Haset Tube
Haset Tube
  • 249
  • 173 143

วีดีโอ

🛑 ለየት ያለ የጨጨብሳ አሰራር
มุมมอง 81หลายเดือนก่อน
🛑 ለየት ያለ የጨጨብሳ አሰራር
🛑part 2 ቆንጆ ስካርቨ ሰራን
มุมมอง 156หลายเดือนก่อน
🛑part 2 ቆንጆ ስካርቨ ሰራን
🛑ልጆች ፀጉር ላይ ዶቃ ማድረግ ምንድነው ጉዳቱ ??
มุมมอง 2292 หลายเดือนก่อน
🛑ልጆች ፀጉር ላይ ዶቃ ማድረግ ምንድነው ጉዳቱ ??
🛑knitting machine ለመስራት አጀማመሩን ለጠየቃችሁኝ
มุมมอง 4782 หลายเดือนก่อน
🛑knitting machine ለመስራት አጀማመሩን ለጠየቃችሁኝ
🛑 እኔ እና ሀሴት የሰራነዉ ለብርድ የሚሆን ኮፉያ😱😱😱
มุมมอง 2142 หลายเดือนก่อน
#crochet #crochet #handmade #handemade
🛑 የልጄን ፀጉር እንዳህ አሳመርኩት(kids hairstyle ideas)
มุมมอง 1503 หลายเดือนก่อน
kids hairstyle ideas
🔴 የሚያማምሩ የእጅ ስራዎች
มุมมอง 1365 หลายเดือนก่อน
#crochet #crochet #colorsfull
🔴 ፋሽን የሆኑ በእጅ የሚሰሩ ቦርሳዎች 😱
มุมมอง 2225 หลายเดือนก่อน
#crochet
🔴 ሳይዛቸውን ለጠየቃችሁኝ መልስ
มุมมอง 6406 หลายเดือนก่อน
#crochet
🔴 በጣም የወደድኳቸው የእጅ መስሪያ ጊዚያችንን ጉልበታችንን የሚቆጥቡ የእጅ ስራ መስሪያ እቃዎች
มุมมอง 8416 หลายเดือนก่อน
🔴 በጣም የወደድኳቸው የእጅ መስሪያ ጊዚያችንን ጉልበታችንን የሚቆጥቡ የእጅ ስራ መስሪያ እቃዎች
🔴በጣም የሚያማምሩ የእጅ ስራዎች
มุมมอง 2786 หลายเดือนก่อน
🔴በጣም የሚያማምሩ የእጅ ስራዎች
❤ አሜንዬ እንኳን ተወለድሽ Happy birthday 🎂🎂🎂we miss u🎂🎂!
มุมมอง 877 หลายเดือนก่อน
❤ አሜንዬ እንኳን ተወለድሽ Happy birthday 🎂🎂🎂we miss u🎂🎂!
🔴 ለተለያዩ ፕሮግራም መዋብ ከፈለጉ ዮናስ ሲሳይ ብለው በ0921146140 ይደውሉ
มุมมอง 1487 หลายเดือนก่อน
🔴 ለተለያዩ ፕሮግራም መዋብ ከፈለጉ ዮናስ ሲሳይ ብለው በ0921146140 ይደውሉ
❤ የእኔ ንጉሰ ተወለደ 😘😍 የሆስፒታል ቆይታዬ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏ክብር ለእናቶች
มุมมอง 3989 หลายเดือนก่อน
❤ የእኔ ንጉሰ ተወለደ 😘😍 የሆስፒታል ቆይታዬ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏ክብር ለእናቶች
❤ በጣም ቀላል ዳንቴል አሰራር ✅
มุมมอง 22410 หลายเดือนก่อน
❤ በጣም ቀላል ዳንቴል አሰራር ✅
❤ baby blaket ✅በጣም ቀላል አሰራር
มุมมอง 22810 หลายเดือนก่อน
❤ baby blaket ✅በጣም ቀላል አሰራር
🔴 በጓደኞቼ የሚገርም Surprise ተደረኩ 😱 እናንተን ለማመስገን ቃላት ቢያጥረኝም አመሠግናለሁ
มุมมอง 24110 หลายเดือนก่อน
🔴 በጓደኞቼ የሚገርም Surprise ተደረኩ 😱 እናንተን ለማመስገን ቃላት ቢያጥረኝም አመሠግናለሁ
🔴 ለንደን ውስጥ እርካሽ ቦታ primark የሚገራርሙ እቃዎች
มุมมอง 11710 หลายเดือนก่อน
🔴 ለንደን ውስጥ እርካሽ ቦታ primark የሚገራርሙ እቃዎች
🔴 ለንደን ውስጥ የወደድኩት የኤርትራዊያን ሬስቱራንት ላሳያችሁ
มุมมอง 13311 หลายเดือนก่อน
🔴 ለንደን ውስጥ የወደድኩት የኤርትራዊያን ሬስቱራንት ላሳያችሁ
🔴አድዋ በለንደን ከተማ
มุมมอง 15811 หลายเดือนก่อน
🔴አድዋ በለንደን ከተማ
🔴 ቀላል አሰራር የሚያምር
มุมมอง 12211 หลายเดือนก่อน
🔴 ቀላል አሰራር የሚያምር
🔴 በኪሮሽ የሰራሁት የጅንስ አላባሽ ሙሉ አሰራሩን ይሄው
มุมมอง 20211 หลายเดือนก่อน
🔴 በኪሮሽ የሰራሁት የጅንስ አላባሽ ሙሉ አሰራሩን ይሄው
🔴 በጥያቄያችሁ መሰረት የእጅ መስሪያ ማሽኑን ክሩን ከየት ነው የምታመጫቸው ላላችሁኝ🙏
มุมมอง 1.2Kปีที่แล้ว
🔴 በጥያቄያችሁ መሰረት የእጅ መስሪያ ማሽኑን ክሩን ከየት ነው የምታመጫቸው ላላችሁኝ🙏
🔴 ልደቴ 🥂 ሁለት በአል ሲገጣጠም
มุมมอง 134ปีที่แล้ว
🔴 ልደቴ 🥂 ሁለት በአል ሲገጣጠም
🔴ጓደኛዬ ለበአል እጅ የሚያስቆረጥም ዶሮ ሰራችልኝ
มุมมอง 175ปีที่แล้ว
🔴ጓደኛዬ ለበአል እጅ የሚያስቆረጥም ዶሮ ሰራችልኝ
🔴 I am so proud to be orthodox 🥰❤️🥰እንዲህ በየቦታው የሰፈረውን ሰይጣን አባሩልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼እልልልል
มุมมอง 168ปีที่แล้ว
🔴 I am so proud to be orthodox 🥰❤️🥰እንዲህ በየቦታው የሰፈረውን ሰይጣን አባሩልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼እልልልል
✅ ጥምቀትን London በደብረ ገነት ቅድስት ስላሴ ቤተክርስትያን አከበርን 🙏
มุมมอง 144ปีที่แล้ว
✅ ጥምቀትን London በደብረ ገነት ቅድስት ስላሴ ቤተክርስትያን አከበርን 🙏
✅ ገናን ደመቅ ባለ መልኩ አሳለፍን (Ethiopian chrismas)
มุมมอง 227ปีที่แล้ว
✅ ገናን ደመቅ ባለ መልኩ አሳለፍን (Ethiopian chrismas)

