SIMUN ETERALEHU Norway ስሙን እጠራለሁ ዘኖርዌይ
SIMUN ETERALEHU Norway ስሙን እጠራለሁ ዘኖርዌይ
  • 82
  • 76 998

วีดีโอ

Keminedew esat nebelbal - እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ። ከሚነደው እሳት ነበልባል
มุมมอง 36321 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ከሚነደው እሳት ነበልባል - የዘማሪት መቅደስ ማርዬ መዝሙር ከሚነደው እሳት ነበልባል (2) ያውጣኝ እርሱ ነው የታደገኝ ፈጥ ገብርኤል (2) ናቡከደነጾር መንፈሱ ታውኳል ህልሙን የሚፈታ ባለ ራእይ ሽቷል የከለዳውያን አስማት ተዘለፈ በሰማዩ ምስጥር ገብርኤል ህይወቴን ከሞት አተረፈ (2) የእስረኞቹ አለቃ አስፋኒስ ተገርሞ ሽብሸባዬን አየ ከእሳቱ ዳር ቆሞ የአማልክትን ልጅ አይለይም ንጉሱ አምላክ ወሰብ መላእክ ከቶኑ ኃያሉ ታድጎኛል እርሱ(2) ጠላት የለኮሰው የፈተናው ችቦ በነፍሴ አላለፈም ሥጋዬን ለብልቦ ከባቢሎን ዋእይ ተርፋለች ሕይወቴ የጌታ ባለሟል በምልጃው ጥላ ስር ከልሎኝ አባቴ(2) የውኃው መፍለቅለቅ ልቤን አያዝልም ዓ...
SIMUN ETERALEHU MEZMUR ALBUM MIRIKAT, Norway
มุมมอง 158หลายเดือนก่อน
ስሙን አጠራለሁ የአማርኛ መዝሙር አልበም ምርቃት ኖርዌይ
Dagmegna Liyih ዳግመኛ ልይህ
มุมมอง 464หลายเดือนก่อน
የቅዱስ ሚካኤል መዝሙር ዘማሪት መቅደላዊት ኤፍሬም ዘኖርዌይ St. Michael mezmur - Zemarit Mekdelawit Ephrem, Norway
የቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ በዓል፣ በትሮንዳሄም ኖርዌይ ፳፻፲፮ ዓም - Kidus Georgis wereb Trondheim, Norway
มุมมอง 1867 หลายเดือนก่อน
የቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ በዓል፣ በትሮንዳሄም ኖርዌይ ፳፻፲፮ ዓም Kidus Georgis wereb Trondheim, Norway 2024
ተወዳጅ ልጅሽን ሕማሙን ስታዪ - በመቅደላዊት ኤፍሬም
มุมมอง 2398 หลายเดือนก่อน
ተወዳጅ ልጅሽን ሕማሙን ስታዪ Tewedag ligishin Himamun sitaye በክርስቲያንሳንድ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን፣ ኖርዌይ የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ መዝሙር
ባሰማት ጊዜ ቃሉን Basemat Gize Kalun - ዘማሪት መቅደላዊት ኤፍሬም ዘኖርዌይ
มุมมอง 28511 หลายเดือนก่อน
Basemat Gize Kalun ባሰማት ጊዜ ቃሉን ቅዱስ ገብርኤል በለዛ Zemarit Mekdelawit Ephrem zeNorway ዘማሪት መቅደላዊት ኤፍሬም ዘኖርዌይ የቀሲስ አበበ ተሰማ መዝሙር ©2016 ዓ/ም (2024)
ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ሐዲስ መምህር ነቅዐጥበብ ከፍያለው - አስተርእዮ ማርያም / “ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል” (ሉቃ.፩፥፵፰)
