Ethiopian Evangelical Christian Church in AustinTX

  • 487
  • 271 816

วีดีโอ

ዘማሪ ቤቲ ግርማ & እና አጋፔ የአምልኮ ህብረት - በሰማዩ ስፍራ, Singer Betty Girma & Agape Worship Team at EECC
มุมมอง 6720 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ዘማሪ ቤቲ ግርማ & እና አጋፔ የአምልኮ ህብረት - በሰማዩ ስፍራ, Singer Betty Girma & Agape Worship Team, Besemayu Sifra, at EECC
ዘማሪ ቤቲ ግርማ & እና አጋፔ የአምልኮ ህብረት -የሞት አዋጅ, Singer Betty Girma & Agape Worship Team, Yemot Awaj - EECC
มุมมอง 7420 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ዘማሪ ቤቲ ግርማ & እና አጋፔ የአምልኮ ህብረት -የሞት አዋጅ, Singer Betty Girma & Agape Worship Team, Yemot Awaj, at EECC
ዘማሪ ዮናስ ሞገስ ከሴላህ እና አጋፔ የአምልኮ ህብረት ጋር - ያሻገረኝ ጌታ, Singer Yonas Moges with EECC's Worship Team
มุมมอง 19912 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ዘማሪ ዮናስ ሞገስ ከሴላህ እና አጋፔ የአምልኮ ህብረት ጋር - ያሻገረኝ ጌታ, Singer Yonas Moges with EECC's Worship Team
ዘማሪ ዮናስ ሞገስ ከሴላህ እና አጋፔ የአምልኮ ህብረት ጋር - የኔ ነህ, Singer Yonas Moges with EECC's Worship Team
มุมมอง 10012 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ዘማሪ ዮናስ ሞገስ ከሴላህ እና አጋፔ የአምልኮ ህብረት ጋር - የኔ ነህ, Singer Yonas Moges with EECC's Worship Team
በመገለጥ አለም ላይ ያለው እየሱስ, ፓስተር መስፍን ገብሬ, Pastor Mesfin Gebre - EECC, Austin-TX
มุมมอง 20514 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በመገለጥ አለም ላይ ያለው እየሱስ, ፓስተር መስፍን ገብሬ, Pastor Mesfin Gebre - EECC, Austin-TX
የእግዚሐብሄር እጅ ከማዳን አላጠረችም!, ፓስተር ሰለሞን ተከተል, Pastor Solomon Teketel - EECC, Austin, TX
มุมมอง 12314 วันที่ผ่านมา
የእግዚሐብሄር እጅ ከማዳን አላጠረችም!, ፓስተር ሰለሞን ተከተል, Pastor Solomon Teketel - EECC, Austin, TX
ዘማሪ ሔኖክ ሮባሌ - የከበረ, Singer Henok Robale, Yekebere at EECC - Austin, TX
มุมมอง 10114 วันที่ผ่านมา
ዘማሪ ሔኖክ ሮባሌ - የከበረ, Singer Henok Robale, Yekebere at EECC - Austin, TX
ዘማሪ ሔኖክ ሮባሌ - የፀና ግንብ ነው, Singer Henok Robale, Yetsena Ginb Nuw at EECC - Austin, TX
มุมมอง 11414 วันที่ผ่านมา
ዘማሪ ሔኖክ ሮባሌ - የፀና ግንብ ነው, Singer Henok Robale, Yetsena Ginb Nuw at EECC - Austin, TX
ዘማሪ ቤቲ ግርማ - ደስታዬ በጌታ ሙሉ ኑው, Singer Betty Girma, Destaye Begeta Mulu Nuw at EECC - Austin, TX
มุมมอง 30914 วันที่ผ่านมา
