Reality Media
Reality Media
  • 312
  • 80 967
የባለራዕዩ ሃኪም መቀጠፍ
ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የዶክተሮች ግድያና እስር እንግዳ ባይሆንም የባለራዕዩ ዶክተር አንዱአለም ዳኜ ባህር ዳር ዉስጥ በተከፈተባቸው ተኩስ ምክንያት በአጭር መቀጠፍ የፈጠረው ድንጋጤ አነጋጋሪ ሆኗል።@realitymedia9115
มุมมอง: 135

วีดีโอ

🌎 የ#አለም ፍጻሜ እጅግ በጣም መቅረቡን ያመለከተው #ሰዓት
มุมมอง 8314 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የአለም ፍጻሜ እጅግ በጣም መቅረቡን ያመለከተው አነጋጋሪው የሳይንቲስቶቹ ሰዓት|መፅሃፍ ቅዱስ ስለጉዳዩ ምን ይላል? የፍጻሜው መጀመሪያ ላይ መድረሳችንን የሚያሳዩ ምልክቶች|" ድንጋይ በድንጋይ ላይ ሳይፈርስ አይቀርም"@realitymedia9115
🗽ትራምፕ ያመሰቃቀሉት የብርሀነና የቤተሰቡ ህይወት 🇺🇸
มุมมอง 16316 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ዶናልዶ ትራምፕ ያመሰቃቀሉት የስደተኞቹ ህይወትና እንደጉም የተነነው የአሜሪካ ህልማቸው| የአሜሪካ ትኬታቸውን የቆረጡት ብርሀነና የቤተሰቡ በኬንያ ምን ገጠማቸው#አነጋጋሪው የትራምፕ ጭካኔ@realitymedia9115
የመቀሌው ግርግር||ኤርትራውያን ተቃዋሚዎች በአዲስ አበባ
มุมมอง 8619 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አመራር ለማፈንና ጣብያውን ለመቆጣጠር የተፈጠረው የመቀሌው ግርግር-በ#ትግራይ ክልል ባለስልጣናት መሀል እየተካረረ የመጣውን ውዝግብ ተከትሎ በዛሬው እለት የታጠቁ ግለሰቦች C#መቐለ #ፍኤም 104.4 ሬድዮን ለመቆጣጠር ሙከራ አርገው እንደነበር ታውቋል። ||#አነጋጋሪው የ#ኤርትራውያን ተቃዋሚዎች በአዲስ አበባ@realitymedia @realitymedia9115
የጦርነቱ ሽልማትና ውዝግብ በሰሜን ኢትዮጵያ | በአማራ አስደንጋጭ ሪፖርት| የትራምፕ ጭካኔ
มุมมอง 8419 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በዚህ ቪድዮ የጦርነቱ ሽልማትና በ#ህወሃት ሰዎች መካከል የቀጠለው ውዝግብ በሰሜን ኢትዮጵያ #ትግራይ ክልል | ከአማራ ክልል የተሸማው አስደንጋጭ ሪፖርት|#አነጋጋሪው የትራምፕ የጭካኔ እርምጃዎች ይዳሰሳሉ@realitymedia9115
ትራምፕ በፑቲን ላይ ተነሱባቸው
มุมมอง 39วันที่ผ่านมา
በቋማቸው የማይረጉት #ትራምፕ በፑቲን ላይ ተነሱባቸው| "የሞኝ ጦርነታችሑን አቁሙ"@realitymedia9115
ስለ ትራምፕ የማናውቃቸው 8 ነገሮች
มุมมอง 167วันที่ผ่านมา
ስለ ዶናልድ #ትራምፕ የማናውቃቸው 8 ነገሮች#አነጋጋሪው የውትድርናና የትምህርት ህይወታቸው @realitymedia9115
ከገዳይ ወይም ከሟች ጀርባ ፋኖ አለ? ቲክቶክ በድጋሚ ሊዘጋ?
