- 106
- 161 715
Bado Egir Media_ባዶ እግር ሚዲያ
United States
เข้าร่วมเมื่อ 6 พ.ค. 2021
ሰበር መግለጫ :-| የአርበኛ አስረስ ማረ እና የአርበኛ ዘመነ ካሴ መልዕክት
Join this channel to get access to perks:
th-cam.com/channels/sRFJMHKea5AEKVzunhCYGQ.htmljoin
th-cam.com/channels/sRFJMHKea5AEKVzunhCYGQ.htmljoin
มุมมอง: 16 049
วีดีโอ
የሰአቱ አጫጭር ዜናዎች
มุมมอง 3647 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/sRFJMHKea5AEKVzunhCYGQ.htmljoin
የሰአቱ አጫጭር ዜናዎች
มุมมอง 35714 ชั่วโมงที่ผ่านมา
Join this channel to get access to perks: th-cam.com/channels/sRFJMHKea5AEKVzunhCYGQ.htmljoin
ትግላችንን በገንዘብ ሊነጥቁን አሰፍስፈዋል!፦ አርበኛ ዘመነ ካሴ
มุมมอง 2.8K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ትግላችንን በገንዘብ ሊነጥቁን አሰፍስፈዋል!፦ አርበኛ ዘመነ ካሴ
Dil le Amhara fano ❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እባካችሁ አንድ ለመሆን ስሩ ሁላችሁም ለአማራው ስለምትታገሉ::
ጀግኖች የአማራ ፋኖ በጎጃም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ። በፈታኝ ትግልም ውስጥ ሆናችሁ እንንዲህ በከፍተኛ ፅናት እና ኮንፊደንስ ሳያችሁ የአማራ ግፍ የሚቆምበት ዕድል ሙሉ እንደሆነ ይሰማኛል። እንኳን ለገና በዓል አደረሳችሁ። በመቀጠል እባካችሁ ከወሎ፣ ከሸዋ እና ከጎንደር ክፍላተሀገራት ፋኖዎች ጋር አንድ የአማራ ፋኖ ሰራዊት ተቋም በመመስረት ጠላትን እርር ድብን የሚያደርግ ስራ እና ዜና አሰሙን። እያደረጋችሁት ያለው ትግል እኮ እንኳን ለ4 ኪሎ ቀርቶ ለአፍሪካም ይመጥናል ነገር ግን አብይ እና ተላላኪው የአገዛዙ ስብስብ አንድ ያለመሆናችሁን ክፍተት እንደ ጥሩ አጋጣሚ በመጠቀም ከፋፋይ ሰርጎገቦችን በማስገባት ትግሉን እንዲራዘም ለማድረግ ጠቅሞታል። ይህንን በፍጥነት ሰብራችሁ ለመጣል በቅርቡ አንድነታችሁን አሳዩን በፈጣሪ ስም። በርግጥ እየከፈላችሁት ባለው መስዋዕትነት ልክ የኛ አስተያት መቸም አይመጥንም ምክንያቱም ህይወታችሁን አስይዛቹህ ነው እና የምትታገሉት። ስለሆነም ይህ መስዋዕትነታችሁ እውነተኛ ፍሬ እንዲኖረው ሲባል ብቻ ነው አስተያየታችን የምንለግሰው። በተረፈ ድል💪 ከናንተ ጋር ይሁን ለመላው የአማራ ፋኖ። እንወዳችሗለን፣ እናከብራችሗለን🙏
ሌባ የገደላችሁትን እና የዘረፋችሁትን ገንዘብ መልሱ ስልጣን ህዝብን ማስተዳደር እንጂ ገንዘብ መሰብሰቢያ አትጠቀሙ ከወያኔ የማትሻሉ ለከስካሳ አሁንም ተመለስ ሌባ
አማራ ፋኖ ጠሎቹ ላይ ገና ማምረር ሳይጀምር ጩህቱ መብዛቱ ትዝብት ብቻ ነዉ ትርፉ ተጋድሎ እየመሩረ ነዉ የሚሄደዉ ጠሎች ያሉትን ቢሉም
ነፃነት በብር የሚሸጥ ቢሆን የአለም ህዝብ በባርነት ቀንበር ይኖር ነበር። ሰዉበላዉ አብይ በራስህ ብር ለባርነት እንዳይገዛህ መፍቀድ ነዉረኝነት ነዉ ሰዉነትም አደለም።
ስታስጠሉ ማን ወከለህ ሰዉ ማንንም ሊወክል አይገባዉም ደንቆሮ ሰዉ ነፃ ፍጥረት ነዉ ድንጋይዎች
Asres is miracle for me. The way he speak and his organized strong Idea transmitted to the public media shows Fano is organized militant group