ዘማሪ ቤቲ ግርማ - ደስታዬ በጌታ ሙሉ ኑው, Singer Betty Girma, Destaye Begeta Mulu Nuw at EECC - Austin, TX
ዘማሪ ወንጌል ሳሙኤል & አጋፔ የአምልኮ ህብረት - ያለኝ ይሄ ነው, Singer Wongel Samuel with Agape Worship Team at EECC
มุมมอง 21914 วันที่ผ่านมา
ዘማሪ ወንጌል ሳሙኤል & አጋፔ የአምልኮ ህብረት - ያለኝ ይሄ ነው, Singer Wongel Samuel with Agape Worship Team at EECC
ዘማሪ ማርታ ቢቂላ & እና አጋፔ የአምልኮ ህብረት - መበርቻዬ , Singer Martha & Agape Worship Team, at EECC - Austin, TX
มุมมอง 17814 วันที่ผ่านมา
ዘማሪ ማርታ ቢቂላ & እና አጋፔ የአምልኮ ህብረት - መበርቻዬ , Singer Martha & Agape Worship Team, at EECC - Austin, TX
ከ እግዚአብሔር ጋር መስማማት (ክፍል 12), ፓስተር መላኩ ተከተል, Pastor Melaku Teketel - EECC, Austin-TX
มุมมอง 25914 วันที่ผ่านมา
ከ እግዚአብሔር ጋር መስማማት (ክፍል 12), ፓስተር መላኩ ተከተል, Pastor Melaku Teketel - EECC, Austin-TX
ዘማሪ ምስክር ፀጋዬ - ፈልጌህ, Singer Miskir Tsegaye, Feligeh, at EECC - Austin, TX
มุมมอง 17121 วันที่ผ่านมา
ዘማሪ ምስክር ፀጋዬ - ፈልጌህ, Singer Miskir Tsegaye, Feligeh, at EECC - Austin, TX
ዘማሪ ዮናስ ፀጋዬ እና ዘማሪ ምስክር ፀጋዬ - አለ ጌታ, Singers Yonas Tsegaye and Miskir Tsegaye at EECC - Austin, TX
มุมมอง 28821 วันที่ผ่านมา
ዘማሪ ዮናስ ፀጋዬ እና ዘማሪ ምስክር ፀጋዬ - አለ ጌታ, Singers Yonas Tsegaye and Miskir Tsegaye at EECC - Austin, TX
በውስጥ ሰውነታችን በሀይሉ እንጠንክር, ፓስተር ያሬድ ፀጋዬ, Pastor Yared Tsegaye - EECC, Austin-TX
มุมมอง 14228 วันที่ผ่านมา
በውስጥ ሰውነታችን በሀይሉ እንጠንክር, ፓስተር ያሬድ ፀጋዬ, Pastor Yared Tsegaye - EECC, Austin-TX
ጤነኛ ቤተ ክርስቲያን, ፓስተር ጌቱ ሃይሌ. Pastor Getu Haile, Healthy Church - EECC, Austin-TX
มุมมอง 167หลายเดือนก่อน
ጤነኛ ቤተ ክርስቲያን, ፓስተር ጌቱ ሃይሌ. Pastor Getu Haile, Healthy Church - EECC, Austin-TX
ከ እግዚአብሔር ጋር መስማማት (ክፍል 11), ፓስተር መላኩ ተከተል, Pastor Melaku Teketel - EECC, Austin-TX
มุมมอง 207หลายเดือนก่อน
ከ እግዚአብሔር ጋር መስማማት (ክፍል 11), ፓስተር መላኩ ተከተል, Pastor Melaku Teketel - EECC, Austin-TX
ዘማሪ ዮናስ ሞገስ & ሴላህ የአምልኮ ህብረት - ከጥፋት ጉድጓድ ውስጥ, Singer Yonas Moges & Selah Worship Team at EECC
มุมมอง 226หลายเดือนก่อน
ዘማሪ ዮናስ ሞገስ & ሴላህ የአምልኮ ህብረት - ከጥፋት ጉድጓድ ውስጥ, Singer Yonas Moges & Selah Worship Team at EECC
ዘማሪ ዮናስ ሞገስ & ሴላህ የአምልኮ ህብረት - ያለ ምህረትህ, Singer Yonas Moges & Selah Worship Team at EECC-Austin, TX
มุมมอง 63หลายเดือนก่อน
ዘማሪ ዮናስ ሞገስ & ሴላህ የአምልኮ ህብረት - ያለ ምህረትህ, Singer Yonas Moges & Selah Worship Team at EECC-Austin, TX