มุมมอง 88วันที่ผ่านมา
#ሰበር #ethiopia #አነጋጋሪው የአማራ ባለሀብት ግድያ ጉዳይ#ፋ እጁ አለበት?ሀሳባቸውን መቀያየር የማይሰለቻቸው #ትራምፕ አዲስ ውሳኔ በ#tiktok ላይ ሊወስኑ ተዘጋጅተዋል።@realitymedia9115
የትራምፕ መመለስ ለልጆቻቸው የአሜሪካ ዜግነት በሚፈልጉ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚያሳድረው ተጽእኖ
มุมมอง 10314 วันที่ผ่านมา
በዚህ ቪዲዮ የ#አነጋጋሪው የዶናልድ ትራምፕ ወደ ስልጣን መመለስ በአሜሪካ ለልጆቻቸው ዜግነት ለማግኘት በሚያስቡ ታዋቂ ሰዎች፣ አርቲስቶች፣ የመንግስት ባለስልጣናት እና ሌሎች ላይ ሊያመጣ የሚችለውን ተፅዕ እናያለን። በአዲሱ አስተዳደር የዩናይትድ ስቴትስን በመወለድ ዜግነት የማግኘት መብትን ለመጠቀም ያቀዱትን ሊነኩ የሚችሉ ተግዳሮቶችን እና ለውጦችን እንመረምራለን። ይህንን መንገድ በሚፈልጉ ኢትዮጵያውያን ላይ ያለውን አንድምታ የበለጠ ለማወቅ@realitymedia9115 ይመልከቱ።#like #share #subscribe
Timkat (ጥምቀት): A Journey Through Ethiopia's Epiphany Celebrations
มุมมอง 8414 วันที่ผ่านมา
Join us on a captivating journey through Ethiopia’s #Timkat (#ጥምቀት) celebrations, one of the most vibrant and sacred festivals in the Ethiopian Orthodox Christian calendar. Timkat, which marks the #baptism of Jesus Christ, is celebrated with awe-inspiring processions, colorful rituals, and deep cultural significance. In this video, we explore the history, traditions, and spiritual importance of...
ሎስአንጀለስ ቀድማ ምጽአት ቀን ገብታለች || ከተማዋ ሙሉ ለሙሉ ትነዳለች እየተባለ ነው
มุมมอง 7821 วันที่ผ่านมา
#ሎስአንጀለስ ቀድማ ምጽአት ቀን ገብታለች || ከተማዋ ሙሉ ለሙሉ ትነዳለች እየተባለ ነው||የ#ኢየሱስ መምጫ እጅግ ተቃርቧል?... Amidst the devastating Los Angeles wildfires, discover how faith and compassion shine through the smoke. Join us as we explore the stories of resilience, hope, and community from a Christian perspective. Witness how believers come together to support one another, offering prayers, aid, and love in the face of apo...
ያልተዘመረላቸው ጓድ ሽመልስ አዱኛ
มุมมอง 3821 วันที่ผ่านมา
ያልተዘመረላቸው ጓድ ሽመልስ አዱኛ Shimelis Adugna (October 13, 1935 - December 25, 2024) was a prominent Ethiopian diplomat and humanitarian. He served as the president of the Ethiopian Red Cross Society and held various significant roles, including Vice President of the International Federation of Red Cross and Red Crescent Societies for Africa. He was also the national coordinator for the "Jobs for Afric...
እንደራሴዎችን ጭምር ያስጨነቀው የሀብት ማስመለስ አዋጅ
มุมมอง 10821 วันที่ผ่านมา
#አነጋጋሪው እንደራሴዎችን ጭምር ያስጨነቀው የሀብት ማስመለስ(የመውረስ) አዋጅ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ 10 ዓመት ወደኋላ ሂዶ ምንጩ ያልታወቀ ንብረትን የመመርመርና የመውረስ ሥልጣን ለመንግሥት የሚሰጠውንና በርካታ ትችቶች ያስተናገደውን አዋጅ ዛሬ በሦሰት ተቃውሞና በአራት ድምጸ ታቅቦ አጽድቆታል። የተቃዋሚ ፓርቲ ተወካዮች፣ አዋጁ ተቃዋሚ የፖለቲካ ኃይሎችን፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችን፣ የማይፈለጉ ባለሃብቶችን፣ የኃይማኖት መሪዎችንና ግለሰቦችን ለማጥቃት የተዘጋጀ ነው በማለት ተቃውመውት ነበር። አዋጁ ቢያንስ በነጋሪት ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ብቻ ተግባራዊ እንዲደረግ የጠየቁ የተቃዋሚ የምክር ቤት አባላትም ነበሩ። ...
