- 16
- 90 607
Kidus Amlko ቅዱስ አምልኮ
United States
เข้าร่วมเมื่อ 16 เม.ย. 2020
Amharic Audio Bible | Galatians Full Chapter audio | መጽሐፍ ቅዱስ በድምፅ| ወደ ገላቲያ ሰዎች| የገላቲያ መጽሐፍ ሙሉ በኦዲዮ|
#Audio_Bible
#Full Chapters and verses
#Chapter_1 from 00:18 - 03:00
#Chapter_2 from 03:01 - 06:29
#Chapter_3 from 06:30 - 10:18
#Chapter_4 from 10:19 - 14:20
#Chapter_5 from 14:21 - 17:17
#Chapter_6 from 17:18 - 19:34
#Full Chapters and verses
#Chapter_1 from 00:18 - 03:00
#Chapter_2 from 03:01 - 06:29
#Chapter_3 from 06:30 - 10:18
#Chapter_4 from 10:19 - 14:20
#Chapter_5 from 14:21 - 17:17
#Chapter_6 from 17:18 - 19:34
มุมมอง: 1 675
วีดีโอ
Amharic Audio Bible | 1st john Full audio | መጽሐፍ ቅዱስ በድምፅ | 1ኛ የዮሐንስ መልዕክት | መጽሐፍ ኦዲዮ |
มุมมอง 5092 ปีที่แล้ว
#Audio_Bible #Full Chapters and verses #Chapter_1 from 00:12 - 01:57 #Chapter_2 from 01:58 - 06:35 #Chapter_3 from 06:36 - 09:55 #Chapter_4 from 09:56 - 13:12 #Chapter_5 from 13:13 - 16:07
Amharic Audio Bible | 1st Thessalonians Full audio | መጽሐፍ ቅዱስ በድምፅ | 1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች | መጽሐፍ ኦዲዮ |
มุมมอง 4812 ปีที่แล้ว
#Audio_Bible #Full Chapters and verses #Chapter_1 from 00:23 - 02:02 #Chapter_2 from 02:03 - 05:26 #Chapter_3 from 05:27 - 07:30 #Chapter_4 from 07:31 - 09:43 #Chapter_5 from 09:44 - 12:54
እግዚአብሔር ነው ብርሀኔ/እጅግ አስደናቂ አምልኮ/ዘማሪት ጄሪ/Live Worship/ By Singer Jerry
มุมมอง 3282 ปีที่แล้ว
እግዚአብሔር ነው ብርሀኔ/እጅግ አስደናቂ አምልኮ/ዘማሪት ጄሪ/Live Worship/ By Singer Jerry
Amharic Audio Bible | Hebrew Full Chapter audio | መጽሐፍ ቅዱስ በድምፅ | ወደ ዕብራውያን ሰዎች | ሙሉ በኦዲዮ | Hebrew
มุมมอง 6K2 ปีที่แล้ว
#Audio_Bible #Full Chapters and verses #Chapter_1 from 00:22 - 02:01 #Chapter_2 from 02:02 - 04:35 #Chapter_3 from 04:36 - 06:53 #Chapter_4 from 06:53 - 09:03 #Chapter_5 from 09:04 - 10:54 #Chapter_6 from 10:55 - 13:27 #Chapter_7 from 13:28 - 17:16 #Chapter_8 from 17:17 - 19:25 #Chapter_9 from 19:26 - 23:47 #Chapter_10 from 23:48 - 28:40 #Chapter_11 from 28:41 - 34:28 #Chapter_12 from 34:29 - 3...
