጭ የቫቲካን ሚስጥሮች፣ በድብቅ የተያዙ ሰነዶች፣ የጠፉ ሰዎች
มุมมอง 16119 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አስደንጋጭ የቫቲካን ሚስጥሮች፣ የጠፉ ሰዎች፣ በድብቅ የተያዙ ሰነዶች
አነጋጋሪው የመዘምራን ዝማሬ- የጃን ሜዳ መዘምራን ዜማዎች ስብስብ
มุมมอง 525วันที่ผ่านมา
አነጋጋሪው የመዘምራን ዝማሬ- የጃን ሜዳ መዘምራን ዜማዎች ስብስብ
የህዝብ ማዕበል - ጃን ሜዳ አካባቢ የከተራ በዓል ድባብ
มุมมอง 306วันที่ผ่านมา
የህዝብ ማዕበል - ጃን ሜዳ አካባቢ የከተራ በዓል ድባብ @EBC #ebs @Fana Television @Walta TV @Balageru TV #arts @EthioVEVO1 Ethiopia Official @Hope Music Ethiopia @Ahadu Daily @Ethio 360 Media @ESATtv Ethiopia #NewEthiopianMusic #Dariga #SolomonYazachew #amharicmusic #ethiopiancomedy #ethiopianmovie #ethiopiandrama #ethiopianfilm #Shadey #TazmaEntertainment #Tazma #TazmaMusic #KemiseMusic #EndashawShumie #SolomonY...
በእሳቱ ምክንያት እስካሁን 24 ሰዎች ሞተዋል፤ 29 ሰዎች ታስረዋል-ሲኦል በሚመስለው እሳት አደጋ -
มุมมอง 6814 วันที่ผ่านมา
በእሳቱ ምክንያት እስካሁን 24 ሰዎች ሞተዋል፤ 29 ሰዎች ታስረዋል-ሲኦል በሚመስለው እሳት አደጋ -
በአውሮፓ የሚገኘው ፋሲል ግንብ! ያውቁታልን?
มุมมอง 28521 วันที่ผ่านมา
በአውሮፓ የሚገኘው ፋሲል ግንብ! ያውቁታልን?
የዱባይ ህንጻዎች አዲስ ዓመትን ሲያበስሩ! 2025 Dubai at Burj Khalifa
มุมมอง 22421 วันที่ผ่านมา
የዱባይ ህንጻዎች አዲስ ዓመትን ሲያበስሩ! 2025 Dubai at Burj Khalifa
ራስን ለማዳን የሚደረጉ ጥንቃቄዎች! ለእሳተ ገሞራ እና ለመሬት መንቀጥቀጥ
มุมมอง 5921 วันที่ผ่านมา
ራስን ለማዳን የሚደረጉ ጥንቃቄዎች! ለእሳተ ገሞራ እና ለመሬት መንቀጥቀጥ
አፋር ክልል ፈንታሌ ወረዳ በእሳተ ገሞራ ፡፡ ጥንቃቄ እንደሚያስፈልግም እየተገለጸ ነው፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ግን ብዙም አያስጋም ብሏል፡፡
มุมมอง 11K28 วันที่ผ่านมา
አፋር ክልል ፈንታሌ ወረዳ በእሳተ ገሞራ ፡፡ ጥንቃቄ እንደሚያስፈልግም እየተገለጸ ነው፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ግን ብዙም አያስጋም ብሏል፡፡
200 ቶን ወርቅ፣ 16 ቢሊየን ዶላር፣ 5 ቢሊየን ዩሮ በጥሬው ይዘው የሸሹት መሪ