มุมมอง 36611 หลายเดือนก่อน
“ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል” (ሉቃ.፩፥፵፰) Megabie Haddis Memihir Nekatibeb Kefyalew በክርስቲያንሳንድ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ኖርዌይ Asteryo Mariam Timihirt ጥር 18 ቀን 2016 ዓም
መጠኔ መጠንሽ ዘመኔ ዘመንሽ Metene Metenish Zemene Zemenish
มุมมอง 32411 หลายเดือนก่อน
በዘማሪት መቅደላዊት ኤፍሬም ዘኖርዌይ Zemarit Mekdelawit Ephrem zeNorway የመምህር ዘላለም መንግስቱ መዝሙር መጠኔ መጠንሽ መጠኔ መጠንሸ ዘመኔ ዘመንሽ እኔ የወለድኩትን ማርያም አንቺ ታቀፍሽ ሲል ተናገረልሽ አብም መሰከረ እያለ ምስጢሩን ያሬድም ዘመረ ይሁን ይሁን ብሎ ዓለምን ቢፈጥረው ይሁንልኝ ብለሽ ዓለሙን አዳንሽው ዓለም ሳይፈጠር አባትህ ነኝ ቢለው በኋለኛው ዘመን እኔ እናትህ አልሽው ያለ እናት ቢወልደው ያለ አባት ወለደች እርሱን ስሙት ሲልም እርሱን ስሙት አለች አንድ አባት እንዳለው፣ አንድ እናት ሆነችው አንድ ልጄ እንዳለው፣ አንድ ልጄ አለችው የአብ ልጅነቱን ሊያሳይ ፍጥረት ፈጥሮ ሊታወቅ ለዓለሙ...
Timket in Norway Stavanger 2024 21. januar 2024
มุมมอง 23711 หลายเดือนก่อน
Timket in Norway Stavanger 2024
የጥምቀት ከተራ በዓል በኖርዌይ ስታቫንገር ፳፻፲፮ ዓም 20. januar 2024
มุมมอง 40311 หลายเดือนก่อน
የጥምቀት ከተራ በዓል በኖርዌይ ስታቫንገር ፳፻፲፮ ዓም 20. januar 2024
እምሰማያት ወረደ EmSemayat werede
มุมมอง 48811 หลายเดือนก่อน
የጌታችን ልደት መዝሙር :- እምሰማያት ወረደ Emsemayat werede ዘማሪት መቅደላዊት ኤፍሬም ዘኖርዌይ መሰንቆ ማርቆስ ኤፍሬም 2016 ዓም
ስሙን እጠራለሁ - የቅድስት ሥላሴ ምስጋና መዝሙር በዘማሪት መቅደላዊት ኤፍሬም ዘኖርዌይ
มุมมอง 499ปีที่แล้ว
ኅዳር ጽዮን በዓል - ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን፣ ክርስቲያንሳንድ ኖርዌይ 2023 Simun Eteralehu - by Mekdelawit Ephrem zeNorway
አዲስ ዝማሬ - ስሙን እጠራለሁ - በዘማሪት መቅደላዊት ኤፍሬም - ዘኖርዌይ - የቅድስት ሥላሴ ምስጋና
มุมมอง 3Kปีที่แล้ว
NEW MEZMUR - Simun Eteralehu - ye_Kidist Sillassie Mezmur Zemarit Mekdelawit Ephrem, ZeNorway Arendal, Norway 2023
ለቤተክርስቲያን ልዑል ሐነጻ በጽድቁ ሐወጻ እምነ ፀሐይ ይበርኅ ገጻ።
มุมมอง 1.1Kปีที่แล้ว
ለቤተክርስቲያን ልዑል ሐነጻ በጽድቁ ሐወጻ እምነ ፀሐይ ይበርኅ ገጻ።
በአምሳለ ርግብ ወረደ መልአክ ወረደ Amazing Kebero 3! ገራሚ የሕጻን ከበሮ መቺ
มุมมอง 2.5Kปีที่แล้ว
