ETHIO  POLITICS  ኢትዮ ፖለቲካ 1991
ETHIO  POLITICS  ኢትዮ ፖለቲካ 1991
  • 65
  • 22 244

วีดีโอ

ሳምንታዊ ነፃ ውይይት በቴዲ ሀዋሳ ቤት free Discussion ክፍል ሁለትሳምንታዊ ነፃ ውይይት በቴዲ ሀዋሳ ቤት free Discussion ክፍል ሁለት
ሳምንታዊ ነፃ ውይይት በቴዲ ሀዋሳ ቤት free Discussion ክፍል ሁለት
มุมมอง 4945 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሳምንታዊ ነፃ ውይይት በቴዲ ሀዋሳ ቤት free Discussion ክፍል አንድሳምንታዊ ነፃ ውይይት በቴዲ ሀዋሳ ቤት free Discussion ክፍል አንድ
ሳምንታዊ ነፃ ውይይት በቴዲ ሀዋሳ ቤት free Discussion ክፍል አንድ
มุมมอง 1.4K13 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ፋኖ ማርሸት ከወራት ቆይታ በሃላ መጥትዋል ።ፋኖ ማርሸት ከወራት ቆይታ በሃላ መጥትዋል ።
ፋኖ ማርሸት ከወራት ቆይታ በሃላ መጥትዋል ።
มุมมอง 9920 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የአማራ ፓለቲከኞች ነፃ ውይይት Free Discussionየአማራ ፓለቲከኞች ነፃ ውይይት Free Discussion
የአማራ ፓለቲከኞች ነፃ ውይይት Free Discussion
มุมมอง 757วันที่ผ่านมา
ስለ ትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ // ነፃ ውይይት Free Discussion part 2ስለ ትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ // ነፃ ውይይት Free Discussion part 2
ስለ ትግራይ ወቅታዊ ሁኔታ // ነፃ ውይይት Free Discussion part 2
มุมมอง 1842 วันที่ผ่านมา
ስለ ትግራይ ወቅታዊ ሀኔታ ነፃ ውይይት Free Discussion PART 1ስለ ትግራይ ወቅታዊ ሀኔታ ነፃ ውይይት Free Discussion PART 1
ስለ ትግራይ ወቅታዊ ሀኔታ ነፃ ውይይት Free Discussion PART 1
มุมมอง 8232 วันที่ผ่านมา
አገው አማራ ነው ?? Free Discussion ነፃ ውይይት ክፍል አራትአገው አማራ ነው ?? Free Discussion ነፃ ውይይት ክፍል አራት
አገው አማራ ነው ?? Free Discussion ነፃ ውይይት ክፍል አራት
มุมมอง 3814 วันที่ผ่านมา
አገው አማራ አይደለም ? ነፃ ውይይት ክፍል ሦስትአገው አማራ አይደለም ? ነፃ ውይይት ክፍል ሦስት
አገው አማራ አይደለም ? ነፃ ውይይት ክፍል ሦስት
มุมมอง 7824 วันที่ผ่านมา
የአማራ ፓለቲከኞች ውይይት እና ክርክር ። ክፍል ሁለትየአማራ ፓለቲከኞች ውይይት እና ክርክር ። ክፍል ሁለት
የአማራ ፓለቲከኞች ውይይት እና ክርክር ። ክፍል ሁለት
มุมมอง 3735 วันที่ผ่านมา

ความคิดเห็น

  • @wella1983
    @wella1983 32 นาทีที่ผ่านมา

    They all Eritreans in here

  • @wella1983
    @wella1983 33 นาทีที่ผ่านมา

    Oromo will take over Eritreans, asab will ve our land ,for all Eritreans in here ,play game with Amara

  • @wella1983
    @wella1983 35 นาทีที่ผ่านมา

    Wow, the number of morons ,they all Eritreans play game on Amara ppl ,pls pls everyone in here are Eritreans ,Ethiopia haters