ከ እግዚአብሔር ጋር መስማማት (ክፍል 10), ፓስተር መላኩ ተከተል, Pastor Melaku Teketel - EECC, Austin-TX
มุมมอง 206หลายเดือนก่อน
ከ እግዚአብሔር ጋር መስማማት (ክፍል 10), ፓስተር መላኩ ተከተል, Pastor Melaku Teketel - EECC, Austin-TX
ዘማሪ ዶ/ር አምሳሉ ኢርኮ - በእምነት እኖራለሁ, Singer Dr. Amsalu Erko, Bemnet Inoralew, at EECC - Austin, TX
มุมมอง 213หลายเดือนก่อน
ዘማሪ ዶ/ር አምሳሉ ኢርኮ - በእምነት እኖራለሁ, Singer Dr. Amsalu Erko, Bemnet Inoralew, at EECC - Austin, TX
ዘማሪ ዶ/ር አምሳሉ ኢርኮ - መበርቻዬ, Singer Dr. Amsalu Erko, Meberchaye at EECC - Austin, TX
มุมมอง 42หลายเดือนก่อน
ዘማሪ ዶ/ር አምሳሉ ኢርኮ - መበርቻዬ, Singer Dr. Amsalu Erko, Meberchaye at EECC - Austin, TX
ከ እግዚአብሔር ጋር መስማማት (ክፍል 9), ፓስተር መላኩ ተከተል, Pastor Melaku Teketel - EECC, Austin-TX
มุมมอง 276หลายเดือนก่อน
ከ እግዚአብሔር ጋር መስማማት (ክፍል 9), ፓስተር መላኩ ተከተል, Pastor Melaku Teketel - EECC, Austin-TX
ዘማሪ ዮናስ ፀጋዬ - መንፈስ ቅዱስ, Singer Yonas Tsegaye, Menfes Kidus at EECC - Austin, TX
มุมมอง 127หลายเดือนก่อน
ዘማሪ ዮናስ ፀጋዬ - መንፈስ ቅዱስ, Singer Yonas Tsegaye, Menfes Kidus at EECC - Austin, TX
ዘማሪ ዮናስ ፀጋዬ - ምንጊዜም አይረሳው, Singer Yonas Tsegaye, Mingizem Ayresaw at EECC - Austin, TX
มุมมอง 278หลายเดือนก่อน
ዘማሪ ዮናስ ፀጋዬ - ምንጊዜም አይረሳው, Singer Yonas Tsegaye, Mingizem Ayresaw at EECC - Austin, TX
ከ እግዚአብሔር ጋር መስማማት (ክፍል 8), ፓስተር መላኩ ተከተል, Pastor Melaku Teketel - EECC, Austin-TX.
มุมมอง 2362 หลายเดือนก่อน
ከ እግዚአብሔር ጋር መስማማት (ክፍል 8), ፓስተር መላኩ ተከተል, Pastor Melaku Teketel - EECC, Austin-TX.
ዘማሪ ቤቲ ግርማ & እና አጋፔ የአምልኮ ህብረት - በጨመረልኝ ቀን ላይ ቆሜ , Singer Betty Girma & Agape Worship Team at EECC
มุมมอง 4662 หลายเดือนก่อน
ዘማሪ ቤቲ ግርማ & እና አጋፔ የአምልኮ ህብረት - በጨመረልኝ ቀን ላይ ቆሜ , Singer Betty Girma & Agape Worship Team at EECC
ዘማሪ ቤቲ ግርማ & እና አጋፔ የአምልኮ ህብረት - በስምህ ውስጥ, Singer Betty Girma & Agape Worship Team at EECC - Austin
มุมมอง 2922 หลายเดือนก่อน
ዘማሪ ቤቲ ግርማ & እና አጋፔ የአምልኮ ህብረት - በስምህ ውስጥ, Singer Betty Girma & Agape Worship Team at EECC - Austin
ዘማሪ ሄኖክ ሮባለ - ልጨምር እንጂ, Singer Henok Robale, Lichemir Enji at EECC - Austin, TX
มุมมอง 2462 หลายเดือนก่อน
ዘማሪ ሄኖክ ሮባለ - ልጨምር እንጂ, Singer Henok Robale, Lichemir Enji at EECC - Austin, TX