አብይ አህመድ ከዉጭ አማራና አገር ጠሎች ቀብድ የተቀበሉት አማራን አጥፍቶ አገር ማፍረስ በመሆኑ ወራሪዉ አብይ ለቆ ይወጣል ዉሸት ነዉ ባጭሩ።
ሌባ ሌባን እንደማይከስ ሁላ ጄኖሳይደሩ አብይ ማንንም ምንንም በወንጀል መክሰስ አይችሉም። ፋኖነት አቸናፊነት ነዉ ።
ወንደሞቸ ሀሕዝባችን ነፃነት ለማረጋገጥ ለምታደርጉት መስዋትነት በጣምእነመሰግነል። እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይጠብቃችሁ። በምንችለው እንረዳለን።
bado ras
እንኳን አደረሳችሁ የኛ ጀግኖች !!! የእውነት ለመናገር ስላየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤
ወንደሞቸ ሀሕዝባችን ነፃነት ለማረጋገጥ ለምታደርጉት መስዋትነት በጣምእነመሰግነል። እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይጠብቃችሁ። በምንችለው እንረዳለን።
እንዳው ምንም ይሁን የዳንኤል ክብረትን መጨረሻ ብቻ ያሣየኝ
********* Ay metabey. Metabey tada kezih belay min ltameta new? Beafh mulu 'Ene kelelehu weym egele kelele tiglu yibelashal enji yetm dres ayhedm/aydersm." Tinish enquan atafrm yihen stl? Lelaw Abiy Ahmed honk eko. Diasporaw zimblachihu birachihun amtu new? Yemigermew minm yemanak zim blen yemntaleb yeferenj lam areken eko. Yemiyasb aymro yelelen areken eko. Egnam eko yemtaregewn egir beer eyetwketatelnh new lelaw Abiy Ahmed? Kezarew? Degmo min tasferaraleh? Chew lerash stil taft ale. Aleza ende hizb hulum yibelal antenm chemro. Ye Amharan ager we dad net ayto Abiy Ahmedm ene kalmerahuat ageritua tifersalech eyalen eko new. Ante degmo enen kasltan kanesachihu tiglu betefelegew menged ayhedm alk. Dink new. Degmo kegonh kalew wendmh satsmamana gena belele sltan eyetebalah yeethiopia hizb (hulum bheresebich) gar lemegbabat ttagelaleh? Man yamnhal? Yalgebachihu eko erasachihun bicha Amhara sladeregachihu new bewstachihu leafachihu new hulum Amhara yemtlut. Hulunm Amhara kehonema tesmamto 1 mehon. Chirash ante kene wedia lasar alkbn. Ymigermew Diasporawoch zimblachihu birachihun antu alk. Tiglu yibelashal ene weym egele ketenesa alk? Lemn banatu aytekelm kefelege. Fire kere Amhara Ethiopia endatfers silk submit yaregal eyetebale ezare lay tederese. Ahun degmo ante tiglu yibelashal ene kesltan ketenesahu alk? Lemn banatu aytekelm. Tiglu bisaka lantem new tikmu min Egan tasferaraleh? Yeteregeme twld. Yigermal. *********
ወቸው ጉድ እንደጉድ ትበጠረቅ የለምንደ?ንግግሩ የተሸመደደ መሆኑን የምናውቀውኮ ገና ብዙ ሃሳቦችን ማቅረብ ሲኖርበት ይህን ያክል የነፍስወከፍ መሳሪያ ማርከን ....በማለት ይጀምራል😅ውሸት አታብዙ