มุมมอง 22528 วันที่ผ่านมา
200 ቶን ወርቅ፣ 16 ቢሊየን ዶላር፣ 5 ቢሊየን ዩሮ በጥሬው ይዘው የሸሹት መሪ
ከወርቅ የተሰራው ቤተ መንግስት፡ ከጣራ እስከ ግድግዳ በወርቅ የተለበጠ ነው፡፡ ሀገሪቱን የወርቅ ምድር አስብሏታል፡፡
มุมมอง 263หลายเดือนก่อน
ከወርቅ የተሰራው ቤተ መንግስት፡ ከጣራ እስከ ግድግዳ በወርቅ የተለበጠ ነው፡፡ ሀገሪቱን የወርቅ ምድር አስብሏታል፡፡
ሁሉንም መጻህፍት በአንድ ቦታ፡ አበራ መጽሐፍት መደብር፡
มุมมอง 31หลายเดือนก่อน
ሁሉንም መጻህፍት በአንድ ቦታ፡ አበራ መጽሐፍት መደብር
ጤፍ ከኢትዮጵያ ወጣ ፤ 25 ሀገራት ጤፍ ያመርታሉ፡፡ አሁንም ከ90 በመቶ በላይ አምራች ኢትዮጵያ ነች፡፡ ስፔን ከፍተኛ ጤፍ ታመርታለች፡፡
มุมมอง 419หลายเดือนก่อน
ጤፍ ከኢትዮጵያ ወጣ ፤ 25 ሀገራት ጤፍ ያመርታሉ፡፡ አሁንም ከ90 በመቶ በላይ አምራች ኢትዮጵያ ነች፡፡ ስፔን ከፍተኛ ጤፍ ታመርታለች፡፡ሌሎችም በዘርፉ ኢንቨስት እያደረጉ ነው፡፡
የሰልቫጅ ልብስ ንግድ፤ አስገራሚው የዓለም ቢዝነስ፤ በቢሊየን ዶላር የሚንቀሳቀስበት፡፡
มุมมอง 375หลายเดือนก่อน
የሰልቫጅ ልብስ ንግድ፤ አስገራሚው የዓለም ቢዝነስ፤ በቢሊየን ዶላር የሚንቀሳቀስበት፡፡
የተደበቀው የሊቢያ ሰው ሰራሽ ወንዝ በዓለም ቀዳሚ ነው!በጋዳፊ መንግስት የተጀመረ እጅግ አስደናቂ ፕሮጀክት
มุมมอง 6Kหลายเดือนก่อน
የተደበቀው የሊቢያ ሰው ሰራሽ ወንዝ በዓለም ቀዳሚ ነው!በጋዳፊ መንግስት የተጀመረ እጅግ አስደናቂ ፕሮጀክት
1.2 ሚሊየን አሳማዎችን የሚያርደው የአሳማ እርባታ ማዕከል
มุมมอง 355หลายเดือนก่อน
1.2 ሚሊየን አሳማዎችን የሚያርደው የአሳማ እርባታ ማዕከል
390 ሺ ላሞች ያሉት ወተት እርባታ ማዕከል-
มุมมอง 22Kหลายเดือนก่อน
390 ሺ ላሞች ያሉት ወተት እርባታ ማዕከል-
የብፁዕ አቡነ ማርቆስ- ድንቅ ትምህርት በአባ ሰላማ 1ኛ ዓመት መታሰቢያ -በመቄዶኒያ
มุมมอง 70หลายเดือนก่อน
የብፁዕ አቡነ ማርቆስ- ድንቅ ትምህርት በአባ ሰላማ 1ኛ ዓመት መታሰቢያ -በመቄዶኒያ
ሙዝ መመገብ ለኩላሊት፣ ለደም ዝውውር፣ ለካንሰርና ለሌሎችም በሽታዎች መፍትሄ
มุมมอง 274หลายเดือนก่อน
ሙዝ መመገብ ለኩላሊት፣ ለደም ዝውውር፣ ለካንሰርና ለሌሎችም በሽታዎች መፍትሄ
የመጋረጃ ገበያ- ለቤትዎ ወይም ለቢሮ - ከ Ethiopianbusiness የዩቱብ ቻናል ያገኛሉ፡፡ subscribe, like and share ያድርጉ
มุมมอง 52หลายเดือนก่อน
የመጋረጃ ገበያ- ለቤትዎ ወይም ለቢሮ - ከ Ethiopianbusiness የዩቱብ ቻናል ያገኛሉ፡፡ subscribe, like and share ያድርጉ
ወላጆች ለልጆቻቸው ከሞባይል ይልቅ ብስክሌት ቢሰጧቸው፤ ለአዋቂዎች እስከ 20 ሺ ብር እንዲሁም ከ7 ወር ጀምሮ ለህጻናት በእሁድ ገበያ ቅኝት