ለህዝብ ሁሉ የሚሆን የምስራች
มุมมอง 164หลายเดือนก่อน
ለህዝብ ሁሉ የሚሆን የምስራች
ከሞቱት 71 ሰዎች መካክል ከ50 በላይ የሚሆኑት የአንድ ቤተሰብ አባላትና ዘመዳሞች ናቸው።
มุมมอง 86หลายเดือนก่อน
ከሞቱት 71 ሰዎች መካክል ከ50 በላይ የሚሆኑት የአንድ ቤተሰብ አባላትና ዘመዳሞች ናቸው።
ዶ/ር ቴድሮስ በሰንዓ አየር ማረፊያ በትክክል የገጠማቸው ምንድነው
มุมมอง 27หลายเดือนก่อน
ዶ/ር ቴድሮስ በሰንዓ አየር ማረፊያ በትክክል የገጠማቸው ምንድነው
የሠራተኛው ኑሮና የታቀደው አድማ
มุมมอง 101หลายเดือนก่อน
የሠራተኛው ኑሮና የታቀደው አድማ
“የታህሳስ ግርግር” የ1953ቱ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ
มุมมอง 106หลายเดือนก่อน
“የታህሳስ ግርግር” የ1953ቱ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ
የፕሬዝዳንቱ ሴት የመድፈር ክስና የ15 ሚሊዮን 🤑ካሳ
มุมมอง 45หลายเดือนก่อน
የፕሬዝዳንቱ ሴት የመድፈር ክስና የ15 ሚሊዮን 🤑ካሳ
ባለቤቱን በቡድን እያስደፈረ ሲቀርፃት የኖረው ፈረንሳያዊ
มุมมอง 56หลายเดือนก่อน
ባለቤቱን በቡድን እያስደፈረ ሲቀርፃት የኖረው ፈረንሳያዊ
ምክርቤቱን ያነጋገረው የቤት ፈረሳና የመሬት ሽያጭ ረቂቅ አዋጅ ጉዳይ
มุมมอง 85หลายเดือนก่อน
ምክርቤቱን ያነጋገረው የቤት ፈረሳና የመሬት ሽያጭ ረቂቅ አዋጅ ጉዳይ
አየር መንገዱ ተቀጣ|የፓስተሩ ሿሿ| የስራ እድል በኖርዌይና በስዊድን
มุมมอง 64หลายเดือนก่อน
አየር መንገዱ ተቀጣ|የፓስተሩ ሿሿ| የስራ እድል በኖርዌይና በስዊድን
የተኩስ እሩምታውና መዲናዋ ጭንቀት
มุมมอง 66หลายเดือนก่อน
የተኩስ እሩምታውና መዲናዋ ጭንቀት
ሀያት ታህሪር አል ሻም ማነው?
มุมมอง 101หลายเดือนก่อน
ሀያት ታህሪር አል ሻም ማነው?
የቢሾፍቱ ከባድ ፍንዳታ|የሸኔ ተኩስና መልእክቱ | የኑሮ ውድነት
มุมมอง 131หลายเดือนก่อน
የቢሾፍቱ ከባድ ፍንዳታ|የሸኔ ተኩስና መልእክቱ | የኑሮ ውድነት
#ሰበር| በሽር አል አሳድ ወረዱ/ተከሰከሱ
มุมมอง 298หลายเดือนก่อน
#ሰበር| በሽር አል አሳድ ወረዱ/ተከሰከሱ
የጋዜጠኞቹና የጣብያው ውዝግብ
มุมมอง 642 หลายเดือนก่อน
የጋዜጠኞቹና የጣብያው ውዝግብ
#ሰበር | የታዬ ደንዳአ መፈታት | 28 ባንኮች 1.3ቢሊዮን ተዘረፉ
มุมมอง 1102 หลายเดือนก่อน
#ሰበር | የታዬ ደንዳአ መፈታት | 28 ባንኮች 1.3ቢሊዮን ተዘረፉ
ኢትዮጵያውያን በብዛት እየመሩ ነው| መንግሥት አቅቶታል
มุมมอง 752 หลายเดือนก่อน
ኢትዮጵያውያን በብዛት እየመሩ ነው| መንግሥት አቅቶታል
ልጅ ሚካኤልና አዲስ አበባ
มุมมอง 1382 หลายเดือนก่อน
ልጅ ሚካኤልና አዲስ አበባ