ความคิดเห็น

  • @sabalwongel
    @sabalwongel 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen amen ❤

  • @TegegnSolomon-n9l
    @TegegnSolomon-n9l วันที่ผ่านมา

    ፓስተር የበለጠ የእግዚአብሔርን መልእክት እንድገልጥ ፀልይልኝ

  • @TegegnSolomon-n9l
    @TegegnSolomon-n9l วันที่ผ่านมา

    ፓስተር አብርሃም ተክለማርያ የአሰበበክን ዘዴ ይህን መልእክት ከሰማሁ በኋላ ስብከት ገብቶኝ በእግዚአብሔር እርዳታ መስበክ ጀምሬአለሁ በጠም ነው ማማሰግነው ፀገው ይብዘልህ

  • @Ethiopiankeyboardlearning
    @Ethiopiankeyboardlearning 12 วันที่ผ่านมา

    Bexam yexeqem temhrt nw

  • @mogosz3620
    @mogosz3620 19 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adanedechassa
    @adanedechassa 20 วันที่ผ่านมา

    Great message!

  • @abiylemma5898
    @abiylemma5898 26 วันที่ผ่านมา

    I miss you all the people on the church and pastor

  • @PomiFassil
    @PomiFassil หลายเดือนก่อน

    Getta yebarkehh wendeme

  • @henoktesfay3549
    @henoktesfay3549 หลายเดือนก่อน

    Blessed brother!!

  • @henoktesfay3549
    @henoktesfay3549 หลายเดือนก่อน

    Our blessings Yoni!!Tebarek!!

  • @mekdesmohmmed4308
    @mekdesmohmmed4308 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @kipalesh5876
    @kipalesh5876 2 หลายเดือนก่อน

    አሜሜንን አሜማንን ታበራክ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ዘመኑን እግዚአብሔር ይበርኮት

  • @asefachekolalemu4373
    @asefachekolalemu4373 2 หลายเดือนก่อน

    Geta yibarkih, Pr Mekaku tebarikealehunge.

  • @henoktesfay3549
    @henoktesfay3549 2 หลายเดือนก่อน

    Amen tsega yobzalachu!!

  • @henoktesfay3549
    @henoktesfay3549 2 หลายเดือนก่อน

    Tebarek!!

  • @henoktesfay3549
    @henoktesfay3549 2 หลายเดือนก่อน

    Our blessings!!

  • @bayushbegashaw3985
    @bayushbegashaw3985 2 หลายเดือนก่อน

    Geta yibarkeh abrsh. Tikikil!!!!!

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 หลายเดือนก่อน

    ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምትፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ! የተሰጠንን የወንጌል አገልግሎት በታማኝነት እንወጣ!! ጌታ ሊመጣ ነው!!! እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። (ለብዙዎች አድርሱልኝ) (ህዝ 3: 4-10) አስተውሉ!! ተባረኩ።