ላመልክህ እወዳለው | lamelkeh Ewedalew Protestant Worship Song | የአምልኮ መዝሙሮች 2020
มุมมอง 19K4 ปีที่แล้ว
ላመልክህ እወዳለው | lamelkeh Ewedalew Protestant Worship Song | የአምልኮ መዝሙሮች 2020
Azeb Hailu Ante Melkam Neh | አዜብ ሀይሉ አንተመልካም ነህ | Slow Worship prayer song
มุมมอง 3.5K4 ปีที่แล้ว
Azeb Hailu Ante Melkam Neh | አዜብ ሀይሉ አንተመልካም ነህ | Slow Worship prayer song
Amharic Audio Bible | Romans Full Chapter audio | መጽሐፍ ቅዱስ በድምፅ | ወደ ሮሜ ሰዎች | የሮሜ መጽሐፍ ሙሉ በኦዲዮ |
มุมมอง 51K4 ปีที่แล้ว
#Audio_Bible #Full Chapters and verses #Chapter_1 from 00:05 - 04:34 #Chapter_2 from 04:34 - 08:16 #Chapter_3 from 08:16 - 11:43 #Chapter_4 from 11:43 - 14:44 #Chapter_5 from 14:44 - 17:36 #Chapter_6 from 17:36 - 20:40 #Chapter_7 from 20:40 - 24:10 #Chapter_8 from 24:10 - 29:50 #Chapter_9 from 29:50 - 33:54 #Chapter_10 from 33:54 - 36:19 #Chapter_11 from 36:19 - 41:18 #Chapter_12 from 41:18 - 4...
Amharic Audio Bible | 1st Corinthians Chapter 1 | መጽሐፍ ቅዱስ በድምፅ | 1ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ አንድ
มุมมอง 3.9K4 ปีที่แล้ว
#Audio_Bible #1st_Corinthians_Chapter_1
Amharic Audio Bible | 1st Corinthians Chapter 6 | መጽሐፍ ቅዱስ በድምፅ | 1ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ ስድስት
มุมมอง 4494 ปีที่แล้ว
#Audio_Bible # 1st_Corinthians_Chapter_6
Amharic Audio Bible | 1st Corinthians Chapter 4 | መጽሐፍ ቅዱስ በድምፅ | 1ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ አራት
มุมมอง 4744 ปีที่แล้ว
#Audio_Bible # 1st_Corinthians_Chapter_4
Amharic Audio Bible | 1st Corinthians Chapter 2 | መጽሐፍ ቅዱስ በድምፅ | 1ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ ሁለት
มุมมอง 7914 ปีที่แล้ว
#Audio_Bible # 1st_Corinthians_Chapter_2
yohannes girma - Tidenekaleh - New Ethiopian Gospel Song 2020
มุมมอง 1.3K4 ปีที่แล้ว
#yohannes_girma #New_Ethiopian_Gospel_Song_2020 . yohannes girma
New Christian Worship Song|May 5, 2020| ድንቅ አምልኮ | Amazing Worship | Live Worship from Stage ኢየሱስ
มุมมอง 3744 ปีที่แล้ว
Dear my page subscribers this is the best worship and prayer song for you. Stay blessed with this song and praise the Lord with me.
