አፍላ - Afla
አፍላ - Afla
  • 16
  • 7 621
የልጆቿን ባህሪ መቋቋም ሲያቅታት ራሷን አጠፋች፤ " ሞቼ ባረፍኩ " ማለት መፍትሔ አይሆንም አስቀድማችሁ ልጆቻችሁ ላይ ስሩ ፡፡ ጋዜጠኛ ዙበይዳ አወል
የልጆቿን ባህሪ መቋቋም ሲያቅታት ራሷን አጠፋች፤ " ሞቼ ባረፍኩ " ማለት መፍትሔ አይሆንም አስቀድማችሁ ልጆቻችሁ ላይ ስሩ ፡፡ ጋዜጠኛ ዙበይዳ አወል
มุมมอง: 199

วีดีโอ

"አፍላ ዕድሜ አካል ጉዳተኝነት ላይ ብዙ ፈተናዎች አሉት" ጋዜጠኛ ዙበይዳ አወል
มุมมอง 217หลายเดือนก่อน
"አፍላ ዕድሜ አካል ጉዳተኝነት ላይ ብዙ ፈተናዎች አሉት" ጋዜጠኛ ዙበይዳ አወል
ደራሲ ብርሃኑ በላቸው ክፍል 2 |የልጆችን የስሜት ስብራት ለመጠገን የሚረዱ ቁልፍ መንገዶች|
มุมมอง 932 หลายเดือนก่อน
ደራሲ ብርሃኑ በላቸው ክፍል 2 |የልጆችን የስሜት ስብራት ለመጠገን የሚረዱ ቁልፍ መንገዶች|
ከክቡር ልጆች ደራሲ ብርሃኑ በላቸው ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል 1|የልጆችን የስሜት ስብራት እንዴት መጠገን ይቻላል?|
มุมมอง 3292 หลายเดือนก่อน
ከክቡር ልጆች ደራሲ ብርሃኑ በላቸው ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል 1|የልጆችን የስሜት ስብራት እንዴት መጠገን ይቻላል?|
|ጋዜጠኛ መላኩ ብርሃኑ|"ልጆች የማኅበረሰቡና የመምህራን ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል"
มุมมอง 2222 หลายเดือนก่อน
|ጋዜጠኛ መላኩ ብርሃኑ|"ልጆች የማኅበረሰቡና የመምህራን ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል"
ቆይታ በታዳጊነቷ ብዙ የህይወት ውጣ ውረድን ካሳለፈችው ወጣትና የልጅ እናት ከሆነችው ሸዋዬ ጋር ....
มุมมอง 1193 หลายเดือนก่อน
የአፍላ ዕድሜ የህይወት መሻገሪያ ነው፤ ያኔ የሚሆኑ ስህተቶች በመጪው ህይወት ዋጋ ያስከፍላሉ፡፡
"አሁን ያሉት ልጆች አስተሳሰባቸው ከወላጆቻቸው በእጅጉ የራቀ ነው" ከመምህር ይቅርባይ እንዳለ ጋር የተደረገ አስተማሪና ቁምነገር አዘል ቆይታ
มุมมอง 1183 หลายเดือนก่อน
"አሁን ያሉት ልጆች አስተሳሰባቸው ከወላጆቻቸው በእጅጉ የራቀ ነው" ከመምህር ይቅርባይ እንዳለ ጋር የተደረገ አስተማሪና ቁምነገር አዘል ቆይታ
ልዩ ቆይታ ከዶክተር ቤዛዊት ንጉሴ ጋር "የአፍላ ዕድሜ ችግር በልጆቹ ብቻ አያበቃም ወላጆችንም ያውካልና አስቀድማችሁ ተዘጋጁ..."
มุมมอง 2543 หลายเดือนก่อน
የስነ ልቦና ባለሙያዋ ዶ/ር ቤዛዊት የልጆቻችሁን አፍላ ዕድሜ በመደማመጥ አሳልፉ ትለናለች።
የሐመረ ብርሃን ወጣቶች ለልጆቻችን መንገድ አመላካች ናቸው።
มุมมอง 1223 หลายเดือนก่อน
@comedianeshetu @-mahtot @Hamerebirhanbranabooks
ኢንጂነር ቢጃይ ለአፍላ ታዳጊዎች የሰጠው ዕድል ክፍል ሁለት ...
มุมมอง 6443 หลายเดือนก่อน
ኢንጂነር ቢጃይ ለአፍላ ታዳጊዎች የሰጠው ዕድል ክፍል ሁለት ...
ኢንጂነር ቢጃይ አዝናኝና አስተማሪ የአፍላ ዕድሜውን ወጎች ሊያካፍለን የመጀመሪያ እንግዳችን ሆኗል፤ እነሆ ክፍል አንድ...
มุมมอง 2.8K4 หลายเดือนก่อน
ኢንጂነር ቢጃይ አዝናኝና አስተማሪ የአፍላ ዕድሜውን ወጎች ሊያካፍለን የመጀመሪያ እንግዳችን ሆኗል፤ እነሆ ክፍል አንድ...
የአፍላ ፖድካስት የመጀመሪያ እንግዶቻችንን ተዋወቋቸው...ከድንቅ ሃሳቦቻቸው ጋር ሰሞኑን ይቀርባሉ
มุมมอง 1.1K4 หลายเดือนก่อน
የአፍላ ፖድካስት የመጀመሪያ እንግዶቻችንን ተዋወቋቸው...ከድንቅ ሃሳቦቻቸው ጋር ሰሞኑን ይቀርባሉ
አፍላ የልጆቻችን ጉዳይ በቅርብ ቀን
มุมมอง 5024 หลายเดือนก่อน
አፍላ_ የልጆቻችን ጉዳይ በቅርብ ቀን ከተወዳጅ እንግዶቹ ጋር ጠቃሚ ሃሳቦችን ማቅረብ ይጀምራል
አፍላ
มุมมอง 2364 หลายเดือนก่อน
አፍላ

