ENAB Tube
ENAB Tube
  • 103
  • 6 608
Felege ken 3rd Stage part 2
በኢትዮጵያ ዓይነሥውራን ብሄራዊ ማኅበር የመሰብሰቢያ ኣዳራሽ በየወሩ የሚቀርበው የፈለገ ኪን የሦሥተኛ ወር ዝግጅት የቀረቡ ጥዑመ ዜማዎች የግጥም ኣና የመጣጥፍ እንዲሁም ታዋቂ ሰዎችን መዘከር ክፍል ሁለት እነሆ።
มุมมอง: 64

วีดีโอ

Felege ken 3rd Stage part1
มุมมอง 18321 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በኢትዮጵያ ዓይነሥውራን ብሄራዊ ማኅበር የመሰብሰቢያ ኣዳራሽ በየወሩ የሚቀርበው የፈለገ ኪን የሦሥተኛ ወር ዝግጅት የቀረቡ ጥዑመ ዜማዎች የግጥም ኣና የመጣጥፍ እንዲሁም ታዋቂ ሰዎችን መዘከር ክፍል ኣንዱ እነሆ።
Aychew 'serachlign'
มุมมอง 11221 วันที่ผ่านมา
በኢትዮጵያ ዓይነሥውራን ብሄራዊ ማኅበር የመሰብሰቢያ ኣዳራሽ በፈለገ ኪን የሦሥተኛ ወር ዝግጅት ከቀረቡ ጥዑመ ዜማዎች ኣንዱ የኣይቸው ሞገስ ነው።
አሽቱ እሳቱ በፈለገ ኪን 3ኛ ዙር
มุมมอง 37121 วันที่ผ่านมา
በኢትዮጵያ ዓይነሥውራን ብሔራዊ ማኅበር የፈለገ ኪን ወርሓዊ የኪነጥበብ ፕሮግራም ላይ ከቀረቡት ታዳሚውን ያዝናኑ ጣዕመ ዜማዎች ኣንዱ የኣበበ ተካ በጡቶቿ መሃል - በእሸቱ እሳቱ
ከኢናብ የወጋገን ባንድ ኣባል መካከል መስከረም
มุมมอง 120หลายเดือนก่อน
በፈለገ ኪን ሁለተኛ ወር ዝግጅት ላይ ከቀረቡ ጣዕመ ዜማዎች መካከል የመስከረም ቀላ ደጋ ነው መንደሩ
ነጯ በትሬ በእታፈራሁ የነጭበትርቀን
มุมมอง 41หลายเดือนก่อน
ግጥም በእታፈራሁ፥ ነጯ በትሬ በ2017 ዓ.ም የዓለም ዓቀፍ የነጭ በትር ቀን የቀረበ።
ጥላሁን በዳዳ
มุมมอง 45หลายเดือนก่อน
በኢትዮጵያ ዓይነሥውራን ብሄራዊ ማኅበር የመሰብሰቢያ ኣዳራሽ በፈለገ ኪን የሁለተኛ ወር ዝግጅት ከቀረቡ ጥዑመ ዜማዎች ኣንዱ የጥላሁን በዳዳ ነው።
Felege Kin 2፥ ፈለገ ኪን ሁለተኛ ወር ዝግጅት እነሆ!
มุมมอง 324หลายเดือนก่อน
ሁለተኛው የፈለገ ኪን የስነ ግጥም እና የስነ ጽሁፍና የሙዚቃ ፕሮግራም እንደተለመደው በማህበራችን የመሰብሰቢያ ኣዳራሽ ተከናወነ። እንደ የባለፈው ወር ዝግጅት በዚህም ቀን የስነ ጽሁፍ እና የሙዚቃ ተሰጥኦ ባላቸው ኣባላት ሆነ ተጋባዥ ኣቅራቢዎች የተለያዩ ግጥሞች መነባንቦች እና የሙዚቃ ስራዎች ቀርበዋል። በዕለቱም ጋሽ ስብሓት ገብረእግዚኣብኈር የተዘከሩ ሲኖን በርከት ያሉ ኣንግዶችም ታድመው ፕሮግራሙን ኣጣጥመውታል።
Felege Kin Poem and Music
มุมมอง 782 หลายเดือนก่อน
