- 510
- 123 182
ልሳነ ተዋሕዶ ሚዲያ - LT MEDIA
Australia
เข้าร่วมเมื่อ 11 ธ.ค. 2018
ልሳነ ተዋሕዶ ሚዲያ
ልሳነ ተዋሕዶ ማለት የተዋሕዶ ድምፅ ማለት ነው
ልሳነ ተዋሕዶ በአውስትራሊያ ሀገር በቪክቶርያ ክፍለ ሀገር በሜልበርን ከተማ የሚገኝ ለትርፍ ያልተቋቋመ
(Non-profit)
ሚዲያ ነው።
ልሳነ ተዋሕዶ ሚዲያ - መንፈሳዊ እና ማኅበራዊ እንዲሁም ወቅታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መረጃን እና ማስረጃን ዋቢ በማድረግ ለተመልካቾች እና አድማጮች ትክክለኛውን መረጃ የሚያደርስ ተመረጭ ሚዲያ ነው።
በልሳነ ተዋሕዶ ሚዲያ
🔹መንፈሳዊ መልእክቶችን
🔹ወቅታዊ ዜናዎችን
🔹ከቤተክርስቲያን ጋር ግንኙነት ያላቸው ሀገራዊ ትንታኔዎችን
🔹ልዩ ልዩ ዘገባዎችን
🔹የወጣቶች እና የሕፃናት የተለያዩ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን
🔹አበው ሊቃነ ጳጳሳት ፣ ሰባክያነ ወንጌል እና ዘማርያንን
🔹 በተለያዩ አጋጣሚ የተቸገሩ ወገኖቻችን እና አብያተ ክርስቲያናት የሚረዱበትን የሚያቀርብ
ከእውነት እና ከእውነት ጋር ብቻ የወገነ ሚዲያ ነው። በልሳነ ተዋሕዶ ሚዲያ ለመቀርብም ሆነ መረጃዎችን ለማድረስ እኛን ሲፈልጉ አውስትራሊያ ውስጥ ካሉ በስልክ ቁጥር
0401 873 460 ከአውስትራሊያ ውጭ ከሆኑ +61 401 873 460 ወይም በዚሁ ቁጥር በ Whatsapp በ Imo በ Viber በ Telegram እንዲሁም በኢሜላችን ltmedia202@gmail.com ሊያገኙን ይችላሉ
www.lesanetewahedo.com ዌቭሳታችንን ይጎብኙ
ልሳነ ተዋሕዶ ዲያያችንን Subscribe Like and Share
ያድርጉ።
ልሳነ ተዋሕዶ ሚዲያ ዘወትር ለእናንተው ተደራሽ የሆነ ሚዲያ ነው። መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ!!
ልሳነ ተዋሕዶ ማለት የተዋሕዶ ድምፅ ማለት ነው
ልሳነ ተዋሕዶ በአውስትራሊያ ሀገር በቪክቶርያ ክፍለ ሀገር በሜልበርን ከተማ የሚገኝ ለትርፍ ያልተቋቋመ
(Non-profit)
ሚዲያ ነው።
ልሳነ ተዋሕዶ ሚዲያ - መንፈሳዊ እና ማኅበራዊ እንዲሁም ወቅታዊ በሆኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መረጃን እና ማስረጃን ዋቢ በማድረግ ለተመልካቾች እና አድማጮች ትክክለኛውን መረጃ የሚያደርስ ተመረጭ ሚዲያ ነው።
በልሳነ ተዋሕዶ ሚዲያ
🔹መንፈሳዊ መልእክቶችን
🔹ወቅታዊ ዜናዎችን
🔹ከቤተክርስቲያን ጋር ግንኙነት ያላቸው ሀገራዊ ትንታኔዎችን
🔹ልዩ ልዩ ዘገባዎችን
🔹የወጣቶች እና የሕፃናት የተለያዩ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን
🔹አበው ሊቃነ ጳጳሳት ፣ ሰባክያነ ወንጌል እና ዘማርያንን
🔹 በተለያዩ አጋጣሚ የተቸገሩ ወገኖቻችን እና አብያተ ክርስቲያናት የሚረዱበትን የሚያቀርብ
ከእውነት እና ከእውነት ጋር ብቻ የወገነ ሚዲያ ነው። በልሳነ ተዋሕዶ ሚዲያ ለመቀርብም ሆነ መረጃዎችን ለማድረስ እኛን ሲፈልጉ አውስትራሊያ ውስጥ ካሉ በስልክ ቁጥር
0401 873 460 ከአውስትራሊያ ውጭ ከሆኑ +61 401 873 460 ወይም በዚሁ ቁጥር በ Whatsapp በ Imo በ Viber በ Telegram እንዲሁም በኢሜላችን ltmedia202@gmail.com ሊያገኙን ይችላሉ
www.lesanetewahedo.com ዌቭሳታችንን ይጎብኙ
ልሳነ ተዋሕዶ ዲያያችንን Subscribe Like and Share
ያድርጉ።
ልሳነ ተዋሕዶ ሚዲያ ዘወትር ለእናንተው ተደራሽ የሆነ ሚዲያ ነው። መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ!!