  • @mahedikemal4921
    @mahedikemal4921 40 นาทีที่ผ่านมา

    What about eskinder

  • @gisilabekele1309
    @gisilabekele1309 ŕ¸Šŕ¸ąŕšˆŕ¸§ŕš‚ŕ¸Ąŕ¸‡ŕ¸—ŕ¸ľŕšˆŕ¸œŕšˆŕ¸˛ŕ¸™ŕ¸Ąŕ¸˛

    በጣም ጥሩ ድንቅ ውይይት ፕሮፌሰር ሀብታሙን ብዙ ጊዜ እከታ ተለዋለሁ እድሜ ይስጥህ በርቱልን

  • @SemiraShibru
    @SemiraShibru ŕ¸Šŕ¸ąŕšˆŕ¸§ŕš‚ŕ¸Ąŕ¸‡ŕ¸—ŕ¸ľŕšˆŕ¸œŕšˆŕ¸˛ŕ¸™ŕ¸Ąŕ¸˛

    ሳትቆራርጥ ቆንጆ አርገህ አቅረበከዋል ግን ለቴዲ ሀዋሣ ክሬዲት ስጠው

  • @gisilabekele1309
    @gisilabekele1309 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ድንቅ ውይይት መቀጠል ያለበት ውይይት ነበር እናመሰግናለን

  • @tenamid5538
    @tenamid5538 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @tenamid5538
    @tenamid5538 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሙሁራን ሲያወሩ ደስ ይላል ❤❤

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ya Moh yahunu Mejlis beAhmedin Jebel ena Dr Jeyilan Sher yrmeta new! Enji Ewunetegna yeMejlisu meriwoch ena balebetoch BeTekedami Mufti yemimerut. YeNevaru Islmina Meshaecochna Ulemawoch nachew!

  • @Semenawihizib
    @Semenawihizib 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሰሜኔ ህዝብን አብይ ሊያጠፋ ነው የተነሳው!?!