በአምሳለ ርግብ ወረደ መልአክ ወረደ Amazing Kebero 3! ገራሚ የሕጻን ከበሮ መቺ
ማርያም ፊደል የሁሉ መማርያ Mariam Fidel
มุมมอง 8Kปีที่แล้ว
ማርያም ፊደል የሁሉ መማርያ Mariam Fidel
ገራሚ የ2 ዓመት ልጅ ከበሮ ስትመታ - Amazing kebero!!!
มุมมอง 306ปีที่แล้ว
ገራሚ የ2 ዓመት ልጅ ከበሮ ስትመታ - Amazing kebero!!!
ገራሚ የ2 ዓመት ልጅ ከበሮ ስትመታ - Amazing Kebero!!!
มุมมอง 526ปีที่แล้ว
ገራሚ የ2 ዓመት ልጅ ከበሮ ስትመታ - Amazing Kebero!!!
ትንሣኤ ምስባክ - ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃህ እምንዋም - Misbak Tinsae 2023
มุมมอง 547ปีที่แล้ว
ትንሣኤ ምስባክ - ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃህ እምንዋም - Misbak Tinsae 2023
ለወሃቤ ዝናም ማየ ከልዑ - Le wehabe zinam maye kelo ስቅለት 2015 ዓም Langfredag Good Friday
มุมมอง 479ปีที่แล้ว
ለወሃቤ ዝናም ማየ ከልዑ - Le wehabe zinam maye kelo ስቅለት 2015 ዓም Langfredag Good Friday
Ethiopian Orthodox ስቅለት 2023 Langfredag Good Friday
มุมมอง 323ปีที่แล้ว
Ethiopian Orthodox ስቅለት 2023 Langfredag Good Friday
ጸሎተ ሐሙስ 2015 ዓ/ም ሕጽበተ እግር
มุมมอง 211ปีที่แล้ว
ጸሎተ ሐሙስ 2015 ዓ/ም ሕጽበተ እግር
Ethiopian orthodox Hosainna 2023 በዓለ ሆሣዕና 2015 ዓም
มุมมอง 251ปีที่แล้ว
Ethiopian orthodox Hosainna 2023 በዓለ ሆሣዕና 2015 ዓም
Motise leMewati Yidelu ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ አስተርዮ ማርያም መዝሙር በሕጻናት ክርስቲያንሳንድ ኖርዌይ
มุมมอง 471ปีที่แล้ว
Motise leMewati Yidelu ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ አስተርዮ ማርያም መዝሙር በሕጻናት ክርስቲያንሳንድ ኖርዌይ
Lidet wereb ke Addisu Michael 2015/2023
มุมมอง 213ปีที่แล้ว
Lidet wereb ke Addisu Michael 2015/2023
በዓታ ለማርያም መዝሙር በቅድስና Beata LeMariam Mezmur 2022
มุมมอง 8532 ปีที่แล้ว
በዓታ ለማርያም መዝሙር በቅድስና Beata LeMariam Mezmur 2022
መዝሙር በሕጻናት ክርስቲያንሳንድ ኖርዌይ
มุมมอง 3892 ปีที่แล้ว
መዝሙር በሕጻናት ክርስቲያንሳንድ ኖርዌይ
ማርያም ተዐቢ እምኩሉ ፍጥረት Maryam teabi emkulu fitret
มุมมอง 3892 ปีที่แล้ว
ማርያም ተዐቢ እምኩሉ ፍጥረት Maryam teabi emkulu fitret
ማርያም አብርሂ ጽዮን
มุมมอง 2872 ปีที่แล้ว
ማርያም አብርሂ ጽዮን