ความคิดเห็น

  • @FitseMeri
    @FitseMeri 3 วันที่ผ่านมา

    ክሩን እዴት ነው በመሀል ምጨምሪው ውዴ

  • @Zix-wd9nv
    @Zix-wd9nv 3 วันที่ผ่านมา

    ለቤትሽ አዲሥነኚ በርች ሰብ አደረኩሽ በቅንነት የኔቆጆ አድጥያቄ አለኚ ኢትዮጵያ ሁኖ ከሽኤን ኦርደር ማድረግ ይቻላል እስክራብ ጫፍ ያደረግሽዉን

  • @rukiaibrahim4297
    @rukiaibrahim4297 16 วันที่ผ่านมา

    Yet new yemenagegnwu

  • @rukiaibrahim4297
    @rukiaibrahim4297 16 วันที่ผ่านมา

    How much?

  • @ReduKfelu
    @ReduKfelu 18 วันที่ผ่านมา

    ስትሰሪ ትፈጥኛለሽ ግንጎበዝነሽ በርቺ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rukiaibrahim4297
    @rukiaibrahim4297 25 วันที่ผ่านมา

    Yet new magnet yemchalew

  • @ZfanHaftu
    @ZfanHaftu 26 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያምራሉ አሰራሩንም ብታሳዪን

  • @SophiaMuhammad-v5j
    @SophiaMuhammad-v5j หลายเดือนก่อน

    How much?