  • @ErgetteWoldesemayat
    @ErgetteWoldesemayat 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በሀያኛው ክፍለ ዘመን የተፈጠሩ ገጠኛች ገጠኛ ፋሺዝም መሆኑን እንኳን መረዳት የማይችሉ የምሁር ዶንቆሮዎች ለመሆኑ ትንሿን እንኳን በስም ትልቅ መሆን ያለ የሚመስለው ደንቆሮ ፤ ለምሳሌ ማነው ለትንግርቱ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ የሰጠው ፤ ደንቆር ምሁር ተብዬ የአማራችግ በአማራነት አመደራጀት ነው ይለናል ማሰብ የማይች ፤ በአማራነትማ የተደራጁ አነመዐድ፤ እነ አብን ፤እኔ ብአዴን ፤በአማራነት አይደለም የተደራጁት? ደ ፕሮፌሰር አሰብ እንጂአማራ መገለሉ መጨፍጨፉ ማንም ያተገነወበ አማራ ወይም ሰው የለም ፤ልበልህ ትንሽ ያልቻልክ ፈረነጆች looser ይሉታ ወሬኛ ከታሪክ መረዳት የማይችል ገጠኞች ፋሺሽቶች መሆኑን እንኳ መረዳት የማይችል ከሰው ደረጃ የወጣ የሒትለር የአርያን ርዕዮት መሆኒን እንኳን መረዳት ያልቻለ ፕሮፌሰር፤ ሌላው የፋሺሽት ርዕዮት መለየት ያልቻለሌላው ስለአደረገ እኛም የግድ ማድረግ አለብን የሚል የደደብ አሰተሳስብ ዘረኝነት ፌሺዝም ነው ፌሺሽቶች ደግም የግለሰብን ችሎታ የማያገናዝቡ ሁሌም የቡድን አቅም ብቻ የሚቀበሉ በግል ምንም የአእምሮምና የጉልበትም አቅም የሌላቸው ደካማዎች ተስባሰበው በህዝብ ስም የራሳቸው አቅም መፍጠር አላማ ያደረገ ነው። በህዝብ ስም ተሰባሰበው አቅም ፈጥረው ህዝብን ወደ እርስ በርስ በጠላትነት ለያይቶ በጎራ የሚያስልፍ ዘመናዊ አደገኛ ስብስብ ነው ።የኒውተን ህግ አታውቅም የ11ኛ ክፍል ፊዚክስ ፤ደካሞች ያልቻሉትን ፤ያጡትን የሰውነት ስነልቦና በህዝብ ስም አቅምና ስነልቦናን ለመገንባት ጥረት እያደረጋችሁ መሆኑ ግልጥ ነው፤ ከግለስብ ብቃት ተነስቶ የማህብረሰብን ብቃት እንደሚፈጥር አለመረዳትአደጋ ነው አቅም ያላቸው ግለሰቦች ስብስብ ነው ህብረተሰብን የሚፈጥረው ፤ አንዳንድ ግለሰቦች የሚበልጣቸውንና የሚችለውን፤ የተፈተነንና ትግል በተግባር ያሳየን ግለሰብ ስልጣን ያሳጠናል ብለው ስለሚያስቡ ለእነሱ አማራነት ለጋሽ ሆነው እገሌ እያሉ እንደመንጌ እየፈረጁነው ፤እራሳቸውን አዋቂ የሚያደርጉ የሀሁ ፊደል ቆጣሪ ፕሮፌሰሮች ለሰው ማንነት የምታድሉ በማን ነው ውክልና የተሰጣችሁ አንተ ያልከውን ሌላው ቢለውስ ማነው ትከክል ። አሜሪካ እየኖረው ይህን ያህል ኋላቀርነት ደደብነት ይኖራልብዬ አላስብም ። የሚባለው እንኳን ትክክል ቢሆን ስተት መሆኑን ሳይረዳ አሁንም ያንኑን የሚደግም በቀቀን ፕሮፌስር ምን ዓይነት ሰዎች እየተፈጠሩ መሆኑን አይበታለሁ ሰዎች አጢኑት ይህ አሁን የሚነግሩንን እራሳቸው የባሰውን እያደረገ መሆኑን እንኳን የመረዳት አቅም የላቸውም። በገዢና በህዝብ መካከል ያለውን ልዩነት እንኳን መረዳት ያልቻለ ሰው እንዴት ከአለም እየጠፋ ያለውን የፋሺዝም ርዕዮትበዚህ ዘመን መልሶ መመሪያው ያደርጋል ። ፋሺዝም ሰውን ከሰው እየለየ አንዱን ከአንዱ አስቀልጦ አንዱን ደካማ በማድ ራሱንጀግናና በአንድ ቀን ድራሽ እንደሚያጠፋ የማይተገበር ቅዠት እየነገረ ህዝብ ከህዝብ እርሰ በርስ የመዋጋት ስልት ነው ደንቆር

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የብልፅግና የሚፈጥረው የፖለቲካ ጨዋታ ነው የትግራይን ክልል በተለያየ መልክ አጀንዳ እየሰጠ በሚችለው መጠን የማይቆፍረው ነገር የለም።በጦርነት ስላልተሳካልኝ በ Softkilling ስትራቴጂ በመከተል ላይ ነው።

  • @ساميلل-ن5Řľ
    @ساميلل-ن5Řľ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አማራ ነኘ ግን ትግራይ ክልል ላይ ያሁሉ በሰዎስት መቶ ዲጊሪ ተከባ በሳት ስትለበለብ ሙሲሊሞች አሉ ለምድነዉ ትግራይን የምመቱት ብላቹሁ አላወገዛችሁም ስለዚህ እናተ አዝናቹሁ ሳይሆን የሰሜንን ህዝብ በሓይማኖት ለማጋጨት ነዉ ይህን ደሞ መከራዉን አደተወጣት በሃይማኖት ጉዳይም ራሳቸዉ ይፈቱታል

  • @Michiille
    @Michiille 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የአማራ ትግል፣ ወደ ገደል።

  • @voiceofhabesha8799
    @voiceofhabesha8799 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤ ቴዲ ሀቀኛ ኢትዮጵያዊ

