Hana Retta
Hana Retta
  • 60
  • 148 163
ለድግስ የሚሆን የቅቤ አነጣጠር: Ethiopian clarified Butter Recipe for graduation….
Ethiopian Clarified Butter Recipe
Ingredients:
24 lbs (11 kg.) ቅቤ (unsalted Butter)
-2 ኩባያ ኮረሪማ(Ethiopian cardamom)
-2 ኩባያ ኮሰረት( Lippia Abyssinica)
-1 ኩባያ ነጭ አዝሙድ( white cumin)
-1/2 ኩባያ ጥቁር አዝሙድ(black cumin)
-2 ሾርባ ማንኪያ አብሽ ( Fenugreek)
-1/4 ኩባያ ጦስኝ(tosign) 5 tbsp
มุมมอง: 173

วีดีโอ

ቀላልና ፈጣን የፆም አልፍሬዶ ፓስታ በአበባ ጎመን/ The Easiest & Delicious Vegan Alfredo pasta
มุมมอง 1723 ปีที่แล้ว
እንኳን ወደ ሀና ቤተሰብ በሰላም መጣችሁ:: ለዚህ ቤተሰብ አዲስ ከሆኑ ለጤና ተስማሚ የሆኑ ምግቦችን ያገኛሉ:: ሰብስክራይብ ላይክና ሼር በማድረግ ይህን ቻናሌን በማበረታታት ይቀላቀሉ:: ስለጊዜያችሁ በጣም አመሰግናለሁ:: Ingredients 2 cups cauliflower 1 cup cashews 1 cup unsweetened almond milk 1/4 cup nutritional yeast Baby Spinach Black pepper Oregano Cayenne pepper Salt Red onion Garlic cloves
የተለየ ቆንጆ ጥቅልጎመን በቀይስር/ Cabbage with beetroot Vegan
มุมมอง 3293 ปีที่แล้ว
እንኳን ወደ ሀና ቤተሰብ በሰላም መጣችሁ:: ለዚህ ቤተሰብ አዲስ ከሆኑ ለጤና ተስማሚ የሆኑ የሀበሻ እንዲሁም የተለያዩ ምግቦችን ያገኛሉ:: ሰብስክራይብ ላይክና ሼር በማድረግ ይህን ቻናሌን በማበረታታት ይቀላቀሉ:: ስለጊዜያችሁና ስለምትሰጡኝ አስተያየት በጣም አመሰግናለሁ:: Welcome to my channel. This is healthy and delicious cabbage recipe. If you are new to my channel, subscribe, share and 👍🏽. Thank you for visiting my channel.
በጣም ቀላል ሳንድዊች/ Easy and delicious Habesha style philly cheesesteak sandwich
มุมมอง 1783 ปีที่แล้ว
በጣም ቀላል የሆነ የሬስቶራንት አይነት ሳንድዊች/Delicious and easy sirloin steak cheese sandwich
ቀላል የአትክልት በዶሮ አሰራር/ Easy & Healthy sheet pan dinner recipe
มุมมอง 2133 ปีที่แล้ว
Healthy and delicious dinner recipe
ቲማቲምና ቃሪያ ያለ አረም እንዴት እንትከል?/ Gardening for beginners
มุมมอง 1.5K3 ปีที่แล้ว
እንኳን ወደ ሀና ቤተሰብ በሰላም መጣችሁ::በዚህ ቪድዮ እትክልት መትከል የምትፈልጉ እንዴት እድርገን አረም ሳንነቅል ቆንጆ የሆነ ቲማቲም ቃሪያ እንዲህም ሌሎች አትክልቶችን እንዴት እንደምንተክል እናያለን:: ለዚህ ቤተሰብ አዲስ ከሆኑ ቤተሰቡን ሰብስክራይብ ላይክና ሼር በማድረግ ይቀላቀሉ:: Welcome to my channel. This is easy way of gardening Tomatoes and pepper.. 🌶 🫑 If you are new to my channel, please subscribe, share and 👍🏽. Thank you for visiting my channel.
ለፆም አማራጭ የሚሆን ቀይስር በቶፉ/ Delicious beetroot &Tofu vegan recipe
มุมมอง 5043 ปีที่แล้ว
እንኳን ወደ ሀና ቤተሰብ በሰላም መጣችሁ::ዛሬ ቆንጆ የሆነ ለፆም የሚሆን ቀላል የሆነ ቀይስር በቶፉ እንሰራለን:: ለዚህ ቤተሰብ አዲስ ከሆኑ ቤተሰቡን ሰብስክራይብ ላይክና ሼር በማድረግ ይቀላቀሉ:: Welcome to my channel. This is healthy and delicious vegan recipe!
ጤናማ የቂጣ አሰራርና አጠቃለል/Vegan Tortilla hack
