- 32
- 4 268
ፓን ኢትዮጵያ Pan-Ethiopia
เข้าร่วมเมื่อ 30 ก.ย. 2024
ኢትዮጵያ፣ ታፍራ እና ተከብራ የኖረችው፤ የነጻነት ምልክት፣ የጥቁር ሃይማኖት እስከመሆን ደርሳ የነበረው በአያቶቻችን መስዋትነት ነው። ግን ዛሬ ታሪካቸው ተጥሎ ገድላቸው ወራሽ በማጣቱ ሃገራችን የስልጣኔ ጅራት ሆናለች።
ፓን ኢትዮጵያ ሚዲያ አዲሱ ትውልድ የአያቶቹን ገድል እንዲዘክር የበኩሉን የሚወጣ ሚዲያ ነው። ኢትዮጵያ፣ አድማሷ ሳይጠብ ትጥቋ ሳይፈታ ክብሯ ሳይደፈር ለዘለኣለም ትኑር!
Today, we live in a world and a time where individual journalism is prevailing. This trend in turn has exposed broadcasting to ethical and related professional violations there by causing to the depletion of the dependability of information. From this, it seems that the media is campaigning against truth, honesty and reality. Hence, Working to correct such breakdowns and calling for the culture of good faith in the broadcasting industry is one of the objectives Pan-Ethiopia media works for. The need to serve humanity is the other key objective of this media. Above all, the aspiration for a unified, just and dignified Ethiopia is the overarching goal that necessitated the foundation of Pan-Ethiopia media
የደራው_የእልቂት_ጥሪ_ደወል!_መንግስት_ራሱን_ከፋኖም_ከሸኔም_ያሳነሰበት_አጋጣሚ! (1)
#genocide #abiyahmed #Ethiopia #freedom #anole #sad
มุมมอง: 30
วีดีโอ
ሞቅ ብሎ የሰነበተው የወልቃይት ጉዳይ! መፍትሄ አልባውና እያወዛገበ ያለው የኘማራ ፋኖ በጎጃም የግምገማ ሰነድ!
มุมมอง 2817 วันที่ผ่านมา
#fano #abiyahmed #eEthiopia #shabiya #violence #documents #hidden
እጅግ የቸኮለው፣ ሰብአዊነትም የጎደለው የፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ሽልማት!
มุมมอง 9410 วันที่ผ่านมา
#birhanujula #Ethiopia #award #war #violence #fieldmarshal #drone #fano #ethiopia #sad
የራቀው የፋኖ አንድነት ቀጠሮ እና የኢንጅነር ይልቃል ጌትነት መከላከያ!
มุมมอง 9413 วันที่ผ่านมา
#ፋ #fano #abiyahmed #ethiopia #freedom #war
የአማራን መከራ ለአለም የመሰከረችው ማይካድራ! የመንግስት ታሪካዊ ስህተት በራያና ወልቃይት ጉዳይ!
มุมมอง 25016 วันที่ผ่านมา
#mikadra #genocide #violence #sad #Ethiopia #abiyahmed
የመምህራን ምገባ ፕሮግራም፣ የሙያው የውርደት ማህተም! @ፓንኢትዮጵያPanEthiopia
มุมมอง 13220 วันที่ผ่านมา
#teacher #abiyahmed #poverity #violence #meles
ኣሜሪካውያን ያባከኑት ሌላኛው ወርቃማ እድል! @ፓንኢትዮጵያPanEthiopia
มุมมอง 12021 วันที่ผ่านมา
#america #Ethiopia #trump #biden #kamala #hilary
ፋኖ እና የሚዲያ ሽኩቻው! ከመሳይም ከሲሳይም ያልሆነው የዘመድኩን በቀለና ሃብታሙ አያሌው የጥፋት መንገድ!@ፓንኢትዮጵያPanEthiopia
มุมมอง 12822 วันที่ผ่านมา
#fano #abiyahmed #mesay #zemedkunbekele #fake
ያስተዛዘበን የፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ቆይታ! ኣሳምነው ጽጌን በአማራነት ከመክሰስ አብይ አህመድን በኢትዮጵያዊነት እስከማወደስ!
มุมมอง 11024 วันที่ผ่านมา
#asaminew #ably #birhanu #freedom #vote
ከገጠር ኮሪደር እስከቀይ ባህር ያካለለው የጠቅላይ ሚንስትሩ የፓርላማ ውሎ፤ ኮረንቲና ፖለቲካ በሩቁ የሚመስለው ጠንካራ ንግግራቸው!