ความคิดเห็น

  • @azebwolday9790
    @azebwolday9790 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን መቅዲዬ ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም ጠብቆ ያሳድግሽ❤

    • @simun_eteralehu
      @simun_eteralehu 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@azebwolday9790 አሜን አሜን አዜብ፣ እግዚአብሔር ያክብርልን፣ ይስጥልን።

  • @azebwolday9790
    @azebwolday9790 6 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን መቅዲዬ ልጃችን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ❤

    • @simun_eteralehu
      @simun_eteralehu 6 วันที่ผ่านมา

      አሜን፣ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አዜብ።

  • @tigistmulugeta2898
    @tigistmulugeta2898 6 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሺን ይባርክልን

    • @simun_eteralehu
      @simun_eteralehu 6 วันที่ผ่านมา

      አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @sofiaberehanu7387
    @sofiaberehanu7387 7 วันที่ผ่านมา

    Zimare Melaikitin yasemalin be betu yatsinachu ❤❤❤

    • @simun_eteralehu
      @simun_eteralehu 6 วันที่ผ่านมา

      አሜን፣ አሜን፣ እግዚአብሐር ይስጥልን።

  • @akotettube8930
    @akotettube8930 8 วันที่ผ่านมา

    zemare melaektn yasemalin Mekdelawit,Markos ... amen amen Bertulin

    • @simun_eteralehu
      @simun_eteralehu 6 วันที่ผ่านมา

      አሜን፣ አሜን እግዚብሔር ይስጥልን አኮቴቶች።

  • @marthadegualemu5458
    @marthadegualemu5458 8 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዘማሪት መቅዲዬ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @simun_eteralehu
      @simun_eteralehu 6 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን፣ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ማርታ።

  • @MesfinAesobo
    @MesfinAesobo 20 วันที่ผ่านมา

    ሀልሎ❤

  • @Maryee-345
    @Maryee-345 หลายเดือนก่อน

    Egziabher yetebekshe Yene wed lij 🙏❤

  • @Maryee-345
    @Maryee-345 หลายเดือนก่อน

    Zimare Melaikt yasemaln Fetari yetebekshe 🙏❤

  • @yoniyonu1454
    @yoniyonu1454 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @batgamez4671
    @batgamez4671 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏 zimare melaict yasemalin

  • @kasayeanteneh2518
    @kasayeanteneh2518 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር እግዚአብሔር ዝማሬሽን ይውደድልሽ፣ ይቀበልልሽ

    • @simun_eteralehu
      @simun_eteralehu หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን ቀሲስ፣ እግዚአብሔር ይስጥልን፣ በጸሎት አስቡልን አስቡን።

  • @FikerBelete-tr3zj
    @FikerBelete-tr3zj หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መልዐክ ያሠማልን ማልዬ እግዚአብሔር በሞገሡ ይጠብቅሽ ያሳድግሽ የኔ ልጅ

    • @simun_eteralehu
      @simun_eteralehu หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን ፍቅር፣ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @marthadegualemu5458
    @marthadegualemu5458 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪት መቅድየ 🙏🏽 እግዚአብሄር በቤቱ አፅንቶ ያቆይሽ🙏🏽 የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ፣አማላጅነት፣ ረድኤት ፣በረከት ከአንቺም, ከቤተሰቦችሽ ከሁላችንም ጋር ይሁን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @simun_eteralehu
      @simun_eteralehu หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን ማርታ፣ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @simun_eteralehu
    @simun_eteralehu หลายเดือนก่อน

    ዳግመኛ ልይህ እንደ ገና ና ፣ ቅዱስ ሚካኤል ስመ ገናና።

  • @YetmBegena-yl8yi
    @YetmBegena-yl8yi หลายเดือนก่อน

    Zmare melaekt yasemaln yene Gobez ❤❤❤

    • @simun_eteralehu
      @simun_eteralehu หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን የትም እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @hailemulu1044
    @hailemulu1044 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ መቅድየ ቁምነገረኛ ልጅ ❤

    • @simun_eteralehu
      @simun_eteralehu หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን ሙሉ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @MeseretAssefa93
    @MeseretAssefa93 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በረድኤቱ ይጠብቅልን። ፍጻሜሺን ያሳምርልሽ!!