ከዚህ ጸጋ መጉደል የሞት ሞት ነው || ሥርዓተ ሰማይ ተሠርዐ በዲበ ምድር
ከዚህ ጸጋ መጉደል የሞት ሞት ነው || ሥርዓተ ሰማይ ተሠርዐ በዲበ ምድር
มุมมอง: 335
วีดีโอ
Advancing Scientific Inquiry Skills.Training Workshop at D/G/St. Michael E.O.T.C in Melbourne.
มุมมอง 2592 หลายเดือนก่อน
Advancing Scientific Inquiry Skills.Training Workshop at D/G/St. Michael E.O.T.C in Melbourne.
ADVANCING SCIENTIFIC INQUIRY SKILLSTraining Workshop.
มุมมอง 752 หลายเดือนก่อน
ADVANCING SCIENTIFIC INQUIRY SKILLSTraining Workshop.
እንቁጣጣሽ እና ሕፃናት በሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 2343 หลายเดือนก่อน
እንቁጣጣሽ እና ሕፃናት በሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን
STEPHEN JOLLY. COUNCILLOR CITY OF YARRA. WITH ith LASSANE TEWAHDO MEDIA
มุมมอง 393 หลายเดือนก่อน
STEPHEN JOLLY. COUNCILLOR CITY OF YARRA. WITH ith LASSANE TEWAHDO MEDIA
የደናግል መመኪያ የደናግል መመኪያ የነቢያት ገዳም፣ አውድ ዓመቱን ባርኪልን ድንግል ማርያም፣
มุมมอง 1154 หลายเดือนก่อน
የደናግል መመኪያ የደናግል መመኪያ የነቢያት ገዳም፣ አውድ ዓመቱን ባርኪልን ድንግል ማርያም፣
አስቸኳይ ጥብቅ መልእክት || ለቅዱስ ፓትርያርኩ እና ለብፁዕ አቡነ አብርሃም
มุมมอง 2784 หลายเดือนก่อน
አስቸኳይ ጥብቅ መልእክት || ለቅዱስ ፓትርያርኩ እና ለብፁዕ አቡነ አብርሃም
ለቅዱሳኑ ስለ ሰጠው ቃል ኪዳኑ እግዚአብሔር የታመነ አምላክ ነው
มุมมอง 774 หลายเดือนก่อน
ለቅዱሳኑ ስለ ሰጠው ቃል ኪዳኑ እግዚአብሔር የታመነ አምላክ ነው
ሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን || ያፈራቸው ዕንቁ ታዳጊ ሕፃናት || በገና እና ዝማሪያቸው
มุมมอง 1005 หลายเดือนก่อน
ሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን || ያፈራቸው ዕንቁ ታዳጊ ሕፃናት || በገና እና ዝማሪያቸው
በኦሮሚኛ ቋንቋ አዜማለሁ እያሉ ብልሽት ሽት አደረጉት || ብፁዕ አቡነ ናትናኤል እውነቱን ተናገሩ።
มุมมอง 3565 หลายเดือนก่อน
በኦሮሚኛ ቋንቋ አዜማለሁ እያሉ ብልሽት ሽት አደረጉት || ብፁዕ አቡነ ናትናኤል እውነቱን ተናገሩ።
የደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የቅዱስ ያሬድ ሕፃናት ዘማርያን
มุมมอง 716 หลายเดือนก่อน
የደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የቅዱስ ያሬድ ሕፃናት ዘማርያን
ትምክህተ ዘመድነ (፪)ማርያም እምነ ማርያም ትምክህተ ዘመድነ
มุมมอง 2846 หลายเดือนก่อน