มุมมอง 32826 วันที่ผ่านมา
#readsea #somalia #somliland #abiy #parlament #meeting #war
የጌታቸው ረዳ፣ የደብረጽዮን ድራማ እና ትኩረት የሚሻው የትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ!!! @ፓንኢትዮጵያPanEthiopia
มุมมอง 27628 วันที่ผ่านมา
#tplf #weyane #getachew_reda #abiyahmed #Ethiopia #tigray #tigray_war
ከሶሻሊዝም እስከፋሽዝም የቀጠለው የቤተክርስትያኗ ፈተና! በሌሊት ክርስትና ከማስነሳት እስከ ጅምላ ፍጅት የማያባራው የልጆቿ መገፋት!
มุมมอง 80หลายเดือนก่อน
#ethiopia #abiyahmed #orthodox #church #sovietunion #socialist #meles #weyane
ከ20 ባዶ አስደንጋጭ የሙዚቃችን እውነት እስከ አቤልና ብሌን የተወኑባቸው፤ ሰራዊትና እግቱ የሚዳኟቸው አይዶሎቻችን ጉዳይ!! @ፓንኢትዮጵያPanEthiopia
มุมมอง 164หลายเดือนก่อน
#ethiopia #idol #muisc #entertainment #egitu #tserese #yarednegu #serawit #nebiyu
አብይ አህመድ:- በቃል፣ ''ማንኛውም ስብሰባ ከስራ ሰኣት ውጪ'' ይላሉ። በተግባር ግን ከመስከረም እስከመስከረም፣ ከእሁድ እስከእሁድ ድግስና ስልጠና።
มุมมอง 103หลายเดือนก่อน
#fano #ብልፅግና #meeting #abiyahmed
“የሴራ እርካብ የደም መንበር የወያኔና ትግራይ ኣምልኮ የአማራና ኦሮሞ ውግዘት እና የያየሰው ሽመልስ ድንቁርና ማስረጃ ጥራዝ@ፓንኢትዮጵያPanEthiopia
มุมมอง 262หลายเดือนก่อน
www.amazon.com/የሴራ-እርካብ፤-የደም-መንበር-Amharic/dp/B0CVSK8J4V #abiyahmed #fano #ethiopia #bookreview #weyane
The issues/agendas you always uprise are very good but make it consistent. Keep it up!!!
አማራዬ ሆዴ
ያየሰዉ ጎበዝ ነዉ አለቀ።
100% Tkkl
በርታ የፕሮግራምህ አርእሥት ገላጭ ነዉ
Bravo messe
thanks desu!
በነገራችን ላይ ያልከው ሁሉ ትክክል ነው ግን የስሜታዊነትህን መጠን ብትቀንስ በርግጥ ይገባኛል ለጉዳዩ ዋና አካል መሆንህ ስሜታዊ ባያደርግህ ይገርመኝ ነበር ፕሮግራሙ አሰልቺ እንዳይሆን አጠር መጠን ብታደርገው ያወራሀቸው ነገሮች ተደጋጋሚ ሆኑ በተረፈ በርታ 😢😢😢😢
erir bel
ማንም ደደብ ወደሗላ እንዳይጎትሕ
ሸርአባክ ይጥፋና ወረኛነህ የዘር ሐይማኖትህ ይዘህ ገደል ግባ!
በርታ
ዋው
waw this is the best idea ❤❤❤❤
ጀግና ታዲዬስ ታቱ ምንም አላጠፉም የልጆች አባት ናቸዉ አንገታቸዉን ደፍተዉ በተቀመጡ አስራችሁ ታሰቃይችኅላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃቸዋል
ሰይፉ የአካል ጉዳተኞችን ተመርኩዞ የሠጠው ምሣሌ ተገቢነት የሌለው፣ ግብረ ገብ የጎደለውና ግለሠቡንም በህግ የሚያሥጠይቀው ቢሆንም በኔነት ሥሜትና በተቆርቋሪነት የሠነዘርካቸው ሀሣቦች ከሥሜታዊነት የሠዱና የግለሠቡን ሠብእና ያከበሩ መሆን ይገባቸው እንደነበር ይሠማኛል። ይህ ሢሆን ገለልተኛ ተመልካቹንም ያሥተምራል ተጻራሪ የቃላት ምልልሥንም ያሥቀራል። በመጨረሻም በብዙሀኑ የተገፉ፣ የተረሡና አንዳንዴም ሆነ ተብሎ የተተዉ አጀንዳዎችን ነቅሠህ በማውጣት ማንሸራሸርህንና ማሥተገባትህን ቀጥልበት እላለሁ።
❤❤
ያነሰሃው ሀሳብ በጣም እስማማለሁ በርታ ወንድሜ