New Christian Worship 2020 |Fikreh Bizu New| አዲስ የአምልኮ መዝሙር | ፍቅርህ ብዙ ነው የኔ ጌታ|
มุมมอง 4294 ปีที่แล้ว
Dear my page subscribers this is the best worship and prayer song for you. Stay blessed with this song and praise the Lord with me.
Singer Eden Tafese: And Nen "አንድ ነን" ዘማሪት ኤደን ታፈሰ New Song 2020
มุมมอง 7214 ปีที่แล้ว
Singer Eden Tafese: And Nen "አንድ ነን" ዘማሪት ኤደን ታፈሰ New Song 2020
እግዚአብሔር ፍቅር ና❤❤❤
የኢየሱስ ስም ይባርክ ❤❤❤❤
አሜን እየሱሰ ጌታ ነው ወንጌል ብቻ ይሰበክ አርሱም እየሱሰ ክርሰቶሰ ነው ወንጌል ለፍጥረት ሁሉ ይሰበክ
❤
Amen😢😢😢😢😢
❤❤❤🎉🎉🎉
የሰላም ፡ እንከን ፡ የሌለው አምላኬ ፡ ሁሌም ፡ የሚይስበው ግሩም ፡ ነው ፡ ታማኝነቱ ለዘለዓለም ፡ ቸር ፡ ነው ፡ አቤቱ (፪x) ሃይልም ፡ የእኔ ፡ ነው ፡ ብርታትም ፡ የእኔ ብለህ ፡ እንዳልከኝ ፡ ደጉ ፡ መድኔ እኔም ፡ አምኜ ፡ ተጠግቼሃለሁ ፡ ክብርህን ፡ አየሁ እኔም ፡ አምኜ ፡ ተጠግቼሃለሁ ፡ ማዳንህን፡ አየሁ አዝ፦ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ (፫x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ ለእኔ ፡ መልካም ፡ ነህ (፫x) ሁልጊዜ ፡ ለእኔ ፡ መልካም ፡ ነህ አሃሃሃ ፡ የመልካምነትህን ፡ ብዛት አሃሃሃ ፡ የበጐነትህን ፡ ዳር አሃሃሃ ፡ ማንስ ፡ ተናግሮ ፡ አበቃ አሃሃሃ ፡ ማንስ ፡ አቆመ ፡ ከመቁጠር አሃሃሃ ፡ ትላንትም ፡ መልካም ፡ ዛሬም ፡ መልካም አሃሃሃ ፡ ለዘለዓለም ፡ መልካም ፡ ነህ አሀሃህ ፡ አንተን ፡ ወዶ ፡ ክቡር ፡ ጌታ አሃሃሃ ፡ ከማንስ ፡ ጋር ፡ ላስተያይህ አዝ፦ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ (፫x) የእኔ ፡ ጌታ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ ለእኔ ፡ መልካም ፡ ነህ (፫x) ሁልጊዜ ፡ ለእኔ ፡ መልካም ፡ ነህ
Description💯
Geta yibark
Amen 🙏
በሰማይ ያለኸው፣ መጀመሪያ እና መጨረሻ የሌለህ ያህዌ ሁሌ መልካም ነህ።
ላመልክህ እወዳለው❤❤
አሜን አሜን አሜ እግዚአብሔር ይባርክ 🎉
እጅግ በጣም ደስ በምል ትህትና ነው ያነበብከው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባሪከው
❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፀጋውን ያብዛልህ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ❤❤❤
ሙዚቃ ው በዛ
2:59
ሙዚቃው የቅር❤❤
መልካም ነገር ስላሰማሀኝ ከልብ አመሰግናለሁ ።ፈጣሪ ይርዳኝ😢
እወደችኋለሁ - ተጋግዘን እዉነትን ለዓለም እናስተምራለን። www.youtube.com/@Meki-km4bz?sub_confirmation=1 www.youtube.com/@truth12343?sub_confirmation=1
❤ Tebarek
Tsega yibzalh❤❤❤
ፀጋውን። ያብዛልህ❤❤❤❤
❤❤❤❤
Musikaw yirebishal
አሜን
በጣም አመሰግናለሁ
Amen.Amen.Amen.Amen.Amen
Amazing song! God bless you.
አሜን፡አሜን፡ሀለሉያ፡ሀሉሉያ
አሜን፡በደስታ፡ቢዛት፡ውሲጥ፡ደሲአልው፡ውይተባረክ፡በሲዸትሀግር፡ውሲጥ፡ሀስት፡እደረግ፡ትባረክልኝ፡ውንደመ