ትምክህተ ዘመድነ (፪)ማርያም እምነ ማርያም ትምክህተ ዘመድነ
እመብርሃን ታጋልጣት
ምድረ ወረኛ
በስማ በለው የፈጠራ ወሬ ማውራት ሃሜት ነው
Anegagereh ye ignorant, ye denkoro sew nigigir new… yehonk haymanot yeleleh ye ebab zer
ልጆችዋ እኮ ብርትሽ ፓስፖርት ያላቸው የእንግሊዝ ዜጋ ናቸው የምን ፓስፖርት ነው የምታወጣው አልገባኝም።
ጊዜው ስላለፈበት አዲስ ፓስፖርት
ስላም ለናንተ ወንድሜ ሆይ የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው ግን ማን ወደ ህግ ያቅርባት እስዋ እኮ 9 ዓመት ቀለደች ግን ምንም የተደረገ የለም ለዚህ ነው የምትቀልደው እስዋ እኮ በመጀመሪያ የሰጣን መንፈስ የተፃነታት ነው እዛው ለንደን በነበረችበት ግዜ ሰዉ አላወቃትም እንጂ። አንድ ጥያቄ አለኝ እዛ ሲኖሩ የነበሩና አሁን የወጡት አባላት እዛ ሲገቡ እመቤታችን ብሎው ነው የገቡት ይሄ ሁሉ ፆም ፆሎታቸውና ሰግደታቸውስ አንድ ቀን ለነሱ በህል ለምን ሳትታያቸው ቀረች እንደዛ ሲያገለግሉ በዚህ እንኳን ሊገባቸው ሊሰዳቸው አልቻለም😢
እባካቹ ትልቅ አባቶች ካሉ እዲፈቱት ማድረግ እንጂ የእንካ ሰምታ ሕዝቡን አናምታታው ሕግም ካለ ወደዚያ መምራቱ ይሻላል
ውሽት ኣይዋሹ ባለፈ ድየ እኔ ነኝ ወደ ደብረ ሊባኖስ ውሰድዋት ያልካት ለዘውዴ እያሉ ኣልነበረም
ታቦተ ሙሴንም መስቀለ ብርሀኑንም ዕድሜ ከሠጠህ ወደፊት ታየዋለህ ስድብ ለምን ትወዳለህ የወንበዴ ስራ እየሠራህ ያለኸው አንተ እንደሆንክ ይታወቃል። ዘውዴ ወደ ኢትዮጵያ ስትመጣ በርኩስ መንፈስ በሃይለኛው እያሠቃያት የመጣች ሲሆን ከነበረባት በሽታ መለስ ያለላት መስቀለ ክርስቶስ ስትመጣ ነበር ይህ ህመምዋን በጸበል ለመዳን ወደ ደብረ ሊባኖስ ገዳም ማህበርተኛው ወስደዋት ጻድቁ አባታችን ደጅ ስጋዋ እንዲያርፍ አምላክ ፈቃዱ ሆኖ በቀኖ ወደ ራሱ ወስዷታል። ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ በወቅቱ ሁመራ እስር ቤት ነበሩ የምታወራው እና የምትቀባጥረው የጥላቻ ወሬ መሆኑ ያሳውቅብሀል የሚያምንህ ስለሌለ ግዜህን ቁም ነገር ስራበት የከነከነክ ነገር ያለ ትመስላለህ ጠንቆይ ደብተራው ከፍቶታል ቻሉት የምታመጣው ለውጥ የለም።
🙏I DO NOT BELIEVE YOU BECAUSE , JUST TALKING WITH OUT PROVE ; YOU ! YOURSELF LIAING FOR US 🙏
እንኳን አደረሳችሁ የኔ ወንድም እንዴት ነው እስዋ እንደዚህ የፈለገችውን መንግስቱን ይሁን ሲኖዶስን ሰታዋርድና ስትሳደብ እስዋን ሳያስሩ እንዴት እስዋን ያጋለጣትን የሚታሰሩት ምንድነው ነገሩ በጣም ነው የሚገርመው ካሁን በፊት ብዙ ሴቶች ገድላ እዛ የነበሩ ሴቶች ተናግረው ነበር ግን ምንም የተደረገ ነገር የለም አሁንም ዝም ብሎ ማውራት እንዳይሆን እባኮ ጀምሮ መቶው ጥሩ አይደለም።
ውሸት ስለሆነ ነዋ ሁሉ ክሱ ፡ነጻ የሆኑት ንግስተ ነገስታት እኅተማርያም ዘኢትዮጲያ ።የሚዋሹ ግን ይታሰራሉ ኣጋልጠው ሳይሆን ራሳቸው ተጋልጠው ነው የታሰሩት።
መጀመሪያማ በቤተክርሰቲያን ነው ጋብቻው በስጋውደሙ ነው የተፈፀመው ግን የሚያሳዝነው ዛሬ እዛውስጥ ጓሮ የተጠፈጠፈ ቂጣ ነው ስጋው ደሙ እየተባለ የሚበላው እውነት አምነት ነው
እንዴ መሃመድ አንተም?