มุมมอง 3633 ปีที่แล้ว
This is very healthy and delicious tortilla made with almond and teff flour. Welcome to my channel. አዲስ ከሆናችሁ Subscribe, like and share. በዚህ ቻናል አዳዲስ የምግብ አሰራሮችንያገኛሉ። subscribe for more recipes: th-cam.com/channels/xJMDC4E_kqzY677qEHdOvQ.html
ቀላል የሽንብራ አሳ አልጫ/ Easy and delicious chickpea flour sauce
มุมมอง 2213 ปีที่แล้ว
እንኳን ወደ ሀና ቤተሰብ በሰላም መጣችሁ::ዛሬ ቆንጆ የሆነ ለፆም የሚሆን አልጫ የሽንብራ አሳ ወጥ እንሰራለን:: ለዚህ ቤተሰብ አዲስ ከሆኑ ቤተሰቡን ሰብስክራይብ ላይክና ሼር በማድረግ ይቀላቀሉ:: Welcome to my channel. This is healthy and delicious Ethiopian style vegan chickpea flour recipe
ሱፍ መቀቀል ቀረ የኦትሚልክ ፍትፍትና ጎመን በድፍን ምስር/ vegan recipe
มุมมอง 16K3 ปีที่แล้ว
እንኳን ወደ ሀና ቤተሰብ በሰላም መጣችሁ::ዛሬ ቆንጆ የሆነ ለፆም የሚሆን የኦትሚልክ ፍትፍትና ጎመን በድፍን ምስር እንሰራለን:: ለዚህ ቤተሰብ አዲስ ከሆኑ ቤተሰቡን ሰብስክራይብ ላይክና ሼር በማድረግ ይቀላቀሉ:: Welcome to my channel. This is healthy and delicious vegan recipe
ቆንጆና ለጤና ተስማሚ ሰላጣ እና የፆም ቺዝ አሰራር Healthy salad with seeds & Vegan Parmesan
มุมมอง 8013 ปีที่แล้ว
እንኳን ወደ ሀና ቻናል በስላም መጣችሁ:: ይህንን የስላጣ አሰራር ክብደት ለመቀነስም መጠቀም ትችላላችሁ:: የፆሙን Parmesan ቺዝ ትወዱታላችሁ ሞክሩት::ስለመጣችሁ አመሰግናለሁ:: Welcome to my channel this easy and healthy vegan recipe!
የእናቴ የዱለት አሰራር በሁለት አይነት መንገድ Ethiopian Delicious lamb Dulet Recipe by Mom
มุมมอง 6673 ปีที่แล้ว
እንኳን ወደዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ:: ይህ ሚመጣውን የአብይ ፆም የሰላም ና የፍቅር የአንድነት ያድርግልን:: ቆንጆ የእናቴን የዱለት አሰራር አብራችሁን እስከ መጨረሻው እንድታዩ በአክብሮት እጋብዛችሗለሁ::
Healthy Vegan Banana Bread with oatmeal, chia seeds..ለፆም የሚሆን የሙዝ ዳቦ
มุมมอง 1363 ปีที่แล้ว
እንኳን ወደ ሀና ቤተሰብ በሰላም መጣችሁ::ዛሬ ቆንጆ የሆነ ለፆም የሚሆን የሙዝ ዳቦ እንሰራለን:: ለዚህ ቤተሰብ አዲስ ከሆኑ ቤተሰቡን ሰብስክራይብ ላይክና ሼር በማድረግ ይቀላቀሉ:: Welcome to my channel. This is healthy and delicious vegan banana bread with oatmeal, honey chia seeds.... Please if you are new to my channel, subscribe, share and 👍🏽Thank you for visiting my channel.
Delicious & Healthy Tuna patties ቀላል የቱና በርገር አሰራር
มุมมอง 1663 ปีที่แล้ว
እንኳን ወደ ሀና ቤተሰብ በሰላም መጣችሁ::ዛሬ ቆንጆና ለጤና ተስማሚ የሆነ የቱና በርገር በበርበሬ እንሰራለን:: ሰብስክራይብ ላይክና ሼር ያድርጉ:: Welcome to my channel. This is delicious and healthy tuna patties with quinoa recipe.
Delicious & quick Instant pot Chicken thighs ቀላልና ፈጣን የዶሮ ጥብስ
มุมมอง 1833 ปีที่แล้ว