  • @TegegneAbreham
    @TegegneAbreham 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዴ የህወኃት አቀንቃኞች ለምን ነው እጃችሁን ሌላ ሰው ላይ ትጠቁማላችሁ። አብይ፣ ሽመልስ፣ ከድር፣ የብአዴን ባለስልጣናት ወዘተ የሚባሉትን የመለመላችሁ ወደስልጣን ያስጠጋችሁና ያመጣችሁት እናተው አይደላችሁም? እነሱ ሲያጠፋ ወይም ሲያስቀይሟችሁ እጃችሁን ወይም ጣታችሁን ለምን አማራ ላይ ትጠቁማላችሁ? ከጊዜ ወደ ጊዜ ባዳመጥኳችሁ ቁጥር እንደ እናተ ዘረኛ አማራ ጠል ቢቻላችሁ ዘር አጥፊ አይገኝም የሚል ድምዳሜ ደርሻለሁ። አሁን አማራ ከህወኃት እጅግ መጠንቀቅ እንደሚገባው ማሰብና መዘጋጀት እንዳለበት ማመን ጀምሬአለሁ። ሌላው ለምንድን ነው ሁል ጊዜ የተበዳይነት ወሬ የምታወሩት? ህወኃት አማራውን አይደለም ከብቱን ሳይቀር የገደለው። የትግራይ እናቶች ሳይቀሩ ጦርነቱን አልደገፋም? አልዘመሩም? አልጨፈሩም? ስቅ ብቻ ሳይሆን ልጆቻቸውን ገፋፍተው ወደጦርነት እንዲሄዱ አላደረጉም? ታዲያ የሌላው ህዝብ ድጋፍ ለምን ያናድዳችኃል? የአስተሳሰብ አናሳዎች ናችሁ።

  • @AbrhamAdan-lm7rs
    @AbrhamAdan-lm7rs 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነቱ ይህ ነው አማራ እራሱን ማዳን አለበት

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የጦርነቱ ጊዜ አብዛኛው ሙስሊም ትግራይ ዓይን ሲደግፍ ነበር።

  • @AwokeSurafel
    @AwokeSurafel 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @AwokeSurafel
    @AwokeSurafel 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @ftdgtyyf-kk8dm
    @ftdgtyyf-kk8dm 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁሉኑም,አላየንም

  • @ftdgtyyf-kk8dm
    @ftdgtyyf-kk8dm 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብልፅግና,ሰራሽ,ችግር

  • @dureeodaa8236
    @dureeodaa8236 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Oh my God; How can someone lie to such an extent.

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንዴ ያደናቀፈህ ዲንጋ ደጋግሞ ካደናቀፈህ ዲንጋዉ አንተ ነህ ማለት ነዉ። አማራ ከማቸነፍ በቀር ምርጫ አልተሰጠዉም ፋኖ ማቸነፍ ላይ ማተኮር ግድ ነዉ።

  • @ARMAITSolution
    @ARMAITSolution 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tegaru lela zur chifchefa yasifeligachewal mingizem keholaker asitesaseb yamayiwetu dikuman yelemagni zer hula

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መሱመር ያለበት ከ33 አመት በላይ 4ኪሎን የተቆጣጠረዉ በብሄር ስም የተደራጁ አማራና አገር ጠል ማፍያ ባንዶች ናቸው ባጭሩ።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንግሊዞች በማንነታቸዉ ሲጠቁ አሜሪካ አዉስትራሊያ ካናዳ ወዘተ ያሉ እንግሊዞች በአንድ እንደሚቆሙ አማራዉም ህልዉናዉን ለማዳን በያለበት ያለው አማራ በአንድ መቆም ግድ ነዉ።

  • @Malikmurad2010
    @Malikmurad2010 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    This man is a perfect candidate to lead our struggle in the diaspora. እውነታውን በግልፅ የተረዳ ምሁር አንተ መሪያችን ነህ ።