🙏WHY YOU ARE NOT TALK ABOUT LIAR , KILLER AND GRADE SEVEN DOCTOR ABIY AHMED ALI SAID PUBLICLY , I AM GOD ,THERE IS NO DIFFERENT BETWEEN GOD AND ME ...MEANING ABIY AHMED ALI ACTING LIKE GOD ,WHAT IS YOUR COMMENT ON THIS POINT ........✍🙏
መንፈስ ቅዱስ ሳትወድ በግድ ያስመሰክርካል:: የንግሥተ ነገስትን ፎቶ የለጠፍክበት መንገድ ገርሞኝ ነው ለክፋት ብታደርገውም ግን እውነተኛውን ክርስትና በተግባር መሪዋን መስክረካል ለምን መሰለክ ከአመት አመት ነጭ የሚለብሱት በእየፀሎታቸው ሻማ ሳይሆን ጣፍ የሚያበሩት እናት ሁሌም በተግባር ከፊት እንደሆኑ ስለመሰከርክ አመሰግናለሁ:: በተመሳሳይ እዚህ ብሮግራም ላይ ሴት ከወንድ ተቀላቅሎ የቆመበት ፀጉራቸውን ብዙ ሴቶች የታየበት አልፎም ከእዚህ ከወጡ በዋላ አለባበሱን ዝማሬውን የማይኖሩበት ብዙውን የያዘ ብሮግራም ከዋላ ማድረግክ ሳታውቀውም እንድትመሰክር እየተደረክ ነው::
በየተኛው መንገድ ነው ሥርዓተ ሰማይ በምድር የሚሰራው በነብዩ ቅዱስ ሄኖክ ሲቆጠር ከሆነ ያስኬዳል ካልሆነ ግን በባህረ ሓሳብ ኣቆጣጠር ኣያስኪድም ።
መጀመሪያ በምስሉ ያሣየሀቸው ወገኖች ነገ እውነተኛው አባት ሲመጡ አንድ አድርገው በህብረት እንደሚያመልኩ አትጠራጠር አጉል መታበይ ጥሩ አይደለም ነገ ሌላ ቀን ነው። የህዝብ መብዛት ትርጉም የለውም ዝማሬውንስ አምላክ ይቀበለው ይሆን ብዙ ጉድለቶች አሉ እና በቅድሚያ በንስሐ መታጠብ ዘመኑን ተመልከት ተደብቆ ወደ አምላክ ማንባት ነው የሚያስፈልገው።
😂😂😂😂😂
አንተ የተረገምክ ስድ ባለጌ
🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️
❤❤
መቼም ግንብ ስትገነቡ ሰውን በቃሉ መገንባት ካልቻላችሁ የእድር ስብስብ ይሆናል! ኦርቶዶክስ ከማቴዎስ እስከ ራዕይ ድረስ ሁልጊዜም ምዕመኑን ካላስተማራችሁ ክፉው አሸንፏችኋል!!!