มุมมอง 261หลายเดือนก่อน
ወላጆች ለልጆቻቸው ከሞባይል ይልቅ ብስክሌት ቢሰጧቸው፤ ለአዋቂዎች እስከ 20 ሺ ብር እንዲሁም ከ7 ወር ጀምሮ ለህጻናት በእሁድ ገበያ ቅኝት
ሕይዎትዎን የሚቀይሩ የኤሌክትሪክ ባጃጅ፣ መኪና እና ብስክሌት -በአንድ ቻርጅ 40 ኪሎሜትር- ለስራ ምቹ የሆኑ ተሸከርካሪዎች-ዎዳ የተሽከርካሪዎች ማምረቻ
มุมมอง 1502 หลายเดือนก่อน
ሕይዎትዎን የሚቀይሩ የኤሌክትሪክ ባጃጅ፣ መኪና እና ብስክሌት -በአንድ ቻርጅ 40 ኪሎሜትር- ለስራ ምቹ የሆኑ ተሸከርካሪዎች-ዎዳ የተሽከርካሪዎች ማምረቻ
ማዕድን ብዙዎች ሊበለጽጉበት የሚችሉበት ሀብት ነው፤ ማዕድን የሌለበት ስፍራ የለም፡- የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡
มุมมอง 4082 หลายเดือนก่อน
ማዕድን ብዙዎች ሊበለጽጉበት የሚችሉበት ሀብት ነው፤ ማዕድን የሌለበት ስፍራ የለም፡- የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡
የደቡብ ኮሪያ ሞተር ብስክሌቶች (scooters) ለሽያጭ- ያቀረበው ሆራ ትሬዲንግ - የድርጅቱ ማርኬቲንግ ማናጀር አቶ ቃለአብ ወጋየሁ ይናገራሉ፡፡
มุมมอง 1862 หลายเดือนก่อน
የደቡብ ኮሪያ ሞተር ብስክሌቶች (scooters) ለሽያጭ- ያቀረበው ሆራ ትሬዲንግ - የድርጅቱ ማርኬቲንግ ማናጀር አቶ ቃለአብ ወጋየሁ ይናገራሉ፡፡
የቅኔው ሊቅ ለብፁዕ አቡነ ሰላማ መታሰቢያ ተቀኘላቸው!በመቄዶኒያ አረጋውያን መርጃ ማዕከል መታሰቢያቸው ሲካሄድ
มุมมอง 862 หลายเดือนก่อน
የቅኔው ሊቅ ለብፁዕ አቡነ ሰላማ መታሰቢያ ተቀኘላቸው!በመቄዶኒያ አረጋውያን መርጃ ማዕከል መታሰቢያቸው ሲካሄድ
Ethiopianbusiness- for Better Business information. subscribe and follow.
มุมมอง 3122 หลายเดือนก่อน
Ethiopianbusiness- for Better Business information. subscribe and follow.
የእህል መውቂያ ማሽን ለማቅረብ- ኤልያስ ኢንጂነሪንግ- ለጤፍ፣ ለበቆሎ፣ ለስንዴና ለሌሎችም እህሎች ከብክነት ነጻ እና ወጪና ጊዜ ቆጣቢ ማሽነሪዎችን ያቀርባል!
มุมมอง 1842 หลายเดือนก่อน
የእህል መውቂያ ማሽን ለማቅረብ- ኤልያስ ኢንጂነሪንግ- ለጤፍ፣ ለበቆሎ፣ ለስንዴና ለሌሎችም እህሎች ከብክነት ነጻ እና ወጪና ጊዜ ቆጣቢ ማሽነሪዎችን ያቀርባል!
የእህል መውቂያ ማሽኖችን የሚያቀርበው ኤልያስ ኢንጂነሪንግ- የአርሶ አደሩ አጋር የግብርናው አጋዥ
มุมมอง 2002 หลายเดือนก่อน
የእህል መውቂያ ማሽኖችን የሚያቀርበው ኤልያስ ኢንጂነሪንግ- የአርሶ አደሩ አጋር የግብርናው አጋዥ