    • @simun_eteralehu
      @simun_eteralehu หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን መሠረት፣ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @ዘማሪሊቀዲያቆንመልካሙ
    @ዘማሪሊቀዲያቆንመልካሙ 2 หลายเดือนก่อน

    ምናለበት የበገናን ክብር ብታስጠብቁ ምናለበት ካባቶች የተማርነውን ብቻውን የሚደረደር የዜማመሳሪያ ማን ነው ያስተማራችሁ ስለዳዊት አምላክ አስተውሉ

  • @ebetesfahiwet9658
    @ebetesfahiwet9658 2 หลายเดือนก่อน

    Ellllllllllllllllllllllllll ❤❤❤❤❤❤

  • @bereketsonic3629
    @bereketsonic3629 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያሳድግልን

  • @SundaySchool-hi4wb
    @SundaySchool-hi4wb 3 หลายเดือนก่อน

    ወእንዘ ትፈትል(2)ወርቀ ወሜላተ ኣስተርኣያ ገብርኤል ግብተ ወይቤላ (2) እስመ ረከብኪ ሞገሰ በሀበ እግዚኣብሔር

  • @meharihiwot9683
    @meharihiwot9683 4 หลายเดือนก่อน

    Amen🙏🙏🙏 Kale Hiwot Yasemalin Abatachin🙏

  • @simun_eteralehu
    @simun_eteralehu 4 หลายเดือนก่อน

    th-cam.com/video/wWtdaAr9NxQ/w-d-xo.htmlsi=Gy9Yp-Yz6CA_CmIZ

  • @kalebfanta3832
    @kalebfanta3832 4 หลายเดือนก่อน

    Kaleb Fassil Negus Ethiopia Kaleb Lalibela Agew Negus Ethiopia

  • @kalebfanta3832
    @kalebfanta3832 4 หลายเดือนก่อน

    THANK YOU KALEB MERCHA NEGUS TIGRE ETHIOPIA

  • @MebatsionDaniel
    @MebatsionDaniel 5 หลายเดือนก่อน

    ጠ ፣❤

    • @nebashu
      @nebashu 5 หลายเดือนก่อน

      Hehe

  • @ababushabekele217
    @ababushabekele217 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ግሩም ዝማሬ።በአገልግሎት ያጽናልን

  • @beteltube
    @beteltube 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @kalebfanta3832
    @kalebfanta3832 6 หลายเดือนก่อน

    ABABA TEKLE HAYMANOT IS UNCLE TO KIRESTOS SAMRA SHE IS MINE. I AM KALEB MESFUN TSEDALEMARIAM NEGADRAS WONDE OF MINILIK ASKER HAILEYESUS KAHEN OF GONDER HE HAD 44 TABOT IS COUSIN OF KING TEWODROSS THEN FROM HAILEYESUS KAHEN IS MY MOTHER KIRESTOS SAMRA MEDRAWE MELAK 6 WINGED AND HER ANCLE IS 6 WINGED TEKLEHAYMANOT BOTH HAD GEDEL MOM LIVED 375 YEARS SHE GOT TO TAKE 10,000 IF I DO SIN ABABA TEKELEHAYMANOT OR MOMY SAMRA WILL GET ME OUT I LOVE HER SOMETIMES I CRY.

  • @haimanotbelete4943
    @haimanotbelete4943 7 หลายเดือนก่อน

    የስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን

  • @Habshaw
    @Habshaw 8 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @sarontesfagaber6554
    @sarontesfagaber6554 8 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏼⛪️🙏🏼

  • @aksenattesfazgi7342
    @aksenattesfazgi7342 8 หลายเดือนก่อน

    Zmare melakti yesmalna 🙏🙏🙏

  • @MeseretAssefa93
    @MeseretAssefa93 8 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። በቤቱ ያኑርሽ!