ความคิดเห็น

  • @sidegamer5338
    @sidegamer5338 8 วันที่ผ่านมา

    ውዴ እባክሽ ስልኩን እንዴት ማግኘት እችላለሁ እኔ ሀዋሳ ነው የምኖረው

  • @tarikutessema5152
    @tarikutessema5152 8 วันที่ผ่านมา

    Great job!

  • @Afla-azeb
    @Afla-azeb หลายเดือนก่อน

    ወላጆች ወይም አሳዳጊዎች መምህራንም ጭምር አፍላ ይጠቅማል ካላችሁ አስተያየታችሁን በመስጠት እንድታበረታቱን እጠይቃችኋለው፡፡

  • @selambekalu-hk6tn
    @selambekalu-hk6tn หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @tarikutessema5152
    @tarikutessema5152 2 หลายเดือนก่อน

    Great job!

  • @teshetvtekleys
    @teshetvtekleys 2 หลายเดือนก่อน

    G morning azi berchi teshe

  • @meskikebie6289
    @meskikebie6289 2 หลายเดือนก่อน

    በርቺ አዚቲ ደስ ይላል

  • @tamirutsige8134
    @tamirutsige8134 2 หลายเดือนก่อน

    Yenani father nice to see you at my daughter's podcast. Great job Azity

  • @abeedd6720
    @abeedd6720 2 หลายเดือนก่อน

    የልጆቹን እድሜ ከወር ከቀናት ሳይቀር እያጣቀሰ በሙሉ እርግጠኝነት የሚናገር አባት አንተን አየሁ! አጋነንሸ ካላላችሁኝ! TGY

  • @lidyatesfaye1266
    @lidyatesfaye1266 2 หลายเดือนก่อน

    Wonderfull dad yenani Abat.

  • @HaregeDibaba
    @HaregeDibaba 2 หลายเดือนก่อน

    ብዙ ሰው መምጣቱ አይቀርም

  • @teshetvtekleys
    @teshetvtekleys 2 หลายเดือนก่อน

    Azye berchi

  • @teshetvtekleys
    @teshetvtekleys 3 หลายเดือนก่อน

    Gomez azi

  • @teshetvtekleys
    @teshetvtekleys 3 หลายเดือนก่อน

    Azye

  • @user-yb3wf2zu5x
    @user-yb3wf2zu5x 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል ልክ ነው መምህር። ብዙ ሰው እርግጥ ነው ለልጆቹ ምቾት ይተጋል ነገር ጠንቅቆ ልጆቹን አያውቅም።

  • @bobomagna1891
    @bobomagna1891 3 หลายเดือนก่อน

    የሚያኮራ ተግባር ነው በርቱ

  • @NetsaMereja
    @NetsaMereja 3 หลายเดือนก่อน

    ደስ ሲሉ አዚ እናመሰግናለን ተባረኩ❤❤❤

  • @ellenitamire5174
    @ellenitamire5174 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ሃመረ ብርሃን ውስጥ እየተሰራ ያለው። ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን።

  • @WintaMulugeta-zw9jy
    @WintaMulugeta-zw9jy 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስተማሪ ጉዳይ ነው ፡፡ እናመሰግናለን!