  • @የኪድዬልጅ-በ1ቨ
    @የኪድዬልጅ-በ1ቨ หลายเดือนก่อน

    Wow አይ ሞያ እኮ አለ ለኔ ቡናዉን ይቀዳልኝ❤️❤️❤️

  • @TyhThh
    @TyhThh หลายเดือนก่อน

    ሀሴት ኮፊያ ሲሰራ ስንት ክር ያስፈልጋል እንደገና እስከርፕ ሲሰራ ስንት ክር ያስፈልጋል እንደገና በስንት ስንት ዙር ይበቃል ንገሪኝ

    • @hasettube
      @hasettube หลายเดือนก่อน

      ኮፋያ ለመስራት ባለ መቶው አንድ ይበቃሻል ለስካርቨ ባለ መቶውን እስከ መቶ ሀምሳ ይበቃል ግን ለህፃን ልጆች ስካርቨ ባለ መቶውን አንድ ይበቃል

  • @alphatube1921
    @alphatube1921 หลายเดือนก่อน

    Chechebsa nefse newu

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew310 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉

  • @fikirtube9252
    @fikirtube9252 หลายเดือนก่อน

    Letet yale aserar nw

  • @fikirtube9252
    @fikirtube9252 หลายเดือนก่อน

    Wow yummy 😋 😍

  • @hasettube
    @hasettube หลายเดือนก่อน

    የዚህን ማሽን አጀማመሩን ለጠየቃችሁኝ ይተረተርብናል ብላችሁ ለጠየቃችሁኝ መልስ በዚክ ሊልክ ታገኙታላችሁ 🛑knitting machine ለመስራት አጀማመሩን ለጠየቃችሁኝ th-cam.com/video/8k0ocsngy-s/w-d-xo.htmlsi=9M1HDsv7Nt7Wl-Bu

  • @hasettube
    @hasettube หลายเดือนก่อน

    የማሽኑን አጀማመር ማየት ከፈለጋችሁ በዚክ ሊንክ ታገኙታላችሁ 🛑knitting machine ለመስራት አጀማመሩን ለጠየቃችሁኝ th-cam.com/video/8k0ocsngy-s/w-d-xo.htmlsi=9M1HDsv7Nt7Wl-Bu

  • @FenetHailu-ww8si
    @FenetHailu-ww8si หลายเดือนก่อน

    ሰላም እህቴ የቱን ዐይነት ክር ነው የተጠቀምሽው? መሳሪያው አለኝ ግን ውጤቱ ጥብቅ አይደለም: ምን ቢደረግ መልካም ነው?

  • @KedijeAdem-c7k
    @KedijeAdem-c7k หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ባለሙያ

  • @betlhemayele
    @betlhemayele หลายเดือนก่อน

    የራስሽ ጥፋት ነው ስለዚ የሁላችውም ይበላሻል አትበይ

  • @merewatube6009
    @merewatube6009 หลายเดือนก่อน

    The color is very nice color, i love this color so much

    • @hasettube
      @hasettube หลายเดือนก่อน

      Thank you!

  • @fikirtube9252
    @fikirtube9252 หลายเดือนก่อน

    Yewste nger seriylgna yeni konjo.....eshe ❤😂

    • @hasettube
      @hasettube หลายเดือนก่อน

      Hahhhhh

  • @fikirtube9252
    @fikirtube9252 หลายเดือนก่อน

    That's amazing !!

  • @fikirtube9252
    @fikirtube9252 หลายเดือนก่อน

    🎉❤ wow !!! Well done 😊

    • @hasettube
      @hasettube หลายเดือนก่อน

      Thank you! 😃

  • @maryemendirsyoutube2251
    @maryemendirsyoutube2251 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ሀሴቷ በርቺ😍👍👍👍👍

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew310 หลายเดือนก่อน

    ❤❤እንኳን ደና መጣሽ እህቴ

  • @تمريمحمد-ك2ع
    @تمريمحمد-ك2ع หลายเดือนก่อน

    ሀሪፍነዉ ማርየ ጠክሪ እሞክረዋለሁ ❤❤❤

    • @hasettube
      @hasettube หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @raheldamtew7161
    @raheldamtew7161 หลายเดือนก่อน

    ለቂጡ የሚሆነው ቆዳ ከየት ይገኛል የሚሸጥበት ቦታ አለ❤

    • @hasettube
      @hasettube หลายเดือนก่อน

      Amazon lay ale

  • @debritunanecha6080
    @debritunanecha6080 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏wow

