- 30
- 159 294
Ashara Brodcast
United States
เข้าร่วมเมื่อ 20 ธ.ค. 2024
วีดีโอ
የአማራ ፋኖ በጎጃም 1ኛ ክፍለ ጦር ለኮሌኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ እጃቸውን የሰጡ የስርዓቱ ወታደሮች/ሁሉም በተጠንቀቅ እና በጥበቃ ውስጥ ነው ተሰላችቷል
มุมมอง 927วันที่ผ่านมา
የአማራ ፋ በጎጃም 1ኛ ክፍለ ጦር ለኮሌኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ እጃቸውን የሰጡ የስርዓቱ ወታደሮች/ሁሉም በተጠንቀቅ እና በጥበቃ ውስጥ ነው ተሰላችቷል
በአፋጎ አመራሮች እና በፋኖ ደምቆ የተከበረው ንግስ በዓል/አርበኛ የቆየ ሞላ ያስተላለፈው ቁልፍ መልዕክት /የታየው ድንቅ ትዕይንት
มุมมอง 4.4Kวันที่ผ่านมา
የግዮን ብርጌድ አመራሮች ከሰከላ ወረዳ የሐይማኖት አባቶች እና ነዋሪዎች በወቅታዊ ጉዳይ ያደረጉት ጥልቅ ውይይት
มุมมอง 2K2 วันที่ผ่านมา
የግዮን ብርጌድ አመራሮች በሰከላ ወረዳ ከሚገኙ የሐይማኖት አባቶችና ነዋሪዎች ጋር ያደረጉት አንጀት አርስ ውይይት
ፋኖ ማርሸት ፀሐዩ እስክንድር አደረግሁት ባለው ደርድር ዙሪያ ማብራሪያ ሰጠ
มุมมอง 1.7K3 วันที่ผ่านมา
የተማረከም የተወሰደብንም ድሽቃ የለም/ይሔንን ሴራ ማን እንደጎነጎነው እናውቃለን ለህዝባችን ስንል ሁሉንም ትተነዋል
มุมมอง 3.8K4 วันที่ผ่านมา
ተቀድመናል ተገፍተናል አሁን ከዚ ደርሰናል/ዝግጅታችንን ጨርሰናል ዝግጁ ነን
มุมมอง 7K6 วันที่ผ่านมา
የአገዛዙ የ*ድ*ሮ*ን ድ*ብ*ደ*ባ በንፁሀን መኖሪያ...ይህ ስ*ር*አ*ት አልበኝነት ነው! የ*ተ*ረ*ፈ የለም
มุมมอง 5K12 วันที่ผ่านมา
እኛ ጠንካራ እና ሀቀኛ መሪ ነው የምንፈልገው/ትግላችን የህልውና ነው በህልውና የትግል የሚነግድ ካለ ምህረት የለንም
มุมมอง 5K13 วันที่ผ่านมา
የፋኖ አባሉ መኪና ሰርቶ አበረከተ/የአካባቢው ማህበረሰብ አገዛ*ዙን አን*ፈ*ል*ግም አለ
มุมมอง 1.1K15 วันที่ผ่านมา
አማራነትክን በክንድህ ካላሳየህ በልመና አታገኘውም/ያለ እድሜያችን የምታገለው ለልጀ ታሪክ ለማውረስ ነው /የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ልጆች ተመረቁ
มุมมอง 1.6K15 วันที่ผ่านมา
የአማራ ፋኖ በጎጃም 3ኛ ክ/ጦር ግዮን ብርጌድ የገና በዓል በድምቀት አከበረ
มุมมอง 11K23 วันที่ผ่านมา
ዋዉ የዛሬው ልብስ ዘሜ ዝናቡ የቆየ ጌራወርቅ ኤልያሥ🎉
ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖ አገው ገው ጎጃም ውስጥ ነውደ ሌላ ቋንቋ አላቸውና ጉድ ግን አማራ አይደሉደ
በርቱ ጀግኖች !!!
በርቱ አንዳንድ አማረኛተናጋሪዎች ፅንፈኞች የክልለችንን ህዝብ ለመለያት ቲክታክ ላይ ሲለፈልፉ ነዉ የሚዉሉት❤❤❤
እንዴት ባምስት አመቱ 1000ብቻ 10000 ይሆናል እንዴት መንገሻ ጀንበሬ ከአርባ ሺ ያላነሰ ሰራዊት ነበረው ሜጫን አቸፈርን ይልማና ዴንሳን አገውምድርን መተከልን ሰከላን ነፃ ያወጡት
ዚገም ወረዳያሉት አማሮችን አስፈጂታችሁ በአገው ሸጎ አተ ባህል እያልክ ታከብራለህ አይ ፋኖ እስካሁን እስኪ ዚገም ወረዳ ግቡ አገው ፋኖ ከሆነ በሙሉ አማራን አስወጥተው መግስትን ነው የሚገድፉት
Wowwow❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዋዉ😍😍😘😘😊
በርቱ አማራ ያሸንፋል ፋኖ ጌራ ወርቁ አድናቂህ ነህ
Banda hula jegnaw salema beyesamuntu fano kosober yigeba nebere banda nachihu birr eyetekefelachihu endehone enawkalen lemin kosober atgebum ??? Amhara eyetechefechefe beal . Enante ..... ??? endemilut nachihu malet new ??? yagere lijochi bithohum meteyek endijemir arigachihugnal .