በማህበራችን ዋና ጽ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ የስነ ጽሁፍና የሙዚቃ ፕሮግራም መከናወኑ ይታወቃል። ሀሳቡን ከመጠንሰስ አንስቶ ፕሮፖዛል ጽፎ ለጽ/ቤቱ በማስገባትና ከጽ/ቤቱ ጋር በመሆን እቅዱን በማዳበር፣ የስነ ጽሁፍ እና የሙዚቃ ተሰጥኦ ያላቸውን አባላት በመመልመልና ስራዎቻቸውን በመገምገም፣ የራሳቸውንም ስራ በማቅረብ፣ የክብር እንግዶችን በመጋበዝ ዝግጅቱ በተሳካ ሁኔታ ተከውኗል። የፈለገ ኪን ፕሮግራም አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት ኢሳያስ ባንጫ፣ አባድር አብደላ፣ እርዳኝ ዳመሳ፣ ቢተው ፈጠነ እና ጌታቸው ሞገስ በተጨማሪም ፕሮግራሙን በሀሳብና በሙያችሁ ለደገፋችሁ የቦርድ አባላትና የጽ/ቤት ባለሙያዎች በሙሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ። የ...
ፈለገ ኪን Felege Kin፡ ዓይነ ስውራን ባለተሰጥኦዎች የሙዚቃ፣ የስነ ግጥምና የተለያዩ የስነ ጽሁፍ ችሎታዎቻቸውን የሚያሳዩበት
มุมมอง 1032 หลายเดือนก่อน
ፈለገ ኪን Felege Kin፡ ዓይነ ስውራን እና ተጋባዥ ባለተሰጥኦዎች የሙዚቃ፣ የስነ ግጥምና የተለያዩ የስነ ጽሁፍ ችሎታዎቻቸውን የሚያሳዩበት ወርሃዊ ዝግጅት ሲሆን በዕለቱ በርካታ ታላላቅ ደራሲያን ይዘከሩበታል፤ የህይወት ልምዳቸውን የሚያካፍሉ እንግዶችም ይጋበዙበታል።
ፈለገ ኪን Felege Kin፡ ዓይነ ስውራን ባለተሰጥኦዎች የሙዚቃ፣ የስነ ግጥምና የተለያዩ የስነ ጽሁፍ ችሎታዎቻቸውን የሚያሳዩበት
มุมมอง 822 หลายเดือนก่อน
ፈለገ ኪን Felege Kin፡ ዓይነ ስውራን እና ተጋባዥ ባለተሰጥኦዎች የሙዚቃ፣ የስነ ግጥምና የተለያዩ የስነ ጽሁፍ ችሎታዎቻቸውን የሚያሳዩበት ወርሃዊ ዝግጅት ሲሆን በዕለቱ በርካታ ታላላቅ ደራሲያን ይዘከሩበታል፤ የህይወት ልምዳቸውን የሚያካፍሉ እንግዶችም ይጋበዙበታል።
ቤዛ ኣውዳመቱ
มุมมอง 1322 หลายเดือนก่อน
በኢናብ የወጋገን ባንድ ለዘመን መለወጫ ድግስ ከተዜሙ ውስጥ በቤዛ የተዘፈነ ኣውዳመቱ!
እሸቱ እሳቱ ከወጋገን ባንድ ጋር
มุมมอง 1702 หลายเดือนก่อน
በኢናብ የዘመን መለወጫ በዓል ላይ ከቀረቡ ዘፈኖች በእሸቱ እሳቱ የተዘፈነ
በኢናብ የወጋገን ባንድ በመሳሪያ ብቻ የተጫወቷቸው ዜማዎች
มุมมอง 2042 หลายเดือนก่อน
በኢትዮጵያ ዓይነ-ሥውራን ብሔራዊ ማሕበር የሙዚቃ ክፍል ወጋገን ባንድ የበዓሉ ድምቀት ነበር። በመሳሪያ ብቻ ከተጫወቷቸው ዜማዎች ውስጥም እነዚህ ይገኙበታል።
እንቁጣጣሽ በመስከረም
มุมมอง 2462 หลายเดือนก่อน
በኢናብ የዘመን መለወጫ ከቀረቡ ጣዕመ ዜማዎች እንቁጣጣሽ በመከረም
በበዓሉ ከቀረቡ ዝግጅቶች ግጥም በኤፍሬም
มุมมอง 1302 หลายเดือนก่อน
በበዓሉ ከቀረቡ ዝግጅቶች ግጥም በኤፍሬም
በየኣዲስ ዓመት መለወጫ በዓል ኣቶ ኣበራ ረታ የማኅበሩ ፕሬዚዳንት ያደረጉት ንግግር
มุมมอง 3112 หลายเดือนก่อน
በየኣዲስ ዓመት መለወጫ በዓል ኣቶ ኣበራ ረታ የማኅበሩ ፕሬዚዳንት ያደረጉት ንግግር
ENAB New year eve program on Pagumie 4
