ሰላም ኤልዳና
ሰላም ኤልዳና
  • 8
  • 735 465
ፍቅር አዲስ ነጋ ጥብ
ፍቅር አዲስ ነጋ ጥብ
มุมมอง: 735 871

วีดีโอ

ความคิดเห็น

  • @izon3614
    @izon3614 4 วันที่ผ่านมา

    አላውቅም በስንት እድሜየ እንደሰማኋት በጣም ህፃን ሆኘ ትምህርት ቤት ራሱ አልገባሁም ብታምኑም ባታምኑም ስሰማት ያ ልጅነቴ ፊቴ ላይ ይመጣል የዘጠናዎቹ ህፃን 😂 ይሄ ዛሬ ነው January 9/2025

  • @MameSaid-h3b
    @MameSaid-h3b 7 วันที่ผ่านมา

    በፍቅር ዘፈን እደስሟ ፍቅር የሆነ ዘፈን ነው የዘፈነችው

  • @GbertsadikGberu-z9e
    @GbertsadikGberu-z9e 9 วันที่ผ่านมา

    ብፈልጋት የት አገኝት?

  • @Tgeste
    @Tgeste 11 วันที่ผ่านมา

    1993ተወልጄ እኔ አረጀው አረብሀገር ፍቅርአዲስዬ የምወድሽ

  • @GedamuSimegn
    @GedamuSimegn 24 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮ ኢርትራን ጉምጉም ያስታውሰኛል ጦርነት ሊጀምሩ አካባቢ ነው ይህ ሙዚቃ

  • @MesayWelde-j1e
    @MesayWelde-j1e 26 วันที่ผ่านมา

    ሙዚቃ አሎድም ግን ፍቅር አዲስን ስሰማ ብዙ ነገር ያስታወሰኛል አገሬ

  • @FarishassenFarishassen
    @FarishassenFarishassen 28 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @Degef-s7t
    @Degef-s7t หลายเดือนก่อน

    እኔ 1986

  • @belsti9368
    @belsti9368 หลายเดือนก่อน

    የ 5 አመት ልጅ ነበርሁ

  • @yirgalimeneh
    @yirgalimeneh หลายเดือนก่อน

    ሁርሶ 2:49

  • @yirgalimeneh
    @yirgalimeneh หลายเดือนก่อน

    ሁርሶ

  • @yirgalimeneh
    @yirgalimeneh หลายเดือนก่อน

    በዚህ ሰዐት በብዙ መከራ ውስጥ ሁነን ደግሞ ሳብበለው ሳበለውን እያደመጥና ሀገራዊ ጥሪ የተቀላቀልንበት የሁርሶ የማይጠፋ ትዝታ

  • @GdhjshJshjdhd
    @GdhjshJshjdhd หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @جمالعبدالله-ص1و
    @جمالعبدالله-ص1و 2 หลายเดือนก่อน

    እኔም እደዛነው

  • @WasihunKassahun-e8z
    @WasihunKassahun-e8z 2 หลายเดือนก่อน

    1990ዓም ኢትዮ ኤርትራ ጦርነት የዘመትኩበት ጊዜ ትውስታ

  • @samaaptshuddhi
    @samaaptshuddhi 2 หลายเดือนก่อน

  • @bizunehdemeke1616
    @bizunehdemeke1616 3 หลายเดือนก่อน

    It takes me back to 26yrs😢😢❤❤❤

  • @ashKutie
    @ashKutie 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @CarmenEric-o3b
    @CarmenEric-o3b 3 หลายเดือนก่อน

    Jones Joseph Brown Jeffrey Miller Larry

  • @GashawAshagera
    @GashawAshagera 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ በተወድኩ 2 አመት

  • @BeharSiraj
    @BeharSiraj 3 หลายเดือนก่อน

    ከገጠር ከተማ ሰወጣ ነው የወጣው

  • @DorisCorey-j7i
    @DorisCorey-j7i 3 หลายเดือนก่อน

    Brown Sarah Martin Ruth Hernandez Nancy

  • @kassahunmulatu
    @kassahunmulatu 3 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️🥰

  • @solomonasalif3048
    @solomonasalif3048 3 หลายเดือนก่อน

    ጌራወርቅ ወድሟ ነዉ

  • @Roobaa-ln1dw
    @Roobaa-ln1dw 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @דודהגדול
    @דודהגדול 3 หลายเดือนก่อน

