BRIGHT PODCAST
BRIGHT PODCAST
  • 21
  • 5 787

วีดีโอ

Let's review this year! ||ይሄ ዓመት ረዝሞብኛል||@Mntesinotbehailu||#ethiopia #habesha #personaldevelopment
มุมมอง 2142 หลายเดือนก่อน
In this year I started 2 big things. 1.Content creation 2.Freelancing I am gonna tell you deep on the video. Telegram- t.me/mintulife join our community
How to protect our confidence||በራስ መተማመናችንን መጠበቅ||@Mntesinotbehailu #ethiopia #personaldevelopment
มุมมอง 7123 หลายเดือนก่อน
በአሁን ጊዜ ላይ የትኛውንም ነገር ለማድረግ በራስ መተማመን ወሳኝ ነገር ነው። በራስ መተማመን የማይነካው የህይወት ክፍል የለም አነጋገር፣ከሰዎች ጋር ያለን ግንኙነት፣ስራችን፣ሃሳባችንን የምንገለጽበት መንገድ። ሁሉንም የህይወት ክፍልችንን ይነካል። ግን ይሄንን በራስ መተማመን በአንድም በሌላም መንገድ እንገለዋለን። ዛሬ ስለዚህ ጉዳይ ነው ምናወራው። = previous video about confidence and ego- th-cam.com/video/G0RxlyH7l4c/w-d-xo.html = previous video about improvement- th-cam.com/video/sAdyc39A_wY/w-d-xo.html Telegeram- t.me...
How to improve our self ||ራስን ማሻሻል! || @Mntesinotbehailu #ethiopia #habesha #personaldevelopment
มุมมอง 2193 หลายเดือนก่อน
ስኬታማ ለመሆን ብቸኛው አማራጭ ራስን የተሻለ ሰው ማድርግ ነው። እንደ አንድ ሰኬታማ መሆን እንደሚፈልግ ሰው ምታስቡ ከሆነ ራሳችሁን ማሻሻል ግዴታ ነው። ሁሉም ስኬታም ሰዎች እሚያመሳስላቸው ነገር በየቀኑ ራሳቸውን ለማሻሻል መጣራቸው ነው። እድገት እሚያበቃና እሚያልቅ ነገር ይደለም ሁሌም ቢሆን ህይወታችን ውስጥ መሻሻል እና መለወጥ ያለበት ነገር አለ ስለዚህ ራሱን ለማሻሻል የሚያስብ ሰው እሰከ ሞቱ ቀን ድረስ ራሱ ላይ እየሰራ ነው ሚኖረው።
የውሸት መኖር Fashion ሆኗል!! mntesinot behailu Bright podcast||#ethiopia #personaldevelopment
มุมมอง 2503 หลายเดือนก่อน
በዚህ ሳምንት ከአንድ ሰው ጋር discussion ነበረኝ እና ትንሽ ሰዓት ቢሆንም አሪፍ ጊዜ ነበር። በጨዋታችን መሃል አሁን ስላለንበት Generation አውርተን ነበር። በአሁን ጊዜ ላይ የምንኖር ሰዎች እሚጎለን ምንድነው?..........አብዛኛው ሰው ደስተኛ አይደለም! ብዙ ሰው ያውም ወጣት ራሱን እያጠፋ ነው ያለው! ብዙ ተስፋ የቆረጠ ሰው አለ!....ችግሩ ያለው የቱጋ ነው?........ከኛ ነው ወይስ ጊዜው በራሱ ተጽ አለው?...........እነዚህን ሀሳቦች በዚህ ቪዲዮ ላይ ያገኛሉ። subscribe......share.......like
ሁላችንም ስለ ፍቅር አልገባንም! ||Mntesinot behailu ||Bright podcast|| #ethiopia #habesha #motivation
มุมมอง 1.5K3 หลายเดือนก่อน
በአሁን ሰዓት ሁሉም ሰው ደስታ እያጣበት ያለው እና ተስፋ እየቆረጠበት ያለው በፍቅር ጉዳይ ነው። ሁሉም ስለ ፍቅር የሚሰማው ተመሳሳይ የሆነ ስሜት ነው። ይህም ደሞ የሆነው ስለ ፍቅር ያልገባን ነገር ስላለ ይምስለኛል። በጣም ብዙ ስለ ፍቅር መማር እንዳለብን ይሰማኛል። ፍቅር ጥሩ ነገር ነው ግን ደግሞ ሁላችንም በህይወታችን እየፈራነው ያለው ነገር ነው።
መቼም ቢሆን ከሰው አፍ አትውጡም!||BRIGHT PODCAST||ምንተስኖት በሀይሉ||#ethiopia #motivation #habesha
มุมมอง 3544 หลายเดือนก่อน
በህይወታቹ ሶስት መመዘኛ ይኑራቹ። 1. የራሳቹ ህሊና 2. ሀይማኖታቹ 3. ልቦናቸው ጥሩ የሆኑ ሰዎች። subscribe share like
What is self-confidence and EGO?|| በራስ መተማመን እና ትዕቢት ምንድነው?||BRIGHT PODCAST #motivation #ethiopia
มุมมอง 2054 หลายเดือนก่อน
Self-confidence and ego, while sometimes used interchangeably in casual conversation, have distinct meanings and implications, particularly in psychology and personal development. Here’s a detailed comparison to clarify the differences - Self-confidence is a positive belief in one's abilities, skills, and judgment. It reflects a sense of assurance and trust in oneself. - Ego refers to one's sel...