  • @simun_eteralehu
    @simun_eteralehu 8 หลายเดือนก่อน

    ተወዳጅ ልጅሽን ሕማሙን ስታዩ ማሰብ ይሳነኛል የአንቺን ስቃይ በሾህ አክሊል ጉንጉን የቆሰለ ራሱን በብዙ ግርፋት የታመመ አካሉን የታመመ አካሉን በእፀ መስቀሉ የወረደ ደሙ የቀራኒዮ ግፍ እጅግ ማስገረሙ ደጉ ልጅሽ ታስሮ የፍጥኝ ሲሰቃይ ተሰክቶ ቀረ አይንሽን ወደ ሰማይ ስለ መሰቀሉ አይሁድ ሲደሰቱ ሲስቁ ሲያሾፉ ቁማር ሲጨወቱ ሲዘባበቱበት አይንሽ በማየቱ ህሊናሽ ተገርፏል በሀዘን በብርቱ በሀዘን በብርቱ ብላይቴናይቱ የዳዊት ልጅ ማርያም ስለደረሰብሽ ቢነገር አያልቅም ተጠማሁ ቢላቸው መፃፃ አስጎነጩት መርገም አስወገዶ ቢሰጣቸው ሕይወት ቢሰጣቸው ሕይወት ለመጠጡ እንዲሆን መፃፃ ከሐሞት ሰፍነግም ጨምረው በዘንግ አስጎነጩት ዳዊት በትንቢቱ እንደተነበየው በምግቤ መራራን ጨመሩ እንዳለው ጨመሩ እንዳለው ይሄ ሁሉ ሲሆን ድንግል ተመልክታ መፅናናት ተሳናት በሀዘን ተነክታ ኤሎሄ ኤሎሄ ጌታ ባለ ጊዜ እጅግ ኃያል ነበር የማርያም ትካዜ የማርያም ትካዜ ተወዳጅ ልጅሽ ህማሙን ስታዪ ማሰብ ይሳነኛል የአንቺን ስቃይ በሾህ አክሊል ጉንጉን የቆሰለ ራሱን በብዙ ግርፋት የታመመ አካሉን የታመመ አካሉን

  • @samuelkahen
    @samuelkahen 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @WaganeZarihun
    @WaganeZarihun 9 หลายเดือนก่อน

    ህዳጉልን

  • @sileshimekonnen4915
    @sileshimekonnen4915 11 หลายเดือนก่อน

    ስምን መድኃኒዓለም ያወጣል ይሉ የለ? አስቀደሞ የሰየመሽ እውነትም መቅደስ ናሽና አሁንም ግዚአብሔር በክብሩ በሞገስ ያሳድግሽ በጣም ደስ ይላል የወላጆችሽ የድካም ውጤት ነው ምስጋና ይገባቸዋል እርሱ መድኃኒዓለም ይባርካችሁ፣ ስላሴ በረከቱን እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ "መታደል ነው"!!!

  • @beliye1227.
    @beliye1227. 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ

  • @azebwolday9790
    @azebwolday9790 11 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን🙏 መቅዲዬ እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ሆና ትጠብቅሽ❤🌷💐

  • @YonatanNebiyou
    @YonatanNebiyou 11 หลายเดือนก่อน

    Zemare melak yasemaln ❤❤❤

  • @Mil45Mil45
    @Mil45Mil45 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሄር ያሳድጋችሁ❤

  • @sarontesfagaber6554
    @sarontesfagaber6554 11 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🏼⛪️🙏🏼

  • @kasayeanteneh2518
    @kasayeanteneh2518 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አብዝቶ ጸጋሽን ይጠብቅልሽ ። ጎበዝ መቅደላዊት

    • @simun_eteralehu
      @simun_eteralehu 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን ቀሲስ፣ እግዚአብሔር ያክብርልን ፣ በጸሎት አስቡልን።

  • @bettywubshet1110
    @bettywubshet1110 11 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ. መላአክት. ያሰማልን. እህታችን

  • @GaytyLl
    @GaytyLl 11 หลายเดือนก่อน

    የኔሜርእድግበይ❤❤❤❤

  • @meseretmekonnen1803
    @meseretmekonnen1803 11 หลายเดือนก่อน

    ስላሴዎች ይጠብቁሽ ❤❤❤

  • @meseretmekonnen1803
    @meseretmekonnen1803 11 หลายเดือนก่อน

    የነረ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤❤

  • @AbigyaTesfaye
    @AbigyaTesfaye 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