እንኳን ወደ ሀና ቤተሰብ በሰላም መጣችሁ::ዛሬ ቆንጆ የሆነ የዶሮ ጥብስ በ Instant pot እንሰራለን:: ሰብስክራይብ ላይክና ሼር ያድርጉ:: Welcome back or welcome to my channel. This is a delicious and quick chicken thigh recipe made with an Instant Pot. If you are new to my channel, please subscribe, share, and like.
የቲማቲም ስልስ በስጋ ለፓስታ ለላዛኛ እንዲሁም ለፒዛ መጠቀም የምንችለውEthiopian style pasta meat sauce
มุมมอง 3393 ปีที่แล้ว
የቲማቲም ስልስ በስጋ ለፓስታ ለላዛኛ እንዲሁም ለፒዛ መጠቀም የምንችለውEthiopian style pasta meat sauce
Delicious & healthy omelet breakfast የእንቁላል ቁርስ ልክ እንደ ሬስቶራንት አይነት አሰራር
มุมมอง 2373 ปีที่แล้ว
Delicious & healthy omelet breakfast የእንቁላል ቁርስ ልክ እንደ ሬስቶራንት አይነት አሰራር
Delicious Ethiopian style Lamb stew (የበግ አልጫ አቤት መጣፈጡ)
มุมมอง 4.8K3 ปีที่แล้ว
Delicious Ethiopian style Lamb stew (የበግ አልጫ አቤት መጣፈጡ)
ቀላልና ፈጣን ምስር ወጥ | Quick and delicious Ethiopian lentil recipe in Instant Pot
มุมมอง 2884 ปีที่แล้ว
ቀላልና ፈጣን ምስር ወጥ | Quick and delicious Ethiopian lentil recipe in Instant Pot
Easy, healthy, & crusty bread recipe በጣም የሚጣፍጥና ለጤና ተስማሚ ዳቦ በሁለት አይነት መንገድ
มุมมอง 2014 ปีที่แล้ว
Easy, healthy, & crusty bread recipe በጣም የሚጣፍጥና ለጤና ተስማሚ ዳቦ በሁለት አይነት መንገድ
Vegan basil spinach pesto ቀላልና ፈጣን የፆም ፓስታ ሶስ
มุมมอง 1.3K4 ปีที่แล้ว
Vegan basil spinach pesto ቀላልና ፈጣን የፆም ፓስታ ሶስ
የፆም ካሮት ኬክ በጤፍ ዱቄት Vegan Carrot cake with Teff flour
มุมมอง 5514 ปีที่แล้ว
የፆም ካሮት ኬክ በጤፍ ዱቄት Vegan Carrot cake with Teff flour
Thanksgiving easy side dishes with instant pot ቀላል የThanksgiving ድንችና ክራንቤሪ ሶስ አሰራር
มุมมอง 7634 ปีที่แล้ว
Thanksgiving easy side dishes with instant pot ቀላል የThanksgiving ድንችና ክራንቤሪ ሶስ አሰራር
ለጤና ተስማሚ የሆኑ ሲድሶችና ጥቅማቸው Healthy almond butter mixed with chia, hemp, and flaxseed breakfast
มุมมอง 2654 ปีที่แล้ว
ለጤና ተስማሚ የሆኑ ሲድሶችና ጥቅማቸው Healthy almond butter mixed with chia, hemp, and flaxseed breakfast
የገዛነውን ምግቦች ሳይበላሹ እንዴት እናቆያቸው Grocery tips
มุมมอง 4.5K4 ปีที่แล้ว
የገዛነውን ምግቦች ሳይበላሹ እንዴት እናቆያቸው Grocery tips
እኔ የማን ዘር ነኝ?
มุมมอง 794 ปีที่แล้ว
እኔ የማን ዘር ነኝ?
Vegan Pumpkin bread ጣፋጭ የፆም የዱባ ዳቦ
มุมมอง 2244 ปีที่แล้ว
Vegan Pumpkin bread ጣፋጭ የፆም የዱባ ዳቦ
Healthy Vegan Tofu Nuggets የፆም ቶፉ ጥብስ
มุมมอง 1324 ปีที่แล้ว
Healthy Vegan Tofu Nuggets የፆም ቶፉ ጥብስ
ስጋን የሚያስንቅ የእንጉዳይ ወጥ Ethiopian Delicious vegan Mushrooms wot
มุมมอง 9214 ปีที่แล้ว
ስጋን የሚያስንቅ የእንጉዳይ ወጥ Ethiopian Delicious vegan Mushrooms wot
ጎመን በ30 ደቂቃ Easy and quick collard greens & Kale Instant pot recipe
มุมมอง 1794 ปีที่แล้ว
ጎመን በ30 ደቂቃ Easy and quick collard greens & Kale Instant pot recipe