  • @AbigiyaAsfaw
    @AbigiyaAsfaw 2 หลายเดือนก่อน

    Saurab bitasayin

    • @hasettube
      @hasettube 2 หลายเดือนก่อน

      Eshi

  • @GeteTegefewuፀዳለማርያም
    @GeteTegefewuፀዳለማርያም 2 หลายเดือนก่อน

    ሽኤን ላይ አለዲ

    • @hasettube
      @hasettube 2 หลายเดือนก่อน

      Awo

  • @SenayetSenayet-w7w
    @SenayetSenayet-w7w 2 หลายเดือนก่อน

    የማሺኑዋጋሲንትነዉ

  • @semignebirhane5458
    @semignebirhane5458 2 หลายเดือนก่อน

    አይታይም

  • @haben-k6k
    @haben-k6k 2 หลายเดือนก่อน

    መግዛት ፈልገን ነበር እሚተባበረን ኣጣን እህት

    • @hasettube
      @hasettube 2 หลายเดือนก่อน

      Yet neshi

  • @astertube5406
    @astertube5406 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ በርች

    • @hasettube
      @hasettube 2 หลายเดือนก่อน

      Amesegnalehu

  • @astertube5406
    @astertube5406 2 หลายเดือนก่อน

    ውዴ ለብርድ ኮት ለመስራት እስኬ አሳይን እንዴት እያሰፈን እንስራው አለካኩስ ጠቅለል አርግሽ ብታሳይን በመጨርሻም እንዴት ገጣጥመን እንሰፈዋለን?

    • @hasettube
      @hasettube 2 หลายเดือนก่อน

      Eshi🙏

  • @asnakudamtew310
    @asnakudamtew310 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላምሽ ይብዛ እህታችን እውነት ነው ጥሩ አይደለም በቡዳ ይበላሉ የመምህር ተስፋዬን ትምርት አዳምጪ ቡዳ ምድነው ብለሽ ገብተሽ ከቻልሽ ከቤት ስትወጡ ቅባዕ ቅዱስ ብትቀቢያት ነው የሚመረጠው❤🎉

    • @hasettube
      @hasettube 2 หลายเดือนก่อน

      ከልብ አመሰግናለሁ 🙏

  • @hamzashahzad
    @hamzashahzad 2 หลายเดือนก่อน

    Nice design ❤❤

    • @hasettube
      @hasettube 2 หลายเดือนก่อน

      Thanks 😊

  • @OneThe-oy5oz
    @OneThe-oy5oz 2 หลายเดือนก่อน

    yet new adrasaw

  • @HayathMuhammed-sr3lm
    @HayathMuhammed-sr3lm 2 หลายเดือนก่อน

    እህቴ እቃው የትነው የሚገኘው እባክሽ

    • @hasettube
      @hasettube 2 หลายเดือนก่อน

      Yet neshi

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@hasettubeሺኤን ላይ ያለው ቶሎ ይበላሻልዴ ብገዛው

    • @hasettube
      @hasettube 2 หลายเดือนก่อน

      @@asnakudamtew310 አማዞን ላይ ግዢ

  • @Eme.Adonay21
    @Eme.Adonay21 2 หลายเดือนก่อน

    ክር ይመርጣል?

    • @hasettube
      @hasettube 2 หลายเดือนก่อน

      አይመርጥም

    • @Eme.Adonay21
      @Eme.Adonay21 2 หลายเดือนก่อน

      @hasettube እኔ እቢ አለኛ

  • @mekidesbelay5420
    @mekidesbelay5420 2 หลายเดือนก่อน

    ሹራብ አሰራር ብታሳይን🙏

    • @hasettube
      @hasettube 2 หลายเดือนก่อน

      Eshi

  • @fikirtube9252
    @fikirtube9252 2 หลายเดือนก่อน

    ❤ wow !!

  • @merewatube6009
    @merewatube6009 2 หลายเดือนก่อน

    ቆብ መስራት እፈልጋለሁ

  • @yordiaba1422
    @yordiaba1422 2 หลายเดือนก่อน

    ለስራዉ የሚሆን የክር አይነት ምንድን ነዉ ስሙን እባክሽ

    • @hasettube
      @hasettube 2 หลายเดือนก่อน

      Mangnawum ayinet kir gin lesilasa ena sofit yehonu kirochi yihonalu

  • @ለእኛtube
    @ለእኛtube 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላም እህት በብዛት online ላይ የምናያቸውን የክር አይነቶች መርካቶ ይገኛል አይደል ከቀጭን እስከ ወፍራም? እንፈገና ኮፍያዉን ትጨርሽ ለጌጥ ከላይ የሠፍሻትስ? ጥሬ እቃዎቹ የት እንደሚገኙ ብትጠቁሚን😊

    • @hasettube
      @hasettube 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ኢትዮጰያ አይደለሁም ያለሁት ስለዚያ የት እንደሚገኝ አላዉቅም እዚክ ግን ke online nw yemgezawu

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 2 หลายเดือนก่อน

    እሰዮ ሀሴት የሰራችውን ኮፍያ እንለብሳለን