መንፈሳዊነት ማለት ምን ማለት ነው።||What is spirituality||Bright podcast|| #motivation #habesha #ethiopia
มุมมอง 1924 หลายเดือนก่อน
መንፈሳዊነት ማለት ከፈጣሪ ጋር መገናኘት ማለት ነው። ሰዎች በህይወታችን ለናስቀድመው የሚገባ ነገር መነፈሳዊነት ነው። ከፈጣሪ በላይ ስለ እኛ እሚያውቅ የለም ከፈጣሪ በላይ ሰለኛ እሚጨነቅ የለም። ለጥይቄዎቻችን ሁሉ መልስ ፈጣሪ ጋር አለ።
ጊዜ ማለት ህይወት ነው። BRIGHT PODCAST|| Mintesinot behailu
มุมมอง 3155 หลายเดือนก่อน
Random questions with my friend outside the studio. 1,what is time 2.how can we become disciplined 3.how can we built our environment
ስቅለት!!!(ከክርስቶስ የምንማራቸው ብዙ ነገሮች አሉ!)|| ምንተስኖት በሀይሉ||BRIGHT PODCAST
มุมมอง 1686 หลายเดือนก่อน
#ከተሰቀለው በላይ የሰቀሉት ያሳዝናሉ። አንተ ከተጎዳኸው በላይ የጎዱህ ያሳዝናሉ፣ አንተ ከተከፋኸው በላይ ያስከፉህ ያሳዝናሉ ፣ አንተ ካለቀስከው ይልቅ ያስለቀሱህ ያሳዝናሉ ምክንያቱም ዋጋህን አላወቁምና። - የበደሉህ ስላላወቁ ነው ፣ ያስለቀሱህ ጥቅምህ ስላልገባቸው ነው ፣ ያስከፋህ ያሳዘኑህ ፈልገው ሳይሆን ስላልተረድህ ነው። እንኳን አንተን ፈጣሪን ያልተረዳን ጥቅሙ ሳይገባን የሰቀልነው እምናሳዝን ፍጡሮች ነን። - ስለ ሐዘንህ እና ስለበደልህ አታስብ ምክንያቱም ከዛሬ ሐዘንህ በላይ ነገ የምታገኘው ደስታ ይበልጣልና። ነገር ግን ስላስከፉህ ሰዎች አስብ በክፋታቸው ልክ እንዳይቀበሉ ይቅር በላቸው ፣ ስላሳዘኑህ ሰዎችም አስብ በ...
EASY CONTENTS FOR YOUTUBE|| YOUTUBE ለምስራት የሚሆኑ ቀላል ሃሳቦች!
มุมมอง 866 หลายเดือนก่อน
በቀላሉ ባላቹ ነገር youtube መጀመር የምትፈልጉ ከሆነ እነዚህን content መጠቀም ትችላላቹ። 1, Vlog 2, Review 3, makeup 4, Faceless channel አነዚህን content ለመስራት cost and time አይጠይቅም ሳትጨናነቁ መስራት ትችላላቹ።
We have to start our journey now! || መንገዳችሁን ምረጡ || BRIGHT PODCAST||Mntesinot behailu
มุมมอง 2186 หลายเดือนก่อน
if you are a student this video helps you a lot. there are 4 types of students based on there character TYPE A TYPE B TYPE C TYPE D which type of student are you ? discover your type and choose your way !
keep going!
มุมมอง 476 หลายเดือนก่อน
keep going!
The #7 Rules(ወጣቶች መከተል ያለባቸው ህጎች!)
มุมมอง 846 หลายเดือนก่อน
In this video we will be mentioning the seven life changing rules to consider in life journey especially for Adults and for Teenagers too to overcome obstacles problems. These rules will help as roadmap to unlocking your full potential.
How can we built reading book habit easily||በቀላሉ አንባቢ መሆን?
มุมมอง 907 หลายเดือนก่อน
How can we built reading book habit easily||በቀላሉ አንባቢ መሆን?
የግዮን ወንዝ(ye giyon wenz)||Book review
มุมมอง 3407 หลายเดือนก่อน
የግዮን ወንዝ(ye giyon wenz)||Book review
Success is not easy! [ስኬት ቀላል አይደለም!]
มุมมอง 757 หลายเดือนก่อน
Success is not easy! [ስኬት ቀላል አይደለም!]
How can we Change our life! |5 Steps!
มุมมอง 1717 หลายเดือนก่อน
How can we Change our life! |5 Steps!
How can we finish what we started|የጀመርነውን እንዴት እንጨርስ?|Mntesinot behailu (ምንተስኖት በሀይሉ)|Bright podcast
มุมมอง 1388 หลายเดือนก่อน
How can we finish what we started|የጀመርነውን እንዴት እንጨርስ?|Mntesinot behailu (ምንተስኖት በሀይሉ)|Bright podcast
Do you imagine to start something?|የሆነ ነገር ለመጀመር አስባችኋል? Mntesinot Behailu|ምንተስኖት በሃይሉ
มุมมอง 2378 หลายเดือนก่อน
Do you imagine to start something?|የሆነ ነገር ለመጀመር አስባችኋል? Mntesinot Behailu|ምንተስኖት በሃይሉ

