Nathan Girma
Nathan Girma
  • 10
  • 54 724
5G መቼ, ከየት, ወዴት?
5G ቴክኖሊጂ መቼ ተጀመረ፣ አሁን በምን ደረጃ ላይ ይገኛል። የ 5G ጥቅሞች ምንድን ናቸው። ትልቅ የሆነ ተስፋ የተጣለበት ለምንድን ነው እንዲሁም ተጨማሪ ጥያቄዎችን በዚህ ቪዶዮ ላይ እንመለከታለን።
ስለ ቴክኖሎጂ ስራ ፈጠራ እና የኑሮ ዘይቤ ወደምንነጋገርበት ቻናል እንኳን በደህና መጣችሁ። ሰብስክራይብ ሼር እና ላይ በማድረግ መረጃውን ለብዙዎች እንድናደርስ ያግዙን።
እናመሰግናለን
มุมมอง: 622

วีดีโอ

በ ሾፒፋይ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዴት e-commerce ሱቅ መክፈት እንደሚቻል!
มุมมอง 2.1K4 ปีที่แล้ว
እዚህ ኢትዮጲያ ውስጥ ሆነው ለሀገርም ሆነ ለውጨ ሀገር ሰዎች እንዴት ምርቶችን ወይም አገልግሎቶችዎን መሸጥ እንደሚችሉ በዚህ ቪዲዮ ላይ ይመልከቱ። ሾፒፋይ ለመጠቀም በጣም ቀላል እና ምንም አይነት የፕሮግራሚንግ እውቀት ሳይፈልግ ዌብሳይትዎን መልቀቅ የሚችሉበት ምርጥ መንገድ ነው። ይህ ቪዲዮ የሚያስፈልጉትን ሁሉንም ነገሮች ስለማይዳስስ ጥያቄ ያላችሁ ሰዎች ኮሜንት ላይ ጻፉልን። መልሱን እንሰጥዎታለን
ከቤታችን ሆነን እንዴት ክህሎታችንን በነጻ እንዴት እናሳድግ?
มุมมอง 8924 ปีที่แล้ว
በዚህ ቪዲዮ ላይ እንዴት አድርገው ከቤትዎ ሆነው ኢንተርኔት እና ላፕቶፕዎን በመጠቀም ብቻ ክህሎትዎን በነጻ ማሳደግ እንደሚችሉ ያያሉ። በተለይም በ COVID-19 ወቅት ይህ ለሰራተኞችም ሆነ ተማሪዎች ጠቃሚ ነው። ድረገጸች፡ 1 www.youtube.com 2 www.edx.com 3 www.coursera.com 4 www.alison.com የባለፈውን ሳምንት - ከቤታችን ሆነን እንዴት ክህሎታችንን ወደ ገንዘብ እንቀይር? - ቪዲዮ ለመመልከት ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ጠቅ ያድርጉ! th-cam.com/video/8MsFjgrLZqE/w-d-xo.html ስፖንሰራችን፡ www.addiswork.com
ከቤታችን ሆነን እንዴት ክህሎታችንን ወደ ገንዘብ እንቀይር?
มุมมอง 1.8K4 ปีที่แล้ว
በዚህ ቪዲዮ ላይ እንዴት አድርገው ከቤትዎ ሆነው ኢንተርኔት እና ላፕቶፕዎን በመጠቀም ብቻ ክህሎትዎን ወደ ገንዘብ መቀየር እንደሚችሉ ያያሉ። በተለይም በ COVID-19 ወቅት ይህ ለሰራተኞችም ሆነ ተማሪዎች ጠቃሚ ነው። ድረገጸች፡ 1 www.upwork.com 2 www.fiverr.com 3 www.toptal.com 4 www.99designs.com 5 www.freelancer.com ስፖንሰራችን፡ www.addiswork.com
ኢትዮጲያዊነት እና ቴክኖሎጂ | Ethiopia and Technology
มุมมอง 3925 ปีที่แล้ว
በክፍል 1 ከታሪክ በመነሳት ኢትዮጲያ ከቴክኖሎጂ አንጻር የነበራትን ታሪክ እንዲሁም አሁን ያለችበትን ደረጃ እናያለን። አፍሪካ ውስጥ የነበሩ የቴክኖሎጂ ታሪኮች ምን ይመስላሉ። ኖኪያ እንዴት ወደቀ ክፍል 1 - th-cam.com/video/3LQrkKDXoLo/w-d-xo.html ኖኪያ እንዴት ወደቀ ክፍል 2 - th-cam.com/video/mnQFQdvrYo4/w-d-xo.html
የስቶክ ገበያ ምንድን ነው? | What is Stock Market (Amharic)
มุมมอง 34K5 ปีที่แล้ว
በመላው አለም በአመት በብዙ ትሪሊየን ዶላር የሚያንቀሳቅሰው ስቶክ ማርኬት ምን እንደሆነ በዚህ ቪዲዮ ይመልከቱ።
ኖኪያ እንዴት ከሸፈ? ክፍል 2 ውድቀቱ እና ትንሳኤው | Why did Nokia Fail? Failure and Resurrection
มุมมอง 4886 ปีที่แล้ว
በክፍል ሁለት ላይ ኖኪያ እንዴት እንደወደቀ ከከፍል አንድ ጋር አያይዘን እንመለከታለን፡፡ ኖኪያ የሰራቸው ስህተቶች ምን ምን ነበሩ እንዲሁም ምን ምን ቢያደርግ ራሱን ያድን ነበር በዚህ ዘመን እኛስ በተለይም ንግዱ ማህበረሰብ ውስጥ ያለን ሰዎች ከዚህ ምን ልንማር እንችላለን የሚለውን አብረን የምናይ ይሆናል! የክፍል አንድ ቪዲዮን ለማየት የሚከተለውን ሊንክ ክሊክ ያድርጉ th-cam.com/video/3LQrkKDXoLo/w-d-xo.html
ኖኪያ እንዴት ከሸፈ? ክፍል 1 ታሪኩ እና ከፍታው | Why did Nokia Fail? History and Golden Years
มุมมอง 5336 ปีที่แล้ว
በዚህ ክፍል ስለ ኖኪያ አነሳስ ከፍታ እና ወርቃማ አመታት አንስተን እናወራለን፡፡ መልካም ተሞክሮዎቹ ምን ነበሩ ስህተት ላይ የጣሉት ነገሮች ምን ነበሩ እንዲሁም ተመሳሳይ ጥያቄዎችን እያነሳን እንወያያለን፡፡
ቢትኮይን, ክሪፕቶከረንሲ,ብሎክቼን ምንድነው?What's Bitcoin, Blockchain and Cryptocurrency?
มุมมอง 14K6 ปีที่แล้ว
የ ቢትኮይን ክሪፕቶከረንሲ እና ብሎክቼን መሰረታዊ ሀሳቦችን በ 15 ደቂቃዎች ብቻ፡፡ ቢት ኮይን እንዴት ማግኘት ይቻላል፣ ጥቅሞቹ ምን ምን ናቸው እንዲሁም ቢትኮይንን ለየት የሚያደርገው ነገር ምንድን ነው የሚሉ ጥያቄዎችን እንመልሳለን፡፡