ความคิดเห็น

  • @Bhlyunsdhdeo
    @Bhlyunsdhdeo 16 วันที่ผ่านมา

    ሀ❤❤❤ይ

  • @Tsi-w5g
    @Tsi-w5g 2 หลายเดือนก่อน

    Tebareki

  • @MealsofFoodies
    @MealsofFoodies 2 หลายเดือนก่อน

    Amazing..

  • @chanceseponini4092
    @chanceseponini4092 2 หลายเดือนก่อน

    How do you dare put tomato in doro wet, this is not pasta sauce😢 whats wrong with you 😊

    • @hanaretta9428
      @hanaretta9428 2 หลายเดือนก่อน

      Btw, it is not door wot. I have kids who can not handle the berbere alone😁

  • @Merhawittsegay-n6q
    @Merhawittsegay-n6q 2 หลายเดือนก่อน

    betam konjo new tenama amegageb new kemjemraw eskmchershaw andega❤❤❤❤

  • @ElsabetHandino
    @ElsabetHandino 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElsabetHandino
    @ElsabetHandino 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @soseashe
    @soseashe 3 หลายเดือนก่อน

    You're very helpful

  • @yrgalemandom5365
    @yrgalemandom5365 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 5 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ

  • @MejenTube
    @MejenTube 6 หลายเดือนก่อน

    ቆጆ አሰራር በርቺ ቤተሰብ

  • @ToibaAli-zh4qd
    @ToibaAli-zh4qd 7 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ

  • @ninayohannes6236
    @ninayohannes6236 8 หลายเดือนก่อน

    Welcome back Hani! Great job. I look forward to watching more episodes. Berchi.

    • @hanaretta9428
      @hanaretta9428 8 หลายเดือนก่อน

      Thank you! Nina😃

  • @gedamneshabebe6716
    @gedamneshabebe6716 8 หลายเดือนก่อน

    Welcome back Hanye

    • @hanaretta9428
      @hanaretta9428 8 หลายเดือนก่อน

      Thank you Gedamye🙏🏽

  • @gebeyehuhaile6877
    @gebeyehuhaile6877 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ ባለሙያ እጅሽን ይባርከው

  • @Aster-g9y
    @Aster-g9y 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ, ባለሙያ እጅሽ ይባረክ 😍😍

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 8 หลายเดือนก่อน

    እቤት ሙያ ይላል ትዝታ እለብን

  • @Aisha-i1r9h
    @Aisha-i1r9h 8 หลายเดือนก่อน

    Innamasaginallen

  • @SaronTeshome-u7c
    @SaronTeshome-u7c ปีที่แล้ว

    Thank you so much

  • @zabiba3445
    @zabiba3445 ปีที่แล้ว

    Woww

  • @ermiasabdisa8375
    @ermiasabdisa8375 2 ปีที่แล้ว

    ለቤተሰብ ሰርቼ ላበላ ፈልጌ ነበር አሰራሩን ምርጥ አቀራረብ ነው እንዳሳየሽኝ አድርጌ አበላቸዋለሁ፡፡ መልካም በዓል ይሁንልሽ

  • @ጀሚለዱበይ
    @ጀሚለዱበይ 2 ปีที่แล้ว

    ማሽለይ በጠም የምራል

  • @saimayoutupia669
    @saimayoutupia669 2 ปีที่แล้ว

    😘😘😘

  • @misrakgossaye8394
    @misrakgossaye8394 2 ปีที่แล้ว

    ሙያ በደንብ እየተማርኩ ነው ።

  • @tesheone1187
    @tesheone1187 2 ปีที่แล้ว

    afi

  • @ጉጉፍቱሚዲያ
    @ጉጉፍቱሚዲያ 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ግን አፊሩ የት ይገኞል ብትነግሪኝ ማማ ኢትዮጵያ አለ