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀዋር የኦሮሞ ፖለቲካ አጥንት ሆና አያውቅም ገለባ ለከርሱ በበላበት የሚጮህ ውሻ ነፍሰገዳይ የኢትዮጵያ ጠላት ወተና የሰረቀ ሞላጫ ሌባ ነው።

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፖለቲካ ምን እንደሆነ አታውቁትም ! በመንደረኛ ጭንቅላት በብጣሽ የብሔር የጎጥ የከርስ ዲስኩር የትም አትደርስም።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዴት ነዉ ህሊና ያለው ሰዉ ለ6 አመት አገሪተቱ ዉስጥ የደረሱትን ግፍና መከራ ወዘተ አገናኝቶ መሬት ላይ ያለዉ ዉነታ የማይታየዉ።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጦርነት አላምንም ማለት ማፍያ ገዳይ አሳዳጅ ስርዓት ተቀብለህ ነር እንደማለት ነዉ። ፋኖ ለፍትትህ ጭምር ነዉ ተጋድሎ የሚያደርገዉ።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምናቸዉም የማይታወቅ ነዉረኛ ፋኖን ሲያብጠለጥል ማየት ይገርማል ይደንቃልም። ወሬኞች ፋኖን ማጭበርበር መጋጋጥ እንጂ አይቻልም። ፋኖነት አቸናፊነት ነዉ።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተበላሸ Apple ማስወገድ እንጂ መሸጥ አይቻልም። ሰዉበላዉ አብይ መወገድ ብቻ ነዉ ያለበት እሱን መሸጥ መምሞከር መጋጋጥ ነዉ አይቻልም።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደሀን እየዘረፉ ድህነት ነዉ ጠላታችን ማለት መንታ ምላስ ባንድ ራስ ሁለት ምላስ ነዉ አይነፋም ።

  • @selamawitgidey2708
    @selamawitgidey2708 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የውናት አባል የሚገርመው የነፃነት ጥያቄ ያነገባችሁ የኢትዮጵያውነትን አጀንዳ ለማሳካት የሚንደረደረው ፃድቃን ጉያ ውስጥ ለምን እንደተወሸቃችሁ የምትለው ይኖር ይሆን? የሰንበት ፀበል ላይ የሚሰጣችሁን ድጎማ ለመቀራመት እንዲሁም በትክክል መርህያችሁን ሸጣችሁ ስልጣን ላይ የመውጣት እድል ስለሌላችሁ ይህንን የቀውስ አጋጣሚ እንዳያመልጣችሁ ነው? መጀመሪያ ራሳችሁን በሀቅ ፈትሹ ተንጠላጥላችሁ የመውጣት ስልት ብዙ አያራምዳችሁም ግለሰቦች የንዋይ ተጠቃሚ ሊሆኑ ይችላሉ ለትግራይ ግን ዕዳ ነው የምትሆኑት በሚያሳዝን ሁኔታ።

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዲያስቦራ ቁጭ ተብሎ የሚመራ ፋኖ የለም መጋጋጥ ግን ይቻላል።

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ በልፀግና መጀመሪ ሰላም ፈጠር ለሀገራቸን

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በቢዱወ ለምን አቱነተኑም

  • @dureeodaa8236
    @dureeodaa8236 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Dirty bunch