ድል ድል ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርዬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል አባቴ❤❤❤❤❤
😅😅😅😅😅😅
ልኡል አምላክ እግዜአብሄር ከናተ ጋር ይሁን
Dedeboch enanate ye hezb meriwoch mehonachuh betam yasafral. Tsere hizb nachihu Tigray ager hederegachihut le ZelaAlem ayresam gena yesrachihu tagengalachihu ye geze guday nw Enante ye behereseboch telatoch ye Islam telatoch YE Tarik achberebariwoch be hasset terekt yemtnoru hasset emiyasdestachihu 21ngaw keflezemn LAY honachihu emmatnequ denqorowoch
Minnesota
Bekirbi gize gabi tehonalechu gidi yelem
Victory to fano ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሸዋ ወሎ ጎጃም ጎንደር አንድ ፋኖ አንድ አማራ ብቻ ነው የምናሽንፈው እባካችሁን ህይወታቸውን በስጡት ፋኖዎች ስትሉ አንድ የአማራ ድርጅት ፍጠሩ እናሽንፋለን::
በጣም ነው የምታምሩት ቅድስ እግዚአብሔር ሃሳባቹህን ሁሉ ሙሉ አድርጎ ለ2018 ዓ. ም የገና በዓል በሰላም በጤና ያድርሳቹህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️
አንድ ሁኑ በማርያም ዘመነ አሥረስ ማርሸት ጎጃም ወሎ ሸዋ ጎደር አንድ አማራ በቃ!
❤❤❤አማራ❤❤❤❤ፍትህ
አረቂ የላቹሁምሳ?
በሚያሳፍር ሁኔታ፤ጎጠኝነት ያጠቃው ዲያስፖራውን ነው።እናንተም አላማችሁን በአንድነት ጠንክራችሁ ሥሩ፤ አላማችሁን በጥቅም ለመጠምዘዝ እድል እንዳትሰጡን።
ፈሳሞች ብታሸንፉም ምታስደዳደሩት አማራ ክልልን ነው ፣ኦሮሞ ና ትግራይ መቸም ለናንተ አይገዛም በፍፁም በፍፁም።
ወንድሞች እባካችሁ የአንድነቱን ጉዳይ አፍጥኑት። የመጣብን ጠላት እኮ እጅግ ክፉ አረመኔ ነው። አንድ ሆናችሁ ህዝባችሁን ከስቃይ አውጡ። እባካችሁ እባካችሁ አንድ ሁኑ።
የአማራህዝብየአይንብሌን ናችሁ ራሳችሁን ጠብቁደስ ስትሉ
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን ጀግኖቻችንስለአየናችሁበጣምደስብሎናልአይዞአችሁበርቱልን አምላኬ ሀየ
እንኮን አደረሳችሁ ጀገኖቻችን የአማራ ፈርጦች እግዚያብሔር የጠብቃችሁ በደሙ ይሸፍናችሁ ከዚ ሰው መሳይ አዉሬ: አንድ ሁኑልን ሌሎቹ ወነድሞቻችሁ ጋ ተነጋገሩና አነድ ሀኑ:: ፍቅር ያሸነፋል::
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ይችላል ፋኖ
ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤እግዚአብሄር ሀይሉን ያልብሳቹ
የፋኖ ተግባር የሸሌዎች የእርስ በርስ መቀናናት አይነት ነው። ምድረ ጉረኛ።
ባለጌ!!!
yse
የኛ እቁዋች እኮን አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ቀጣይ ገና 4ኪሎ ነዋ 😂😂😂😂😂😂😂
💚💚💚💛💛💛❤❤❤ ጀግና ነዉ ጀግና የብረት አጥር የአመራዉ ፋኖ ሆዱ አይሸበር ጠላት ለመቅደም ክዱእማይላላ እጁም አያጥር አላማዉ ፅኑ ለታሪክና ለማንነቱ ለኢትዮጵያዊነት ላበሻነቱ ክንዱ እማይላላ የአማራዉ ፋኖ የታሪክ መብራት የታሪክ እምብርት አይመለሥም ግቡን ሳይመታ ።
ዝናቡ የት ሄደ ???
አሰረሰ ቢዲዮ ላይ ስታወራ እጂህን አተጠፈው የጂ እንቅሰሳቃሴ የሰውን ቀልብ ይገዛልና
በናተ እንተማመናለን ስላየኋችሁ ዴስብሎኛል 💪💪