ความคิดเห็น

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb หลายเดือนก่อน

    እኔ በሰራሁት ነገር በማድነቅ ትከሻዬን እመታለሁ ። እራሱን የቻለ ብርታት ይሰጠናል

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚለው ምሳሌዎችህ በሀገርህ ልጆች መሆኑን ወድጀዋለሁ ( Ride)

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb หลายเดือนก่อน

    ሼር እያደረጋችሁ ወገኖች

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb หลายเดือนก่อน

    በጣም በርታ ወንድምዬ ለወጣት ትልቅ መነቃቃት ነው አስፈላጊ ነው

  • @YokiYoki-m4b
    @YokiYoki-m4b หลายเดือนก่อน

    Destegna mehon alchalkum erdugn be hiwote desta rakegn😢😢😢

    • @Mntesinotbehailu
      @Mntesinotbehailu 20 วันที่ผ่านมา

      bezi gday yhone hasab enanesaln

  • @FkreFkremane-ce7ww
    @FkreFkremane-ce7ww หลายเดือนก่อน

    እውነት

  • @TenbetTeshome
    @TenbetTeshome หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን❤❤❤

  • @Besu195
    @Besu195 2 หลายเดือนก่อน

    please don't don't give UP

  • @اناالمسلمالحمدلله
    @اناالمسلمالحمدلله 2 หลายเดือนก่อน

    የምር ተመችቶኛል ሚስኮል አርገህ ዝጋ በፊቷ ስታልፍ ንጠር ተንቀባረር እያወራችህ ድንገት ዝጋው የሌለ ፍልስፍና ነው እኔ ሰው እንድህ ቢያደርገኝ መፈጠሬን ራሱ እንድረሳው ነው ማደርገው በቃ እኔ አይደለሁም ብየው ነው ቁጭ የምለው😊

  • @healthy-society-i4l
    @healthy-society-i4l 2 หลายเดือนก่อน

    THANK YOU BRO

  • @bsbs3536
    @bsbs3536 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍

  • @AmelmalQ8
    @AmelmalQ8 2 หลายเดือนก่อน

    amazing borther👍👍👍👆👍

  • @AmelmalQ8
    @AmelmalQ8 2 หลายเดือนก่อน

    yigarmal fikr eko ye eunat ke hone yafekerkow ya sw dimtsihen kal sama das ayilem makoraraf yalow nw gin aweke alaragem das ayilem des yemil mikir nw 👍👍👍👍👍

  • @AmelmalQ8
    @AmelmalQ8 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dev_Tech11
    @Dev_Tech11 2 หลายเดือนก่อน

    Good And Helpful

  • @Keyklop
    @Keyklop 2 หลายเดือนก่อน

    ❤💪🎖

  • @መኪያስራጅአሀመድ
    @መኪያስራጅአሀመድ 2 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍

  • @alexethio
    @alexethio 2 หลายเดือนก่อน

    Bro beritalign

  • @eliasworku9541
    @eliasworku9541 2 หลายเดือนก่อน

    Berta.....