  • @ellenitamire5174
    @ellenitamire5174 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም የወደድኩት ቁም ነገር አዘል ጭውውት ነው።ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን።

  • @solomonyohannes2646
    @solomonyohannes2646 3 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ነው ለወላጅ ልጆችን ማሳደግ በተለይ ለአዲስ ወላጆች !

  • @bobomagna1891
    @bobomagna1891 3 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ሴቶች እጅግ ጠቃሚ ሃሳብ ነው ያነሳችሁት አዚቲዬ በርቺ ችግሮችን የሚቀርፍ ያልታየ ሃሳብ ነው ይዘሽ የመጣሽው እናመሠግናለን 🙏

  • @Beriabi
    @Beriabi 3 หลายเดือนก่อน

    Melkam is beautiful inside and out .

  • @yezemenumedia
    @yezemenumedia 3 หลายเดือนก่อน

    well startup🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @zantazanta5450
    @zantazanta5450 3 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ሃሳብ_ድጋሚ ተሰባስባችሁ ሸጋ ሃሳብ ስላቀረባችሁልን።

  • @genetbelayhun9623
    @genetbelayhun9623 3 หลายเดือนก่อน

    አዜብዬ

  • @ErmyasDejenea
    @ErmyasDejenea 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ሴቶች እናንተን መስማት ደስ ይላል።

  • @astertaye5084
    @astertaye5084 3 หลายเดือนก่อน

    "ሰው ሰውን በብሔር ሲፈርጅ ይገርመኛል። የኔ በአንድ ቤት ያደጉ ልጆች ሦስቱም ፍላጎታቸው፣ፀባያቸው፣አስተሳሰባቸው ይለያያል።" ምን አይነት እይታ ነው? 11:44

  • @user-yb3wf2zu5x
    @user-yb3wf2zu5x 3 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛ ክብሬና መልካም ሰው። በጣም ቁምነገር አዘል የህይወት ጉዞአቸውን ስላጋሩን እናመሰግናለን። አዚቲ በርቺ

  • @MejenTube
    @MejenTube 3 หลายเดือนก่อน

    የሚደነቅ ሀሳብ ነው እህቴ በርቺ

  • @bobomagna1891
    @bobomagna1891 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው አዚ በርቺልኝ

  • @samlove2003
    @samlove2003 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስተማሪና ፕሮግራም ነው። ኢንጅነር ቢጀይ በጣም ደስ የሚል ጨቃታ አዋቂ ነው። በርችልን

  • @konjitseboka953
    @konjitseboka953 4 หลายเดือนก่อน

    አዝቲ በርቺ ተበራቺ

  • @kebam6464
    @kebam6464 4 หลายเดือนก่อน

    Azeb, It is good idea keep it up

  • @amsalewoube9957
    @amsalewoube9957 4 หลายเดือนก่อน

    Wow Azeb it is amazing idea go a head.

  • @abduselam_maeruf
    @abduselam_maeruf 4 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል እህት በርቺ ኢንጅነር ቢጃይን ስላቀረብሽን እናመሰግናለን

  • @wossensegedgebrekidan
    @wossensegedgebrekidan 4 หลายเดือนก่อน

    አዚቲ ❤ትችያለሽ

  • @user-yb3wf2zu5x
    @user-yb3wf2zu5x 4 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል አዚቲ በርቺ እጅግ አስተማሪ ፕሮግራም ነው ብዙ ተምሬበታለሁ።

  • @bobomagna1891
    @bobomagna1891 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጠቃሚና ወሳኝ ሃሳብ ይዘሽ ነው የመጣሽው አዚ እናመሠግናለን በርቺ ከጎንሽ ነን

  • @destazekariyas3254
    @destazekariyas3254 4 หลายเดือนก่อน

    በርቺ እህትአለም ገራሚ ሀሳብ ነው ይዘሽ የመጣሽው❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitgobeze7976
    @dawitgobeze7976 4 หลายเดือนก่อน

    በርቺ

  • @konjitseboka953
    @konjitseboka953 4 หลายเดือนก่อน

    አዜብቲ በጣም ወሳኝ ሀሳብ እና ያለመታከት ሊሰራበት የሚገባ ሀሳብ ነው እና በርቺ