እግዚኦ የሰው ልጅ ክደት ትላንት ሌላ ዛሬ ሌላ
እኔበህይወቴ የሚደቀኝ እዚችሴትላይ አባ ይጣሎት ምንየመሰለ ጥበብ ተሰቶት ቀንአሳስታ አርብን እሁድ ብላስትሎት ቤቱያደጉ ቀርቶማንም ይጠራጠራል ፈጣሪብቻእኳንወጡ
መንኮሴዉ ቆቦት የታል
የማዝነው በአንቼ ኃጢዓት ምክንያት የልጆች ጉዳት። እህቴ ንስሐ ግቢ እና ለልጆችሽ ጸልይ።
Teketel
Yeketel
ይቀጥል!
Min yawkalu, miskin.. tirsachewn yefakut Ehetmariam gar new… yihe DEBTERA.
ተዘቅዘቀቁየሰይጣን ልጆችቅማላሞች
ሰንዱ እኮ እንግሊዝ ሳለች በመናፍስት የምትሰቃ የነበረች ሴትዮ እኮነች የስዋን ታሪክ የሚያውቁ እዛው እንግሊዝ አገር የ ፅርሐፅዮን ቤተክርስቲያን የጀማይካ ቄሶች በደንብ ያውቋታል እነሱን መጠየቅ ይቻላል ።
ሠዓቱ ደረሰ መሠለኝ መድሐኒያለምን በሀሰት ከሠው ይሰቀል ይሰቀል ባዮቹ የእነዛ ክፉዎች የዘር ሐረግ ነው አሁንም በሀሰት ከሣሾቹ።
አቤት አምላኬ በአንድ እራስ 2ምላስ እግዚአብሔር ይፍርዳል
ባንቺ ይፍረድብሽ ፈርዶብሽአደልየሰውአሽከርሆነሽ ለሆድሽ
አባ ድንቅ የሆነ እጅ ተሰጥቶት ከእግዚአብሔር የተረገመች ሰይጣን ሴት ጋር ይሂዱ ሴትየዋ ተዋሕዶን ለማዳከም የመጣች ነች ለነገሩ አሁን ወደ እውነቱ ተመልሰዋል ካልደፈረሰ አይጠራም
ቁንጮ÷መርዝ÷ሥለተረጨባት÷ተንጫጫች::
እግዚአብሔር ዕንደ ተሰማ ሞላ በዓንድ ራስ ሁለት ምላስ ከመሆን ይሰውረን።
@1:41 ጳውሎስ ዕና መለስ ዜናዊ የሙሴ ጽላት በተለምዶ "ታቦተ ፅዮን" ሲባል የነበረው አክሱም ፅዮን ዓለ ስላሉህ በወሬ ዓመንክ ዕን'ጂ' ዕዛ ሄደህ ዓይተሃል??? ጻውሎስ ዕና መለስ ዜናዊ የትውልድ መንደራ'ቸ'ውን ትግራይን በዒኮኖሚ ለመጥቀም ዓስበው ነው ዕን'ጂ' የሙሴ ጽላት የትግሬ ምድር ላይ የለም ኖሮም ዓያውቅም።
ምስኪን እዮብ ለአንተ ልቦና ይስጥህ!!
አንተሴታሴትአንተየምታመልካት ጋለሞታቤትነውያለውልትልነው አይሳካላቸውም ተዋህዶን ከእንግጌ ጋር ተመካክራየመጣችሴትጋርአይሳካላቹም
አንትኋናም ትኋንክንይዘክቁጭበልማፈሪያዎች
ነገሩ እንኳን አንድ ወቅት ሳይሆን ብዙ አመት አምነውበት አብረዋት ቆይተዋል። እርሷ ንግስተ ነገስት ስትሆን አባ ፓትሪያርክ ለመሆን ነበር ግን አልሳካ ሲላቸው ነው ተመልሰው ወደ ኦርቶዶክስ የገቡት። ጾም ሲሻር አብረው ሲሽሩ ፣ በአላት ሲሻሩ ዝም ብለው የእርሷ አካሄድ ትክክል እንደሆነ ሁሉ ምንም ሳይሉ ነው ከእርሷ ጋር የኖሩት። እንዲያውም የአባን ከእህተ ማርያም ጋር መግባት የሰማ እርሳቸው የተቀበሉትን ሀይማኖት እኛ ለምን እንቀራለን ብለው ብዙ ምእምናን ተሰናክለዋል።
እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥህ። የእግዚአብሔርን እውነት መቀበል "መሰናክል" ዓይደለም።
@@Eyob797ላንተይስጥክ ሴታሴት ሆዳም ወተክለምነክ ብትበላይሻልካል
በላ(ቸው ከማህበሩ አልወጣም አንተ ግን የሰይጣን ቁራ(ጭ ነህ! በጊዜው ዋጋ ትከፍልበታለህ!