  • @NatnaelKibatu-c9u
    @NatnaelKibatu-c9u 2 หลายเดือนก่อน

    Huge inspiration

  • @atech.industry
    @atech.industry 2 หลายเดือนก่อน

    Berta bro 🙏👍

  • @እናቴዋ
    @እናቴዋ 3 หลายเดือนก่อน

    *_ቆጆ ሀሳብ ና ቆጆ እይታ ነው እናመሰግናለን በርቱ_*

    • @Mntesinotbehailu
      @Mntesinotbehailu 3 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን

  • @NatnaelKibatu-c9u
    @NatnaelKibatu-c9u 3 หลายเดือนก่อน

    Huge Inspiration

  • @NatnaelKibatu-c9u
    @NatnaelKibatu-c9u 3 หลายเดือนก่อน

    Well said!

  • @AbebaMohammed
    @AbebaMohammed 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍

  • @semeredinabdushkur6049
    @semeredinabdushkur6049 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍

  • @semeredinabdushkur6049
    @semeredinabdushkur6049 3 หลายเดือนก่อน

    Great

  • @AbelaTruth
    @AbelaTruth 4 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍

  • @YididyaLulie
    @YididyaLulie 4 หลายเดือนก่อน

    👍👍

  • @AbebaMohammed
    @AbebaMohammed 4 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @SabelaKiflu-ul9ce
    @SabelaKiflu-ul9ce 4 หลายเดือนก่อน

    😊😊😊

  • @sisyichalal
    @sisyichalal 4 หลายเดือนก่อน

    Emegreme newe brother am proud of you

  • @AzezeMuse-c5g
    @AzezeMuse-c5g 4 หลายเดือนก่อน

    Bro took about perfaction

  • @YonasFekadu-nc7lf
    @YonasFekadu-nc7lf 4 หลายเดือนก่อน

    💥💥💥💥💥💥💥💫

  • @Ayalew-ou9zz
    @Ayalew-ou9zz 4 หลายเดือนก่อน

    Keep it up bro

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 4 หลายเดือนก่อน

    Yes berta❤❤❤

  • @YididyaLulie
    @YididyaLulie 4 หลายเดือนก่อน

    👍👍

  • @YonasFekadu-nc7lf
    @YonasFekadu-nc7lf 4 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @TinbiteDaniel-l6w
    @TinbiteDaniel-l6w 5 หลายเดือนก่อน

    👏👏

  • @friends_podcast19
    @friends_podcast19 6 หลายเดือนก่อน

    kalehiwot yasemaln bro

  • @SabelaKiflu-ul9ce
    @SabelaKiflu-ul9ce 6 หลายเดือนก่อน

    😊😊😊😊keep it up

  • @friends_podcast19
    @friends_podcast19 6 หลายเดือนก่อน

    I see where am i bro 😊

  • @friends_podcast19
    @friends_podcast19 6 หลายเดือนก่อน

    I see where am i bro 😊

  • @kassahunmekuria4629
    @kassahunmekuria4629 6 หลายเดือนก่อน

    That was a great message !

  • @AbelaTruth
    @AbelaTruth 6 หลายเดือนก่อน

    Appreciate it 👍

  • @friends_podcast19
    @friends_podcast19 6 หลายเดือนก่อน

    I will

  • @SabelaKiflu-ul9ce
    @SabelaKiflu-ul9ce 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @amhahailu8420
    @amhahailu8420 7 หลายเดือนก่อน

    I read the book you just reviewed, and it's very interesting book especially for new beginners. keep it up bro, well done!!!

  • @AbelaTruth
    @AbelaTruth 7 หลายเดือนก่อน

    Endet nw michalw

  • @theinternationallanguagees9213
    @theinternationallanguagees9213 7 หลายเดือนก่อน

    What language is this??? Randomly appeared in me recommended….