    ድምፀ ምካምነሽነሠ እኔኖራለንንንንዘፈኑ ይሀሽሽሽሽ

  • @דודהגדול
    @דודהגדול 3 หลายเดือนก่อน

    ለዐንደማለሞ

  • @VincentBard-m2k
    @VincentBard-m2k 3 หลายเดือนก่อน

    Lee Anthony Davis Elizabeth Jackson Larry

  • @YuleTaylor-l8g
    @YuleTaylor-l8g 4 หลายเดือนก่อน

    Thompson Angela Davis Christopher White Jessica

  • @teshomefeleke7904
    @teshomefeleke7904 4 หลายเดือนก่อน

    ከሽገር ጎጃም ብር ሽለቆ ስገባ ትዝ ታዬ ነው

  • @muhamedamin-i4b
    @muhamedamin-i4b 4 หลายเดือนก่อน

    ፈቅረአዲሰ❤❤❤❤1989

  • @kamarDino
    @kamarDino 4 หลายเดือนก่อน

    ኣዎ ይሄ ዝፍን የቡዙች ትዝታ ይቀስቅሳል ብተልይ የግጠር ስርግ ያስታውስኛል ብዙውች ሚያቅውም ማያውቀውም ይጨፍርብታል ይድስትብታል ትውስታ😅❤❤❤

    • @NerdnSeltan
      @NerdnSeltan 3 หลายเดือนก่อน

      🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @F1989-g6p
    @F1989-g6p 4 หลายเดือนก่อน

    1989 new yeteweledkutgn 😅

  • @lubetuber
    @lubetuber 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ የሁለተኛ ክፍል ነበርኩ አዬ ጊዜ 🎉🎉

  • @kassayeAgza
    @kassayeAgza 4 หลายเดือนก่อน

    ዘፍንማ በእ

  • @sare-l8k
    @sare-l8k 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AbdlberRida
    @AbdlberRida 5 หลายเดือนก่อน

    Betamnew miwedat beteley kombolicha yezefenchilin mechem aresawim

  • @neja-k8i
    @neja-k8i 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfaySemahagne-x5f
    @TesfaySemahagne-x5f 5 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪነዉእንጅ,

  • @DrDr-j4w
    @DrDr-j4w 5 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ዘፈን

  • @tarikutesfaye2015
    @tarikutesfaye2015 5 หลายเดือนก่อน

    1995😭😭😭

  • @BekuremariyamDamitew
    @BekuremariyamDamitew 5 หลายเดือนก่อน

    ትዝታዬ እፍፍፍ

  • @CjchfHchd
    @CjchfHchd 5 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢ወላላ

  • @AbdrezakNase
    @AbdrezakNase 6 หลายเดือนก่อน

    ሀየ

  • @AbdrezakNase
    @AbdrezakNase 6 หลายเดือนก่อน

    ሀይ

  • @Dydhy-fy4eq
    @Dydhy-fy4eq 6 หลายเดือนก่อน

    ደስትለ ኛለች ወላሂ መልካምቀን

  • @ElimelechStamler
    @ElimelechStamler 6 หลายเดือนก่อน

    ዋው ❤❤❤ የፍቅርኛየ ግብዣ በህይወት እስካለሁ የማረሳው ትውስታ

  • @uuupppuuuppp448
    @uuupppuuuppp448 6 หลายเดือนก่อน

    የኔም የታም ታማሰሰይ ነው

  • @mmmmmmmmmm6390
    @mmmmmmmmmm6390 6 หลายเดือนก่อน

    1989 ትንሽ አስታዉሳለሁ ሰማኒያወቹ አጋማሽ ነዉ የተወለድኩት ደጉ ዘመን ቴብ ብርቅ ነበር ከብቶች አግደን አዝመራ ጠብቀን ተምረን ከገጠር ከተማ እናቴ ጋር ገቢያ ልብስ ወይም ጫማ ለመግዛት ስሄድ ፍርኖ ዳቦ ራሱ ይጣፍጣል ያኔ አዝመራዉ ሳር ቤቱ ሰዉ ጊዜዉ ሁሉም ያምር ነበር እደዛሬዉ የዘር በሽታ ሳይመጣ ከተማ እራሱ እዳሁኑ ብዙ መኪና አይታይምነበር ያኔ የነበሩ አሁን በሂወት የሌላላችሁ ሁሌ በልቤ አላችሁ በስደት ተለያይተን ያለነዉ ባላችሁበት ደህና ሁኑልኝ

    • @aleganehhailu160
      @aleganehhailu160 6 หลายเดือนก่อน

      ❤🎉🎉

    • @AylawCrgwh
      @AylawCrgwh 5 หลายเดือนก่อน

      ኣዎዎዎዎ

    • @Ur.cristiano-n5p2s
      @Ur.cristiano-n5p2s 2 หลายเดือนก่อน

      የኔን ታሪክ ነው የመሰለኝ

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w หลายเดือนก่อน

      ​@AylበትክክልawCrgwh

  • @zenaweWagnew
    @zenaweWagnew 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