ልሳነ-ሃሜት ሚዲያ ለምን አይባልም?
መምህር በርታልን
ወንድሜ ለምን እንዲህ ትደክማለክ ይሄ የዳቢሎስና የአውሬው መምጫው ጊዜ ነው እህተ ማርያም ማ እሳማ ጥሩ ናት እንደውም ከሳ የባሰ ይመጣል ገና አንተ በርታ በርታ ወንድሜ ሁሉም ውስጡ ያውቀዋል ስህተት መሆኑን ።ለሆዳቸው ነው
ሀሜተኛ አሉባልተኛ የሀሰት ወሬ ቀባጣሪ ነክ ንስሐ ግባ።
አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአበሔር ብርድ ይስጥ እሰከመቸ ዉሸት ይዋሻል አረ በቃ ወሸትና እዉነትን መለየት የሰወ ተፈጥሮ ነዉ እግዚአብሔር መ ሁለን ማድረግ የሚችል መሆኑን አትርሱ
አውስትሪያ አናቅህም እንዴ መነኩሴ ነኝ ብለህ በልጅ የተገኜህ አሁን አንተ የምታወራውን የሚያምንም አለ እኮ!!!
እኔ የማወራውን ሰው ካላመነ ምን አስጨነቀህ
ቤተክርስቲያን ወዳ ፈቅዳ የተወቻትን በየተራ እየወጣችሁ ራሳችንን አታሳምሙን
ድምጽ በደብ አይሰማም
ይህች ሰይጣን ስር የሚርመጠመጡ ጅሎች በዚህ ዘመን የግለሰብ ባሪያ ሆነው ቤተክርስቲያንን እንደሚቃወሙ የማያውቁ ቂሎች እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስላቸው።
እኝህ ጥቁር ለባሽ ምንም አያዉቁም ወይ ቴዎሎጂ ተማሩ ልብስ ስላረዘማችሁ አዋቂ አይደላችሁም
ስንዱናት የተማረችው ደደብ ጠንቋይ
ራስህን መርምር ኣአለማወቅ ሽግር ነው።
የክርስትያን ጂሎች፤ መጽሐፍ ቅዱስን ያልተማሩ፤ ክርስቶስን በአዲስ ኪዳን ት/ት የማያውቁ ለሰይጣን ቃል አቀባይ ጠበቃ ሆኑ! ቅ፡ ድ፡ ማርያም ከሰማይ ወርዳ አናገረቻት ትላላችሁ ማይም!!!
አንቺንግስት ላልሽው እኔአቅለሸለሸኝ ስታስጠይማፈሪያ ለሆድሽ የገባሽባላገር
ዳግምማ አሽከርነው ትርፍራፊ የምሰጠው
ሲጀመር ዳግምአባቱይጥፋና የትኛውእውቀቱነውስለቀንአቆጣጠር ስንት ሊቃውንትእያሉ
We told you, The Fallen Angel The Deceiver Copy St. Mary the mother of Jesus Christ to Separate Orthodox Christians from God the Father, Son & Holy Spirit!!!
በማር ያም ተመልሰህ የተናገርከውን ስማው
አሁን አባት አለ ወይ እናንተን እያየን
ማርያምን ፊት ለፊት ነው የሚያወሩት ንግሥት ነገስት አሁን አስተማርኩ ነው ወይስ አማሁ ነው የምትለው
ደደብደብስለሆንሽእኮነው ሰይጣንንነገስትየምትይው ውይእውቀተቢስመሆንማለትቀውስከመሆንአይለይም እናንተ ቀውሳቹዋል
@@mihretmengestu2798አውሬው የስድብ አፍ ተሰጠው ከተሳደባቹ በሃላ ማታ ስትተኙ ምን ብላቹ ትጸልያለቹ
???????????????
@@mihretmengestu2798 አውሬው የስድብ አፍ ተሰጠው