አሜንንንንንን፡ተባረክ፡እየሱሲ፡ያዲናልአመንንን
፦ ባይገባኝም እንኳን ቅሉ አንተ መልካም ነህ ሰዎች ሁሉ ለምን ቢሉህ አንተ መልካም ነህ ልቤ ጨክኗል ሊያመልክህ ወስኗል ኮስተር ብሎ መልካም ነህ ብሎሃል (2x) ልቤ ጨክኗል ሊያመልክህ ወስኗል ኮስተር ብሎ መልካም ነህ ብሎሃል (2x) እግዚአብሔር መልካም ነው ብዬ ዘምሬያለሁ እግዚአብሔር ጻድቅ ነው ብዬ ዘምሬያለሁ መልሼ አላጥፈውም ቃሌን አላበላሸውም መዝሙሬን (2x) አዝ፦ ባይገባኝም እንኳን ቅሉ አንተ መልካም ነህ ሰዎች ሁሉ ለምን ቢሉህ አንተ መልካም ነህ ልቤ ጨክኗል ሊያመልክህ ወስኗል ኮስተር ብሎ መልካም ነህ ብሎሃል (2x) ልቤ ጨክኗል ሊያመልክህ ወስኗል ኮስተር ብሎ መልካም ነህ ብሎሃል (2x) እግዚአብሔር ፈዋሽ ነው ብዬ ዘምሪአያለሁ እግዚአብሔር ሰጪ ነው ብዬ ዘምሪያለሁ መልሼ አላጥፈውም ቃሌን አላበላሸውም መዝሙሬን (2x) ስለዚህ አንተን አመልካለሁ በፊትህ መሆን እወዳለሁ (2x) ጉጉቴ ፍላጐቴ ሁሉ አንተው ነህ ዘመኔን በሙሉ (2x) አሁንም አንተን አመልካለሁ በፊትህ መሆን እወዳለሁ (2x) ጉጉቴ ፍላጐቴ ሁሉ አንተ ነህ ዘመኔን በሙሉ (2x) አቤቱ በድንኳኔ ውስጥ አምልኮም ዕልልታም ሞልቷል አምላክ ሆይ አንተ ክብር ይገባሃል (2x) አቤቱ በድንኳኔ ውስጥ አምልኮም ዕልልታም ሞልቷል አምላክ ሆይ አንተ ክብር ይገባሃል (2x) እግዚአብሔር አንተ ክብር ይገባሃል እግዚአብሔር አንተ ክብር ይገባሃል ክብር ይገባሃል (4x) እጹብ ድንቅ (3x) ነህ እጹብ ድንቅ (3x) ነህ እጹብ ድንቅ (3x) ነህ እጹብ ድንቅ (3x) ነህ እጽብ ድንቅ ነህ (4x) ላመልክህ ነው እኔ ምፈልገው ፍላጐቴም የተገለጠ ነው ፍላጐቴም የተገለጠ ነው እንዳመልክህ ምታረገኝ አንተ እኮ ነህ ምትረዳኝ አንተ እኮ ነህ ምትረዳኝ ስለዚህ አንተን አመልካለሁ በፊትህ መሆን እወዳለሁ (2x) ጉጉቴ ፍላጐቴ ሁሉ አንተው ነህ ዘመኔን በሙሉ (2x) አቤት ውበትህ አቤት ቁንጅናህ አቤት ማማርህ አቤት ማጌጥህ (የእኤ ጌታ) አቤት ውበትህ አቤት ምማርህ አቤት ቁንጅናህ አቤት ማጌጥህ እጽብ ድንቅ (3x) ነህ እጽብ ድንቅ (3x) ነህ እጽብ ድንቅ (3x) ነህ እጽብ ድንቅ (3x) ነህ እጽብ ድንቅ ነህ (4x) ፍቅርህ ከወይን ጠጅ ይበልጣል (2x) ልብን ደስ ያሰኛል ነፍስንም ያረካል ፍቅርህ ከወይኝ ጠጅ ይበልጣል ሥምህ እንደሚፈስ ዘይት ነው (2x) ኢየሱሴ ሲሉት አንጀት የሚያርሰው ሥምህ እንደሚፈስ ዘይት ነው አቤት ውበትህ አቤት ምማርህ አቤት ቁንጅናህ አቤት ማጌጥህ አንተ መልካም ነህ (2x) አንተ ፈዋሽ ነህ (2x) አንተ ጻድቅ ነህ (2x) ተዋጊ ነህ (2x) እርሱ መልካም ነው (4x)
ቃለ ሕወትን የሰማልን
ተበረክ በጠሚ አሪፍ ትሚህረት ነዉ በጠም ይጠቅማሊ ወደ እሱ እንደን ማለሰ ሊበችንን ይክፈት አማለክ አሜንን ተበረክ ወንደማችንን
Amen amen amen
Amem
🙏🙏🙏🙏❤❤💕💞💘🔑🔑🔑💝💝🌹🌹🌹🌹💔💔💖❤💕💞
ክላሲካል በዘ ትንሽ ቀንሱ
Thanks to God.
ጌታ ይባርክህ ሙሉ መጽሐፉ በንባብ ላክልን
ጌታ ይባርክህ ሙሉ መጽሐፉ በንባብ ላክልን
Amen Amen Amen tebaraki wadimi baratalini
Amen XosayANjo🔥🇨🇬💞🤲🐤🤷🌻🌻🌻🌻🌻🌻😍🌼🏵️🌸🌷🙌
እግዚአብሔር ይመስገን ተባርክ ቃለ ህወት ያስማልን
Berta!!!
ንባብ ትችላለህ በጣም ተባረክ ደስ የሚል የመፀሀፍ ቅዱስ ክፍል ነበር
God bless you
amen amen igizaberi yibarikachu
እግዝአብሔር ይበርክህ በብዙ ተበረክ ወንድሜ።
Thank you for this it was very good