  • @tomfre
    @tomfre 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤድሞንድ ምንም የተሳሳትከው ነገር የለም እውነትን የማይወድ ሁሉ መሰረቱ ውሸት ስለመሆኑ እርግጥ ነው አብይ ለአገዛዙ እንዲያመቸው በአማራም ይሁን በሱማሌ ወዘተ በራሱ ምርጫ ምስለኔዎችን አስቀምጧል እንዲሁም በኦርቶዶክስም ይሁን በጴንጤ ነን ባዮችና እስልምናንም ጨምሮ የራሱን ሰዎች የሚደግፉትን ሀሳቡንም ማስፈፀም የሚችሉትን መርጦ አስቀምጧል በፍትህ ሚኒስቴርና ምርጫ ቦርድ እንዲሁም ፌዴሬሽን ምክርቤት ጨምሮ በአላማ አድርጓል። ተጠቅሞበታልም፣ የትግራይ ሙስሊሞች እንደሌሎቹ ተገድለው ሳለ መጅሊሱ ሲያለቀልቅና ሲያሸረግድ ሲያጨበጭብ ነበር በይቅርታ የትግራይ ሙስሊሞች ቢያልፉትም ዛሬ ተነስስቶ አለሁ አለሁ እያለ ሌላ ጦርነት ሲቆሰቁስ እያየነው ነው፣ የትግራይ ሙስሊሞች መብት የሚከበረው በገዛ ሙስሊም መሪዎቻቸው በክልላቸው ነው የትግራይ ህገ መንግስት ራሱ ለትግራይ ሙስሊሞች መብትን ይሰጣቸወዋል ይደግፋቸዋልም ስለዚህ መብታቸው ይከበር ያለው ራሱ የትግራይ ህዝብ ነው ክልከላውንም የተቃወመውም የትግራይ ህዝብ ነው ፣ ፣ ሌሎቹ ተመልሰው ትግራይን ሌላ ጦርነት ውስጥ ለመክተት ግን ስራቸውን እየሰሩ አሉ ስለዚህም በትግራይ መሪዎች ህዝቡ ይህን አውቆ ነቅቶ በመጠበቅ ህዝባቸውን ከሚመጣው ጥፋት ለማዳን ለመከፋፈልም ከሚደረገው አሻጥር ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው። (ልጁ እኔን ብቻ አድምጡኝ ስሙኝ እኔም ብቻ ትክክል ነኝ ባይ ነው) ጉንጭ አልፊዎች እውነት በነሱ ዘንድ የለችምና ለመደባበቅ ለመሸፋፈን ግን ማንም አይችላቸውም። እኔ ፓለቲካ የማላውቅ ተራ ሰው ብሆንም ማንም አይቶ ሊፈርድ የሚችለውን ያየነውንና የሰማነውን የምናውቀው እውነት እያለን አይናችሁን ይዤ ላሞኛችሁ እያለን ነው።

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሺመልስ አብዲሳ. ማርሸት. አብዲሳ. ( ሀጎስ ) እንካን. ወደቀደመው. ወጀልና ስራችሁ ለማጋለጥ. ተመለስክ ።

  • @nigusumersha298
    @nigusumersha298 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቂላ በጎደለ አንተን የመሠለ አማሮች ድጋፍ ስጡ

  • @ErgetteWoldesemayat
    @ErgetteWoldesemayat 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክል እስክንድርን የምመለከተው ከልብ በእነት ያለው ብቃት በእውነት ላይ ተመስርቼ ነውአላውቀው ግን ባህሪው ስነልቦናው ባለው እውቀት ተምክሮ እና መቻል እንዲሁም ነባራዊ ሁኔታን(objective reality)መረዳት የሚችልና መጪው ማየት የሚችልና አዋጭ መንገድን መቀየስ መቻሉን ደጋግም ታክቲክ እየቀያየሩ አሳይቷል አስትራተጂው አንድ ነው እዚህ ላይ ድንቅ ነው አድርጎ አሳይቷል እስክንድር መነሻና መድረሻውን ደጋግሞ ነግሮሀል አንተ አልተረዳኸውም ስላልፈለክ አስክንድ ትክክለኛውን መንገድ ይከተላል ኢንፎርሜሽን መቼ ይህንን እወቅ ዛሬ ወጥቶ ቢሐፈልፍ አማራ ውስጥ እርስ በርስ የመበላላት ይከተላል

  • @smd7650
    @smd7650 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ራስ የሚባለዉ ምንድነዉ የምታወራዉ ጌታቸዉ እኮ ወንጀለኛ ነዉ ለሁሉም አንድ ሁኑ የምትለዉ ባንዳ