ความคิดเห็น

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይገስፀው የዲያቢሎስ መንፈስ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተመታ የፈረሰ ይሁን

  • @AyinetawDessalew
    @AyinetawDessalew 12 วันที่ผ่านมา

    Really amazing festival, Ethiopian Orthodox Christian festival divine manifestation and a powerful religious Experience!

  • @SimachewTebeje
    @SimachewTebeje 17 วันที่ผ่านมา

    th-cam.com/video/gvXdFvauIRs/w-d-xo.html

  • @AyinetawDessalew
    @AyinetawDessalew 23 วันที่ผ่านมา

    Ohhh my God, it is an artistic old building and very very similar to Gonder Fasil building in Ethiopia , May be Ethiopian had gone there and built it?

  • @simachewT.
    @simachewT. 25 วันที่ผ่านมา

    🎉

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 26 วันที่ผ่านมา

    ማመንጫ ኃይለ ነዉ

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 27 วันที่ผ่านมา

    Mesa gebu

  • @mesfenyehune1734
    @mesfenyehune1734 27 วันที่ผ่านมา

    ኦ ጌታሆይ በድለናል ይቅር በለን በግፍ የሰውን ልጆ ዘሩን መርጠን ቤቱን ዘግተን አቃጥለናል አማራነው ግደል ዘርን አጥፍ መሬታችንን ይልቀቅ ብለን በግፍ ገለናል አው በድለናል

  • @TsehayGebremichael
    @TsehayGebremichael 28 วันที่ผ่านมา

    Egrxabhre ale

  • @gamanatube7863
    @gamanatube7863 28 วันที่ผ่านมา

    Laillah ilallah Hasbunal wana,imalwakil

  • @BelaymelakuAnbessie-pb3fb
    @BelaymelakuAnbessie-pb3fb 28 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የሚጠቅመውን ያምጣልን። 2:30 ዛሬ ይሄን አየን ነገ ምን እንደምናይአናውቅምና ብቻ ሰው ነኝ ያለ ልዩነቶች ላይ ሳይገባ ለሀገሩ በጸሎት ያድርግ መፍትሄው ይሄና ይሄ ብቻ ነው።

  • @eliasbeharu3971
    @eliasbeharu3971 28 วันที่ผ่านมา

    Yaa allha 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AyinetawDessalew
    @AyinetawDessalew 28 วันที่ผ่านมา

    what happened in Afar at Fentalie district?

  • @abdurazak6629
    @abdurazak6629 29 วันที่ผ่านมา

    200 ቶን ወርቅ ምድራችንስ ላይ አለ?ካለስ በምን ጫኑት የማይመስል ነገር

  • @FereAbebe-i8v
    @FereAbebe-i8v หลายเดือนก่อน

    ብራቮ❤

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 หลายเดือนก่อน

    ሊቢያን ሕይወት የሚዘራባት ሥራ ነበር ግን ሕዝቡ አኗኗሩ እጅግ የቅምጥል እንደነበር አይካድም ከባድ ሤራ ነው የተፈጸመባቸው አሁን ያሉበት የቁም ስቃይ ውስጥ የከተታቸው የምዕራብውያን እኩይ ድረጊት ነው ።

  • @AyinetawDessalew
    @AyinetawDessalew หลายเดือนก่อน

    Good, Keep it Up , The news makes me always Surprise!