มุมมอง 1822 หลายเดือนก่อน
ENAB New year eve program on Pagumie 4
በኢ.ዓ.ብ.ማ. የፈለገ ኪን የመጀመሪያ ዝግጅት
มุมมอง 1272 หลายเดือนก่อน
በኢ.ዓ.ብ.ማ. የፈለገ ኪን የመጀመሪያ ዝግጅት
የዝና ወርቁ በኢ.ዓ.ብ.ማ የፈለገ ኪን የስነጥበብ ዝግጅት ላይ ያካፈሉት የህወት ልምድ
มุมมอง 1112 หลายเดือนก่อน
የዝና ወርቁ በኢ.ዓ.ብ.ማ የፈለገ ኪን የስነጥበብ ዝግጅት ላይ ያካፈሉት የህወት ልምድ
ዘጸዓት፡ ግጥም
มุมมอง 1632 หลายเดือนก่อน
ዘጸዓት፡ ግጥም
የእንጆሪ ፍሬ በፍቅር ታደለ
มุมมอง 2512 หลายเดือนก่อน
የእንጆሪ ፍሬ በፍቅር ታደለ
በአንድ ጀንበር 600 ሚሊዮን ችግኝ የሚተከልበት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በኢዓብማ ቅጥር ግቢ ነሓሴ 17, 2016 ዓ.ም
มุมมอง 363 หลายเดือนก่อน
በአንድ ጀንበር 600 ሚሊዮን ችግኝ የሚተከልበት የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በኢዓብማ ቅጥር ግቢ ነሓሴ 17, 2016 ዓ.ም
The launching and sensitization workshop on Women digital financial Inclusion (ENAB-WDFI).
มุมมอง 618 หลายเดือนก่อน
The launching and sensitization workshop on Women digital financial Inclusion (ENAB-WDFI).
ENAB Celebration of Braille day At WolayitaSodo.PART 3
มุมมอง 199 หลายเดือนก่อน
ENAB Celebration of Braille day At WolayitaSodo.PART 3
ENAB Celebration of Braille day At WolayitaSodo. PART2
มุมมอง 259 หลายเดือนก่อน
ENAB Celebration of Braille day At WolayitaSodo. PART2
ENAB Celebration of Braille day At WolayitaSodo. PART 1
มุมมอง 279 หลายเดือนก่อน
ENAB Celebration of Braille day At WolayitaSodo. PART 1
የወጣት ህሊና የሓዘን መግለጫ ፕሮግራም በሞቢሊቲ
มุมมอง 1399 หลายเดือนก่อน
የወጣት ህሊና የሓዘን መግለጫ ፕሮግራም በሞቢሊቲ
የማህበራችን ኣባላት የከተራን በዓል ለማክበር ከሞቢሊቲ እስከ ጃን ሜዳ በዝማሬ
มุมมอง 26910 หลายเดือนก่อน
የማህበራችን ኣባላት የከተራን በዓል ለማክበር ከሞቢሊቲ እስከ ጃን ሜዳ በዝማሬ
What is CRPD? የኣካል ጉዳተኞች መብቶች ስምምነት ምንድን ነው? Part 2. ክፍል 2
มุมมอง 3710 หลายเดือนก่อน
What is CRPD? የኣካል ጉዳተኞች መብቶች ስምምነት ምንድን ነው? Part 2. ክፍል 2