  • @we6gc
    @we6gc 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጃዋር 100% በህውኃታዊያን የሚረዳ ነው የህውኃቱ ጌታቸው አሰፋ የጃዋር ቀኝ እጅ ነው ጃዋር የትግራይን ፖለቲከኞች በቁጥጥሩ ሥር ነው ጃዋር በነ አባቸው ሞት ላይና ከዛ በፊት ዛሬ ላይ አማራ ሲዳከም ፌዴራል መንግስቱን ለመቆጣጠር ከህውኃታዊያን ጌታቸው አሰፋ ጋር ቀድመው ሰርተንበታል ብሏል ጃዋር የአማራ ጠላት ነው ኢትዮጵያ ገብቶ ሲናገር የነበረውን እድምጡ አብይ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ሲል የደገፉ እማራ አማራዊ መሪ ከመጣ የሚከፋፈል ከሆነ ትልቅ ስህተት ነው ጠላቶች አማራ መስለው ተመሳስለው ነው ጥያቄው እንዲታፈን የሚሰሩት ስለዚህ አማራ ውስጡን ማየት አለበት የማይስማሙት ለምንድነው 🔴👉ጄዋር በሚገርም ዘመነንና ጃልማሮን እረዳለው ያለበት ምክንያት መመርመር አለበት በቅርቡ ጃዋር ይህ ተናግሯል ስራውን ሰርቶ የመጣ መሰለኝ