  • @eddieginnore5104
    @eddieginnore5104 หลายเดือนก่อน

    አብይ አህመድን ሽመልስን አዱኛን አዳነችን አበቤን ተመስገን ጥሩነህን አገኘሁ ተሻገርን ቆጥራችሁ ነው እንዴ እነዚህ ላሞች የበዙላችሁ?

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole หลายเดือนก่อน

    ሃሳቡ በጣም ጥሩ ሆኖ ነገር ግን ስልጣን አለቅም ማለቱ ነዉ ለሞት የዳረገው::አፍሪካ ደሃ አይደለችም ነገር ግን ብዙ ጠላት ስላለባት የማደጉዋ ነገር ህልም ይመስላል::

    • @Laly-ce2if
      @Laly-ce2if หลายเดือนก่อน

      አይደለም ሊቢያን ብሎም አፍርካን ልቀይር የሚችል ጠንካራ ሰው መሆኑን ስለአወቁት አስወገዱት

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 หลายเดือนก่อน

    ብዙ እንግልት ከባድ ተጋድሎ አርገው ነው እዚ የደረሱትበጣም ረጅም ታሪክ ነው ያለው ያቀረብከው የመጨረሻ ውጤት ነው በአረብኛ ሀብለው ሲጀምሩ አለ

    • @AmsalMulu
      @AmsalMulu หลายเดือนก่อน

      ነዳጁ ና ቴክኖሎጅጅ አረብ መች ነ፣ነው ሚሠራ

  • @nathanaelkebede5073
    @nathanaelkebede5073 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amruBBB-g8k
    @amruBBB-g8k หลายเดือนก่อน

    😢😢

  • @AmirYassin-c9w
    @AmirYassin-c9w หลายเดือนก่อน

    ጋዳፊ የሚያሳዝን የማይመለስ መሪ- በዓለም በሰፊው ይተረካል የእሱ መንገድ እና ህዝቦቿ - አፍሪካንም ይጨምራል -የጋዳፊ ጉዳት -

  • @BenKifle-vr5ux
    @BenKifle-vr5ux หลายเดือนก่อน

    It's a very impressive project.

  • @hashimahmed2975
    @hashimahmed2975 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ በረካ ሀሺም ሀገሬ ላይ እተገብረዋለሁ ከአላህ ጋር

  • @hashimahmed2975
    @hashimahmed2975 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ በረካ

  • @ealmilk7517
    @ealmilk7517 หลายเดือนก่อน

    The vision of Eal !

  • @AyinetawDessalew
    @AyinetawDessalew หลายเดือนก่อน

    wawwwwww amazing. i want to see in Ethiopia

  • @Ethiopianbusiness
    @Ethiopianbusiness หลายเดือนก่อน

    th-cam.com/video/oEwfONT51fw/w-d-xo.html

  • @Ethiopianbusiness
    @Ethiopianbusiness หลายเดือนก่อน

    th-cam.com/video/oEwfONT51fw/w-d-xo.html

  • @אסףבר-ל7ר
    @אסףבר-ל7ר หลายเดือนก่อน

    Meleagris (turkey),avocado,almond.is good business

  • @birukayele3360
    @birukayele3360 หลายเดือนก่อน

    Ante weyala atakater (akatari)

  • @EshakYusuf-ht8xf
    @EshakYusuf-ht8xf หลายเดือนก่อน

    ዋው ማሻ አሏህ ደስ ሲል ይህ ሁሉ ላም ለኛም ከሰፊው ችሮታው አሏህ ይስጠን❤

  • @faraman12
    @faraman12 หลายเดือนก่อน

    Des yilal. Yihen le Ethiopia temegnehu

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m หลายเดือนก่อน

    😮 390,000 🐄 🐄 🐄 🐄 🐄 Cows 😮 Unbelievable but True! This is not Farm! This is Revolution! How a country with NO River can build a farm with 390,000 cows ? Saudi became A Milk and Honey country 😃 🇸🇦