ความคิดเห็น

  • @seenaadeleluoro8
    @seenaadeleluoro8 8 วันที่ผ่านมา

    Wawuuuuuuuu dink program bertuu🎉🎉🎉🎉

  • @melakuabere7760
    @melakuabere7760 17 วันที่ผ่านมา

    በርታልን

  • @balchajember3073
    @balchajember3073 หลายเดือนก่อน

    ያምራል ጥሌ በርታ ዋው!

  • @taddey1564
    @taddey1564 2 หลายเดือนก่อน

    Great voice

  • @abdiwendmu4463
    @abdiwendmu4463 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ስለkali linux ለአይነስውር በሚመች መንገድ መጫንን እና መጠቀምን አሥረዳን እባክህ

  • @sisaygete9467
    @sisaygete9467 9 หลายเดือนก่อน

    በርታ አባተ

  • @muluwerkwerku1678
    @muluwerkwerku1678 9 หลายเดือนก่อน

    ነብስሽን በገነት ያኑር ህሉ ባለብሩህ አምሮ እንቁአችን

  • @gadisanegussie8779
    @gadisanegussie8779 9 หลายเดือนก่อน

    heart breaking!

  • @abdiwendmu4463
    @abdiwendmu4463 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ አብዲ ወንድሙ እባላለው ከባኮ. ህሊናን ባኮም ሻሸመኔም አውቃት ነበር የሚገርመው ግን? ካገኘሗት ወደ 7አመት ሥለሆነ ከማረፏ ከሁለት ቀናት በፊት ቢያንሥ ሰላም ልላት ሥልኳን እያፈላለኩ ነበር እኔ ባኮ በሥምንት አመቴ ሁለት ሺ ሦሥት ሥገባ እሧም እዛ ነበረች.የትምህርት ጉብዝና,ጨዋነት,አይነ አፋርነት,የእሧ መለያዎች እና ባህሪዎች ነበሩ. የእኔ እህት.አይገባትም.ደንድር በህፃንነታችን አብረን እንድንጫወት ያደርገን ነበር.😢😢😢

  • @abdiwendmu4463
    @abdiwendmu4463 10 หลายเดือนก่อน

    እባክህ kali linux ለክዝሻን በሚመች መንገድ አጫጫኑን እና አጠቃቀሙን ብትነግረን😮

  • @Epifanyos
    @Epifanyos 10 หลายเดือนก่อน

    Enkuan aderesachu

  • @TemamShale
    @TemamShale 10 หลายเดือนก่อน

    Very interesting braille day. Keep in touch ❤❤❤

  • @tatekasmare7551
    @tatekasmare7551 10 หลายเดือนก่อน

    ኢናብ የብሬል ቀንን አስመልክቶ ከአባላት ጋር ያደረገውን ውይይት ተከታትየዋለሁ፤ በጣምም ደስ ብሎኛል። በውይይቱ ወቅት፣ አባላት እጅግ በሰለጠነ መንገድና በሚያኮራ አኳኋን፣ ጠቃሚ ጥያቄዎች ሲያቀርቡና ገንቢ አስተያየቶች ሲሰጡ ሰምቻለሁ። ማህበሩም ቢሆን ሲያንሰባርቅ የነበረው ሀሳብና የሰጠው ምላሽ ተመሳሳይ ስሜት የያዘ መሆኑን ተረድቻለሁ። ምክንያቱም ግልስ ባልሆኑ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ፣ እንዲሁም ከዚሁ ርእሰ ጉዳይ ጋር ተያይዞ እንደክፍተት የተነሱትን ነጥቦች በተመለከተ ደግሞ ወደፊት ማህበሩ ለማስተካከል ዝግጁና ቁርጠኛ መሆኑን የሚያሳይ ማረጋገጫ በሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች አማካኝነት ተሰጥቷል። በውነቱ ከሆነ፣ ይህ አይነቱ ቅርርቦሽ በራሱ ባባላትና በማህበሩ መሀል የሚኖረውን ግንኙነት ከማጠናከሩም ባሻገር የብሬል ትምህርትን በጥራት ለማስፋፋት ተስፋ ፈንጣቂ፣ ይበል የሚያሰኝ ተግባር ነው ብዬ በስኑ አምናለሁ። ስለሆነም፣ በርቱ ተበራቱ የሚለው በኢናብ ዙሪያ እንደአንድ ለውጥ ፈላጊ ቀናኢ አባል የምሰጠው አስተያየት ነው። በስተመጨረሻ ለማለት የምወደው ሶስት ነገር ነው። 1። የብሬል ቀን አከባበር ለአባላትና ለሌሎች ባለድርሻ አካላት ተብሎ ቢያንስ ሁለት መድረክ ቢኖረው፤ 2። ዛሬ እንደሰማሁት የባእሉ ተሳታፊ አባላት መምህራን ብቻ ሳይሆኑ ሁሉንም አይነስውራን አባላት ያካተተ መድረክ ቢሆን፤

  • @Epifanyos
    @Epifanyos 10 หลายเดือนก่อน

    Yeberetatal be ewnet

  • @Epifanyos
    @Epifanyos 10 หลายเดือนก่อน

    Yeberetatal be ewnet

  • @enabtube1960
    @enabtube1960 ปีที่แล้ว

    ውድ ኣባላት። የማህበራችንን የዮቲዩብ ቻናላችንን ሰብክራይብ እና ሼር በማድረግ የኣባልነት ሃላፊነታችንን እንወጣ!! በዚህም ኣጋጣሚ ለቻናላችን ይመጥናሉ የምትሏቸውን ርእሶችን በማጋራት ተጨማሪ ቪዲዮዎችን እንስራ እና እንጫን

  • @abnetlawyer3279
    @abnetlawyer3279 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አሪፍ ነው እውነት ለመናገር በጣም ደስ ይላል ለብዙወቹ ግንዛቤም ይፈጥራል።

  • @gadisanegussie8779
    @gadisanegussie8779 ปีที่แล้ว

    Great አቤ

  • @abnetlawyer3279
    @abnetlawyer3279 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ኣሪፍ ነው ጓደኛየ በርታ ነገርግን ሶፍትወየሩን ለማገኘት ኣስቸጋሪ ስለሆነ እባክህን በቴሌግራም ወይም በሌላ መንገድ የምናገኝበት ፕላት ፎርም ቢኖር ኣሪፍ ነው እላለሁ።