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 หลายเดือนก่อน

    ለንስሐ የሚጠራን እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጾች!!! (ከ1989--2017 ዓም.አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ!! (ህዝ.2፣3-8, ዘፀ.3፣13-15, ዮሐ.8፣26, ኤር 26:) ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ መልእክተኛው እንድሆን አስቀድሞ እንደመረጠኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝና እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። + ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በእኔና በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሪያዎቼ ተንቀዋል!! ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!!(ኢሳ.29፣13)ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! (ዮሐ.4፣23-24) አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) እንደ ለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!!(ኢሳ 57፣1-13) ህዝቤ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ በኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ አለኝ(ማቲ 21፣12-13)እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊን ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን ኣጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ ዝቅ ያለውን ደግሞ ከፍ አደርጋለሁ!! (ኢሳ.2፣12-22, ዳን.5፣) እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ!! አለኝ፣ + አምላካችን ያህዌ/ኤሎሂም መሃሪና ለህዝቡ የገባውን ቃል ኪዳኑን ስለሚጠብቅ፣- እግዚአብሔር ይጣራል!! ብለሽ ለህዝቤ ነገሪ አለኝ፣ ጌታም፣ ህዝቤ ግን ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ እኔ ምህረትን አደርጋለሁ!! አለኝ፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁን አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!! ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! በጎቼን ጠብቁ!! ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረ ውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!!አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የያህዌ/ኤሎሂም እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚጸልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!!ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!!(1ዮሐ1፣8-10)ድምጼን እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!! ስለዚህ፣የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!!ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለጸሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!!የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!! ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! (ኢሳ 58፣1-11) አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡም ጸልዩ!! ምጽዓቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል (ዮሐ5፣ህዝ 37፣)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሰራታለሁም!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!!(ሚል.4፣6,) + ጽዮን ብታውቅ፣ ብታውቅ፣ የምትሰራበት ዘመን ነው!! የኢት/ያን ቤ/ክ. የምጎበኘው ከእኔ በሆኑ ነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁለልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! ዘመኑ አልቋል!! ጊዜውም አጭር ነው !! መከሩም ብዙ ነውና ሠራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ!! አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ያለና የሚኖር ለከኝ ብለሽ ንገሪአቸው አለኝ(ዘፀ.3፣ 14,) መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስን በማዳመጥ የጻፍኩት ለመሆናቸው ፣ በእናቴ ሆድ ሳለሁ የመረጠኝ፣ እየተገለጠልኝ በቃሉ ያሳደገኝና የተጠነቀቀልኝ፣ ድምጹንም እያሰማኝ መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው፣ ወገኖቼ፣ ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!! ሊገለጥ ያለውን ታላቁን የጌታን ክብር መቀበል እንድንችል፣ ዛሬውኑ በንስሐ ፊቱን በመፈለግ እንዘጋጅ!! ወገኖቼ!! ለጌታ ድምጽ ስፍራ እንስጥ!! ጌታ ሊመጣ ነው! አደራ! ለጉባኤው እንዲነበብ ለብዙ ቤ/ክ. መሪዎች፣ ለእናቶች የጸሎት ህብረትና ለህዝቡ አድርሱልኝ፣ ማዘር ነኝ፣እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ፣(ህዝ.3:4-11)

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 หลายเดือนก่อน

    ወገኖቼ፣ እነዚህ መልእክቶች በ28ዓመታት ውስጥ በጥንቃቄ መን/ቅዱስን በማዳመጥ የተቀበልኩት እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጾች ለመሆናቸው በፊቱ የቆምኩት ያህዌህ/ኤሎሂም ምስክሬ ነው!! በህዝቡ መሃል መልእክተኛው አድርጎ ላከኝ!!! ጌታ የተመሰገነ ይሁን!! ወገኖቼ፣ ለጉባኤው እንዲነበብና ለሌሎች ቤ/ክ. መሪዎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ!! ማዘር ነኝ. ተባረኩ

  • @woinshetalemu7330
    @woinshetalemu7330 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @sitotawlegesse2130
    @sitotawlegesse2130 2 หลายเดือนก่อน