  • @yemisrachworeta4739
    @yemisrachworeta4739 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤት እውቀትና ትንተና. ከነጂዋር. እና ጌታቸው. የአማራን ዘር አትፊወች. ጋር. ተሁኖ. እደገና. የህልውና. ታጋይ. ሊደራደር ? ዘመነ. የሚናገረው ሁሉ ተግባርም. እያደረገልህ ያለው አስረስ ጋር ሁኖ. አቃትላለው. ማለቱ. እማ. ገሎና አርዶሞ. ቀብሮ. እዝብንም. ፋኖውንም. አሳዮህ. እኮ ። የትግሬ ፋሺሺት እና የኦሮሞ. ናዚን. ምርኮኛ. ወእየቀለበ. ሲፈልግ. በገንዘብ እየሸጠ. ላከልህ. በክብር አማሮቹ. ከተማረኩ. በምንም. ገለዋቸዋል. በሳት ማንደድ. የሚለውን. ከፈለክ ደሞ. አሁን ገንዘብ አዋጡልን. ብለውሀል. የሚሰጥ. ደደብ. ካለም ባይኖርም. ከኦሮሞው መግስት. እና ከትግሬው ፋሺሺት የምክር አገልግሎት. ስላለ. ስራተግባሩም. ያስለሆነ. አማራውን. እስርቤት የታሰሩትን በጎጃም. ያሉትን አቃትሎ ይሞቅልሀል. ጠብቅ. ። ለታሪክ. ከፈለክ. ገ/ መድህን. አርያን. የተናገሩትን. ሁሉ. የትግሬ ፋሺሺት. አድምጥ. የወጡበት ምክንያት የጎንደር አማሮችን. ወልቃይት ጠለምት. እያፈኑ. የወሰዶቸውን. በሙሉ. እሳት. አንደው. ቤት ዘግተው ሲጨሩሳቸው. መፈጠሬን ጠልቸነው. በርሌ. የወጣውና. ሀገር አለም. እዲሰማው ያልኩ. አሁህ ። የርዳታ. የገባውን. በመሸጥ. ውስኪና. ጮማ. በመብላት. አሽዋ. ተሞልቶ. እህሉን ተሺጦ. ለነሱ. ሀፉት. መፈንጫ. ሁኖል. ተብለሀል ። በተረፈ ዘመኑ አሁን. ሌላነው. መጠቀቅና. መታገል. ያለበት. አማራው. ጎጃም. ነው. በይበልጥ. ይህ አደጋ ያጃበበበት. ሙሉ ጎጃምን. እነዘመነ. አይመሩትም. ፈፃሞ. ከቀበሌው. አይወ ጣ. ይልቁን. በሚዲያ. የሚያጎራው. እየተርበደበደ. ከኦሮሞው. መግስት. ጋር ለመጨባበጥ. መገድ ነው ። ግልፃ. ነው. የኦሮሞው መግስት. የአማራን ህዝብ እና ኦርቶዶክስን. አትፉተን. ሙሉው ኢትዮጵያ ኦሮሞይዝድ. ማለት ከአማራና. ከኦርቶዶክስ የፀዳ. የዳቢሎስ. ምድር. ነው ይህ ኦሮሞው. ሁሉ. የሰለጠነ የሰየጠነ አራጂ. የሆነበት መግስታዊ. አርበ እና. የውጭ. ማለት በሀይማኖት. የሚረዱት. ማለት ነው ለመሳርያው መግዝ. የህዝብም. የሚዘረፈው ነው ። ስለሆነም. አኬላ የተባልክ. ወሮበላም. ዝብለህ. የማይወዳደር. ማወዳደር. እኩል ማድረክ አይቻልም. አርበኛ. እስክንድር. ይሁን. የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጂትን. ነቅነቅ ማድረግ. አትችልም. ፈፃሞ. ነው የምልህ። ለአለም. የሚቀርበውም ይሁን ለኢትዮጵያ ትዝብ. እደግልም. ቢሆን አርበኛ. እስክንድር ነው. መልእክቱ. ስለተሰማ. እማ የፈረንሳዮ. አባሳደር. በፉጥነት ከኢትዮጵያ. ወጣ. እኮ ሌላው.አለም ማለት. አውሮፓና አሜሪካናቸው. አፉሪካ. ብለህ ኢትዮጵያ ጨምረህ. አይደል. የአለምን እርዳታ. የሚጠብቅ. ካለ. የህልውና አደጋውስጥ. ያለ ነገድ. አማራው. የሚያስፈልገው. ከድል. በሆላነው. ምክንያት. ሁሉንም ጠቅቀውያውቃሉ ሺዋ አዲስ አበባ. ያለው ኢባሲ ሁሉ በማንም ዘመን በሰልፉ. እደገባ. በተረፈ ተላላቅ የተባሉ ሳይቲስቶች በየቤትና ነሀገር ራቸው በዮኒበርስቲ. በመፃሀፉ በት ሁሉ በሙዝየም በየቤታቸውም. የያዙት. ሞልቶል. ። ተህልውና ትግል. የገጠመው ትዝብ. ደሞ. አርበኛ. እስክንድርም. ቢሆን. እዲያውም. ስራ ጨርሶል. መመከር ያለበት. እረፉት. እና. በጎን ያለህዝብ ይልቁን. መመገብ. የስነልቦናና. የህክምና ላካላቸውም. ማድረግ. አለበት. አርበኛ. እስክንድር. ብቻ. መሰል. ሙህሮቹ. አማሮቹ. ፕሮፌሰር አርበኞች. አስራደ. ካሳይ. ይሁን. ታላላቅ ጀግኖች. አርበንኞችን የሚታዮትን አካላቸው. የረገፈውን. የአምሮም. የጉልበት የተዋጊ. ያዋጊ ሁነው. እየባከኑ. ያሉትን በሙሉ. ባታ እየሰጠ ህዝብ ፋኖ. ከለላውም. እውቀት. ሙያውን. መሸመት. ነው. አሸናፊው. አማራ. ይህነው. ከፊት ነው. ድል ለፉኖወቻችን. የተባለላቸው ። ስለሆነም. የውጭ. ወታደር አያስፈልግም ጣሊያያን. የገረወ. ይህው አማራነው. የዛ. ልጆች. ናቸው. የአድዋው ንጉስ. የአድዋዋይቱ. ንግስት. አለምን. ያቀጠቀጡት ። ድል. ለጀግናው አማራ ሰፊው ህዝብ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ። ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።

  • @voiceofhabesha8799
    @voiceofhabesha8799 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጩሉሌ 😂😂😂

  • @samirhassen9354
    @samirhassen9354 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቡኖ በደል ዝፍጥ ደደብ