እንኳን ለ85ኛው የጎጃም አገው ምድር የፈረሰኞች በዓል አደረሳችሁ! ጀግኖች ኑሩልን የእናንተ ክንድ ነው እኛን ሚያኖረን:: ጋዜጠኛ ኤሊያስ ደሳለኝንም በጣም እናመሰግናለን
ፋኖዬዬዬዬዬዬ🎉🎉🎉❤❤😊
😁😁😁😂
እመብርሃን ትጠብቃችሁ
የተማረኩ ይመስላሉ
ጎጃም አገው ምድር የጀግኖች ሀገር ግን ለወግን እና ለንፁሃን ደህንነት ሲባል ህዝባዊ በአላትን ከህዝብ ጋር ባታከብሩ ህዝቡ 100000000000% ከእናንተ ጋር ነው፤ ይታወቃል።
ኧረ የደቡብ ወጣት አለቀ የደቡብ ህዝብ ሆይ ንቃ እባክህን
ከናንተ ባላቅም መሰባሰቡ ላይ ግን ጥንቃቄ ማድረጉ ምክንያቱም የናንተን ደስታ ለመንጠቅ የተዘጋጀ ሆዳም ስላለ
አትመኗቸው
Ay amahara mweariya enide dula Hulum tatikual Yitayal eza bet
😢😅😢😅😢😢😅😢😢😢😅😢
የነ ዛገዊ የዘር ሀረግ ሲከበር ለማኝ ከሚባል ስም ሲያልፍ ደመቅ ነው። በአ.አ ከተማ ለማኝ ነኝ በል የተባለውን ሁሉ መልሰን አንደ አንደ አገው ሲከበር አማራ ይከበራል
ፍኖ ያሸንፍል ባንዳ እና አስመሳይ ታጋይ ግን ይገነጠላል። እመኑኝ እናሸንፍለን
ድርድር የሚባል የለም አማራ ማሸነፍ ብቻ ነው አማራጩ ጃል ሰኒ እስክንድር ነጋ መመታት አለበት አማራን አይወክልም አለቀ።
ዘመነ ካሴ በለው ዘመነ ካሴ በለው አራዊቱ የጋላው ምንም የደመሰሰው ፋኖ የለም ድል ለአማራው ፋኖ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወጥር አማራዬ ❤❤❤❤❤
Yes gojame Yes dele le amhara fano ❤
አሻራዎች፡በርቱ❤❤❤❤
ድል ለጀግናው ፋኖ !!!
ድል ለአማራ ፋኖ
What is wrong our hero Fano? Please take care from our enemy your self ?
ድል ለአማራ ፋኖ
❤❤❤❤
ድል ለአማራ❤❤❤🎉🎉
ጃል ሰኒ እስክንድር ይመታል ባጭሩ
አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን
አማራ ያሸንፋል
መቸነዉተሀይማይኖትላይየማትወርዱት ግራየገባዉትግል አማረ ስትአሀየማኖትአለዉ ሀማኖትህንይዘህ ገደልግባ ለሀማኖት ተኮነ የመሰትታገሉት አማራፔጤአለ ዉስሊምአለ ,አናተግን ሀማነት ትታነሱ አስባችኩአደለም
ድል ለአማራ ፋኖ
አሻራወች ግሩም ምሳሌን አቅርብልን
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
Yagere fano
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጃል ሰኒ እስክንድር ሊደራደር😂😂😂
marwushet kedada
ፋኖ ማርሸት ፀሐዩ የኛ ጀግና በርታልን💪💪💪
የማይም ስብስብ ባንዳ ናችሁ
ጎበዝ እንዳትሸወዱ እነ እስክንድር ነጋ ከዚህ በፊት በሰሩት ቀይ ስህተት እና በዶላር የገዙት ፋኖ ስለከዳቸው እና እስክንድር በአማራ ፋኖ ስም የሰበሰበውን 3.5 ሚሊየን ዶላር እዛው አሜሪካ በራሱ አካውንት ስላስቀመጠ ዘና ብሎ መኖር ስለሚፈልግ በድርድር ስም ወደውጭ በመውጣት ህወታቸውን ማትረፍ ነው ፍላጎታቸው። እንዳያመልጧችሁ ።
የአማራ ፋኖ በጎጃም አመራሮች እንደብረት መጠንከር አለባችሁ። አጠቃላይ በመካከላቸሁ አንድነት እንዳይኖራችሁ ነገረ አሰሪዎችና ከፋፋዮች ሰርጎ ገብ በብዛት አሰፍስፈው እየጠበቁአችሁ ስለሆነ ጥንቃቄ ይደረግ። ለማንም ጋዜጠኛ ጥያቄ ቢጠይቋችሁ ስልክ እንዳታነሱ። በእርሳችሁ ጋዜጠኞች ፖስት ማድረግ አለባችሁ። ጥብቅ ማሳሰቢያ ነው የነገርኋችሁ። አትዘናጉ ተናበቡ አንድ ዓይነት አስተሳስብ ይኑሯችሁ። የእስክንድር ነጋ ቡድን anarchist ስለሆነና የተሰጠው ተልዕኮ የአማራን የህልውና ትግል ማኮላሸትና መበታተን ነው። ንቁ ንቁ።
እናመሰግናለን የሰጣችሁት ወቅቱን የጠበቀነው እኛም የምነጠብቀው የአማራ ፋኖች ወዳድነት ብትመጡልን ምክነያቶም አማራ የምነኮራበት ጠላቸቻችን የሜፍሩበት ነዌ ስለዜህ ወዳድ ኑልን ድል ለአማራ ፋኖ