    ተመሳሳይ ያነሳችሁትን ርዕስ- ክርስቲያኖችን በሁለንተናዊ መንገድ ማብቃት ከ10 ዓመት በፊት እሰራ ነበር፡፡ ብዙዎችም ተለውጠውበታል፡፡ በወቅቱ ተቀጥሬ የምሰራበት ክርስቲያናዊ ፕሮጄክት ሲዘጋ፡ አቅም ስላጣሁ ማስቀጠል አልቻልኩም እንጂ፡፡ እስኪ ካቆምኩበት አስቀጥሉኝ በጌታ፡፡ የስኬት አንዱ መለኪያ ለሌሎች መትረፍ ነውና፡፡ በዙዎችን እንዴት አሳ ማጥመድ እንዲችሉ ማድረግ እንችላለን፡፡

  • @sitotawlegesse2130
    @sitotawlegesse2130 2 หลายเดือนก่อน

    አባትና ልጅ በእውነት ተባርካችኋል፡፡ እንዲህ መታየታችሁ ራሱ ትልቅ ቤተሰባዊ አስተምህሮ ነው፡፡

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 หลายเดือนก่อน

    God is too good Amen ❤❤❤

  • @tamiratsilase6162
    @tamiratsilase6162 2 หลายเดือนก่อน

    Tebakek. .yene.webdim

  • @tamiratsilase6162
    @tamiratsilase6162 2 หลายเดือนก่อน

    Tsega.yibzalih

  • @tamiratsilase6162
    @tamiratsilase6162 2 หลายเดือนก่อน

    God.bless.you.milliye.koo

  • @MinjaShamena-hw5nh
    @MinjaShamena-hw5nh 2 หลายเดือนก่อน

    You are our blessing ❤❤

  • @henoktesfay3549
    @henoktesfay3549 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you Sami’s family!!

  • @AxiGreat-r6t
    @AxiGreat-r6t 3 หลายเดือนก่อน

    Amen ❤❤❤❤❤

  • @FewFromEach25
    @FewFromEach25 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 3 หลายเดือนก่อน

    አብርሐምዬ ጌታ ይባርክህ!!!!!በፍፁም ነገረኛ አይደለህም !!!!!

  • @hailemike8225
    @hailemike8225 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ

  • @thefearofyahwehisknowledge4532
    @thefearofyahwehisknowledge4532 3 หลายเดือนก่อน

    Bless you ..

  • @maranataejigu406
    @maranataejigu406 3 หลายเดือนก่อน

    Amen in Jesus Name

  • @marthatefera2152
    @marthatefera2152 3 หลายเดือนก่อน

    Amen , amen 🙏

  • @c2beca272
    @c2beca272 3 หลายเดือนก่อน

    ❤ Amen 🙌🏿 🙏🏿🎉

  • @c2beca272
    @c2beca272 3 หลายเดือนก่อน

    ❤ Amen 🙌🏿🙏🏿🎉

  • @thefearofyahwehisknowledge4532
    @thefearofyahwehisknowledge4532 3 หลายเดือนก่อน

    ይህን እሜን❤

  • @marthatefera2152
    @marthatefera2152 3 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @marthatefera2152
    @marthatefera2152 3 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏amen🙏Tebarek pastor

  • @marthatefera2152
    @marthatefera2152 3 หลายเดือนก่อน

    Waww.

  • @bethlehemkassa8596
    @bethlehemkassa8596 3 หลายเดือนก่อน

    Betsyee!!❤

  • @dreamdesiet1
    @dreamdesiet1 3 หลายเดือนก่อน

    God bless you all!

  • @tigibiz9774
    @tigibiz9774 3 หลายเดือนก่อน

    Amen!! Blessings to you pastor!!

  • @thefearofyahwehisknowledge4532
    @thefearofyahwehisknowledge4532 3 หลายเดือนก่อน

  • @marthatefera2152
    @marthatefera2152 3 หลายเดือนก่อน

    Amen . Tebarek pastor 🙏

  • @marthatefera2152
    @marthatefera2152 3 หลายเดือนก่อน

    Tebareku , wawww . Tebereku .