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 หลายเดือนก่อน

    Amazing

  • @AwolEbrahim-z9x
    @AwolEbrahim-z9x หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል ተመኘሁ

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 หลายเดือนก่อน

    Egnam...al. Ethiopia..wetet.fabreka..engenebalen🎉🎉🎉

  • @ወድራያ-ተ1ዘ
    @ወድራያ-ተ1ዘ หลายเดือนก่อน

    ኧረ እፈር ሳኡዲ ኣረብያ ለምን ወንዝ የላትም ኣሁን ራሱ ወንዝ ዉስጥ ቁጭ ብየ ነዉ የፃፍኩልክ 😂

    • @mubarekma3443
      @mubarekma3443 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነው ወንዝ ዬላትም የሽንት ቤትና የማድቤት ፍሳሽ ላይ ነው የተቀመጥከው

    • @ወድራያ-ተ1ዘ
      @ወድራያ-ተ1ዘ หลายเดือนก่อน

      @mubarekma3443 ኧረ ዉሼት ዋዲ ሓሊ ብለክ በጎግል እየዉ እኔ ያለሁበት ከተከዜ የማይተናነስ ዉሀ ኣለዊ ከዛ ዋዲ ጋና ብለሁ እየዉ ከመቀደድክ በፊት

    • @danileteffra3573
      @danileteffra3573 หลายเดือนก่อน

      ሳዉዲ ወንዝ የላትም ግን ሰዉ ሰራሽ ወራጅ አላት

    • @ወድራያ-ተ1ዘ
      @ወድራያ-ተ1ዘ หลายเดือนก่อน

      @danileteffra3573 ጎግል ግባ እየዉ እኔ እዛዉ ነኝ ሳኡዲ

    • @KhaledMohamad-gy1bg
      @KhaledMohamad-gy1bg หลายเดือนก่อน

      ወንዝ የላትም ወንዝና በሀር ይለያያል ሳውድ ብሀር ነው ያላት

  • @user345-d2k
    @user345-d2k หลายเดือนก่อน

    Ethiopia ke ahun jemmiraa yerasuan Almaray Company linorat yiggabbal , Dr. Abiy yihennin kesemmu beqirb gizee Ethiopia yerasuan Almeray yinoratal .

  • @Ethiopianbusiness
    @Ethiopianbusiness หลายเดือนก่อน

    th-cam.com/video/69pgJ4W2pqU/w-d-xo.html

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣቺሁ የት ነው ያላቺሁ

  • @Ethiopianbusiness
    @Ethiopianbusiness หลายเดือนก่อน

    the king of fruits!

  • @simachewT.
    @simachewT. 2 หลายเดือนก่อน

    Big Market!

  • @negasheshetu5627
    @negasheshetu5627 2 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን አብረን እንሰራለን ።

  • @ZedaZed-r4z
    @ZedaZed-r4z 2 หลายเดือนก่อน

    hisabu,sent new bajaju

  • @AyinetawDessalew
    @AyinetawDessalew 2 หลายเดือนก่อน

    wow Amazing technology!

  • @HailuLenjiso-v2k
    @HailuLenjiso-v2k 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ነው:: ዋጋው እንዱሁም ከአ/አ ውጪ መገኘታቸው ( ከነ ቻርጀሮቻቸው) ቢገለፅ

  • @AyinetawDessalew
    @AyinetawDessalew 2 หลายเดือนก่อน

    It is an artistic and amazing what the Ethiopian orthodox Church express its knowledge of Wise teaching!

  • @dereseatrsaw6818
    @dereseatrsaw6818 2 หลายเดือนก่อน

    BERTA WONDEMA BEZU ARESO ADEROCHEN DEKAM YEKENESAL