  • @tigisttekle8761
    @tigisttekle8761 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @hananfedlu7296
    @hananfedlu7296 2 ปีที่แล้ว

    m.th-cam.com/video/Bh9NrdI_oOo/w-d-xo.html

  • @yasbrabibi6278
    @yasbrabibi6278 2 ปีที่แล้ว

    ግን ጎመኑ የትኛው ነው

  • @Hነኚገጠሬዋ
    @Hነኚገጠሬዋ 2 ปีที่แล้ว

    ፍሬዉን አላሳየሺንም የቲማቲሙ ፍሬ አሳይህ እስኪ

  • @Hነኚገጠሬዋ
    @Hነኚገጠሬዋ 2 ปีที่แล้ว

    ቤቱስጥ ይበቅላል እዴ እሞክረዋለሁ እስኪ

  • @ኢሥላምየተፈጥሮሃይማኖት
    @ኢሥላምየተፈጥሮሃይማኖት 3 ปีที่แล้ว

    ነጭ አዝሙድ ማለት ነው

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 3 ปีที่แล้ว

    ሃኒ ቀለል ባለ መንገድ ነው የሰራሽው ጎበዝ ነሽ በርቺ ሃኒ የኔን ቤት ሲመችሽ አየት አድርጊው አመሰግናለሁ ውዴ

  • @marymorris9780
    @marymorris9780 3 ปีที่แล้ว

    THANK YOU! I fell in love with Shiro wat when I was in Ethiopia, and I have bee searching for a recipe I could handle. I don't read Amharic, but I hope this is correct: አመሰግናለሁ!!

  • @yeshigemaneh1644
    @yeshigemaneh1644 3 ปีที่แล้ว

    Please make your voice higher..

  • @garpoopop5683
    @garpoopop5683 3 ปีที่แล้ว

    👍👍❤️

  • @ብርቅየዋወሎ
    @ብርቅየዋወሎ 3 ปีที่แล้ว

    በቅንነት ቤተሠብ ሁኛለሁ አችም ብቅ በይ ዉደ

  • @muluyoutube3663
    @muluyoutube3663 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sanayttunta5993
    @sanayttunta5993 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌

  • @kallethiotube1068
    @kallethiotube1068 3 ปีที่แล้ว

    Wow it's so amazing Thank you for sharing እጅሽ ይባረክ የተባረከ ምግብ ይሁን ።

    • @hanaretta9428
      @hanaretta9428 3 ปีที่แล้ว

      Thank you so much for watching Kall🙏

  • @eexx2456
    @eexx2456 3 ปีที่แล้ว

    ውዴዋ ወድጄዋለሁ ።አመሰግናለሁ ዶሮ ወጥ መታሸቱነው የሚያጣፍጠው ይላሉ እናቶች ።ይህ ደሞ እየከደንን ስለሚበስል ጣእሙ እዴት አገኘ ሽው ? የሞከራችሁ ንገሩኝ

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 ปีที่แล้ว

    Delicious as always my friend 👍👍👏🏽👏🏽

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 ปีที่แล้ว

    ሀንዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ። እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ👏 ላይክ👍 በርቺልኝ!

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 3 ปีที่แล้ว

    Watching❤

  • @ma-dl2fj
    @ma-dl2fj 3 ปีที่แล้ว

    Thank you Hani btam turu yehone amahahir now yemesgen alaw btami temahire alew

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 3 ปีที่แล้ว

    እኔም በጣም ነው ደስ የሚለኝ ሶስ በካሺው😋 በጣም ቆንጆ እርገሽ ነው የሰራሽው👌😋

    • @hanaretta9428
      @hanaretta9428 3 ปีที่แล้ว

      Thank you for watching Esku🙏 It’s delicious too try it.

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 ปีที่แล้ว

    ሐንዬ በጣም ቆንጆ አሰራር እናመሰግናለን 💯👌👌🥰💕

    • @hanaretta9428
      @hanaretta9428 3 ปีที่แล้ว

      ምሳዬ በጣም አመሰግናለሁ🙏🥰🥰

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 ปีที่แล้ว

    Watching 🥰

    • @hanaretta9428
      @hanaretta9428 3 ปีที่แล้ว

      ThAnk you for watching Misaye🙏😘